የምስራች አስደሳች ሰበር ዜና- እነ ሳዊሮስ ላይ ተወሰነ ከዶ/ር አብይ ጋር የተደረገው ስብሰባ ዝርዝር Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

Комментарии • 891

  • @mekidemekonen8523
    @mekidemekonen8523 Год назад +221

    ለእምነታቸው መስዋት የከፈሉ እህትና ወንድሞቻችን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን መቼም አንረሳችሁም 🙏🙏

  • @elshaddatube
    @elshaddatube Год назад +70

    እግዚአብሔር ይመስጌን !!!ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገረችን ለኢትዮጵያ ይሁን💚💛❤🙏

    • @hababagetachow5365
      @hababagetachow5365 Год назад +1

      እግዛብሔር ይመስገን ሰላም ፍቅር አናደት ላሁሉመ

  • @rahmayimam4490
    @rahmayimam4490 Год назад +370

    ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ደስ አላችሁ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን💚💛❤️

  • @ወሎየዉቀብራራው
    @ወሎየዉቀብራራው Год назад +105

    እኔ ሙስሊም ነኝ እዉነት ያሸንፋል ክርስቲያን ወገኖች በርቱ ከጎናችሁ ነኝ።

    • @almazwasi5104
      @almazwasi5104 Год назад +6

      እግዚአብሔር ያክብርልን እናመስግናለን የደረስብን አይድርስባችሁ

    • @mehretkassa6041
      @mehretkassa6041 Год назад +5

      በዚህ ክፉ ጊዜ ከጎናችን ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን እውነት አትጠፋም!

    • @kidistabebe9461
      @kidistabebe9461 Год назад +1

      Enate mlikam sewoch enodachuhalen

    • @hanareta8386
      @hanareta8386 Год назад

      እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎናል እግዚአብሔር መጨረሻውን ያብጀው ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን

    • @Fano316
      @Fano316 Год назад +3

      ኢሽ አላህ ወንድማችን በሐይማኖት ብንለያይም መንታ ወንድምሞች ነን

  • @bzuyebzuye5614
    @bzuyebzuye5614 Год назад +62

    ክብር ለአባቶቻችን ማነዉ እንደኔ በአባቶቻችን ደስ ያለዉ በላይክ 🙏ፈጣሪሆይ ያባቶቻችንን ጾሎት ሰምቷል አሁን ሰላምህ ስጠን🥺😭✝️🖤🙏⛪️

  • @abazeetho5440
    @abazeetho5440 Год назад +33

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር 💞😍 እርር ባል ጥላቴ

  • @melketsadikmanaye1293
    @melketsadikmanaye1293 Год назад +64

    ድል ለአባቶቻችን ሠላም ለሀገራችን ✝️💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏

    • @enemyzency990
      @enemyzency990 Год назад

      ሠላም ነው እሚፈለግ ሠላማችሁ ይመለስ ተዋህዶ ለሞቱትም ነፍሣቸዉን በአፀገነት ትርፍ 😭😭

    • @melketsadikmanaye1293
      @melketsadikmanaye1293 Год назад

      @@enemyzency990 አሜን 🙏🙏

  • @elsabettsegaye9966
    @elsabettsegaye9966 Год назад +29

    እልልልልልልል ስለ ሁሉም ቸሩ ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ! እንኳን ደስ አላችሁ /አለን ጌታ ሆይ ተመስገን እልልልልልል

  • @absalattube8392
    @absalattube8392 Год назад +61

    ተመስገን እንደ ነነወይ ሰወችም የአባቶቻችንም ፀሎት ተሰማ🙏🙏🙏

  • @ashiaashia7169
    @ashiaashia7169 Год назад +38

    ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲🤲🤲 በጣም ነው ደስ ያለኝ እንክዋን ደስ አላችሁ የተዋህዶ ቤተሰቦች 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mekidemekonen8523
    @mekidemekonen8523 Год назад +67

    በቃ ምንም አልልም የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን በደስታ ነው ያለቀስኩት 🙏🙏🙏 ❤️❤️🥰

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Год назад +59

    ስላም ያመጣልን የዘላለም አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር አባታችን ክብር ይሁንለት ።

