ሰበር ዜና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

Комментарии • 410

  • @ተምሬቢንትሠይድ
    @ተምሬቢንትሠይድ 2 года назад +108

    ኢትዮጽያ ሀገሬ ከፍ በይ 🇪🇹
    ድል ለኢትዮጽያ ጀግና ህዝቦች 🇪🇹
    ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች 😭🙏

  • @danetsehaye5516
    @danetsehaye5516 2 года назад +186

    ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን ለዘላለም ይኑሩ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @hanetube9931
      @hanetube9931 2 года назад +2

      ሁሌ በቅድሚያ የማየው ልጅ

    • @ethiolovekiya4015
      @ethiolovekiya4015 2 года назад +2

      🇪🇹💝💝💝💝🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰💝💝🥰Ethiopia Eritrea egizabeher yitebikilen agerachin🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj 2 года назад

      አሚን🙏

    • @daved5683
      @daved5683 2 года назад

      Amen bro 😎

    • @lhaile1499
      @lhaile1499 2 года назад

      @@ethiolovekiya4015 ኽኽኽኽ ጁንታ ይዘዝባችሁ እናንተን በትግራይ መሬት የቀበረ የተረፈውን አረመኔ መኸላኸያ እንደ ኸብት ቼቼቼ በለው ኸብቱን ብሎ ጠርጎ ያሰወጣ ጀግናው ጁንታታታ👉🏽 ብቻውን ድንቅ የሰራ😎😎

  • @Mimi-ex4si
    @Mimi-ex4si 2 года назад +18

    እነሱ ጋር ካለው እኛ ጋር ያለው ትልቁ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው ኢትዮጵያዬ ታሸንፋለች🇪🇹🙏

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 года назад +1

      የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 года назад +39

    ድል ለሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ 💚💛❤️

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 года назад

      የኔ ውድ ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 2 года назад +35

    እውነታው ኢትዮጵያ ጋር ስለሆነ የድል ባለቤት ኢትዮጵያ ናት ኢትዮጵያዬዬዬዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 года назад

      የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 года назад +3

    ኢትዮጵያ ሀገራችን ታሸንፉለች 💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖

  • @amiytube4853
    @amiytube4853 2 года назад +33

    እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም እማማ ኢትዮጵያ በክፉ የሚያይሽን እንዳያይ ያድርገው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ
    @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ 2 года назад +93

    በውጪ ያላችሁ ኤርትራውያን ከኢትዮጵያ ጎን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹ድል ለኢትዮጵያውያን 🇪🇹🇪🇹

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 года назад

      የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስነኝ

  • @samitefera9623
    @samitefera9623 2 года назад +7

    ድል ለፋኖ ፋኖ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪❤❤

  • @wineye742
    @wineye742 2 года назад +37

    ድል ለኢትዮጵያዬ
    💚💛❤🇪🇹 ክቡር ለጀግናው መሪያችን ለአብቹ💚💛❤ክብር ለሰራዊቶቿ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤

    • @semiccell6821
      @semiccell6821 2 года назад

      ድል ኢትዮጵያ አገሬ

  • @feviethiopia9223
    @feviethiopia9223 2 года назад +46

    Ethiopia Prevails 💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾

  • @AbdulAziz-vr8mi
    @AbdulAziz-vr8mi 2 года назад +77

    ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች 😭🇸🇦😭🚔🇪🇹😭😭

  • @user-db7sb6yt8t
    @user-db7sb6yt8t 2 года назад +7

    ክብር ለመከላከያችን
    ክብር ለፋኖ
    በእናንተ ሀገር ተከብራ ትኖራለች 🇪🇹🇪🇹

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 года назад

      የኔ ውድ ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @zainadfiekt3465
    @zainadfiekt3465 2 года назад +21

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ታሸንፋለች ምክንያቱም የሚጠብቃት አምላክ ስላላት ነዉጡ ለለዉጥ ነዉ 💚💛💖💪💪💪

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 года назад +1

      የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +8

    ተዋጊው እግዚአብሔር ነው 🙏🏿
    እግዚአብሔር ይመስገን ድሉ አሁንም የሀበሾች ነው 💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 года назад

