Ethiopian food,/how to make fule/ ፉል አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 163

  • @selamwellness7934
    @selamwellness7934 4 года назад +2

    እንደዚህ ቁርስ ተዘጋጅቶ ሲጠብቅ እንዴት ደስ ይላል አቤት መጣፈጡ እጅሽ ይባረክ

  • @ላንተልሁንናበስምህልጠራ

    ዋውው እጅሺ ይባረክ አላውቅም ነበረ የፉል አሠራረ

  • @alemgonfaalemgonfa5526
    @alemgonfaalemgonfa5526 3 года назад +1

    በለሞያ ነሽ በርች በጣም እናመሰግናለን

  • @AdotEthiopianfood
    @AdotEthiopianfood 4 года назад +8

    ልዩዩዩዩዩ ጽድት ያለ የሚያስጎመጅ እጅሽ ይባረክ

  • @maremaru
    @maremaru 4 года назад

    ፉል በጣም ነው የምወደው እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @AniTubeAnitubeethio
    @AniTubeAnitubeethio 4 года назад +2

    ሜልዬ የኔ ባለሙያ እጂሽ ብርክ ይበል ይሀን ሠሞን ምግቤን አገኘሁ

  • @erros1535
    @erros1535 4 года назад +5

    Very nice also if you add Tbs of lemon juice at the end and after you take out the foul there is a seasoning called sumac on top then olive oil (optional) a little feta cheese on top to complete. Yummy!!! Foul. Just suggestion every thing you cook is good. 👍 as always you are awesome! Keep it up.

  • @soudi2379
    @soudi2379 3 года назад

    ማሽአላአለይኪ ምግብአሠራርሽን በጣምነው የመወደልሽ ጥርት ባለመልኩነው የምሠሪው ማር

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 4 года назад

    በጣም ልዩ ነወ የኔ ዉድ በለቸ እንጅ ሰርቸ አላዉቅም እሰራለሁ የኔ ማር እጆችሽ ይባረኩ ያምራል 🙏🏾🙏🏾

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      አመሰግናለው እናትዬ

  • @abbyharegu8421
    @abbyharegu8421 4 года назад

    Thank you very much my dear መስራት በፈለኩበት ሰአት ስላሳየሽን ተባረኪ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад +2

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ።

  • @abayneshhassen976
    @abayneshhassen976 4 года назад +1

    በጣም ይገርማል ጎበዝ ነሸ

  • @ethiopian1059
    @ethiopian1059 4 года назад

    እናመሰግናለን የፉል አሰራር ስለአሳየሽን በቀላሉ መንገድ:: እኛ ኢትዮጵያን ለመተቸት አንደኛ ነን ከምስጋና ይልቅ:: ይህንን አመል መተው አለብን::

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      ልክ ብለሀል ፍሬው አመሰግናለው

  • @pate840
    @pate840 4 года назад +13

    ዋው ልዩ ነው ።ስኳር የቲማቲምን አሲድነት ይቀንሳል ስጎም ስትሰሩ ትንሽ ጨምሩበት በተለይ ለጨጓራ በሽተኞች።

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 года назад +2

    Mellye love the details in this video looks so yummy, I can’t wait to make some Thank you🙏🏾Mellye I love your work so many wonderful recipes!! ❤️👏🏾😘

  • @TinaHabeshawit
    @TinaHabeshawit 4 года назад +2

    That's how I cook ful but with out berbere at the end I will just add qariya and it's so delicious. Thank you

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      አመሰግናለው ቲና እንደሱም አሪፍ ነው

  • @FasiNico
    @FasiNico 4 года назад +3

    ሜሊ አፌ ምራቅ ሙልት ነው ያለው ሲያስጎመጅ 😍 ደሞ ዳቦው ሲያምር: እጅሽን ይባርከው የኔ ባለሙያ 💝

  • @haregewoinlimeneh694
    @haregewoinlimeneh694 4 года назад +1

    ቆንጆ ነው! እህት አለም በርቺ!