  • @aderajewwbante973
    @aderajewwbante973 Год назад +36

    ክብር ለአምላካችን ክብር ለእግዚአብሔር ክብር ለአባቶቻችን ሰላም ለሀገራችን

  • @asniyutub2975
    @asniyutub2975 Год назад +32

    ተመስገን አምላኬ ድል ለቅድስት ተዋህዶ ቤተክርስቲያን 🙏🙏🙏ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 Год назад +45

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን 🙏🙏🙏
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር
    ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹🙏

  • @የተክልየልጅነኝ
    @የተክልየልጅነኝ Год назад +33

    ያአባቶቻችን አምላክ እግዛአቤሔር ይመስገን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @yenenashalemu5446
    @yenenashalemu5446 Год назад +28

    እንኳን ደሰ አሏቸው የተዋህዶ ልጆች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @bzuyebzuye5614
      @bzuyebzuye5614 Год назад +2

      አሜን መጨረሻዉን ሰላም ያርግልን🥺

    • @berhanberhan5356
      @berhanberhan5356 Год назад +2

      አሜን እንኳን አብሮ ደስ አለን 🙏❤❤

  • @tihutshow633
    @tihutshow633 Год назад +45

    ተመስገን አምላኬ መልካም ሰማን ልብሳች ጠቁሮ ልባችን ተሰብሮ ነበር የተዋህዶ ልጆች ጥንካሬያቹን ዋጋቹ ከቃል በላይ ነው ፈጣሪ ይጠብቃቹ ባላቹበት ያለም ዳርቻ
    እሰይ ተመስገን🙏🙏🙏

  • @አብነትጌትነት
    @አብነትጌትነት Год назад +1

    ዋውውውው እንኳን ደስ አላቹሁ ለረዳን ጌታ ስሙ የተመሰገን ይሁን አሜን አሜን ፀሎታችን ስለሰማን ጌታ ይመስገን ሰላም ለአገሬ

  • @hhhhh-zl6yg
    @hhhhh-zl6yg Год назад +4

    አልሀምዱ ሊላህ እስከ መጨረሻ አላህ ያሳምረው ያረብ አይዞችሁ ወገኖቸ

  • @obenw8148
    @obenw8148 Год назад +35

    ጌታ ሆይ ይቅር በልን ኢትዮጵያ እና ኦሮቶዶክስ ለዛላለም ትኑር የድንግል ማርያም ልጅ ይዞ ሁሉም እናሽንፍለን።

    • @habtishfitness562
      @habtishfitness562 Год назад +1

      እንኳን ደስ ያላችሁ ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይባርክ ቻናላችንን ይጎብኙት ቤተሰብ ይሁኑ ፈታ መረጃ

  • @salamsalam6498
    @salamsalam6498 Год назад +17

    እንኳን ደስያላችሁ የተዋህዶልጆች

  • @emebetazmeraw165
    @emebetazmeraw165 Год назад +11

    እልልልልልልልልልል "በግፍ ለተገደሉት አባቶቻችንና ወንድሞቻችን ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ"

  • @sjjsijejeejei8327
    @sjjsijejeejei8327 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላሙ ፍቅሩን ይመልስልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏🙏

  • @michaelg1550
    @michaelg1550 Год назад +1

    እዉነት ምንጊዜም ቢሆን አትሸነፍም ክብር ለመዳሕኒዓለም ለድንግል ማርያም መስቀል ኃይል ነው!!!!!!!

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Год назад +1

    ተመስገን ነዉ ጠላት ይቃጠል ጠላት ይፈርእግዚአብሔር የሰላም አምላክ ነዉ

  • @ፍቅርኢትዮጵያዊት
    @ፍቅርኢትዮጵያዊት Год назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ የ ተዋህዶ ልጆች ድሉ የኛ ነው ለ እምነታቸው ብሎ ህይወታቸውን ያጡት እህት ወንድሞቻችን አባቶቻችን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በ አፀደ ገነት ያኑርልን 😥💔💔

