Baletsega Emebet, Ethiopian Orthodox Tewahido Mezmur by Dn. Tizitaw

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 334

  • @edomedinat2291
    @edomedinat2291 Год назад +154

    አይ ትዝታው ትዝታ ሆነህ ቀረህ 😢
    ኧረ መጨረሻችንን እግዚአብሔር ያሳምርልን
    እግዚአብሔር የጠፉትን ወደ ቤቱ ይመልስልን
    ለንስሐ ሞትያብቃን

  • @saronaddis9068
    @saronaddis9068 Год назад +43

    "ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጥንቀቅ " መጨረሻዬን እሳምርልኝ

  • @ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ

    ድንግል ሆይ የጠፋውን ልጅሽ ወደ ቤትሽ መልሽው

    • @samriabreha1306
      @samriabreha1306 3 года назад +2

      🙏🙏🙏

    • @ana8712
      @ana8712 2 года назад +4

      kkkk embi embi wedefete .. yetefachehute enante nachehu eyesus yerdachehu. eyesus geta newe yadenal.

    • @27211
      @27211 Год назад +5

      @@ana8712 eyesus geta newe yadenal.አረ ባክሽ እናንተ እኮ ናችሁ አማላጅ ነው የምትሉት እኛማ ጌታ ፈራጅ ባለስልጣን እንደሆነ እናውቃለን መጀመሪያ ጌታ መሆኑ እራሳችሁ እመኑ

    • @ana8712
      @ana8712 Год назад +1

      @@27211 Awo eyesus amaldonale be meskelu laye wale be meskelu laye hono yemeyarguten ayakumena yeker belachewe belual. enante ayamaledem setlu meskelu laye hono lehezbu yeserawene eyekadachehu newe astewelu. ke eyesus lela yemeyamaldem ,yamalden yelem. eyesus geta newe yadenal bekerbu yemetal

    • @jerrysalem1115
      @jerrysalem1115 Год назад +2

      ​@@ana8712atawenabd bakh be mdr eyale tselyual be kbru ketenesana ke abatu kegn ketekwmete behuala feraj enji amalaj adelem

  • @Abrham.fentaw
    @Abrham.fentaw 3 года назад +70

    ኸረ ወላዲተአምላክ ስለወለድሽው ልጅሽ ብለሽ ልቦናቸውን መልሽና ወደቤታቸው አስገቢልን🙏

  • @salamhiru3375
    @salamhiru3375 10 месяцев назад +11

    ይህን የመሰለ ድፅ ይዘህ እመብረሀን ወደቀድሞይ ትመልስህ 😢😢😢😢

  • @cell3256
    @cell3256 6 лет назад +73

    ውይ ትዝታው ምኑ ተጋረደብህ ይሆን አዛኝቷ እንደምትመልስል የዘወትር ፆለቴ ነው

    • @delinatsehaye3649
      @delinatsehaye3649 4 года назад +1

      ዉብ እናቷን ናፋቂ Cell , kelbsh 1 ken ketseleyshlet ymelesal

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 Год назад +16

    ወጀቡን ቀዝፈናል ብለን ማርያም
    እንዘምራለን እስከ ዘላለም

    • @AdaneAbayneh
      @AdaneAbayneh 8 месяцев назад

      Yetu ga new endza emil yalew bibel liy?

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Год назад +10

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አተንም እደ ወድም እህቶች በቀደመው ክብርህ ድግል ርህተ ህሊና ትመልስ ሰው ሆኖ ጥፋት የማያጠፋ በታአምር የለም ዋናው መፀፀት ነው ነሚፀፀት ለበ ያድለን አምን 🙏

  • @ወለተኪዳን-ዀ8ከ
    @ወለተኪዳን-ዀ8ከ 4 года назад +13

    አይይይይይይይይይይይይ ትዝተው
    ይህን በመሰለ ድምፅ እንዳላዜምክላት አሁን ካድካት አየየየየየየየየ በጣም ከፋኝ
    ልብህን ትመልስልህ!

