ቱና ብርያኔ እሩዝ በቱና (Biryani tuna

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025
  • Created by VideoShow:videoshowapp.co...

Комментарии • 97

  • @እሙአህመድየራያዋ
    @እሙአህመድየራያዋ 5 лет назад +14

    ዘው ስል ሰርተሽ አገኘሁሽ ዛሬ ምን ልስራ ብሎ ማሰብ የለም በጣም እናመሰግናለን ምችት ይበልሽ

  • @teegeeteegee4227
    @teegeeteegee4227 2 года назад +3

    ዋው እህት በጣም አመሰግናለው በእውነት ዛሬ ሴትዮዬ ቶና ብሪያኒ ስሪ ብላኝ ነበር አጋጣሚ ያንቺን አሰራር አይቼ ደስ ነው ያለኝ

  • @salahahmed2916
    @salahahmed2916 2 года назад

    ማሻአላህ አለይኪ እንቲ ሻጥራ ወላህ በርቺ ቲጂ በጣም ቆንጆና ቀለል ያለ አሰራር ነው

  • @ethiobeautylifestyle9621
    @ethiobeautylifestyle9621 5 лет назад +3

    በጣም ያምራል እናመሰግናለን

  • @habtam1239
    @habtam1239 5 лет назад

    ጎበዝ በርች እግዚአብሔር ይጠብቅሸ በጣም አሰተማር ነው እናመሰግናለን

  • @islamicmessage777
    @islamicmessage777 5 лет назад +2

    ሰላም ሀቢቢ ማሻአላህ ምርጥ እና ቀለል ያለ አሰራር ነው!!!እጅሽ ይባርክ ቲጂ ቆንጆ በርቺ👌😍😘🙏

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 лет назад +4

    ሚሚዬ #Congregation
    እንኳን በደና መጣሸ የኔ ባለሙያ አቦ ሰላምሸ ይብዛ 💝💝

  • @jemuyeabatalej9228
    @jemuyeabatalej9228 3 года назад

    ያምራል ማር እናመሰግናለን

  • @MediTube1
    @MediTube1 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን በርች

  • @hayatahmed6296
    @hayatahmed6296 2 года назад

    እናመሰግናለን ቲጅየ

  • @ሰውእፀከንቱንይመስላል

    አመሠግናለሁ መውደዴ አሁን እየሰራሁ ነው

  • @aycheshtliahun7749
    @aycheshtliahun7749 2 года назад

    አሪፍ ነው በርቹ

  • @ማርሲልነኝኢየሱስያድናል

    በጣም ያምራል ቲጂዬ እናመሰግናለን

  • @tgabera1206
    @tgabera1206 5 лет назад +1

    በርቺ እህት እናመሰግናለን

  • @fozumig4619
    @fozumig4619 3 года назад

    በጣም ጉበዝ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅሽ መልካም ሰው ነሽ😍

  • @meme3059
    @meme3059 4 года назад +2

    ተመችኝ ❣️ደግሞ ፍጥነትሽ ደስ ሲል

  • @kiiyaadinquu5777
    @kiiyaadinquu5777 5 лет назад

    Bauchi baaxami in woodchaleni👌👏😍

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 5 лет назад

    እናመሰግናለን ቲጂዬ

  • @amytube1013
    @amytube1013 5 лет назад +5

    ሩዙን ትንሽ ገፈል ካለ ሃላ በላይ ብታረጊው አይያያዝም ፍትፍት ብሎ እሚያምር ይሆንልሻል በተረፈ በርች

  • @አዩሽነኝወሎየዋ
    @አዩሽነኝወሎየዋ 2 года назад

    በርች ወጀ 👌🥰🥰🥰🥰

  • @እግዛቢሄርይመስገን

    በጣም ቆጆ ነው

  • @saralove1492
    @saralove1492 3 года назад

    እጂሽ ይባረክ

  • @rrdff2374
    @rrdff2374 4 года назад

    ማሻአላህ የኔአሠል

  • @zaybe-l4j
    @zaybe-l4j Год назад

    ተባረኪ😊😊❤

  • @habeba2330
    @habeba2330 2 года назад

    ማሸ አለሀ አለሀ ዪጨሚሪሊሺ

  • @lijinet
    @lijinet 5 лет назад +1

    Yamiral sitay rasu ejesh yibarek!!