  • @asteradise2467
    @asteradise2467 Год назад +5

    እግዚአብሔረ ይመስገን ስለ ሁሉም ነገን እኛ ደካማ ልጆቹን ሊሰበስበን ነዉ እግዚአብሔረ እሄን ሁከት ያምጣብን

    • @habtishfitness562
      @habtishfitness562 Год назад

      እንኳን ደስ ያላችሁ ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይባርክ ቻናላችንን ይጎብኙት ቤተሰብ ይሁኑ ፈታ መረጃ

    • @leulemmy6288
      @leulemmy6288 Год назад +1

      ልክ ነሽ እህት 😭

    • @habtishfitness562
      @habtishfitness562 Год назад

      @@leulemmy6288 እንኳን ደስ ያላችሁ ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይባርክ ቻናላችንን ይጎብኙት ቤተሰብ ይሁኑ ፈታ መረጃ

  • @asmarech591
    @asmarech591 Год назад +9

    ድል ለተዋህዶ ልጆች እንኳን ደሰ አላችው የሞቱትን ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረልን ተመሰገን መጨረሻውን ያሳምረልን 🙏🙏🙏🙏

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደነዚህ ያሉ አባቶችን የሰጠን አምላክ ስሙ ከፍ ይበል

  • @zereywayneshat
    @zereywayneshat Год назад +5

    ድል ለተዋህዶ ልጆች ተመስገን አምላኬ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yoyk9153
    @yoyk9153 Год назад +4

    እናንተን የመሰሉ ድንቅ የሆኑ አባቶች ልዑል እግዚአብሔር ስለሰጠን ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን።

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Год назад +9

    ሠላም ለተዋህዶ ሀይማኖታችን ሠላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @makiasefazenebe4311
    @makiasefazenebe4311 Год назад +5

    እልልልልልልልልል ክብር ለስላሴ የድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 Год назад

      ስላሴ የድንግል ማሪያም ልጅ አይደለም የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ነው ።

    • @makiasefazenebe4311
      @makiasefazenebe4311 Год назад

      @@habatamhabatam8769 ሰውዬ በደንብ አንብብበ መሀሉ እስፔስ አለ እኔ ስላሴንም አመሰገንኩኝ የድንግል ማርያምን ልጅ ክርስቶስን አመሰገንኩኝ ባንተ ቤት አውቀህ ሞተሀል

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 Год назад

      @@makiasefazenebe4311 እሽ

  • @abrarsolaiman8031
    @abrarsolaiman8031 Год назад +1

    ወላሂ ደሰ ብሎኝል እኮን ደሰ አላቹ መግለጫውን እጠብቃለን

  • @sahaisahai5519
    @sahaisahai5519 Год назад +1

    እ/ር ይመስገን የሞቱትንም ነፍስ ,ይማር

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb Год назад +6

    እልልልል መላዉ የተዋህዶ ልጆችደስአላቹ ለድግልማያም ክብርይግባሽ ለሞቱ የተዋህዶል እህትወድሞቻችንካሳይከፈል

  • @tihutshow633
    @tihutshow633 Год назад +29

    👉አንድ አምነት👉አንድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ👉አንድ ጥምቀት👉አንድ ፓትርያሪክ👉አንድ ሲኖዶስ👉አንድ ሀገር 👉አንድ ሰንደቅ 👉አንድ ህዝብና ወገን🥰🥰🥰❤️❤️❤️🥰🥰🥰❤️❤️❤️🥰🥰🥰❤️❤️❤️💚💚💛💛❤️❤️❤️

    • @kidanefikadu1092
      @kidanefikadu1092 Год назад

      Andi kunkua
      Andi bahil
      Andi biher yebelay
      Le hulum gize alewu. "The truth makes free".