      የኔ ውድ ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @sitayewwogayew8463
    @sitayewwogayew8463 2 года назад

    ከእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ጎን በዚ አቸጋሪ ወቅት ከጎናችሁ ለቆሙ ምራባዋን ሃገራት ከልብ እናመሰግናለን ሰላም ለኢትዮጵያ ድል ለኢትዮጵያ 💚💛❤💪💪💪

  • @emoshetdegf6665
    @emoshetdegf6665 2 года назад +1

    Ethiopia Egizabehr yebareku 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🤗🤲

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 года назад +31

    *ፍትህ ፍትህ ሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢😢ክብር ለጀግኖቻችን ድል ለኢትዮጲያ💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷*

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 2 года назад

    ድል ለኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪

  • @selamshikor9012
    @selamshikor9012 2 года назад +3

    Egziabher hoy Ante kidem 🙏🙏💒💒❤❤❤✝️✝️✝️✝️🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 2 года назад +18

    ወገኖቼ ዛሬን እንድናይ የረዳንን መድሀኒአለም ይመስገን ለኢትዮጵያ ሰላሜ ያምጣልን እወዳችኋለሁ

  • @haymanotrosa2787
    @haymanotrosa2787 2 года назад

    ፍትሕ ለራያ ቆቦና ላካባቢያዋ ፍትሕ ለራያ ቆቦና ለወልደያ ፍትሕሕሕሕሕ ትኩረት ለራያ ፍትሕ ለወሎ ለራያ

  • @saragalaxya1185
    @saragalaxya1185 2 года назад

    ድል ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bezuyehumengsite8597
    @bezuyehumengsite8597 2 года назад +4

    ፈጣሪ ኢትዮጵያ ጠብቃት💛💚❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tenbittesfaye8869
    @tenbittesfaye8869 2 года назад +6

    እውነት ያሸንፋል💚💛❤️🙏💚💛❤️‼️

  • @yonashenry6707
    @yonashenry6707 2 года назад +1

    Ethiopia Prevails🇪🇹❤🇪🇹

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo 2 года назад

    ክብረ ለመከላከያ ሰራዊታቺን
    እነሱ ሙተዉ እኛን ላኖሩን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ld7db7tt4w
    @user-ld7db7tt4w 2 года назад +41

    አምላኬ ሆይ እንባችንን አብስልን በጭንቀት እስከ መቸ ነው የምዘልቀው😥ለሁላችንም ልብ ፍቅር ሠላም ዝራልን🙏🙏 በቃቹሁ ብለህ ለጠላቶች ልብ ስጣቻው ሁላችንም ተበክለናል በዘረኝነት😭😭😭

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 года назад +1

      የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @ኤፍታህ-ቈ4ጀ
    @ኤፍታህ-ቈ4ጀ 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ከክፉሁሉ ይጠብቅልን አሜን

  • @wwewwe1176
    @wwewwe1176 2 года назад +3

    ፍትህህህህህ ለሣውዲ እሥረኞች አለቁ ብን አረ የወገን ያለህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @bezatubebeza4778
    @bezatubebeza4778 2 года назад +16

    ፍትህ ፍትህ ለሰሜን ወሎ ለራያ አላማጣ እና ቆቦ በጭራቁ ህውሀት በግፍ እየተገደሉ ላሉ ህፁሀን😭😭😭

    • @tfghfhhg8885
      @tfghfhhg8885 2 года назад +2

      Alamata 😭😭😭

    • @سميره-ذ1ذ
      @سميره-ذ1ذ 2 года назад

      @@tfghfhhg8885 አብሽሪ በቅሪቡ ነፃ ይሆናሉ እነዚህ ሰዉ በላወች

  • @ekramhussenmuhammed2816
    @ekramhussenmuhammed2816 2 года назад +2

    ኸይር አሠማን ድል ለእምዬ ሀገሬ ኢትዮጵያ💚💚💛💛❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @salikmohamed1241
    @salikmohamed1241 2 года назад +1

