የሆዴን ብነግራችሁ... ወሮ ኒሻን።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 29

  • @fasikasisay7750
    @fasikasisay7750 3 дня назад

    ቀሲስ በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእርሶ በእግዚአብሔር ቃል በብዙ እፅናናሁ እማራለሁ፤ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክ!!

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 дня назад

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማረያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @TitiNguse
    @TitiNguse 3 дня назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚኣብሄር ይመሰገን ሰለ ኩሉ ነገር ማማ እውን ዕድመን ጥዕናን ይሃብክን መምህርና የቀንየልና❤🙏

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 2 дня назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እናታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን እናታችን በጣም ጥሩ ትምሀርቶ ትምርያልው አባታቸን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን የአገልግሎት ዝመነውትን እግዚአብሔር አምላክ የባርከልን አባታቸን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @AsterBekele
    @AsterBekele 3 дня назад

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳዎት ።ቀሲስ አንተም የህይወት አስተማሪ እናቶች ስለምታቀርብ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤

  • @salamtata3005
    @salamtata3005 3 дня назад

    እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ነው እናታችን ከብዙ ውጣ ውረድ በትእግስት እግዚአቤሔርን ይዘው ለዚህ መድረሳቸው ደስ ይላል ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጦት

  • @alesaalesa3518
    @alesaalesa3518 3 дня назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የእናቶቻችን ጥንካሬ ግሩም ነው እረጂም እድሜና ጤና ይስጥዎት እናታችን መምህር አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 3 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲሉ ቀሲስዬ የምታቀርባቸው እናቶች እርጋታቸዉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የፈእናታችን በጣም የሚገርመኝ ወደ ጌታ ለመሄድ መናፈቅ ይሄ መታደል ነዉ የኔ ጌታ እኔም ከንቱ ልጅህን ስራኝ ወደ አንተ መሄድ መናፍቅን አሳየኝ የኔ ዉድ የዋህ ጌታዬ መድሃኒአለም የኔና የልጆቼ እናት ሳላዉቅ ያጉረመረምኩብህ ያሳዝነኛል እንዳመሰግንህ እርዳኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @webet2273
    @webet2273 3 дня назад

    እግዚህአብሄር ይመስገን እደዚህ ያሉ የተረጋጉ እናቶችን ማየት በራሱ ደስታን ይሰጣል እናትነትም ደስ ይላል መረጋጋት ከእግዚህአብሄር ያገናኛል ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዉርስልን በረታቹ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤

  • @zena4992
    @zena4992 3 дня назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን እናቴ እድሜ ጤና ይስጠወት ቀሪ ዘመነወትን ይባረክ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 дня назад

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን 🙏እግዚአብሔር ይመስገን የልጅ ነገር ከባድ ነው እራሳቸውን እስኪችሉ ሀሳብ አይጠፋም ምን አይነት ጓደኛ ጋር ይውላሉ ምን ያጋጥማቸው ይሆን ያስብላል እንኳን እግዚአብሔር ለቁም ነገር አበቃለዎ🙏 በልጅ ልጅ ተባርከዋል እግዚአብሔር ይመስገን እነሱን እያስጠኑ ይረዱዋቸዋል። አግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ አሜን🙏 እውነት ነው እግዚአብሔር አያዳላም። አግዚአብሔር ይጠብቅዎ ወ/ሮ ኒሻን የረጉ የተረጋጉ እናት ነዎት አስተማሪ ቃለ መጠይቅ ነበረ። ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እመነትና ጥንካሬን ትግስትን በፈተና መጽናት በሂወት ታማኘነትን ትትህና አሰተምረውኛል በእውነት እግዚአብሔር የልቦናው መሻት ይፈጽምሎት እግዚአብሔር አብዝቶ መውደድ ውጤቱን ስላሳዩኝ ❤ ዘራቹን ይባርክ ❤ ቀሲስዬ ጸጋ ይብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አመሰግናለሁ ❤❤

  • @MesekeremZegeye
    @MesekeremZegeye 3 дня назад

    አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር ይሰጥልን ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ለእርሶም ያገልግሎት ዘመናት እግዚአብሔር ይሰጥልን ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 3 дня назад

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እድሚና ጤና ይስጠውት እናታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 3 дня назад

    አሜን አሜን አሜን የእናቶቻቺን በርከት አይልየን ❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር አምላክ እደም ጤና ይስጦት 💞💞💞

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen 3 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን እድሜ ጤና ይስጥልን መምህር እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrehettewelde3502
    @abrehettewelde3502 2 дня назад

    Des yilal ,tegst ena msgana bemnet metsenat endalebn Ezgabiher. endemayadela astemronanl. Ezgabiher yibarkachu.

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 3 дня назад

    Amen amen amen egzabher yemsegen betam teru temhert new memher betam enmesgnalen❤❤❤❤

  • @FirehiwotKassa-i2e
    @FirehiwotKassa-i2e 3 дня назад

    ወደእርሱ ለመሄድ በጉጉት መጠባበቅ በጣም ያስቀናል! እናታችን በረከትዎ ይድረሰን::

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 2 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን አሳልፎ የልጆችን በረከት ማየት መታደል ነው። እግዚአብሔር ይመስገን እናመሠግናለን ቀሲስ

  • @MesekeremZegeye
    @MesekeremZegeye 3 дня назад

    እናታችን ብርቱ ጀግና እናት ኖት ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ

    ህይወት መንገዳ ትምህርት ነዉ

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 3 дня назад

    ጌታ ይመስገን

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    ❤❤❤❤

  • @shsshhsgeh3593
    @shsshhsgeh3593 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amehabelay2201
    @amehabelay2201 День назад

    Egzer ende enante yalutin enatoch yabzalin!!

  • @sarahmangesto6045
    @sarahmangesto6045 3 дня назад

    አሜንአሜንእግዚአብሔርይመስገንመልካምእናትቀሲስቃልህይወትያሰማልን

  • @Mihretyirga-g7v
    @Mihretyirga-g7v 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