  • @addisbezu8945
    @addisbezu8945 Год назад +4

    ስለማይነግር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @abrarsolaiman8031
    @abrarsolaiman8031 Год назад +3

    እኮን ደሰ አላቹ ክርሰቲያን ወገኖቻችን

  • @አዲስገመዳ
    @አዲስገመዳ Год назад +6

    ተመስገን አምላኬ አገራችን እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አባቶች በርቱል

  • @hanareta8386
    @hanareta8386 Год назад +2

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለናትና ልጅ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ።ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @mussiebekele7532
    @mussiebekele7532 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አንድነት ዋጋ አለው ።

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለ አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሰላማቹ ይብዛ ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቃት :አቤል ተባረክ

  • @abdabu195
    @abdabu195 Год назад +4

    ማነው እንዴኔ አቤላን በጉጉት የሚጠብቅ💓

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Год назад +1

    እልልልልል እጅግ በጣም ደሰ ይላል የዚ ህስብ እንባ የሰማ እግዚያአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን

  • @studentsofatsegeladiwossch1947
    @studentsofatsegeladiwossch1947 Год назад +1

    እግዛብሄር ይመስገን ሁሉም ይበል። እኔ ብያለው

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz Год назад +18

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ልጅ ቸሩ መዳኒአለም ይሁን ደስ ብሎኛል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር💚💛💖💒💒💒 እልልልልልልልልልልል

    • @bishawtishager9746
      @bishawtishager9746 Год назад

      እግዚአብሔር ይመስገን የሰላም አምላክ

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 Год назад +1

    እልልልልልል ድል ለአባቶቻችን ፀሎታችን ተሰምቷል 💒❤🙏

  • @samsom4361
    @samsom4361 Год назад +1

    እግዛብሄር ይመስገን የአባቶቻችን አምላክ ክብርና ምስጋና ለፈጣሪያችን

  • @tsegatsega1973
    @tsegatsega1973 Год назад +1

    እንኳን ደስ አላችሁ አለን የተዋህዶ ልጆች በመላው አለም የምትገኙ የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ
    ሀይማኖት
    አንዲት ናት
    ያውም ተዋህዶ
    እመኑባት እዳኮኑ
    ባዶ
    የዛሬውን የምስራች እደሰማን
    የድግል ማርያም ልጅ
    ለኛሲል በቀራኒዮ ደሙን ላፈሰሰው ለቸሩ መድሀኒያለም ክብር ና ምስጋና ለእርሱ ይሁን
    መጀመሪያውን ሳይሆን መጨረሻችንን ያሳምረው።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @አለምፈረደኝየማሪያምልጅ

    ክብር ልድንግል ማሪያም ልጅ ፆሎታችን ተሰምቱዋል እመቤቴን ደስታዬ ወደር የለውም ማነው እንደኔ ደስ ያለው 💒❤❤❤🤲🙏

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 Год назад +5

    እልልልልልልልክብር ምስጋና ይድረስጌታሆይ ሰመአታት ለሆኑት አባታችን እና ውንድሞቻችን ነደፍሳቹ በሰማይቤት ይደሰት አሜን...

  • @ፃድቃኔማርያምደኃእናቴ

    ተመስገን ።እግዚአብሔር ክብርህን ውሰድ💒🙏🙏🙏

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 Год назад +7

    ተመስገን እንኳን ደስ አላቹ የተዋህዳ ልጆች 🙏❤❤

    • @hannahannahanna8381
      @hannahannahanna8381 Год назад

      Ameeeeeen ❤❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yashimebet1562
    @yashimebet1562 Год назад

    ተመስገን የሚፈለገውሰላምነው አሁንም እግዚአ ብሄር የአባቶች እንባ ይርዳን

  • @embetweyesaefe4732
    @embetweyesaefe4732 Год назад +1

    ቸርነቱ የማያልቅበት የማይሾሙት ንጉስ የማይቀሙት ባለጸጋ ክብርና ምስጋና ለዘላለም ይሁን።ከሁሉ በላይ በምትሆን ሐሪያት በሠሯት በአንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን እናምናለን። ድል ለእምዬ ለተዋህዶ ይሁን ።ክብር ለብጰግን ለአባቶቻችን ይሁን

  • @ማራናታ-ፀ6ዸ
    @ማራናታ-ፀ6ዸ Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ድል ለተዋህዶ

  • @mukeratube7940
    @mukeratube7940 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️እግዚአብሔር ለዘለዓለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን✝️✝️✝️