    ፍትህ ፍትህ 🇪🇹🇪🇹

  • @bettybetty303
    @bettybetty303 2 года назад +3

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💪💚💛❤️

  • @user-bn2gw7fv8e
    @user-bn2gw7fv8e 2 года назад +2

    ኢትዮጲያ ተሸንፋም አታቅ አሁንም አትሸነፍም ድል ለኢትዮጵያ እናሸንፋለን

  • @fafiwollouwa1017
    @fafiwollouwa1017 2 года назад +1

    🇪🇹💪አላህ ከሀቅጋ ነው♥🇪🇹ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ🇪🇹🙏

  • @netsigbremaryame8079
    @netsigbremaryame8079 2 года назад +1

    እኛው ለኛ በቂ ነን አትልፉ ለችግራችን መፍትሄ የኛ አድነት ነው የማንም ጣልቃ ገብነት አያስፈልገንም ሀገሬ ከፍ በይልኝ እናቴ ኢቲዮጵያዬ💪💪💚💛💝

  • @aminaabdolla7176
    @aminaabdolla7176 2 года назад

    Salam la Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @saedhsss9359
    @saedhsss9359 2 года назад

    ድልየሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @እየሩሳሌም-ከ4ጘ
    @እየሩሳሌም-ከ4ጘ 2 года назад

    እግዚአብሔር ተዋጊ ነው የኢትዮጵያ ጠላቶቻዋ እጠፋሉ

  • @winniesalam7626
    @winniesalam7626 2 года назад +20

    ፍትህ ለሰሜን ወሎ ፍትህ ለሳውዲ እስሮኛች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 года назад

      የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @ኤፍራታ-ዘ7የ
    @ኤፍራታ-ዘ7የ 2 года назад +4

    የኢትዮጵያ አምላክ አገራችንን ሰላም አድርጎልን

  • @senaytalemu5018
    @senaytalemu5018 2 года назад +46

    ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን😢😢

  • @emutube6354
    @emutube6354 2 года назад +8

    አምላኬ ሆይ ቸር አሰማን 🙏

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 2 года назад

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @ayshamohammed8906
    @ayshamohammed8906 2 года назад +1

    የኢትዮጵያ ጀግኖች አይዞን ወገኔ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዛሬም ኢትዮጵያ ሁልጊዜ ኢትዮጵያ

  • @ሠሚራሠሚራ-የ4ኀ
    @ሠሚራሠሚራ-የ4ኀ 2 года назад

    ክብር ለፋኖ ክብር ለመከላከያ ድል ለኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪

  • @user-qv9oc1we3t
    @user-qv9oc1we3t 2 года назад +12

    ኢትዮጵያን እና ህዝቾን አላህ ይጠብቃቸው

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 года назад

      የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @ቤቲየእሸትእህት
    @ቤቲየእሸትእህት 2 года назад +6

    ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች.

  • @ሉሲነኝወሎላስታላሊበላ

    ድል ለኢትዮጲያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 2 года назад +28

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ህዝብ ባርክ

  • @ሀሙዲቲዩብ
    @ሀሙዲቲዩብ 2 года назад +6

    አትዮጵያየ ሰላምሺ ይብዛ

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 2 года назад +20

    ኢትዮጵያ ትቅደም ጠላት ይወደም ገና ገና ገና ኢትዮጵያዊ ታሸንፍለች ኢትዮጵያ ለዘላአለም ቱኑር አሜን። ወደፊት ወደፊት ብቻ ነው። 👍👍👍👍💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 года назад

      የኔ ውድ ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @taruyegetaliji4243
    @taruyegetaliji4243 2 года назад +3

    ድል ለእናት አገሬ ለኢትዮጵያ። እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 11 месяцев назад

    ስላም ለይቶጲያችን ይሁን

  • @brtukansweet8618
    @brtukansweet8618 2 года назад +7

    አምላኬ ሆይ አገራችን ሰላም አድርግልን እር በቃ በለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 года назад

      የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @user-ul5yd9ep5x
    @user-ul5yd9ep5x 2 года назад +1

    አገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይመለስ

  • @amibentadem3839
    @amibentadem3839 2 года назад +18

    ፈጣሪ ህዝባችን ይጠብቀለን ኢትዮጵያ ለዘላልም ትኑር💚💛❤🔥

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 года назад

      የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @hawahawa3594
    @hawahawa3594 2 года назад +1

