ዶ/ር አሸብር በዓለም መድረክ በሁለት ሰው ብቻ ስለተወከልንበት ምክንያት የሰጡት ምላሽ... || Tadias Addis

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @thomasstifanosmarkos5227
    @thomasstifanosmarkos5227 3 года назад +165

    ደራርቱ ሁሌም ባንድራችን ነሽ አይዞሽ

    • @MNdere7424
      @MNdere7424 3 года назад

      Derartu is a hero for our country. I respect her too much. However, she is also responsible as a part of management. Her leadership quality is not good enough. They should discuss internally before she went to media because this interview may affect the result of the entire team. Leadership need to be calm instead of being emotional.

    • @berhanuberhanu3629
      @berhanuberhanu3629 3 года назад

      ወራዳ ሰው ነው

  • @Truth-je3jm
    @Truth-je3jm 3 года назад +48

    ሊነጋ ሲል ይጨልማል
    ልጆችሽ ወርቅ በወርቅ ያረጉሻል ኢትዮጵያ💚💛❤️

    • @temayob906
      @temayob906 3 года назад +1

      ገዝተው ነው ውርቅ በውርቅ ጫልቱ

    • @Truth-je3jm
      @Truth-je3jm 3 года назад +5

      @@temayob906 መልካም መመኘት ማንን ገደለ

  • @Mesdes1977
    @Mesdes1977 3 года назад +84

    እሄ ሰውዬ የጅንታ ተላላኪ ነው። የሚለው ሁሉ ጠፋበት ስሙት ይንተባተባል ሀገራችንን አዋርዶል በቀላል መታየት የለበትም ጀርባው ይጠና

    • @redeatkibebew1181
      @redeatkibebew1181 3 года назад +5

      እግርኳሱን እንደበጠበጥክ አሁን ደግሞ የተለመደው አመልህ አገረሸብህ ደራርቸቱን እንኳን ለቀቅ አርጋት በሷ ድርድር የለም መቼም ከሷ በታች እንደሆንክ ልታውቅ ይገባል ደግሞ ሕሊና ካለህ በፈቃድህ ውረድ !!!!!

    • @dere7406
      @dere7406 3 года назад +1

      የዶ/ሩ መልስ የበለጠ አሳምኖኛል ከደራርቱ የበለጠ፣ይቅርታ ይደረግልኝና ደሬን ምን ያክል ብወዳትም ለተጠየቀችው ጥያቄ በቂ መልስ በመስጠት ፈንታ አምታታ ለማለፍ ነው የሞከረችው! የሆነ ሆኖ ያለፈው አልፏል ወደፊት ግን ሁላችንም ከኤጎ ወጥተን ሃላፊነታችንን በአግባቡ ብንወጣ መልካም ነው እላለሁ!!!!

    • @abebebeso2506
      @abebebeso2506 3 года назад +1

      ካንሰርማ በየቦታው ተሰፋፊው ፎጣ ነው ❗️
      ሬሳ ጁንታው ጦርነት ላይ ነው ❗️
      የሞትሽ አገር ማስተዳደር ፉከራ አደለም ❗️
      Dr. አሽብር አንቺ ጋር ነው ያለው ❗️
      በጁንታው ጊዜማ ውጤታም ነበረ ❗️
      ከፍታ ዝቅታ ተዘቅዘቂ የጁንታውን ጦስ ይዘሽ ወደ መጣሽበት ሲኦል ውረጂ ❗️

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 года назад +1

      @@abebebeso2506 ጁንታው በየቦታው አትቀባጥር የ 50 አመት የ ኢትዮጵያ ካንሰር ወያኔ ነው❗️❗️❗️ 17 አመት ኢትዮጵያ የወጋ ለዚያድ ባሪ ሳይቀር ወግኞ የወጋ አሸበሪ ካንሰር። አሸብርም የነሱ ቀኝ እጅ ነው እናውቀዋለን😡❗️❗️