  • @ካ.ደ.መ.Z
    @ካ.ደ.መ.Z 2 года назад +21

    እሷን ባመሰገነበት አፉ አሁን ደግሞ ይዘልፋታል ። እግዜር ሆይ ፥ ልቡናና ማስተዋል ለጠፉት በጎችኽ ስጥ ።

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 года назад +11

    እንዴት እንደምወድህ ነበር እግዚአብሔር ይችላልና ወደቤታችሁ ይመልሳችሁ 😭

  • @mimek9952
    @mimek9952 3 года назад +14

    ማስተዋሉን ያድልህ ትዝታው ወደቤቱ ይመልስህ

  • @elsabethaddisu8474
    @elsabethaddisu8474 5 лет назад +42

    ይሄን ባመሰገንክበት አንደበት !!!!!! የሰኔን ጉልጎታ ተቃወምክ አይ ጊዜ !!!! ይሁን እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ !!!

  • @alemtsehayseyoum6954
    @alemtsehayseyoum6954 5 лет назад +20

    ድንግል ማሪያም ልቦና ትስጥህ!ወደ ቤታትመልሰህ!

  • @ruhamawolidu5073
    @ruhamawolidu5073 6 лет назад +15

    ወይኔ ትዝታው ለብር ብለህ የመዳኒአለምን እናትን ከዳእ በስመአብ ሳስብእ በጣም ይዘገንነኛል እግዚአብሔር ለሁላችንም ልብ ይስጠን ይኤን መዝሙር ጋበዝኩእ።

  • @mazi78
    @mazi78 2 года назад +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን፣ አንተንም ወደ ቤትህ እመቤታችን ትመልስህ!

    • @amanu78
      @amanu78 2 года назад

      ይሄ ሁሉ ዘማሪ ፤ሰባኪ አስቢው እስኪ፤ ምንም ያልጎደለባቸው ያውም፤ በናንተ ተወዳጅ የሆኑ እውነት አስኪ ፤ክብር ዝና ያላጡ ትተው ጌታን የተቀበሉት አብደው ይመስልሻል እስኪ positively አስቢው ሀቁን አንብበው ስለተረዱ ነው ተረድተውም ለዚ እውነት ልባቸውን ስላላደነ ደኑ ነው። pls ማንም አይስበክሽ እስኪ አንቺው እራስሽ መርምሪ ቃሉን🙏 ግን ቃሉን እያየሽ አለማመን መፅናት ሳይሆን ልብን ማደንደን ነው

    • @aboutallaroundtheworld9994
      @aboutallaroundtheworld9994 Год назад

      @@amanu78 መጀመሪያ ራሳችሁ አንብቡ

  • @mrvhideb4079
    @mrvhideb4079 5 лет назад +29

    Weyiii tezitaa ufff weda betu yemalisihk😢❤

  • @ሀናማርያም-ዐ1ቐ
    @ሀናማርያም-ዐ1ቐ 5 лет назад +10

    ወንድም ትዝታው እግዚአብሔእር ልቦናህን ይመልስልህ።እመቤትን ባነሳህበት አንደበትህ መጨረሻህ።ሳይምር ቀር

  • @እግዚአብሔርመታመኛየነዉ

    ወላድተ አምላክ እመቤቴ ማርያም በምልጃዋ ታሰብህ ከገባህበት ማእት ታዉጣህ

    • @amanu78
      @amanu78 2 года назад

      ይሄ ሁሉ ዘማሪ ፤ሰባኪ አስቢው እስኪ፤ ምንም ያልጎደለባቸው ያውም፤ በናንተ ተወዳጅ የሆኑ እውነት አስኪ ፤ክብር ዝና ያላጡ ትተው ጌታን የተቀበሉት አብደው ይመስልሻል እስኪ positively አስቢው ሀቁን አንብበው ስለተረዱ ነው ተረድተውም ለዚ እውነት ልባቸውን ስላላደነ ደኑ ነው። pls ማንም አይስበክሽ እስኪ አንቺው እራስሽ መርምሪ ቃሉን🙏 ግን ቃሉን እያየሽ አለማመን መፅናት ሳይሆን ልብን ማደንደን ነው