    ፋትህ ለስረኞች ድምፅሁኑቸዉ

  • @bzuyebzuye5614
    @bzuyebzuye5614 2 года назад

    ክብር ለሀገሬ
    ሰላም ለሀገሬ ፍትህ በሳዉዲ ለሚሰቃዩት ዲልሉ የኢ/ያነዉ ልፉብሏቸዉነዉ

  • @bezademse4606
    @bezademse4606 2 года назад

    Dele leye Egzabher Emey💚💛♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @selamtube958
    @selamtube958 2 года назад

    ኢትዮጵያ ትቅደም ሀገሬ ዛሬ አሸናፌ ነሽ

  • @siifaanyoutube2837
    @siifaanyoutube2837 2 года назад +1

    Ethiopia 🇪🇹🐅💪 Abichu 🐅💪

  • @tokkummaamediatube7398
    @tokkummaamediatube7398 2 года назад

    እናመሰግናለን ወንድሜ.......

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 2 года назад +2

    "ሊነጋ ሲል ጨለማዉ ይበረታል" "እዉነት እና ንጋት እያደር ይጠራል"

  • @zenitmohammed5737
    @zenitmohammed5737 2 года назад +4

    አላህ ከይር አሠማን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😥

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 2 года назад +2

    ሀገሬ ድሉ ለናቸ ይሁን
    ኢትዩጵያ ታሸንፋለች።።
    ጠላታችን ይጠፋሉ።።

  • @jannaatzaharazahara6814
    @jannaatzaharazahara6814 2 года назад

    ስላምለሀገራ ን

  • @heneyguide1
    @heneyguide1 2 года назад +14

    Who ever making a decision, no one cares, we stand as nation for our country !!!

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 2 года назад +2

      Well said!!

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 2 года назад

    ውጫሌ መርሳ ነፃ ወቷል እግዚአብሔር ይመስገን ሌሎቹም እንድወጡ በፀሎት እንበርታ

  • @aminat8409
    @aminat8409 2 года назад +2

    የመጣብንን ፈተና በሰብር እምንውጣ ያርገን

  • @ብሌን-ደ8ከ
    @ብሌን-ደ8ከ 2 года назад +4

    ግራም ነፈሰ ቀኝ ኢትዮጲያ ታሸንፋለች አሁንም አሸንፋለች 🇪🇹❤👍

  • @martakasaye7055
    @martakasaye7055 2 года назад

    Ethiopia teshenfelech💪💪💪💪💪💪💚💛❤️

  • @user-db7sb6yt8t
    @user-db7sb6yt8t 2 года назад +1

    ድል ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ከፈ በይልን ዉዳ

  • @lidiyatesfu1380
    @lidiyatesfu1380 2 года назад

    GOD bless you Ethiopia and Eritrean 💚💛💛❤❤❤

  • @drfffggg2519
    @drfffggg2519 2 года назад

    ድል ለኢት ዬጵያዉ ናች ሀገሬ ጥላቶችሺ የሚያፋሩበት ለኛ ኢትዬጵያዊያን የምንደሰትበት ፊጣር ቁርብ ያረግል ናል ኢንሻ አላህ 💚💛❤💪💪💪

  • @yemserachtelahune8823
    @yemserachtelahune8823 2 года назад

    የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ የሚለውን መጽሀፍ አንቡ አሁን እየሆነ ያለውን የውጪ ሀገራት ሴራ ትረዳላችሁ። ጸልዩ በርትታችሁ ጸልዩ!!!

