አስቸኳይ መልዕክት! /ከባባድ ነገሮች እየተፈፀሙ ነው!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 52

  • @eteneshayalew9340
    @eteneshayalew9340 5 часов назад +1

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏❤እግዚአብሔር አባታችን ለንስሀ እድሜ ስጠን ይቅር በለን😭🙏

  • @tiruneshnigatu3223
    @tiruneshnigatu3223 8 дней назад +3

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት ኑሩልን. አባታችን ቃለሀውት ይሰማልን.

  • @Mesey-z1p
    @Mesey-z1p 8 дней назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይቅር በለን አቤቱ አምላኪ ሆይ ቸርነትህ የበዛ ነው አምላኪ ሆይ እንደቸርነትህ ይቅር በለን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እውነት ነው🙏

  • @tzitagebra-v4f
    @tzitagebra-v4f 7 дней назад

    ቃለ ይህወት ያስማልን አባ

  • @ElaYemikael
    @ElaYemikael 11 дней назад +7

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አባታችን የምናስተውልበት ዘመን ይሁንልን

  • @lulamehari6237
    @lulamehari6237 10 дней назад +2

    ኦአምላከይ አብመንግስተ ሰማይ ዘክረኒ ብዓይኒ ምሕረትካ ረአየና ።አምላካችን ሆይ እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደቤደሌ አይሁን።መምህር በፀሎትዎ ያስቡኝ አሜን አሜን አሜን

  • @meazaheterat7201
    @meazaheterat7201 9 дней назад +1

    አቤቱ ይቅር ይበለን እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ማረነ ክርስቶስ ይቅር ይበለን ይማረን አሜንንንንንን

  • @MarthaBayleyegn
    @MarthaBayleyegn 10 дней назад +15

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን, ዛሬ ጥር 14 ልጄ የ10 አመት ተኩ ነው ዛሬ ጥር በስምንት ሰአት ላይ ህልም አየሁ ብሎ ደንግጦ ተነስቶ ባኖ ተነሳ ምድነው ያየህው ብዬጠየኩት ትልቅ ድንጋይ እሳት እያወጣ ሰማዪ ደም ለበሰ ድንጋዩ የወደቀው የሚቀው የሌላ እምነት ተከታይ ቤትላይ አለኘ ይህ ህልም ካየ ተመልሶ አልተኛም አባ ያሉትን ነወ ያለወ ሳልናገር እዳቀር ነው ሳተኛ አድተሮ ትምህርት ሄደ እንመለስ አሜን

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 10 дней назад

      አማርኛ ስንተኛ ቋንቋሽ ነው እንዴት ነው ፊደል አስተካክለሽ መፃፍ የማትቺዪው አንቺ ደደብ ደነዝ ?😏

  • @kinfemuluneh1258
    @kinfemuluneh1258 11 дней назад +8

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tiruneshnigatu3223
    @tiruneshnigatu3223 8 дней назад +1

    አባታችን እረሳ ተናግሯል ከ 20 አመት በፊት እግዚአብሔር እንደቸረነቱ ይቅር ብሎን ያድንን.

  • @MekidesYitayew-n1s
    @MekidesYitayew-n1s 10 дней назад +1

    ይገርማል 12ቱም ይገልፁኛል አመሰግናለሁ

  • @MineshuZewdu
    @MineshuZewdu 10 дней назад +4

    ማረን ማረን ማረን

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 10 дней назад +1

    አቤቱጌታሆይማረንይቅርበለን😢😢😢

  • @Hayat-i3t
    @Hayat-i3t 11 дней назад +1

    አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @KidestMesele
    @KidestMesele 9 дней назад +1

    አቤቱ❤አምላኬና❤ፈጣሪየ❤ሆይ❤በመግሰትክ❤በመጣክ❤ግዜ❤አሰበን❤ለንሰሀ❤ሞት❤አብቃን❤ይቅርም❤በለን❤ አሜን❤🙏✝️❤️✝️🙏❤️✝️🙏❤️

  • @berhaneftwi468
    @berhaneftwi468 10 дней назад +2

    አባና አምላኽ ዳአ ምሕረቱ አይጥምተና አንበሪ ብሕቂ ክብዲ አዩ አብታ ቅድስቲ ጽሎትኩም ዘኩሩኒ

  • @Hayat-i3t
    @Hayat-i3t 11 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤አሜን

  • @ruthmisgun8792
    @ruthmisgun8792 11 дней назад +2

    Egzabher bedlenalena yeker belen 🙏

  • @HfhFhrt
    @HfhFhrt 10 дней назад +1

    አቤቱማሬን😢😢👏👏👏

  • @FevenAbera-t1c
    @FevenAbera-t1c 11 дней назад +3

    Abatachin kale hiwotn yasemalin mengeste semayatn yawereselin

  • @ruthmisgun8792
    @ruthmisgun8792 11 дней назад +3

    Aba qale hewit yasemalen berktachu yedrben🙏🙏🙏

    • @mare7241
      @mare7241 9 дней назад

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @tsehay9899
    @tsehay9899 11 дней назад +1

    ❤ ❤አሜን አሜን አሜንአሜን ክብሩ ይስፋ መደናላም❤❤

  • @lolaabrha6004
    @lolaabrha6004 9 дней назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @haimim8323
    @haimim8323 10 дней назад +1

    God for give us

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 10 дней назад +3

    በኛም ሃገር እግዚአብሄር የለም ካሉት የማይተናነስ በታቦት የተዘባበቱት ለአገሪቱ ከባድ ነገር እንደሚመጣ ማሳያ ነው

  • @Beletetenagne
    @Beletetenagne 9 дней назад +1

    አሁኑ ያለዉን ተናገራው ነበራ።

  • @abebebelew264
    @abebebelew264 10 дней назад

    Egzeabhear yimaren abatashin .

