በሀይሌ ውሀ አቀባይነት የተገኘ ወርቅ | ታምራት ቶላ | Tamirat Tola on Paris Olympic 2024 | Haile Gebreselasie |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 76

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 2 месяца назад +6

    የዛሬው ድል ይለያል ባለውለታችን ባለታሪክ ጀግናው ታምራት ቶላ እንዳለቀስን አልቀረነም ቀና አድርገኽናል ... ፈጣሪ እርጅሙን እድሜ ይስጥህ አቦ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እንኳንንንንንንንንንን አብሮ ደሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥ ያለን .... ወርቅ ለሆንች ሃገር ወርቁን መለስላት

  • @jemalguddeta2059
    @jemalguddeta2059 2 месяца назад +3

    Congratulations! Ethiopians I really proud of todays result, Haile good work! Tame Gold!!!!!

  • @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
    @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ 2 месяца назад +7

    ኃይሌ እንኳን ደስ ያለህ በሥፍራው ተገኝተህ አላፈርክም ።

  • @DemelashAlemu
    @DemelashAlemu 2 месяца назад +43

    መኳንንት ታምራትን አደንቀዋለሁ፤ ሆኖም ግን ከርሱ በላይ ማየት ያለብን አምስተኛ ደረጃ ይዞ የጨረሰው ገለታ /የሱን ስም ስላልያዝኩ ነው/ እስከ 40ኛ ኪ/ሜ ድረስ አለቅ ማለቱን ስናስብ ቢለቃቸው እንዴት ሊሔዱ እንደሚችሉ ከዚህ ርቀት በኋላአካሔዳቸውን አይተን መፍረድ አለብን። አንድ ሯጭ ከቀደምክ በኋላ ከፊትህ ያለውን ነው የምታየው ስለዚህ የእርሱ ከርሱ ጋር ያሉትን ወጥሮ መያዝ ለታምራት ውጤታማነት ከፍተኛውን አስተዋጽኦ አለው።

    • @MequanentB
      @MequanentB  2 месяца назад +4

      great view bro,respect!!!

    • @MeleChego
      @MeleChego 2 месяца назад +3

      ትክክል ነው። እርሱም ጀግና ነው።

    • @teshalemezgebu8177
      @teshalemezgebu8177 2 месяца назад +4

      ጥሩ እይታ ነው🎉

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 2 месяца назад

      Exactly especially Bashir Abdi was running very well at the end I was quite nervous too😢 Alhamdulilah at the end we got the gold😂

    • @YidnekachewAbebe-y8q
      @YidnekachewAbebe-y8q Месяц назад

      ​@@MequanentB1:18 1:18 1:19 1:20 1:23 1:27

  • @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
    @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ 2 месяца назад +6

    ታምራት ተአምር ሠርቷል እጅግ በጣም ደስ ብሎናል !!!

  • @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
    @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ 2 месяца назад +5

    ታምራት የእኛን ዘመን ጀግኖች አስታውሰኸናልና ደስ ብሎናል ! ❤❤❤

  • @studywithme_3383
    @studywithme_3383 2 месяца назад +3

    ታምራት እጅግ ከባዱን ውድድር ላይ ወርቅ ስለሰጠህን እናመሰግናለን 🎉🎉🎉

  • @Joshua-f7e
    @Joshua-f7e 2 месяца назад +5

    ታምራት ቶላ የኢትዮጵያ ኩራት
    congratulations for All Ethiopians

  • @beetisisaybayecha2104
    @beetisisaybayecha2104 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ልጃችን አኩርቶናል አዝነን አልቀረንም ተባረክ እግዘብሔር ይስጥህ ሀገራችን አዝና አልቀረችም ባንዲራችን ከፍ ብሎ እንዲታይ አድርገሀልና ዘመንህ ከፍ በል

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r 2 месяца назад

    ሀይሌ ኩራታችን እናመሠግንሃለን እንኳንም ፓሪስ ተገኘህ ።

  • @kername2614
    @kername2614 2 месяца назад +6

    አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ መኖሩ በራሱ ትልቅ ብርታት ነው። ሀይሌ የኢትዮጵያ ብራንድ

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 2 месяца назад +2

    ሃይላችን እድሜና ጤና ይስጥልን !!

  • @DagiwoteDayyo
    @DagiwoteDayyo 2 месяца назад +6

    በአሸብር ተጠባባቂ፤
    በጥረትህ ወርቅ አጥላቂ፤
    ከዜሮ ድል አላቂቂ፡
    ታሜ ነው ነቅናቂ።

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 2 месяца назад +2

    ታሜ አኩርቶናል እንኳን ደስ አለን😘🇲🇱👏

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 2 месяца назад +6

    ዉጤት የሚገኘው ከመረዳዳት ነዉ ፤ የእኔ የእኔ ብቻ ማለት ጭቅጭቅ ብቻ ነዉ ትርፉ ።

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 2 месяца назад +1

      5 ተኛ የወጣዉም በደንብ አድርጎ ሰለያዘለት ሌሎቹን ወርቁን አግኝተናል አልሀምዱሊላህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏

  • @AzmeraGebremeskel
    @AzmeraGebremeskel 2 месяца назад

    ተመስገን ኣዝነን ነበር እንኮን ደስ ኣላቹ እግዚአብሔር ኣላሰፈረንም ግን ለምንድነው ጎበዝ ልጆች ተጠባበቂ የሚሆኑ

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 2 месяца назад +1

    ኢትዮጵያ ሀገሬ እንኳን ደስ አለሽ !!!!!!!!.....፤ መኩዬ እናመሰግናለን ።

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 2 месяца назад

    ታምራት ቶላ ጀግናችን እንኳን ደስ አለክ ተከፍተንነበር አስደስተከን❤❤❤

  • @RebiYesir-v7p
    @RebiYesir-v7p 2 месяца назад

    መሻ አላህ ጥሩ አርግ እንባችንን አበሰክል

  • @YimamMohammed-go8yy
    @YimamMohammed-go8yy 2 месяца назад

    እንኳን ደስ አለን ❤❤❤❤

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 2 месяца назад

    አልሀምዱሊላህ በመጨረሻም ወርቂቱ ቤቷ ገብታለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏😂😂😂❤❤

  • @JemilaWujera
    @JemilaWujera 2 месяца назад

    I proud of you Tame

  • @kername2614
    @kername2614 2 месяца назад

    እንኳን ደስ አላቹ 🎉🎉🎉

  • @asmarechabera8135
    @asmarechabera8135 2 месяца назад

    i am proud by your strength 🎉

  • @teshomesisay6482
    @teshomesisay6482 2 месяца назад +2

    Forever to Haile

  • @teshomesisay6482
    @teshomesisay6482 2 месяца назад +3

    ታምራት ቶላ እንኳን ደስ ያለህ በአሸባሪው ታግትህ እኔደነበር ይታወቃል

  • @mestiabiye6006
    @mestiabiye6006 2 месяца назад +2

    ውጤቱ አስደሳች ነው ነገር ግን 5ተኛ ሆኖ የጨረሰው አትሌት ትልቅ ክብር ይገበዋል

  • @TadeseTarekegn-u6v
    @TadeseTarekegn-u6v 2 месяца назад +3

    Enkuan abro des yalen moke!!!! betam nw des yalegn!!!!

  • @haregsahle8405
    @haregsahle8405 2 месяца назад

    Enkuan Abro dess yalen ❤❤❤❤❤

  • @muflitube
    @muflitube 2 месяца назад

    Brave Taye

  • @meb153
    @meb153 2 месяца назад

    ከአምስት ወርቅ በላይ የጠበቅን ቢሆንም ታምራት ክሶናልል የደረሰብን የሞራል ስብራት ግን መቼም አንረሳውም።እግዚአብሔር አስቅድሞ በዚህ አስቦን እንጂ በነአሸብር ምርጫ ቢሆን ታምራት አይወዳደርም ነበር።ደራርቱ እምባሽ ታብሷል።የቀነኒሳ በቀለ መኖር በጀን በታምራት ታምር ሰርቷል።ሀይሌ ገብረ ስላሴ፤ፈይሳ ለሊሳ፤እነ ጡሩነሽ፤ሰለሺ ገዛኸን አበራ ደራርቱን ጨምሮ ሌሎች የሀገር ባለውለታዎች አትሌቶቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ደስ አለን።አሽብር አሁንም ከካቴና አያመልጥም።ጭራሽ ደራርቱ ቱሉን በጥፊ እስከመምታት የደረሰ አሸባሪ መሆኑን ሰምተን አዝነናል።

  • @zedobeta6148
    @zedobeta6148 2 месяца назад

    አብረው ትሬሊንግ የሰሩበት ቪዲዮ የት ይገኛል መኩዬ

  • @rahmiiim7036
    @rahmiiim7036 2 месяца назад

    Bravooo tame allah gulbethn yechemereleh echi werk allah lante neber yaskemeteleh mashallah 🎉🎉🎉 echi werk yante ena le ethiopia hizb bechaaa nech federationu ?????

  • @shumetgetahun4791
    @shumetgetahun4791 2 месяца назад

    congratulations

  • @Alhabesha43258
    @Alhabesha43258 2 месяца назад +3

    Congratulations 🎉🎉🎉🎉

  • @SamuelGultu
    @SamuelGultu 2 месяца назад +1

    Haile knows what gold mean.

  • @toufiqyassin5258
    @toufiqyassin5258 2 месяца назад

    Congratulations!!!!! Moke, have you noticed the year in the title of the post? I hope you do after this comment.

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 2 месяца назад

    Thanks God Amen 🙏

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 2 месяца назад +1

    ስምን መልአክ ያወጠዋል ይባላል ።
    እውነትም ታምራት ነህ።

  • @AytenewWrkay-f6m
    @AytenewWrkay-f6m 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @MubarikMubarik-s5n
    @MubarikMubarik-s5n 2 месяца назад

    Haile👑

  • @KansuMelese
    @KansuMelese 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Rahelgzaw
    @Rahelgzaw 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 2 месяца назад

    congratulations

  • @jemalguddeta2059
    @jemalguddeta2059 2 месяца назад

    Haile kadimo bimeta turu neber

  • @WeldieslasieAmare
    @WeldieslasieAmare 2 месяца назад

    አረ እባካችሁ የታምራትን ገድልና ድል ለሃይሌ ለመስጠት አትሞክሩ!

    • @SoloMan-g2n
      @SoloMan-g2n 2 месяца назад

      ለምን ግን መጀመሪያ ኘሮግራሙን በደንብ አትሰሙትም።ለምን የምትፈልጉትን ነገር ለማለት ትቸኩላላቹህ።መኳንንት ያለው አንተ ያሰብከውን አይደለም።ዱዝ።

  • @jemalguddeta2059
    @jemalguddeta2059 2 месяца назад

    Kenan!

  • @jiranekedir656
    @jiranekedir656 2 месяца назад +1

    ምን ማለት ነዉ "በሀይሌ ዉሀ አቀባይነት የተገኘ ድል" ባያቀብለዉ ኖሮ ተሸንፎ ነበር🤔😂😂ልቦና ይስጣችሁ

  • @Getachew-u7f
    @Getachew-u7f 2 месяца назад

    Gudelae Asheber Awerew wendemeh yabarerehalk esum nefese gedayou Getch Abiy sayefeked ketede gar interview Aregehal , ezam kebaterej

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 2 месяца назад +2

    🤲እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ እባካችሁ🙏😢😞

  • @AbdoHussein-s6h
    @AbdoHussein-s6h 2 месяца назад

    በሀይሌ ውሀ አቀባይነት? ምን ማለት ነው?ሀይሌ ውሀ ባያቀብለው ኑሮ አያሸንፍም ማለት ነው?? እንዲህ ነው ማስመሰል!

  • @SeiefefantunSeifefantun
    @SeiefefantunSeifefantun 2 месяца назад

    የሚያሳዝነው አመራሩ ትልቅ ችግር እንዳለበት የሚያረጋግጠው ታምራት ቶላን በተጠባባቂነት ነበር የያዙት አሰባቹታል ይህን እድል ባያገኝ ምናልባትም ወርቁን ልናጣ እንችል ነበር።

  • @tsiegmariamTamiru
    @tsiegmariamTamiru 2 месяца назад

    ቦታዉ ንገሩን ለመሰልጠን

  • @Ashenafi-qi5sd
    @Ashenafi-qi5sd 2 месяца назад

    Congratulations Tamirat tola,አንተ ግን አታሽቃብጥ ሃይሌ ውሃ አቀበለ አላቀበለ የሚያመጣው ለውጥ የለም።

  • @NegashYifra
    @NegashYifra 2 месяца назад

    Meqanit beriha enqan ayehuih tefitehal

  • @MohammedS-z5i
    @MohammedS-z5i 2 месяца назад

    አሸብርም ሆነ ደራርቶ ከፍተኛ የምልመላ/የመረጣ ችግር እንዳለባቸው የዛሬው ውጤት ያረጋግጣል። ስለዚህ በአዋቂ ይተኩ።

  • @AbebechYaregal
    @AbebechYaregal 2 месяца назад

    እንኳን የማያደርገውን ያበላሸውም ያበሻቅጠውም ምንም ያድርግ ሀይሌን በልጨ መሪ እሆናለሁ የሚል የአቅምም ሆነ የሞራል ብቃት አይደለም በኢትዮጵያ በአለም የለም። አገሪቱ ደቆሮ ወሯት እኮ ነው የመከራ ማዕበል የሚዘንብብን። የአሸብር መልስ ከጠቅላዩ መልሶች ጋር የተሰናሰነ እና አንድ አይነት ነው። ቅል ተሰባስቦ አገር እያወደመ ነው። እረ መጥሩ ጎበዝ እረ ልካቸውን እንስጣቸው። ዶሮ ራስ ተሰብስቦ አንበሳ ነኝ እያለኮ ነው አገሪቱ ሲኦል የሆነችው ።

  • @wechecha
    @wechecha 2 месяца назад

    ሃይሌ የሩጫው አስጀማሪ መሆኑ እራሱ ለኢትዮጵያውያን ታላቅ ድል ሆኖ ሳለ የታምራት ሬከርድ መስበር..... ከዚህ በላይ ኢትዮጵያዊነት አለ ወይ ያስብላል::
    ጥሩ ሬከርድ ያላቸው አትሌቶቻችን ያልተስለፉት ተጠባባቂ ሆነው ያልተወዴደሩት በአሸብር ምክኒያት .... አስባችሁታል በሩጫው ዘርፍ ስንቴ የኢትዮጵያ ባንዲራ እንደሚነሳ!!!!

  • @EyobSelassie
    @EyobSelassie 2 месяца назад

    ሀይሌ ውሀ ስለሰጠው ነው ያሸነፈው ?

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 2 месяца назад

    ሲሳይ ለማ ምስጋና ይገባዋል። ተጎድቻለሁ ብሎ ፈርሞ ራሱን ከውድድሩ ማግለሉ።

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 2 месяца назад

    ተቀደድ