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Год назад +1

    ያልጠፋነው ካንተ ብዙ ምህረት የተነሳ ነው አሁንም ስላስማኽን ስላም ስምህ ይባረክ አባት ሆን ስለ ብዙ ምህረትህ ክብርን እንስጣለን ።

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው Год назад +6

    መፀለይ ግዴታችን ነው አሁንም ፀልዩ ፀልዩ ፀልዩ። ፀሎት ታላቅ ነገርን ታደርጋለች። ሰላም ለተዋህዶ ሰላም ለአገራችን ሰላም ለህዝባችን።

  • @nurmidia8487
    @nurmidia8487 Год назад +7

    አብሽሩ ክርስቲያን ወገኖቼ ይሄ ጥቁር ቀን ተገፎ ደስታችሁ እንደሚመጣ ምንጥርጥር የለውም አሁንም እኔ ሙስሊም ወንድማችሁ እስከመጨረሻው ከናተው ጋር አለሁ!!!

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን ዲል ለተዋህዶ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад +1

    እግዚኣብሔር ይመስገን ስለሁሉምነገር ሰላምምም አንድነት ፍቅር ይብዛልን

  • @mimialex2514
    @mimialex2514 Год назад +1

    እሰይ እልልልልልልል እግዚያብሄር ታላቅ ነው

  • @Salamsalam-hj2po
    @Salamsalam-hj2po Год назад

    ድል ት ለተዋሕዶ እምየ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኖራለች ጌታሆይ ቅድስት ቤተክርስቲያን አንተ ጠብቅልን አሜን

  • @haymitariku1531
    @haymitariku1531 Год назад +3

    ድል አለ በስሙ እሰይ ❤❤❤🙏 ተመስገን🙏

  • @ወለተፃድቅነፃነት

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏 በእነሱ ምክንያት ነፍሳቸውን ያጡ ብርቅዬ የተዋህዶ ዕንቁዎች እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን🙏

  • @emisyo1137
    @emisyo1137 Год назад

    እግዚያብሄር ይመስገን እሄን ያሰማን ፈጣሪ ምን ይሳነዋል

  • @bayushbayush7472
    @bayushbayush7472 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቆራት አባታችን 🙏🙏🙏

  • @shewteyemaramrlijshewteyem7567

    ወንድማችን አቤል በእውነት እናመሠግናለን ስታብራራ ስትናገር ለኛም ሁሌም ስለምታደርሰን መረጃ ከልብ እናመሠግናለን እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን❤️❤️

  • @ኢትዮጵያለዘላምትኑር-ለ3ረ

    ፈጣረ ይመስገን በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያ ለዘላም ትኑር

  • @haninhanin7929
    @haninhanin7929 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገንው ሰላም ለሀገራችን ሰላምሽ ይብዛ እምዬ ኢቶጵያ

  • @yabu6798
    @yabu6798 Год назад +1

    ቸር ያሰማን አምላካችን አባቶቻችን ጠብቅልን ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ለቤተክርስቲያናችን ይሁን 🙏🙏

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልል
    እኛ በክርስቶስ አንድ ናነ ⛪⛪⛪⛪💪💪💪

  • @tsegayemamo1455
    @tsegayemamo1455 Год назад

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ። እግዚአብሔር ለእምነታችን መሰዋት የሆኑትን ወንድምና ህህቶቻችን ነፍሳቸውን በአፀደ ህይወት ያሳርፍልን።

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 Год назад +8

    ኡፍፍፍፍፍ ክብሩን ጌታ ይወሰድ አለቀ ኦርቶዶክስ ማለት ሀገር ነች አለቀ 🙏🙏

  • @estechnology1444
    @estechnology1444 Год назад

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @tisgayassfa3273
    @tisgayassfa3273 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ያሰማሀን አምላክ ልኡለ እግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገን ይሁን

