ቱና በርያኔ እሩዝ በቱና Biryani tuna በኔ አሰራር Rice with tuna

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 40

  • @kalyeyoutube7508
    @kalyeyoutube7508 2 года назад

    ሰላም ሰላም ፍርዬ የምወድሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ አሰራር ነው እናመሰግናለን እህታችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በምስራቅ ወለጋ በማንነታቸው ለሚገደሉት ንፁሃን አማራዎች ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @Ekram475
    @Ekram475 2 года назад +1

    አሰላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ማማዬ እኳን ሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስብሎኛል ማሻላህ ማሻላህ ምርጥነው እጅሽ ይባረክ ማማዬ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቀን 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @selamtubeEht
    @selamtubeEht 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽይብዛልኝውድ ዋውውውየኔውድአሪፍነው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን የኔባለሙያ
    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይጠብቅልንስላምይውረድልን እኛንም ሰላም ላገራችን ያ ብቅን አሜን አሜን

  • @lifemedia4040
    @lifemedia4040 2 года назад

    ሰላም ፍሬ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው የሰራው ምግብ በጣም ጥሩ ነው በርች ጉበዝ ኢትዮጵያዊት
    ሁሉም የሚችል አምላክ በስቃይ እየሞቱ ለአሉት ወገኖች ይድረስ

  • @ስንቴወለተማርያምይቱብ

    ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ፍርዬ የምወድሽ ዋውውው አሪፍ አስራር ነው በርችልኝ ከዚህ የተሻለ ነገሮች ይዘሽልን እንደምትመጪ ተስፋ አደርጋለሁ በርች ኢትዮጵያ ሀገራችን ስላም ፍቅር አንድነት መተሳስብን ፍቅሩን ያድለን ትንሳኤዋን ያሳየን በስላም መኖር በፍቅር መኖር በደስታ መኖር ስርተን የምናገኚበት የምንሻሻልበት ጊዜ ይምጣልን አሜን (3)😍😍😍❤️❤️❤️🌷🌷🌷🌷

  • @emutube6233
    @emutube6233 2 года назад

    ሠላም ፍርዬ እንኳን ሠላም መጣሽ የኔ ባለሙያ እጂሽ ይባርክ በጣም ቆንጆ አሠራር ነው በርችልኝ 👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏❤️ ፍትህ ለወገኖቻችን

  • @betytube6431
    @betytube6431 2 года назад

    ሠላም ሰላም ለዚህ ቤት ፍሬ ዋው ያምራል በዚሁ ቀጥይበት ውዴ ለሁልችን አንች አርያ ነሽ እናት ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልኝ

  • @asytube7338
    @asytube7338 2 года назад

    ሰላም የመውድሽ እህቴ ሰላም በያለንበት ለሁላችንም ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ትሁን

  • @tensutube
    @tensutube 2 года назад

    ሰላም ለዚህ ቤት እንዴት ነሽልኝ ውዴ እንኳን ደና መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል የኔ ባለሞያ አሪፍ ነው ውዴ በርቺ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ምስኪን ወገኖቼ

  • @shewittube29
    @shewittube29 2 года назад

    እግዚአብሔር ይሥጥልን ፍሬ በጣም ምርጥ አሠራር የኔ ባለሙያ ብዙ እየተማርን ነው ባንቺ አሠራር እግዚአብሔር ሀገራችችንን ሰላም ያርግልን የሞቱትን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @hikmasaif8351
    @hikmasaif8351 5 месяцев назад

    አሰላም ማሊኩም እራህመቱላሂ ወበረከቱ ዋው ዋው ሲያምር መሻ አላህ በርች የኔውድ❤❤❤❤

  • @madetube
    @madetube 2 года назад

    ሰለም ሰለም ፍሬ ኡን ደነ መጠሺ ዋዉ አረፊ ሙያ ነዉ ቀጥይ እንጠብቀሌን እህቴ ሙያ ከጎራቤት ተብለወል👍👍

  • @astu186
    @astu186 2 года назад

    ሰላም ሰላም ፍርዬ እንኳን ደና መጣሽ የኔ ውድ በጣም ደስ ይላል አሰራርሽ እኔ ግን ቱና አይመቸኝም እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ 👍