    • @እግዚአብሔርመታመኛየነዉ
      @እግዚአብሔርመታመኛየነዉ 2 года назад

      @@amanu78 እሰቲ አንች አስቢ በመጨረሻዉ ዘመን ብዙወች ይክዳሉ የተባለዉን ትንቢት እረሳሸዉ እንደ ደግሞ እየተመለሱ ነዉ ሂደዉ ምንም አላገኙም ተመልሰዉ ቤተ ክርሰትያንን ይቅርታ እየጠየቁ ነዉ የናንተም ፓሰተሮች ሳይቀሩ ወደ እዉነተኛዋ የክርሰቶሰ ቤት እየመጡ ነዉ ግን እኔ እከሌ መጣ እከሌ ሄደ ብየ ሰዉ አልከተልም መቸም ቢሆን የጌታን እናት ማርያም ድንግልን አልክድም ፈራጁን አማላጅ ብየ አላምንም ጴንጤ ከምሆን ዛሬዉኑ ብሞት እመርጣለሁ ጴንጤ ማለት እኮ አይሁዶች ናችሁ ከሀድወች የጌታን እናት ክዳችኻል ሲቀጥል ጌታችን ኢየሱስንም አማላጅ ነዉ ፍጡር ነዉ ብላችሁ ክዳችኻል እና ይሄ ከክህደት በላይ አይደለም እንደ ግን አሁን የሄዱትም ሲገባቸዉ እየተመለሱ ነዉ ገናም ታያላችሁ የካዱት ሁሉ ይመለሳሉ ለማየት ያብቃሸ

    • @amanu78
      @amanu78 2 года назад

      @@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ እውነቱን ንገረኝ ካልሽኝ ኦርቶ የኢትዮጵያ ባህል እንጂ እምነት አይመስልም ለሂወት አይሆንም ግን ሰሞኑን የሰማዋቸው የናንተ አባት አሉ (አባ መአዛ) ቢያንስ እነሱን ስሟቸው ጌታን ለመቀበል ግዴታ ጴንጤ መሆን አይጠበቅብሽም
      ግን ይሄን አወቂ!!! 👉 በቡሉይ ዘመን ደም ካልፈሰሰ ስርየት የለም እናም ከእግዚአብሔር ጋር ለመታረቅ የእንስሳት ደም ሊፈስ ያስፈልግ ነበር እናም እንኳን #ማርያም ኢየሱስም እኛን ለማስታረቅ ደሙን ማፍሰስ ነበረበት ኢየሱስ ስለሆነ ብቻ አላስታረቀንም በተረፈ ፈጣሪ በደሙ እንዲያኘፃሽ መለመን ነው በቃ።

    • @እግዚአብሔርመታመኛየነዉ
      @እግዚአብሔርመታመኛየነዉ 2 года назад

      @@amanu78 እኔም የጴንጤ እምነት የሉተር የፈረንጆች ባእድ አምልኮ እንጅ በጭራሸ የነብሰ ሀይማኖት አይመሰለኝም በሰንደ ተገዝቶ የመጣ ሳይጣንዚም ሀይማኖት ነዉ እሰቲ ከጴንጤ ቸርች አንድ ደና ፓሰተር ፈልገህ አሰረዳኝ ሁሉም ለገንዘብ እና ለሴት ነዉ የሚሮጡት በፈጣሪ ሰም ሴቶቹ እራሱ የፈጣሪን ቃል ሊማሩ ሳይሆን የሚሄዱት ለዝሙትና ባሰተርን ወይም ሀሰተኛ ነብይን ለማየት ተቀባብተዉ ራቁታቸዉን ነዉ ቸርች የሚሄዱት ይሄ ደግሞ ከባህልም ከፈጣሪ ትእዛዝ ዉጭ ነዉ የትኛዉ ሀዋሪያ ነዉ ሴት ልጅ እራቁቷን ቤተ ክርሰትያን ቁጭ ብላ ትማር ተብሎ የተፃፈዉ አየህ አንተ የምታወራዉ ሰለ ምእራባዉያን ባህል እና ባእድ አምልኮ ነዉ ኢትዮጲያ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ሀይማኖትንና ባህልን አሰማምታ የያዘች ድንቅ ቤተ ክርሰትያን ናት እሸ ደግሞ ባህል ከሌለ ሀይማኖትም አይኖርም ፈጣሪን ለማወቅም ሆነ ለማምለክ ሰነ ምግባር ያሰፈልጋል ዝም ብለህ እየሱስ ብትል አትፀድቅም ለሁሉም ህግና ሰርአት አለዉ ሰለዛ እኛ ኦርቶዶክሶች ደግሞ በባህላችን መሰረት እንኖራለን በሀይማኖታችንም ከናንተ ከጴንጤ ጋር ምንም ህብረት የለንም የናንተ ባህል የፈረንጅ ነዉ የኛ ደግሞ የኢትዮ ባህልን እየተከተልን እንኖራለን ኢየሱስ ክርሰቶሰንም በዶግማና ቀኖና ባዘጋጀልን መሰረት እንሰብካለን መቸም ኢየሱስ ክርሰቶሰን እንደ ተዋህዶ ያከበረና የሰበከ ያለ አይመሰለኝም አሁንም ኢየሱስን እሰከ ምፅአት ተዋህዶ ትሰብካለች ታመልካለችም