  • @yehararnafaki7141
    @yehararnafaki7141 5 лет назад

    እናመሰግናለን ቲጅ

  • @መኖርደጉመኖርደጉ-ቘ8በ

    ጎበዝ ቱጂዋ በርች

  • @Temimtube
    @Temimtube 5 лет назад

    እናመሰግናለን ውደ

  • @Tube-dc2dx
    @Tube-dc2dx 4 года назад

    በርች የኔ የኔቆንጆ

  • @bungamawar8247
    @bungamawar8247 4 года назад

    Tigye selamshe yebzalin ena biryani sisera erob ayasfelgewem new

  • @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
    @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 5 лет назад

    በርች እህት

  • @srilanka7082
    @srilanka7082 5 лет назад

    Wow 👍👍👍👍👍👍

  • @Meme123-z6y
    @Meme123-z6y 8 месяцев назад

    Berchi ehite

  • @hbvbbbb2310
    @hbvbbbb2310 4 года назад

    በጣም ጔበዝነሺ

  • @ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ

    ሠላም ላንቺ ይሁን እናመሠግናለንማር

  • @ያርቢአንተጠብቀኝ
    @ያርቢአንተጠብቀኝ 5 лет назад

    መሸአላ

  • @rabiamuhammad5406
    @rabiamuhammad5406 5 лет назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ውዷ እህት

  • @netsanet580
    @netsanet580 5 лет назад

    Wow

  • @miminegashe4872
    @miminegashe4872 4 года назад

    Tj yene mare ewenet kanche eyayehu bexam eyeserahu new ejesh yebarek

  • @hawa1217
    @hawa1217 5 лет назад

    MashaaAllaa👍💟💋💋

  • @fuziyamuhammad5882
    @fuziyamuhammad5882 5 лет назад

    Gobez berchi konjo

  • @zwdtemohemed5492
    @zwdtemohemed5492 Год назад

    እሽ ክብረልኝ

  • @ምህረቱበዛልኝ
    @ምህረቱበዛልኝ 5 лет назад

    Waw Gobez tekri Love

  • @ilovemommom3040
    @ilovemommom3040 2 года назад

    ስወደሽእ

  • @ከመስቀሉሰርነውአድራሻዬ

    እኔ ስሰራ ድንች አልጨመረም አሁን ስሰራ እጨምራለሁ አመስግናለሁ

  • @hanunahanuali2135
    @hanunahanuali2135 5 лет назад +8

    አረ ቲጂየ እንዴት እንዳስደሰትሺኝ ከ4 ቀን በፊት ጠይቄሽ ስለመለስሽልኝ አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ

    • @meseretm5015
      @meseretm5015 4 года назад

      የኔ ቆጆ እጅሽ ይባረክ እዴት እደጠቀምሽኝ ልነግርሽ ቃላት ያጥረኛል የኔማር በጣም አመሠግንሻለው እስዊት ከተመቸሽ ብታሳይኝ የኔ ባለሞያ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ፈጣሪ

  • @KamilaMohamed-rq7ju
    @KamilaMohamed-rq7ju Месяц назад

  • @eliasracs4855
    @eliasracs4855 5 лет назад

    አቤት ሙያ ቲጂዬ ቀናውብሽ

  • @kmisogibcccg7793
    @kmisogibcccg7793 5 лет назад +1

    እንመሰክራለን ማር

  • @madeenaqatar5826
    @madeenaqatar5826 3 года назад

    ልሠራው፡ነው፡እያየሁ፡አሁኑ

  • @lovelove7261
    @lovelove7261 5 лет назад

    በዶሮ መስራት ስንፈልግ እንዴት ነው እምናቁላላው

  • @ReceitasdaVal1
    @ReceitasdaVal1 5 лет назад +1

    Looking delicious. Yummyyyyy😋

  • @madeenaqatar5826
    @madeenaqatar5826 3 года назад

    ተኪው

  • @kadijaussen3593
    @kadijaussen3593 5 лет назад

    Sukren habibte

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 5 лет назад

    Gobez berchi

  • @አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ
    @አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ 3 года назад

    የኔ ማር ምርቃን እርግማን ሆነብሽ የኔ እህት። በጣም ነው ያዘኩት እንዲ ተሠቃይተሽ የሠራሽው ነገር ሁሉ ከንቱ ሆነ አይይ ግን አይዞሽ

  • @ሀሊማከወሎ
    @ሀሊማከወሎ 5 лет назад +1

    ቲጅለረመዳንብዙነገርእደምታሥተምሪተሥፋአረጋለሁ

  • @mekdesgelila4414
    @mekdesgelila4414 5 лет назад +7

    የኔ መልካም ሴት አመሰግንሻለው ሳትሰስቺ ሙያሽን ስለምታካፍዪኝ

    • @አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ
      @አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ 3 года назад