  • @fetihahabeshayoutube
    @fetihahabeshayoutube 2 года назад

    ሰላም ፍርይ እንኮን ደና መጣሽ ወው ምርጥ አሰራር ነው በርቺ አለሃ ለሃ ለሀግረችን ሰለሙን ያምጣልን

  • @mesi21tube
    @mesi21tube 2 года назад

    ሰላም እዴት ናቹህ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹህ ይብዛ እግዚአብሔር አምላክ ይታረቀን የመጣብን መአት ይሰውረን ሁላቹህም ተግታቹህ ፀልዬ ዱአ ከድርጉ በመቤቴ ዘገኖቻችን አለቁ በኛ ሀጢያት ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑሮልን በእውነት

  • @achutube1688
    @achutube1688 2 года назад

    ሰላም እንዴት ናቹ እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ደስ ሚል አሰራር ነው እህቴ

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛ ውዴ እንኮን ደህና መጣሽ ሰላም ለሃገራችን ፍቅር አድነት ለሰው ልጅ ይሁን ሁላችንም በሃይማኖታችን እንፀልይ እሱ ነው የሚያዋጣን ከመባላት እናመሰግናለን የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ ስላጋራሽን 😍😍😍

  • @tirumidiya3815
    @tirumidiya3815 2 года назад

    ሰላም ሠላም ሰላምሺ ብዝት ብዝዝት ይበል wow አሪፍ አሰራር ነዉ በርቺ

  • @Polijohnny
    @Polijohnny 2 года назад

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት አሪፍ ስራ ነው በርቺልኝ

  • @abitube5092
    @abitube5092 2 года назад

    ሠላምምም ሠላምም ፍርዬ የኔ ውድ በጣምም ጎበዝ የኔ ባለሁያ ጀግና ነሽ በርች እሽ ባለሽበት ሠላምሽ ይብዛልኝ እህቴ❤❤❤💛💚😘😘

  • @sebletube7525
    @sebletube7525 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንደምን አደረገ አረፈድሽ ፍርዬ ሠላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ፍርዬ የምሠሪያቼው ምግቦች አሪፍ አሪፍ የሆኑ የሚያሥጎመጁ ምግቦች ናቸው ተባረኪልኝ ውዴዬ

  • @emugifttube4186
    @emugifttube4186 2 года назад

    በጣም ምርጥ አሠራር የኔ ባለሙያ ብዙ እየተማርን ነው ባንቺ አሠራር ስላጋራሽን 🙏

  • @sotubee
    @sotubee 2 года назад

    selam selam fre enkuan dena metash wow betam des yemil aserar new ejish ybarek enamesegnalen

  • @tsehaygeragrwa4242
    @tsehaygeragrwa4242 2 года назад

    እኳን ደህናመጣሺ እህታችን የማምሪ ልዩ አሰራሪነዉ ጎበዝ ባለሞያ ካችብዙ እጠብቃል በሪች

  • @tube6227
    @tube6227 2 года назад

    ሰላም ፍርዬ የኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋው በጣም ያምራል የኔ ባለሙያ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር አድነት ይስጥልን እግዚአብሔር ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር ላሉት እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት ያማል በሀገራችን ላይ ያለው መከራና ሲቃይ 😭😭😭😭😭

  • @birtukantube8186
    @birtukantube8186 2 года назад

    ሰላም ሰላም ፍር የ በጣም ሚ ያም ር አሰራር. ነው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ

  • @fafimeltimedia8892
    @fafimeltimedia8892 2 года назад

    ስላም ጤና ይስጥልኝ ፍሬዬ ውድ ዋውውው ብያለሁ እማ በረችልኝ የኔ ናለመያ

  • @memietioyoutube6649
    @memietioyoutube6649 2 года назад

    ፍሪዬ ልዩ እንኳን ደና መጣሽ የምወድሽ ሰላም።ፍቅር ለአንች ይሁን የኔ ባለሙያ ዋውው በጣም።ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር ለታጫናቀችው እናት ሀገረችን ኢትዮጵያ ለሞቱት ነፍስ ይማርልን ሰው በመንነቱአሰደብ መሞት ይቅበቀ ይበላን😭😭💔💔🙏🙏

  • @እናትዩቱብ-ጰ8አ
    @እናትዩቱብ-ጰ8አ 2 года назад

    ሰላም ሰላም ፍርዬ የኔ ባለሞያ ዋውውውውውውውውውውውውውውው ስያምር እጅሽ ይባረክ👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hayatuu241
    @hayatuu241 2 года назад

    ሰላም ሰላም ብያለሁ ዎዉዉዉ በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን

  • @Birtukantube
    @Birtukantube 2 года назад

    የኔ ማር ፍርዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኛ ባለሞያ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከዉ በርችል ፈጣሪ አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ 💚💛❤🌹

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 2 года назад

    ዋዉ ፍሩዬ የኔ ግበዙ ባለምያ አንቺ አንደኛ ነሹ አገሩሽ ገባተሽ የራስሽን ከፍተሽ ማየት እፈልጊለው እግዛያቤር ባለሽበት ቦታ ይጠባቅሽ እግዚያቤሩ አገራችን ይጠቡቅ የሞቱትን ነብስ ይማር👍👍❤️❤️

  • @mereja2022
    @mereja2022 2 года назад

    ሰላም ሰላም ፍሬዬ የኔውድ እዴት ነሽልኝ እማ ጎበዝ በርችልኝ ውዴ የኔ ባለሙያ

  • @lemlembeleteyoutube
    @lemlembeleteyoutube 2 года назад

    ዋዉዉዉዉ ሰላም ሰላም እጅሽ ይባረክ በጣም ጥሩ ነዉ እኔማ አስጎመኘኝ ፍሬ የኔ ባለሞያ በጣም ያምራል አች ለየት ያልሽ ነሽ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @muludemeke9224
    @muludemeke9224 Год назад +1

    አረቄ የሚወጣበት ለቃና እንስላል ነው እንስራውን ማጠቢያው ሉት ነው በአረቢኛ ምንድነው የሚባለው

  • @birtukanetube7934
    @birtukanetube7934 2 года назад

    ሰላም ሰላም ፍርየ የኔ ባለሙይ በጣም ያምራል. እጅሽ ይባረክ

  • @denebasewtube01misrak
    @denebasewtube01misrak 2 года назад

    የኔ ባለሞያ ዋው ምግቡ ብሎኝ ብሎኝ ይላል ግን የት ተገኝቶ እኔ የመዋጥን ምግብ ሳልበላ ሀገር ልገባ ነው

  • @maryemendirsyoutube2251
    @maryemendirsyoutube2251 2 года назад

    መርሀበ ፋፌየ

  • @kukutube2080
    @kukutube2080 2 года назад

    ሠለም ሠለም ሠለም ሠለም ሠለም ሠለም ሠለም ሠለም ሠለም ሠለም ሠለም ሠለም ሠለም ሠለም ሠለም ሠለም ሠለም ሠለም ሠለም ሠለም ለዚህ ቤት ሠለም ሠለም ሠለም ሠለም ሠለም ሠለም ሠለም ሠለም ሠለም ሠለም ሠለም ፍቅር አንድነት ለሀጋረችን

  • @misraknegatube
    @misraknegatube 2 года назад

    ሆዳችንን አጮህሺውኮ እያቁላላሽ ቁሌት ስወድኮ