  • @HilinaT
    @HilinaT 4 года назад +2

    እጅሽ ይባረክ ደሞ ዶቦው ሲያምርርር

  • @hababiy9747
    @hababiy9747 4 года назад

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @mya5182
    @mya5182 4 года назад +2

    መሊየ እጅሽ ይባረከ ግን ቃሪያ እና ቀይ ሹንኩርት ከታትፈሽ እላዩ ላይ ጎን ከጎን ብትጨምሪበት የበለጠ ጠዔም ይሰጣል

  • @TiruneshTesfa
    @TiruneshTesfa Год назад

    Meliye thank you so much.

  • @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ
    @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ 4 года назад +1

    Hi Meliye thankyou so much, please more and more for the fasting season ❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      አመሰግናለው አይን እሺ

  • @demissie100
    @demissie100 4 года назад +2

    Hi Melly you absolutely stunning(very impressive) and very unique the way you are making the food, so different, full of respectful culture.....l really like you, please keep showing us your talents melli, yeteleyshnesh your styles 😙

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад +1

      ከልብ አመሰግናለው Asha

  • @kukidamtew7572
    @kukidamtew7572 2 года назад

    My charming and humble woman, Melly. I appreciate you effort 🙏.

  • @ayniabate6705
    @ayniabate6705 4 года назад

    እንደምን ግዜውም ቆንጆ ነው

  • @holyland3348
    @holyland3348 4 года назад

    በጣም ጎበዝ ወደፊት የምታገቢዉ ባል ታድሎል

  • @simonmetasebia348
    @simonmetasebia348 4 года назад +1

    You are a little bit different, i like your cooking style. Berhci. Also I am glad that you viewers are increasing.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад +1

      አመሰግናለው መታሰቢያ

  • @ማርሲላስሽመልስ
    @ማርሲላስሽመልስ 4 года назад

    አመሰግናለሁ ደስ የሚል ስራ ነው♥

  • @እኔ
    @እኔ 4 года назад

    ጥሩ

  • @kaleyefeker3547
    @kaleyefeker3547 4 года назад

    ዋው በጣም አሪፍ ነው እህታችን በርችልን

  • @bethlehemnegussie8547
    @bethlehemnegussie8547 4 года назад

    ❤thank you for sharing konjo❤

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 года назад

    Yummy በጣም ቆንጆ ነው

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 3 года назад

    Bexami desi yilali ijshi yibareki

  • @betishemeles680
    @betishemeles680 4 года назад

    ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @አላህበቂየነው-ቸ3ቀ
    @አላህበቂየነው-ቸ3ቀ 4 года назад

    እጅሽ ይባረክ

  • @Belaynesh-rj3hd
    @Belaynesh-rj3hd 8 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @RaniRani-vt7se
    @RaniRani-vt7se 3 года назад

    Skuaru temechegh 👍bizu sew ayawqm

  • @ummastihabeshawit1057
    @ummastihabeshawit1057 4 года назад +10

    አሪፍ ነው የተፈጨውን ፉል እሰራለሁ ግን ምግብ ስታዘጋጅ ፀጉርሽን ሸፍኚው

  • @mahletaregawiwoldegebriel8885
    @mahletaregawiwoldegebriel8885 3 года назад

    enwedesalen melly ene tinante nowe video mayet yejiemerkute yemetserwen migeb eyeserawe eyebelwe nowe thank u

  • @هنديهاحمد-ج2خ
    @هنديهاحمد-ج2خ 4 года назад

    በርች ባለሙያ

  • @marthawoldemariam4304
    @marthawoldemariam4304 4 года назад +1

    Perfect 🤗

  • @tenbittadesse2048
    @tenbittadesse2048 4 года назад +2

    The bread you bring also looking yumii can you show us how the recipe for the bread

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад +2

      አመሰግናለው ትንቢት እሺ አሳያለው

  • @alemutadsse978
    @alemutadsse978 Год назад

    Arif aserar new gobez gn skar yaderegshbet neger gn altemechegnm

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 4 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው ጎበዝ ግን የተፈጨው ባቄላ የት አገኘሽው ንገሪኝ እባክሽ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      ናንዬ ግሪክ ነው የምኖረው እናም የእህል መሸጫ ውስጥ አለ