  • @eminetwondawle1332
    @eminetwondawle1332 Год назад +2

    ጌታ ይመስገን በእዉነት ኡፎይ

  • @guucfffg9668
    @guucfffg9668 Год назад +4

    አብ የተከለዉ አይነቀልም ያድጋል በፀጋ ለዘላአለም ፡፡ ክብር ለአቦቶቻችን💙 ድል ለተዋህድ💚💚🤗🤗

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ

    እናመሰግናለን አቤል ወንድማችን

  • @gvf7039
    @gvf7039 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይገስ⛪⛪⛪😭😭😭😭😭🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑⛪⛪⛪⛪⛪⛪😭😭😭😭🌑🌑🌑🌑⛪⛪⛪⛪🌑🌑🌑😭😭😭😭😭⛪⛪⛪⛪😭💚💛❤

  • @Mimi-ex4si
    @Mimi-ex4si Год назад +2

    ተዋህዶዎች ፅናታችሁ አንድነታችሁ በጣም አስደንቆኛል በኦርቶዶስ ውስጥ ነው ያደኩት ግን ይህን ማነት እስከዛሬ አላየሁም ነበር አይዞን ከጎናቹ ነን 🙏🥰በርቱ ግን ይህን ሰውዬ እንዳታምኑ

  • @የድንግልማርያምልጅነኝአን

    አሁንም ሰላም ላገራችን ፈጣሪ ሆይ ሕዝቦቿንንናሀገራችነነ ጠብቅ እእልልልልልልልእንኳንደስ አለንአሁን ትንሸ ቀለለኝ ተመስገን አምላኬ

  • @amumamo6034
    @amumamo6034 Год назад

    አቤልዬ እንኩዋን አብሮ ደስ አለን በዓታ ለማርያም በእለትዋ ቀንዋ የምስራች አሰምታናለች የማያንቀላፋ አምላካችንም ኢትዮጵያን ስለሚጠብቃት ፍርዱን ሰጥቶልናል መጨረሻውንም ያሳምርልን

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት ድንግል ማርያም እናታችን እንባችንን ስላሳረግሽልን እናመሰግንሻለን እንባችን ከአርያም ደርሶ መልስ ስለተሰጠን ደስታዬ ቃል አጣ

  • @ganetkebede4898
    @ganetkebede4898 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @mekditube7654
    @mekditube7654 Год назад

    ድል ለተዋህዶ ድል ለአባቶቻችን እግዚአብሔር ይመስገን
    አሁንም ለታሰሩት መምህራኖቻችን ና ወድሞቻችን ይፈቱልን ፍትህ

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 Год назад

    አቤል እየተከታተልክ ሰላቀረብክል መረጃ በጣም እናመሰግናለን ክብር የስጥልን ።

  • @sunlightsunlight189
    @sunlightsunlight189 Год назад +5

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ፈጣሪ ኢትዮጵያ ሀገራችን ይጠብቅልን ለሁሉም ፈጣሪ አለ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Год назад +1

    ከበሮልን አባቶቻችን መጨረሻዉን አሳምረው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamsharew221
    @selamsharew221 Год назад +1

    ተመስገን አምላኬ

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሲጅምር የማዪንክ ነወ ይንኩው ሰለሁሉም ነገር ተመስገን

  • @alemtsehayabate8158
    @alemtsehayabate8158 Год назад

    እምየ ተዋህዶ አትወድቅም መሰናክሎችን ታልፈለች ድል ለተዋህዶ

  • @alemhmeskel5838
    @alemhmeskel5838 Год назад +2

    ምስር ብላ አቤሎ ደስ ብሎናል እልልልልል ሰላም ለሃገራችን ለሞቱት እግዛብሔር በአፀደ ገነት ያኑራቹ

  • @helengedefaw8002
    @helengedefaw8002 Год назад

    ክብር እና ምሥጋና ለፈጠረን አምላክ ይሁን እልልልል ሠላም ለሀገራችን ይሁን

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 Год назад

    እልልልልልልልል ተመስገን አባቴ መድሀኒአለም ክብር ምስጋና ይግባክ ኡፍፍ

  • @meriimeryamb2956
    @meriimeryamb2956 Год назад +2

    እንኳን ደስ አላችሁ 🙏❤❤እልልልልል አሁንም እግዚአብሔር መልካም ነገር ያሰማን 🙏🙏

  • @sociacell9164
    @sociacell9164 Год назад +1

    ተመስገን 🙏🙏🙏