    • @amanu78
      @amanu78 2 года назад

      @@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ የኛ ባህል ምድራዊ ሳይሆን ሰማያዊ ነው ኦርቶ ዶክስ ከየት ነው የመጣ ባክሽ ጊዜው እረዘመ እንጂ ሁሉም ከውጪ ነው history አንብቢ ግን በብዛት በሰሚኑ ስለነበር የገባቹት ከሰሜን ባህል ጋር ደባለቃቹት እንጂ የድሮ ማ ምርጥ ነበር አሁን ግን ተሀድሶ ያስፈልጋል ባጠቃላይ እምነት ከሰሜኑ ባህል ጋር ደባልቃቹታል ባህል ሌላ ነው ሃይማኖት ሌላ

  • @meki620
    @meki620 2 года назад +64

    ትዝታው ወንድሜ እመብረሀን ወደቤትክ ትመልስክ , እንወድካለን አልተቀየምንክም እባክክ ወደቤትክ ተመለስ 😥😥!!
    ይህንን መዝሙር ስሰማውማ ልቤ ይረበሻል!!

    • @emebet.emumaremuyewa438
      @emebet.emumaremuyewa438 Год назад

      ድጋሚ ቢዘምርላት ብየ ቸመኝሁ እመብርሀን እባክሽ ልጅሽ ንገሪለትና ይመለስ ወደ ቤቱ😢😢😢😢😢ትዝታው ዛሬም እንወድሀለን እምነቴን ያወኩት በናተ መዝሙር ነው😢😢

    • @begenamezmurtewahido272
      @begenamezmurtewahido272 Год назад

      😭😭😭 teztaw eswa temelsh

    • @pupigirma9756
      @pupigirma9756 Год назад

      He is going to the right place bro.i will pray for you to come to us

    • @mulukenalene2497
      @mulukenalene2497 Год назад

      ​@@pupigirma9756ተሳስተሀል አንተም ተመለስ

    • @Burtukaan-g4j
      @Burtukaan-g4j Год назад

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MmmMm-n4w
    @MmmMm-n4w 9 месяцев назад +11

    እመቤቴ ሆይ ልጆችሽ ወደ ቤታቸው እንዲመለሱ ወደ ልጅሽ ኣማልጂልን 🙏😥😥

    • @abebaararsa8171
      @abebaararsa8171 6 месяцев назад

      Ye kiristoos lij new beqa😂😂😂

  • @obamastudio625
    @obamastudio625 Месяц назад

    እድሜ ለያያ ዘልደታ እሄን ውብ መዝሙር ከረጅም ግዜ በኋላ አስዳመጥከኝ❤❤❤ ትዝታው ድንግል ማርያም ወደቤቱአ ትመልስህ

  • @fantanishwale5310
    @fantanishwale5310 4 года назад +5

    ትዝተውየ እግዚብሔረ ልቦና ይስጥክ

  • @bereketwondimagegn3791
    @bereketwondimagegn3791 2 года назад +17

    እናታችን ማርያምዬ ሆይ ልጅሽን ወደ እቅፍሽ መልሺልን አሜን

  • @mariouset142
    @mariouset142 Год назад +2

    በጣም የምወደው መዝሙር ግን ዘማሪው ትዝታው መሆኑኑ አላውቅም ነበር እመቤቴ ልቦናህን ትመልስልህ

  • @FantaFantach
    @FantaFantach Месяц назад +1

    አይይ ትዝታዉ ፈጣሪ ወደቤቱ ይመልስህ ፈጣሪየ መጨረሻየን አሳምረዉ 😪

  • @hiruttesfaye7175
    @hiruttesfaye7175 5 лет назад +39

    ትዝ በቅርብ ቀን እመቤቴ ማርያም እንደምትመልስእ እርግጠኛ ነኝ

    • @delinatsehaye3649
      @delinatsehaye3649 4 года назад

      HIRUT TESFAYE , be ergteghnet ymelesal wedo aydelem setan gebtobet enji

    • @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
      @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ 4 года назад +3

      እንኮን እሱ መማለስ ቀርቶ
      ብዙዎችን ወደ ጌታ እንዲመጡ ወንጌልን እየሳበከ ነዉ።በሱ አገልግሎት ምክንየት ብዙዎች ወደ ጌታ ማቶዋል።

    • @selamss5213
      @selamss5213 3 года назад +1

      እኔም በርግጠኝነት አምናለሑ

    • @liyabaye4837
      @liyabaye4837 3 года назад

      Ende afesh taregew!!! Amen

    • @hantehaato9838
      @hantehaato9838 2 года назад

      Emenug ayemetam!