    • @nanigebru6212
      @nanigebru6212 4 года назад

      @@Mellyspicetv እሺ እናቴ ተባረኪልኝ

  • @samrihappyfamily9886
    @samrihappyfamily9886 4 года назад +1

    Selam

  • @tedhs1544
    @tedhs1544 4 года назад

    Thanks; was great

  • @ባርችነኝየማንቼ
    @ባርችነኝየማንቼ 3 года назад

    ፀጉርሽን ግን ሻሽ እያሠርሽ ብሰሪ ለፀጉርሽም ላንቺም በጣም አሪፍ ይሆናል የኔ ውድ ደግሞኮ ስወድሽ

  • @le1785
    @le1785 4 года назад

    ሜሊዬ እናመሰግናለን ቆንጆ🙏🙏😘😘❤❤

  • @tigisttigist1162
    @tigisttigist1162 4 года назад

    Yame yamei 👌

  • @tsehaylema3190
    @tsehaylema3190 2 года назад

    ከምን ጋር ቢበላ ጥሩ ነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      ከዳቦ ወይም ከቂጣ ጋር

  • @yonaswolderufael6121
    @yonaswolderufael6121 4 года назад +1

    Sorry these is your recipes you can name it የባቄላ ወጥ። ትክክለኛው ፉል አሰራር ባቄላዉ ለብቻው ተቅሎ ሸንኩርት እርጎ ዘይት ..ወዘተ ከላይ ነዉ የሚጨመረው አብሮ አይበስልም በሌሎች ሥራዎችሸ ግን አድናቂሸ ነኝ በርቺ

  • @sekelasourceofnile
    @sekelasourceofnile 2 года назад

    ታዲያ ለምን ምግብ ቤት አንከፍትም።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      እሺ ተደራጅተን እንከፍታለን

  • @menberelegesse551
    @menberelegesse551 4 года назад +1

    Hay mellya selam naw tefashi estye ye lebonse megbe serlene falafel be shenbera please konjo

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      አመሰግናለው መንበረ እሺ

  • @kefagnabeqa2348
    @kefagnabeqa2348 2 года назад

    አቤት ጨውሽ !

  • @Dannyadisaba
    @Dannyadisaba 2 года назад

    ጨው አልበዛም?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      ውይ የኔ ውድ ጨው እኮ በቪዲዮ አያስታውቅም ለማንኛውም ላንቺ እንደሚስማማ አርገሽ ጨምሪ

  • @ሀውድነኝየናቴናፍቂ
    @ሀውድነኝየናቴናፍቂ 4 года назад

    ዎዎነው ፀጉርሽን ሸፍኔ ውዴ

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 4 года назад

    Yeshger Muya Newa ? 👍

  • @Galtgray846
    @Galtgray846 2 года назад

    ኣንቺ እያየሁ እራት ሰራሁ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 4 года назад

    እግዚአብሄር ይመስገን እእቴ አመሰግናለሁ

  • @tenbittadesse2048
    @tenbittadesse2048 4 года назад

    It’s very looking good where do find the bakela yetekeka Melli thank you 🙏

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад +1

      አመሰግናለው ትንቢትዬ the ባቄላ የተከካ ያስቃል። እህል የሚሸጥበት መደብር

  • @mahletaregawiwoldegebriel8885
    @mahletaregawiwoldegebriel8885 2 года назад

    meluyy cumin ምን ነበር በአማርኛ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      ከሙን ነው ባማርኛም

  • @tenkirreta3293
    @tenkirreta3293 4 года назад

    ቁሌትሽ በጣም ያምራል ግን ባቄላዉ ትንሽ ቢሞት ጥሩ ይመስለኛል

  • @flowerrose2240
    @flowerrose2240 4 года назад

    Wawu tbrk

  • @hashahsa9409
    @hashahsa9409 4 года назад +5

    ኪቺን ሲገባ ሽርጥ ኮፍያ ወይም ሻሽ ማሰር አለብሽ ።

  • @berrybrook4180
    @berrybrook4180 4 года назад

    ሌላ ቀላል እና በጣምጣፋች ! መጀመሪያ የተቀቀለ ባቄላ ትንሽ ዘይት 3ደቂቃ ማብስል ከዛ ሽንኩርትና ቲማቲም ቃርያ ባናቱ ትንሽ ጨውና ኦሊሽ ኦይል ::

    • @mlbmlb5623
      @mlbmlb5623 4 года назад

      ትክል ነው ያልሽው እህቴ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      አመሰግናለው እህቶቼ በጣም አሪፍ ነው እንደሱም ሱዳኖች ሲሰሩ አይቻለው በሱ መንገድ

  • @delinatube163
    @delinatube163 4 года назад

    በጣም ደስሚል ነው ጎበዝ
    እህቶች እኔጋርም ጎራበሉ እንዛመድ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      አመሰግናለው ሊና በደስታ

  • @ranifikadu3168
    @ranifikadu3168 4 года назад

    👌👌👌👌👍👍👍👏👏👏👏

  • @eyesusigetanew1857
    @eyesusigetanew1857 4 года назад

    Thanks

  • @ethioamericanfamilystyle4330
    @ethioamericanfamilystyle4330 4 года назад

    Very yummy 😋

  • @serkalemabebe8412
    @serkalemabebe8412 4 года назад

    hi astu zigijitishin eketatelalhu began arid new berchi

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 4 года назад

    ፍል በልቸ እላውቅም ነበር ዛሬ እሞክራለሁ ባቄላው ይቆርቆሮ ነው ወይ ንሽ ያገራችን thank you as usual.

    • @debora5861
      @debora5861 4 года назад +1

      Susse Gems mean የቆርቆሮው በጣም ይጣፍጣል ግን ደሞ እሷ እንደሰራችው በተከካውም ቆንጆ ነው ሱሴ

    • @sussegemsmean7064
      @sussegemsmean7064 4 года назад

      እመሰግናለሁ ዴቦራ።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      እመሰግናለው ዲቦራ!ሱሴ የተከካ ካላገኘሽ በቆርቆሮውም ባቄላ ይጣፍጣል እስከቆዳው ባለው ትንሽ ጨፍለቅ ጨፍለቅ አርገሽው እኔ ያገርቤቱን ስሜት ማምጣት ፈልጌ ነው ኢትዮጵያ እንደዚህ ነው ሚሰራው ሞክሪው በጣም ቆንጆ እና ፈጣን ነው

  • @uuvh565
    @uuvh565 4 года назад

    Timatim delekun ke senkurt ga tebes betaregiw ye sukar tam ayinorewn

  • @seadaebrahim6963
    @seadaebrahim6963 3 года назад

    Hi, temechignaleshi

  • @AlulaZagway
    @AlulaZagway Год назад

    Tim...tim....No more girl

  • @mariodona8996
    @mariodona8996 4 года назад

    Yane konjo muyashe ulu nagrshen weddddddddd naw yemrglshe
    Gien kechap tomato babet weset endet endmsra betsygne betam naw menflgaw etiopia betam wede naw deha gazto mablat aychelim selzhe betsyen ke yekirta gar taykshalw

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад +2

      እመሰግናለው ማሪዮ እሺ እሰራለው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      ማሪዮ በጠየቅሽኝ መሰረት ከቻፑን ሰርቻለው እይው

  • @AddisEthioMeron
    @AddisEthioMeron 4 года назад

    ዬ አንደኛ 💪 የቀደማችሁኝን አላየሁም አሉ😄

  • @scarletpeter9464
    @scarletpeter9464 4 года назад

    Edii baig.baxamia
    iral

  • @fatumamoh5001
    @fatumamoh5001 4 года назад

    Aref now barchi

  • @EdenmarkosEdimark-jt8tq
    @EdenmarkosEdimark-jt8tq Год назад

    Swedish Eko yene

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 3 года назад +1

    ለወገኖችሽ የምታውቂውን ሳትሰስቺ ሳትደብቂ ስላሳየሽን ያንቺን ቅንነት ማወቅ ይቻላል ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🏼 ነገር በተለይ ግን ሴት ልጅ ወደ መአድ ቤት ገብታ ለመስራት ስትዘጋጅ ፀጉሮን በደንብ አድርጋ ሰብስባ ልታስር ይገባል ምክንያቱም በአጋጣሚ ብን ብሎ ፀጉር ሊገባት ስለሚችል ጥንቃቄ መደረግ አለበት በተረፈ በርቺ 🤙

  • @MerryN-b1y
    @MerryN-b1y Год назад

    mgb lay ስኳር ግን :

  • @Ethel1216
    @Ethel1216 2 года назад

    ጢም ብሎ ነው የሚቀርበው😁🤪

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 4 года назад

    ❤️

  • @tjwoku8242
    @tjwoku8242 4 года назад

    Anchin neber magebat

  • @scarletpeter9464
    @scarletpeter9464 4 года назад

    Moshina zinisara.setochi.tsagurachi.shashi.masarunalirisa

  • @ዲቦራየጌታልጅየጌታልጅ

    ከሙን በ አማርኛ ነው ? ሌላ ስም የለውም

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 4 года назад +1

    አንድ ተባራሪ ፀጉር አብራ እንዳትበስል እንጂ ስራውስ ጥሩ ነው።

    • @millionlucky3742
      @millionlucky3742 4 года назад

      ቅቤ ግን አያስፈልገውም?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      አመሰግናለው ሚሊዮን ብዙ ግዜ ሻይ ቤት ቅቤ አይጨምርም ነገር ግን ከፈለግ ብጨምርበት በጣም ቆንጆ ጣእም ይሰጠዋል

  • @makaronek3497
    @makaronek3497 4 года назад

    ቾ?
    ጀስት ፖምፓ ብይችዝቅ 🔥👍😊😊😊���

  • @samisullamstis4110
    @samisullamstis4110 Год назад

    አስራብሺኝ 😔😔😔😔

  • @debora5861
    @debora5861 4 года назад

    የእናቴ ፉል እናቴን አስታወሽኝ ተባረኪ

  • @habtegiorgisdinegdae281
    @habtegiorgisdinegdae281 4 года назад

    ጥሩ ነው ነገር ግን ፀጉርሽን ሸፍኚው

  • @hiwotmulugeta9372
    @hiwotmulugeta9372 4 года назад +4

    አረ ተይ ፀጉርሽን ሸፍኝው ካለዚያ ማየት ላቆም ነው

  • @nuriyasaid1424
    @nuriyasaid1424 4 года назад +1

    Yihe full sayhon weti new full ADI's Ababa kalshe kidane full weyim sumale tera kutir 2 lancha akababy

  • @menberelegesse551
    @menberelegesse551 4 года назад

    Fuel le kuers das yelale thank you

  • @haregeshet8783
    @haregeshet8783 3 года назад

    Qariyas

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад

      ሀረግዬ ከፈለግሽ ትጠምሪያለሽ

  • @alemtube1150
    @alemtube1150 4 года назад +3

    ምነው ፀጉርሽ ሳሎን አይድለም ያለሽው ኩሽና ነው በተርፈ በርች

  • @meronmosy5895
    @meronmosy5895 4 года назад

    Kamun baldrgbtse ena selmlwedwe new?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      አመሰግናለው ሜሮን ምንም ችግር የለውም ያለከሙን ስሪው

  • @aziebberhane1868
    @aziebberhane1868 4 года назад

    Is it wet or full pls do not put pepper

  • @mekuriamt
    @mekuriamt 4 года назад +2

    ይችን ሴት የግሉ ያደረገ ሰውየው ካለ ማለቴ ነው.......የታደለ ቦርጫም ነው።

    • @lovegrace1303
      @lovegrace1303 4 года назад +2

      😁😄😆😄😆 አቦ ይመችህ ላንተም ይስጥክ አለዛ መያዝዋን አረጋግጥ ብቻ አንተም ቦርጫም እንዳትሆን 😁😂