      እሄ የቆየ ነው አሁን በጣም ከፍታታል በታ ልብሳ ኢትዮጵያ ገብታ በሳት ተቃጥሎባታል አስራ አራት አመት በሠው ሀገር የሠራሽበት ሂወታ ተበላሽታል የርዳታ ጥሪ አድርጋ ጠይቃ አለሽ

  • @aynalemdegefa7124
    @aynalemdegefa7124 5 лет назад

    Wawww gobze nashi

  • @bisrat-media
    @bisrat-media 5 лет назад

    የሚያምር ቁርስ ሰራሽ ዉዴ

  • @ሔላኦዳን
    @ሔላኦዳን 5 лет назад

    👍👍👍

  • @naemajamal7105
    @naemajamal7105 5 лет назад

    Kele yale enamesgenalen tige

  • @Mihret153
    @Mihret153 Год назад

    ሎሚ ለምን አልጨመርሽም?

  • @hanamisfin4952
    @hanamisfin4952 5 лет назад

    ቲጂ ባለሙያ

  • @netsanet580
    @netsanet580 5 лет назад

    በጣም ነው የምጣፍጣው ዛረ እነም ሰርችያለውና አንድ ነጌር ላስቼግርሺ በዶሮና በስጋም ቢታሳይኝ ደግሞ ከሱ ጋር የምበላ መረቅ ወይንም ዎጥ እንደት እንደሚሰራ ቢታሳይን ደስ ይለኛል

    • @RehimaAli-bx3nf
      @RehimaAli-bx3nf 8 месяцев назад

      በጣም ቀላል ነው እንደዚሁ ነው አታክልት ብቻ ጨምሪበት

  • @saralove1492
    @saralove1492 3 года назад

    ባብሪካ ምንድነው

  • @lalalili4558
    @lalalili4558 5 лет назад

    ቱና ምንድነዉ

    • @enamsgnaln3902
      @enamsgnaln3902 4 года назад

      አሳ ነው በትንሽየ ጣሳ ታሽጎ የሚሸጠ

  • @Kwt-zp7qm
    @Kwt-zp7qm 4 года назад

    እረ ደዉ እሩዙን በጅሽ አትንኪዉ ደሞ እዳይያያዝብሽ 7ደቂቃ ብቻ ብታበስሊዉና ብታጠሊዉ አሪፍ ነዉ የሚሆንልሽ

  • @ዜድየወሎልጂ-ኘ2ኸ
    @ዜድየወሎልጂ-ኘ2ኸ 5 лет назад

    Like ቲጂየ

  • @netsanet580
    @netsanet580 5 лет назад

    ስልኬ ነው አላቅም ድምፅ ግን አይሰማኝም ቡዙ

  • @islamislam-yg7qz
    @islamislam-yg7qz 5 лет назад

    Yetunawen wuha degmo ateyew

  • @islamislam-yg7qz
    @islamislam-yg7qz 5 лет назад +1

    Mejemeya selamta new yemekedmew

  • @Saada-g4f
    @Saada-g4f Год назад

    በተስቦቸ አይወድም😂

  • @mekedesgetachew5018
    @mekedesgetachew5018 4 года назад +1

    ቅሞቹን በአማርኛ ብትነግሪን

  • @sarakedir2989
    @sarakedir2989 5 лет назад

    Benatesh arebgnawen tefachew

    • @birukhabte8835
      @birukhabte8835 5 лет назад

      how she's working long time together is not easy ok

    • @sarakedir2989
      @sarakedir2989 5 лет назад

      @@birukhabte8835 ena men yetbselk

    • @birukhabte8835
      @birukhabte8835 5 лет назад

      Please you empty mouth 😲😲😲

  • @abebaabe733
    @abebaabe733 5 лет назад

    የት ነዉ

  • @jemals4345
    @jemals4345 5 лет назад

    ፍብሪካ ምንድን ነው ግን

  • @elenahana9450
    @elenahana9450 5 лет назад

    ሰርቼ በላን መዳምም ወደዋለች ይጣፍጣል ብላለች

  • @zulfazulfa4494
    @zulfazulfa4494 5 лет назад +1

    ሪብያን እንዴት እንደምሰረ ተውቅየለሽ ውዴ

    • @enamsgnaln3902
      @enamsgnaln3902 4 года назад

      ልትበይ ነው አረ እደአትበይ

  • @mimiabdeta8581
    @mimiabdeta8581 5 лет назад

    Gobazi nesh gini maninyahum megib sitazagagi gowanti malibasi atirshi

  • @habtamhabtam4984
    @habtamhabtam4984 3 года назад

    ስትሰሪ እሩዙን በእጅሽ አትንኪ

  • @sedass4245
    @sedass4245 4 года назад

    በጣም ያምራል እናመሰግናለን