  • @በእምነትበእምነት-ኸ5ቀ

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን ክብር ለናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 5 лет назад +17

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏 ድንግል ሆይ ለደጅሽ አብቂኝ አረ ልቤ ተሸበር 😭😭😭😍😭😭

  • @Danielissac-eu6cy
    @Danielissac-eu6cy Месяц назад +1

    እንዘምራለን ለዘላለም ያልከውስ የት ደርሰ

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 5 лет назад +52

    እመብርሃን አገልጋይሽን መልሽው ከቅፍሽ🙏😭😭😭

  • @zmzmzmzm1326
    @zmzmzmzm1326 5 лет назад +2

    አየ ቀሢሥ ትዝታውድንግልማሪያም አይሣናትምልቦና ትሥጥህ የሁልጊዜ ጸሎቴነው

  • @HancheKasa-hl5fe
    @HancheKasa-hl5fe 5 месяцев назад +2

    አይአለመታደል አምላኬ ሆይ መጨረሻየን አንተ አሳምርልኝ እናቴ እመቤቴ አንችም በምልጃሽ እርጅኝ

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 Год назад +1

    አሜን እመቤቴ ማርያም ለደጅሽ ስላበቃሽኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @HabtamuWolde-r8q
    @HabtamuWolde-r8q Месяц назад

    ቃሉ የእግዚአብሔር ነዉና ልቦናህን ይመልስልህ አቤቱ ወደደጅህ ምራዉ 🙏🙏🙏

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia Год назад +5

    ከዚህ ክብር ወጥቶ ነው። አሁን ቀኑን ሙሉ ቤተክርስቲያንን ከመሳደብና ከመቅበዝበዝ ለደቂቃም እንኳን ማረፍ ያልቻለው። በየቀኑ የሚገባው ቤተክርስቲያንን ለመሳደብ ነው አራት አመት ሙሉ live የሚገባው ቅድስት ቤተክርስቲያንን ለመሳደብና፣ ቅዱሳንን ለማቃለል ነው። ሰው ተቅበዝባዥ ሲሆን እንዲህ ነው። ምህረት ያድርግልህ፣ ያድርግልንም ቸሩ መድኃኔዓለም

  • @mrvhideb4079
    @mrvhideb4079 6 лет назад +13

    Sewadihk eko uf #emabete mariyam weda betu yemalisihke be ewnt 😭😢😢

  • @emuye-shinbira8268
    @emuye-shinbira8268 3 месяца назад +1

    Eakezarem yemidemet liyu zema new. Siyakon Tizitaw Fetari wode Orthodox betih yimelisih leagelgilotu endegena yabikah!!

  • @alemgenaniguse5508
    @alemgenaniguse5508 3 месяца назад

    Zimaremela'ektin Yasemaligni!!!!!!!!! Hulem Tselote new Yetewahido Amilak ....Endimelisih!

  • @hanasahilu900
    @hanasahilu900 Год назад

    ያንደበትህን ሳይሆን የልብህን የሚመረምር መሀሪው አምላክ ይመልከትህ

  • @fekaanbesefekaanbese7940
    @fekaanbesefekaanbese7940 4 года назад +2

    አመለጥክ ህይወትንም መረጥክ ከፍጡር ይልቅ ለፈጠረክ እየኖርክ ስለሆነ እድለኛ ነህ ዘመንህ ይባረክ እንኳንም አመለጥክ

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 года назад +5

    እግዚአብሔር ማስትዋሉን ይስጥህ ልብህን ያምልስልህ ወደ ቤቱ ይመልስህ የሁልም ፆለት

  • @MartaMoges-w1j
    @MartaMoges-w1j 5 месяцев назад +3

    Hulam mezmurochun ssema geta hoy melsew elalew betslotem asbewalew

    • @MalasechMarikose
      @MalasechMarikose Месяц назад

      👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @misganazerayhuruy4638
    @misganazerayhuruy4638 6 месяцев назад +1

