Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Wow it’s Dire dawn ful awesome I liked that thanks for sharing us your experience
Wawe
waw ful
በጣም ሀሪፊ ነዉ የኔ ቆንጆ
ወይኒ ፉል በጣም ነዉ የምወደዉ አሰራርሽ ደስ ይላል ዘይት አልበዛበትም
ዘይት አይበዛም እህቴ የመጠዋል የመድረቅ ጸባይ አለው በቄላ
አሪፍ ነው ባለ ሙያ አደረግሽኝ እጅሽ ይባረክ
wow 😮😮😮
አሪፍ ነዉ
ዋው ብየለሁ ዘገየቸም ባየው ደሰ የሜል አሰራራ ነው
waw betam mirte new
በቅንነት ለይክ ጭምር መጥቻለሁ ያምራል በርቺ ውዴ ቤታሰብ እንሁን አብረን እንደግ አደራ ሙሉ ማየት ከደበረን ኡንኳ 2 ደቂቃ ቪዲዮቻችንን እንመልከት
ጎበዝ
ቆጆ
በእዉነት ፉል በጣም ነዉ የምወደዉ
ማሻአላ
ዋው በጣም ያምራል
🎉
Thanks
ኢትዮጵያ ውስጥ እያለው ብዙ ግዜ በልቻለው አንቺ በምትይ መንገድ አይሰራም እዬ የአረብ እገር ፉል ነው አንቺ አዲስ አበባ እርግጠኛ ነኝ በልትሽ አታውቂም
ቆጅዬ ቲማቲም እንደገና የቲማቲም ድልህ ሳልሳ የግድ ሁለቱም መግባት አለበት ያው አንድ ነው ብዬ ?
ቤተሰብ ሁኘለሁ በታማኝነት ነይአአችም በቤቴ
በጣም ቆንጆነው
Thanks Yena Konjo
ግንበጣም ባቄላው መብሰል የለበትም ወጥሆነኮ
Betam yemwedew kurse new
betam gilite sira new thanks
በጅሽ ስትነኪዉ ቀፈጀኝ ባክሽ ጓንት ልመጂ
ነጭ ሽንኩርቱስ?
ነፍሱዋ በጣም እናመሰግናለን በቅድሚያ ለወደፊቱ እየሰራሽ ምግቡ እንዴት ለሰውነታችን ጥቅም እንዳለውና እያንዳንዱን ስታዘጋጂ ተንተን አድርገሽ አስረጂ ለብዙ ደቂቃዎች ሳትናገሪ ፖዝ ያለበት ቦታ አለ ለፕሮግራምሽ ህይወት ስጪው ቀደዳ ለክሊፕሽ ጥሩ ማጣፈጫ ነውና! ይመችሽ!
እሺ ማማዬ አመሰግናለዉ
ውደ በርች በዛውም እንደማመር እኔምደምርሺ አለሁ
ቆንጆ ነው ግን በጣም በሰለባቄላው
Bexam dase yelal
ባቄላውን ተከካችሁ በኋላ አመሰ አመሰ አድረጉት ወይም ባቄላው ከመከካቱ በፊት ማመሰ ልክ ማረሳ እደምናምሰው ጣሙም ከረኑም በጣም ቆንጆ ነው ማሮቸ ሞክሪው ነው ኢትዮጵያ
የባቄላዉ ዉሃ ለምን ገባ
ፉሉ የተቀቀለበትንም ውሀ ነው የሚጨመረው እና ደሞ ለፉል የሚሆነው ባቄላ ምን አይነት ነው
ፉል ሳይሆን ወጥ እየሰራሽ ነው
ለቁረሰ የሜሆን ቄጣ አሰራረ አሳይን ለፈሉ ማባያ በእጀራ ሰለማይበላ ከዳቦ ሌላ ቀልል ያለ ኮበዝ አሳይን ምን አለባት ቤት ቢኖረን ብየነው ውድ ሰደተኝ እህቶቸ ሙያ በሙያ የሆን መሰሎኝል
ቤተሰው እንሁን
የባቄላው ውሃ ለምን ገባ
weyna ye ashewan full astawesege
ሶስት ደቂቃ ቪድዮ በማየት ቤተሰው እንሁን
Yebakela wet new yeserashiw::(sudanoch kemiserut temari)yeful aserar endezih aydelem
ምግብ ለመስራት የግድ ከሱዳን መኮረጅ የለብሽም የራስሽን እስታዬል መጠቀም እንጂ አትሳሳቺ
በጣም እናመሰግናለን ቲጂ ቆንጆ !
አረቦችኮ በርበሬ አይበሉም ካሳያቹህ ለአረቦች የሚሆን አሳዩን
በጠጥሽዉ እኔ ፍልአላቅም
የባቄላ ወጥ ነው የሰራሽው
ሾርባ ነዉ
@@kibretberhane4078 😜😜
እንዲ ዓይነቱ ፉል የለም ባክሽ የባቄላ ወጥ ኣትይም ፉል መሰላህ እንዴት እንደሚሰራ ሌላ ቪድዮ እይ
አንደኛ