  • @Hayat-i3t
    @Hayat-i3t 11 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤እእእእእልልልልልል

  • @AsterMersha-ww1tp
    @AsterMersha-ww1tp 11 дней назад +3

    ይልይለት እግዚአብሔርንታማኝነው

  • @senaytmokenn2890
    @senaytmokenn2890 11 дней назад +4

    ወየው ወየው ለህፃነት ወይለነፍሰጡርወዪ ለኞ

  • @BeleteCherenet
    @BeleteCherenet 10 дней назад +2

    ባይናገሩም እያየነዉ ነዉ ዛሬ ዛሬ ነብይ አያስፈልግም በህግ አምላክ ዮቲዮብ ላይ ከምትጣዱ ፀሎት አድርጉ ለሶ አፈርኩ 😢

    • @mulukenaschalew2287
      @mulukenaschalew2287 9 дней назад

      አሰተያቱ እኔም የምጋራው ሆኖ ስለአኘሁት ሌላ የምለው ነገር የለም ሁሌ መልእከት የሚባለው ሁሉ መጨበጫ የሌለው ሆኖ ነው የሚታው ንስሐ ግቡ ማለቱ ብቻ በቂ መልእክት ነበር

  • @XhayXhay-l8j
    @XhayXhay-l8j 11 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekediayele
    @mekediayele 10 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Aster24-y4l
    @Aster24-y4l 9 дней назад

    22:37 መፅሐፈ እያሱ ምዕ22፡15 ?

  • @AyalGebeway
    @AyalGebeway 11 дней назад +2

    yebank Acounte asekemtulen abatachin

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 10 дней назад +1

    ኧረ አታጓጉን መቼ ነው እቺ አስቀያሚ የሠይጣን መቀለጃና መፈንጫ ሆና የቀረች አለም የምትጠፋው ?

  • @UserUser-fn7jd
    @UserUser-fn7jd 10 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @YenesewAbebe-i8h
    @YenesewAbebe-i8h 3 дня назад +1

    ወዯልሽ ካሊፎርኒያ? ወዯልሽ ዲሲ ? ገና ዲሲ አለ ማለት ነዉ::

  • @meserettekie1421
    @meserettekie1421 10 дней назад +1

    ገና ለገና ቻይና ተከሰተ ሲሉ ስምተው ሰው ማስጨነቅ።

  • @Abebeamare5180
    @Abebeamare5180 10 дней назад +1

    ኧረ ፈረንጆች አማርኛ አይሰሙም

  • @tsegino5553
    @tsegino5553 10 дней назад +1

    ዋ ኣቱም ሰባት እዚ ትኩስ መልእኽቲ እንዳ በልካ ድስደድ ዜና ኮነ መልእኽትስ በቃ በኣና ጥራይ ድዩ ወይስ ንኹሉ ዓለም እዩ ኮይኑና ብኸምዚ ብፍርሒ ተኣሊክና ኮ ክንነብር ጌሩና ::🤔🤔🤔ዎ ኣምላኽ ንስኻ ግን ከማይ ከምዚ ከማይ ኣይኮንካን እሞ ንስኻስ ሓደ እኮ ካብ ጸጉሪ ርእስና ክትጠፍእ ደይትፈቱ ኣምላኽ ኢኻ ግን ሓደራ ኣምላኸይ ኣብታ ትመጽእ መንግስትኻ ዘክረና እምበር እንድዒ 😢😢

  • @abebechkanko2478
    @abebechkanko2478 8 дней назад

    ይህንን አጭበርባሪ ሰውዬ ሀይ የሚለው ጠፋ ከትንቢቶቹ እንድም የተፈፀም እስካሁን አልታየም የወቅቱን የአየር ሁኔታ እያየ ይህንን ወሬ ይህ ይሆናል ከአልሆንም ደግሞ ለሚቀጥለው ወር ይቀጥራል ሲቆጥር አመቱን ይጨርሳል እንደዚህ ቃሉን ቢያነብ ይሻለዋል ከሚቀባጥር።መነከሴ አይደል እንዴ? ያለ መተንበይ ሃጢያት አይደለም ውሸት እንጂ

    • @tzitagebra-v4f
      @tzitagebra-v4f 7 дней назад

      ይቅር ይበል አንተ የምትጠብቀው ዘንዶ ዘንዶ ነው ዘንዶ በመንግስት ላይ ነው አንተ ታውረ ነው እንጂ እያየን ነው ኢሉማኒቲ የሴጣን አሽከር የሆነ ይቃወማል ይሳደባል ልቦና ይስጣቹ