    Amen amen amen zimare melkat yesmaln bale xega embet

  • @RekikTubeረቂቅቲዩብ
    @RekikTubeረቂቅቲዩብ 19 дней назад +1

    ትዝታው ወንድሜ እግዚአብሔር አምለክ ወደ ቤትህ ይመልስ

  • @Mkdees-by7yi
    @Mkdees-by7yi Год назад

    አይይይይይይ ትዝታዉ ለቦና የሠጠህ እዲሰዉ የማይሁነዉ እግዚአብሔር ይቅር ይብልህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @martabeyan5084
    @martabeyan5084 6 лет назад +5

    ው ይ የት ልሂድ ድንግልየ እህህ ትዙየ ወይ ወይ ወይ የኔ ወንድም እውይ በህያዉ እግዚአብሄር ስም ያንተ መቀየር ልብን ይወጋል

  • @engdashetjimma4339
    @engdashetjimma4339 Год назад

    I love you forever! So I think the first time in here's to trust Orthodox like my heart.

  • @ewketbirhanu2207
    @ewketbirhanu2207 Год назад

    Eniem mezmurun ewedewalehu. emebirhan temeliseh wondemachen

  • @tigistalemu5964
    @tigistalemu5964 4 года назад +4

    ድንግል ማርያም ትመልስህ

  • @Az-oh1ht
    @Az-oh1ht 5 лет назад +11

    May the Compassionate mother of God have compassion on you and bring you back home

  • @singerandualemasefa3914
    @singerandualemasefa3914 9 месяцев назад +2

    ፍጡርን ከማምለክ ፈጣሪን ወደ ማምለክ። ይህ ትልቅ የህይወት ለውጥ ነው። ወንጌል ሲገባህ እንዲህ ነው። አይንህ ሲከፈት እንደዚህ ነው። ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን።

  • @ramycell5698
    @ramycell5698 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠበቅህ ወደ ተዋህዶ ይመልሲ ፣😭😭😭🥰

  • @Youtubeacc1hdhdidijejeo
    @Youtubeacc1hdhdidijejeo 3 года назад +1

    Bale tsega emebet..bale tsega enate Bekenish Tinegshalesh 21🙌🏼❤🙌🏼🙏🏻🇪🇹

  • @FekerteWorku-p4e
    @FekerteWorku-p4e 8 месяцев назад

    Elelelele🎉❤happy birthday yene heywet emebete Mariam ❤❤❤❤❤❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Год назад

    ፓሥተር ትዝዬ ጌታ ኢሡሥ አሥመለጠህ በኦቶዶክሥ ውሥጥ እያለህ ልብህና ፊትህን ጥላሸት ነበረ የሚመሠለው የኔ ኢየሡሥ ውበትህን በኢየሡሥ ቤትነው ጌታ አኢየሡሥ አሥመለጠህ

    • @mesisweet9447
      @mesisweet9447 10 месяцев назад

      😂😂😂😂😂 አሁን ነው እንጂ ፀጋው ተገፎ ሰይጣን አይኑ ላይ በግልፅ ይታያል እኮ እመቤቴ ትማረው

    • @ENATMitku-bv7nk
      @ENATMitku-bv7nk 10 месяцев назад

      እህት አይጣንማ አንቼ ጋርነው ያለው እውነት የማይሠበክበት ቦታ ነሽ ተረተረት እየተነገራቹሁ እየኖራቹሁ ነው ጌታ ኢየሱስ ለውሥጥ አይናቹሁ ያብራላቹሁ ፓሥተር ትዝዬ በሡ አገልግሎት ትውልድ እያመለጠነው አንቼም በቅርብ ጌታ ኢየሱስ የግል አዳኝሽ አርገሽ ትቀበያለሽ

    • @mesisweet9447
      @mesisweet9447 10 месяцев назад

      @@ENATMitku-bv7nk የትኛው ትምህርቱ ነው የጠቀማችሁ ስድቡ ? የልቦናችሁን አይን ያብራላችሁ ምስኪኖች

    • @mesisweet9447
      @mesisweet9447 10 месяцев назад

      @@ENATMitku-bv7nk የግል አዳኝ የሚባል ነገር አይሰራም ድንግልማሪያም ትድረስላችሁ

  • @Shewayewubshet
    @Shewayewubshet 3 месяца назад +1

    እመቤቴ ልቦናውን መልሽልን😢😢 እንዲህበሚያምር አንደበቱ ያመሰገነሽን አትተይው 😢😢መልሽው 😢😢😢

  • @whywhy3033
    @whywhy3033 2 года назад

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጥህ ወደ እመቤቴ ተመለስ እባክህን ወደ እማ ፍቅር