  • @tewebechhaile9159
    @tewebechhaile9159 2 года назад

    Ethiopia Prevails

  • @ቃልኪዳንTube
    @ቃልኪዳንTube 2 года назад +1

    ሰላም ላገራቼን ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘

  • @ETEntertainment____29.
    @ETEntertainment____29. 2 года назад +2

    📢 ሃገራችንን 🇪🇹 ሰላሟን ይመለስለን ፍቅር አንድነትን ይሰጠን!!
    👋😊''ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ''🤣👍

  • @kibtes8320
    @kibtes8320 2 года назад

    እግዚአብሔር በምእራብያውያን እና አሜሪካ ላይ መአቱን ያዝንብባቸው።

  • @akalawi5491
    @akalawi5491 2 года назад

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ከፍ በይ

  • @butterflyhanan5339
    @butterflyhanan5339 2 года назад +1

    ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ልዩ ሃይል ድል ለአፋር ልዩ ሃይል ድል ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 2 года назад +2

    ኢትዮጵያን እግዚአብሔር የማይተኛው ጌታ ይጠብቃት ድሏን ክብሯን ከፍ ያርግልን።የውጭ ሀይሎች በአማራና በአፋር የደረሰው እልቂት አይታያቸውም እነዚህ ነቀርሳዎች

  • @sikosilo6003
    @sikosilo6003 2 года назад +1

    አር በፍጠሪ በሰውዲ ህዝብ አለቀ አር ያወገን ያለህ አር በፍጠሪ ፊትህ አር ህዝብ አለቀ

  • @ኡምቢላልኡምቢላል
    @ኡምቢላልኡምቢላል 2 года назад +3

    ፍትህ በሳዑዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻቺን ፍትህህህ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 2 года назад +1

    Ethiopia tashenifalech🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hhd3734
    @hhd3734 2 года назад

    ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች ፍትህ ፍትህ እህቶቻችን ወድሞቻችን ተሰቃዩብን

  • @ras2472
    @ras2472 2 года назад +1

    💚💛❤️ can fix its own problems

  • @megfitube
    @megfitube 2 года назад +4

    ፍትህ በሳኡዲ አረቢ ለሚሰቃዩ ወገኖቼ

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ፐ1ቘ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ፐ1ቘ 2 года назад +5

    ምንም ቢወሰንብንም እኛው ነን ነገራቶችን ማስተካከል እንችላለን አንድ እና አንድ ጁንታውን ከምድረ ገፅ ማጥፋት ከዛ አውሮፓ እራስዋ ለምና ይቅርታ ትለናለች ግን ጊዜ መስጠት አያስፈልግም ምዕራፍ አንድ ምዕራፍ ሁለት አይነፋም

  • @Sheqala
    @Sheqala 2 года назад +4

    ፍትህ በሳኡዲ እሰረ ቤት ለሚሰቃዪ ውገኖቻችን

  • @alawoled7022
    @alawoled7022 2 года назад

    የሀገሬንጠላት ሁለየ ዉርደት ያልብሳችሁ

  • @yoniteshome1870
    @yoniteshome1870 2 года назад +2

    ኢትዮጵያ ተስፋ ያላት አገር ናት!!!!! የጠላቶቿን ቋንቋ እግዚያብሔር አምላክ ይደባልቀው።

    • @messikossa3672
      @messikossa3672 2 года назад

      Amen Amen🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rahellulu7220
    @rahellulu7220 2 года назад +4

    ለእኛ ለኢትዮጲያውያን፡ተስፋችን፡እግዚያብሄር ብቻ፡ ሥለሆነ፡የምህረት፡እጁን እንዲዘረጋልንና እንዲራራልን፡ፊታችንን ወደ እርሡ፡መልሠን እንለምነው፡፡

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 года назад +1

      የኔ ውድ በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @AmanAman-jr9qr
    @AmanAman-jr9qr 2 года назад +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳውዲ አረብያ ለሚስቃዩት ወገኖቻችን

  • @asdfahsyqjs1597
    @asdfahsyqjs1597 2 года назад +11

    ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ፍትህ አለቁ ወገኖቻችን 😢😢😢😢😢

  • @vipx5902
    @vipx5902 2 года назад

    ያረብ።አላህ።ለአጭበርባሪ።ሳይሆን።ለሀቀኞች።ነው።🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍

  • @taibahali7857
    @taibahali7857 2 года назад +2

    አቤሎ እባክህ በሳዉዲአረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህትወንድሞቻችን ድምፅ ሁኑልን ሁላችሁም ዩቱበሮች 😭😭

  • @Yaki_Abi
    @Yaki_Abi 2 года назад +16

    ሀገሬን አደራ ፈጣሪ ሆይ🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇷