Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኦሀዬ ገብርኤልን በጣም አውቀዋለው አውቀዋለሁ ብቻ ሳይሆን እኔ አሜሪካ እንደገባሁ አካባቢ ነበር ቀሲስ ያሬድ የመጡት በቃ እሳቸው ሲመጡ ነው ሽታው ትክክለኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነቴን ያገኘሁት ከዛ ሙቭ አድርጌ ወደ አትላንታ እስከሄድኩበት ድረስ እዛ ነበር የምሄደው ትክክል ዘመዴ ምርጥ የተዋህዶ አባት ናቸው ቀሲስ ያሬድ
ዘመድዬ
ዘመዴ እራስህን ጠብቅ አደራ ጀግና የሚሞተው በማይረባ ሰው ነው በባቡር ስትሄድ ምግብ ስትበላ ተጠንቀቅ ነጭም ቢሆን እንዳታምን ይገዛሉ 🙏🙏🙏
የሚጠብቀው አያንቀላፉም
Thank you ,you telling us that is true all the time
We love you very much ❤
እንኳን በራሱ ተነሣሥቶና ተመኝቶት ይቅርና ዘመድኩን መጀመሪያ ይስማ (መረጃ ይድረሰው)፣ ከዚያ በአንደበቱ ይናገራል፣ ያደርገዋልም፡፡ በተደጋጋሚ የማይቻሉ የሚመስሉትን ችግሮች ማሕበራዊም በለው ፖላቲካዊ የሕብረተሰብ ችግሮች፣ ባቀደው መሠረት አድርጎት ስላየሁ፣ ከዘመድ ቲቪ ጋር በተያያዘም ያቀደውን ይተገብረዋል፡፡ አዲሱ ትውልድ፣ ሌላውን ጉግማንጉግ እርግፍ አድርገህ በመተው ዘመዴን ስማው፣ በሚዲያ ተከተለው፣ ከተቻለህና ዕድለኛ ከሆንክም አርዓያህ አድርገው!
አቶ ዘመድኩን እንዲህ በአፍህ እንደተፀዳዳህ እና በንፁሐን ደም እንደተሳክ አትቀርም እመነኝ ስታታልለን ኖረህ እንደእስስት እየተቀያየርክ ህዝባችንን እና ሀገራችንን ስታጠቃ ትውላለህ በረንዳ አዳሪ
እውነት
Zemede
አይ ደሬ በየትኛው ሞራልህ ነው ዘመዴን የምተቸው ቀፋይ
, ቀጥል
ዘመዴ ምንድ ነው የምንሰማው አንተ እውነት አማራ ትግል ውስጥ ገብተህ እየከፋፈልክ ነው እስቲ እውነቱን ተናገር እውነት ከሆነ ምነው እግዛብሄርን ፍራ እባክህ
ዉሸት ነዉ እሱ የአማራ ወዳጅ ነዉ።
የዘመዴ ዩቱብ አለው እንዴ???
የለውም
ይብላኝ አንተን ለምከተል አማረ።
አዳሜ እንዴት ነው በባዶ ድፍረት ድፍረት ያለው፡፡ ዘመድኩንን ለመሳደብ የሚያስችል ማናቸውም ዓይነት ብቃት ያለው ሰው አይደለም አሁን ለወደፊቱም ጭምር ይፈጠራል ብሎ ማሰብ በማይቻልበት ሁኔታ ላይ መሆኑን አለማወቅ አንድ ነገር ሆኖ፣ ጭራሽ ዘመዴን መሳደብ፡፡ መሬት መሙሊያ ሁላ!!!!
የቤተ ክርስትያን ተቆርቅዋሪ መስለህ እስከመቼ በክስ ብቻ ትኖራለህ?
እብድ
አንተማ የሆነ እርኩስ መንፈስ ያለብህ ይመስለኛል