  • @berekethana1367
    @berekethana1367 8 лет назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዘመንክ እግዚአብሔር ይባርክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @Dbxb6375
    @Dbxb6375 2 года назад +1

    ማርያም ትመልስህ ወደ ቤታ 😭😭😭😭☝️

  • @meseretterefa6305
    @meseretterefa6305 8 лет назад +2

    Amen Amen Amen zemare malayikt yasamalin

  • @MemeMeme-jh6pq
    @MemeMeme-jh6pq 3 месяца назад

    ልቦና ይስጥክ አምላክ መጨረሻችን ይመር

  • @LoloLol-oz5js
    @LoloLol-oz5js 23 дня назад

    ዝማርመላክት ያማልን ።ነፍስ ይማር😢

  • @hanabeyene8859
    @hanabeyene8859 2 года назад +1

    ድንግል ማርያም ወደ ቤቶ ትመልስህ

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 Год назад +2

    Ameen Ameen Ameen bewunet Zemare melakten yasemalen Elllllllllellllllllellllllllellllllelllllellllll 🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏👏❤❤❤

  • @Dbxb6375
    @Dbxb6375 2 года назад +2

    ድንግል ማርያም ወደ ቤታ ትመልስህ

  • @add9323
    @add9323 2 года назад +1

    እናቴ ሆይ የጠፍውን ልጂሽን መልሽ😭😭😭😭😭

  • @esubalewgebregiorgis4621
    @esubalewgebregiorgis4621 2 года назад +1

    Tizitaw continue you are on the right way.

  • @babyyot
    @babyyot 16 лет назад +2

    wow ewnetm baletsega emebe she is real ya all. she is my life and all.peace.

    • @madinamadina8455
      @madinamadina8455 7 лет назад +1

      Yeti Gebre amen amen ellllelllllllellłllłllellllllllllllllllllll

  • @Suzan-h7x
    @Suzan-h7x Месяц назад

    😢wedebeth temeles ebakh❤

  • @lozafreetalk2909
    @lozafreetalk2909 3 года назад +3

    Egziyabher amlak wede betu yimelsk 🙏🙏🙏

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተባረክ

  • @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ
    @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ 3 года назад +5

    እኔ እንዲ ያለቀስኩኝ አንተ እንዴት ትሆን ይሆን እመቤቴ ወደቤቷ ትመልስህ ወንድሜ

  • @mekdesy00htgzzfegebre62
    @mekdesy00htgzzfegebre62 2 года назад

    Ye Beleyaseb Emebet wede betu melshw yene emebet!

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    እግዚአብሔር አምላኽ ወደቀጥታው ይመልስህ እመብርሃን ኣደይ

    • @amanu78
      @amanu78 2 года назад

      ይሄ ሁሉ ዘማሪ ፤ሰባኪ አስቢው እስኪ፤ ምንም ያልጎደለባቸው ያውም፤ በናንተ ተወዳጅ የሆኑ እውነት አስኪ ፤ክብር ዝና ያላጡ ትተው ጌታን የተቀበሉት አብደው ይመስልሻል እስኪ positively አስቢው ሀቁን አንብበው ስለተረዱ ነው ተረድተውም ለዚ እውነት ልባቸውን ስላላደነ ደኑ ነው። pls ማንም አይስበክሽ እስኪ አንቺው እራስሽ መርምሪ ቃሉን🙏 ግን ቃሉን እያየሽ አለማመን መፅናት ሳይሆን ልብን ማደንደን ነው

  • @hhabtamgetachewbv8724
    @hhabtamgetachewbv8724 8 лет назад +1

    ዝመሬ መላክት ያስማን አሜን አሜን

  • @gondergonder4114
    @gondergonder4114 Год назад +2

    😢😢😢😢😢😢😢አይይ አሳይቶ መነሳት አዳተነዉ

  • @chittayowadsilase2368
    @chittayowadsilase2368 2 года назад +1

    እመቴታችን ቸርእናትናት አሁንም ውደ ቤቷን ትመልስሕ 💒🙏🙏🙏💒🙏🙏😭⛪😭🙏😭😭😭

    • @amanu78
      @amanu78 2 года назад

      አንቺም በኢየሱስ ስም ይብራልሽ በባዶ ስሜት ነድቷቸው ይመስልሻል እነዚህ ሁሉ ስለማርያም የዘመሩ የሰበኩ ሁላ ወደ ጌታ የመጡት? እዉነትን ለመረዳት ልባቸውን ስላላደነደኑ ነው። ላንቺም ልንገርሽ እህቴ እስኪ ማንም ሳይሰብክሽ ቃሉን መርምሪ አትፍሪ።

  • @anaymous2077
    @anaymous2077 4 месяца назад

    Tsegah tegefefe!! Mechereshachinin yasamirln!!

  • @Nasebnas
    @Nasebnas Месяц назад

    amnalew temelesalh❤❤🙏🙏

  • @FjRk-bb4ghMEZA
    @FjRk-bb4ghMEZA Месяц назад

    እመቤቴ የጠፋውን ልጅሽን ፈልጊ😢😢😢

  • @سوسوسالم-ر2ع
    @سوسوسالم-ر2ع 8 лет назад +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @wubetassefa329
    @wubetassefa329 3 года назад +1

    Lawedesate andebeteh setel wede ekfuwa temeleseh😔
    Egnam yehe mezemur wegezetu tenesetolet enezemerew😊

  • @selamselam699
    @selamselam699 2 года назад +1

    ምድር ሞት 😭😭😭😭😭😭😭ነብሰ ይማርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Kgdity8eitkg
    @Kgdity8eitkg Месяц назад

    እኔም የእብደትህ ተባባሪ ነበርኩ ትዝታው። ወደ ቤቱ ይመልስህ። ማስተዋሉን ይስጥህ 🙏🙏🙏

  • @selamselam699
    @selamselam699 2 года назад +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ነብሰ ይማርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MuluneshGashu
    @MuluneshGashu 15 дней назад

    neberhu ayseram wedme fetaryy mechereshachin yasamiriln

  • @mrvhideb4079
    @mrvhideb4079 5 лет назад +4

    O amleke weda betu melisewu 😭😭😭😭😭😢

  • @kedinmerati4452
    @kedinmerati4452 8 лет назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማን
    አማን አሜን አሜን

  • @edenabebe8131
    @edenabebe8131 Год назад +1

    ፈጣሪ ይመልስሕ

  • @Hi-ht6ov
    @Hi-ht6ov 8 лет назад +2

    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    ዘማሪ መላይክትን ያሰማልን ዘማሪ ትዝታው በጣም እንወድሀልን እባክህ ከሚወሩት በሽታ ታኩላወች ካልህበት በእግዚአብሔር ወደነበርክበት ተመልስ መዝሙሩችህን ሁሉንም እወድልሃለው እባክህን ከትኩላ በሽታወች ወደነብርክበት ትመልስ

  • @yabseratasfay880
    @yabseratasfay880 8 дней назад +1

    🙏❤❤👏

  • @mikelabbaakoo
    @mikelabbaakoo Год назад

    Ayii tizita ammaa yoo hin maratani 😢

  • @eragoemito-x6u
    @eragoemito-x6u Месяц назад

    TIZE BEGID YEZEMERE MEZIMUR

  • @NatimanG
    @NatimanG 3 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @rgatmebrahtom4679
    @rgatmebrahtom4679 6 лет назад +1

    Emebrhan wede neberkbeh haymanot endtmeles tdegfh wendme,betam yasaznal

  • @merhaieberko4633
    @merhaieberko4633 4 года назад

    Amen Amen Amen zemare melakt yasemaln

  • @moussazgheib4862
    @moussazgheib4862 8 лет назад +1

    amen amen amen
    zmara melaek yasemaln

    • @kkmkkm4635
      @kkmkkm4635 8 лет назад

      Moussa Zgheib እልልልልል

  • @kalyemaryamlje4017
    @kalyemaryamlje4017 8 лет назад

    ellllllllelllllllllelllllllll zemare melakten yasmaln tsfa mengset semayaten yawurslen amen amen amen

  • @eragoemito-x6u
    @eragoemito-x6u Месяц назад

    BEZI SER YALACHIHU WONDIM EHITOOCH EYESUS KIRSTOS YIWODACHWAL