    • @Mesdes1977
      @Mesdes1977 3 года назад

      @@abebebeso2506 እንግዲህ ምድረ ሌባ ጉዳችሁ ፈላ ቌልቌልሽን እየበላሽ ወደ ነበርሽበት ቅማልሽ ተመለሺ ፎጣ ለባሽማ እንደቆሎ እየቆላሽ ነው አፍ አይ ሞት ኪኪኪኪኪኪ

  • @mhbirri7953
    @mhbirri7953 3 года назад +87

    ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይህንን አሸብር ተብየው ሰውየው ነቅሎ መባረር አለበት።

  • @hosahenawoldkidan1156
    @hosahenawoldkidan1156 3 года назад +80

    ይሄ ሰውዬ ጤናው ልክ አይመስለኝም መልሱ ራሱ የተንተባተበ ነው ።

    • @deljpyoutube7694
      @deljpyoutube7694 3 года назад +1

      @Elsabet Damen Awo ehe sewuyew batem gimatem new yewayane talalki new gimtaem sewuyew dadabi

  • @musemaballo1392
    @musemaballo1392 3 года назад +34

    ደራርቱ አይዞሽ ይህ ግለሰብ የገንዘብ ሰው ነው ስለሀገር ስለባንዴራ አያውቅም እሱ ገንዘብ መሰብሰብ ነው

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 3 года назад +19

    እግዚሀቤር ይይልህ እንደዚህ ቅስማችንን የሰበራችሀን አምላክ ፍርድ ይስጣችሁ

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ

    ይሄ ሰውዬ ከስልጣን ላይ መነሳት አለበት ምን ያስለቅሳታል ይላል እዴ የሀገር ፍቅር አልገባውም መሰለኝ እንኳን እሷ እኛም አልቅሰናል። ሀገሬ በአለም🇪🇹 አደባባይ ድል እጅ ውርደትን አታውቅም በድል አሸናፊ ሆነው እንደሚመጡ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @seadihusna
    @seadihusna 3 года назад +83

    በሀገር ጉዳይ ምንአለ የግል ጥቅማቹ ባታስቀድሙ😭😭😭ሆዳሞች

  • @sileshisiyoum3889
    @sileshisiyoum3889 3 года назад +86

    ከኃላፊነታቸው በአስቸኳይ መነሳት አለባቸው

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 3 года назад +2

      በትክክል ይሄ አሸብር ተብዬው ሌባ ውሸታም
      የጁንታው ቫይረስ ተሸካሚ ነው ባስቸኳይ ከስልጣን ወርዶ ይጠየቅ ይሄ እንኩቶ፤

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 года назад +2

      ሰውየው የህውሃት ቀኝ እጅ የነበረ ነውበነሱ ጊዜ የያዘው ስልጣን ኘው አውርደውት ነበር ለ አለም አትሌቲክስ ፌዲሪሽን ከሶ ተመልሶ ቦታውን የያዘው ደንበኛ የህውሀት ቀኝ እጅ አሸባሪ ነው❗️❗️❗️

    • @dcbaria
      @dcbaria 3 года назад +1

      Yale minim tiritir. If he respects himself, he would resign. Whether he is involved or not. He even have the balls to try make it not that serious. RESIGN!!

  • @tamiratihailetube8324
    @tamiratihailetube8324 3 года назад +75

    ደራርቱ የሀገር ፍቅር ስላለት ነዉ ያለቀሰችዉ እሱ ግን ምንም አልመሰለዉም እዶዉም እሷ በማልቀሷ እየሳቀባት ነዉ ይሔ ሰዉ ሀገር ልወክል አይገባውም

    • @mituethio
      @mituethio 3 года назад +1

      የሀገር ፍቅር ያለው ሰለ ሀገሩ ያለቅሳል ይሄ ሰውዬ ግን ምንም የሀገር ፍቅር የለውም ቀድሞ ሴራ ባይኖር ሀገሬን አያዋሩዳትም ደብብ ሱዳን እንኳን እኮ እንዴት አደሚያምሩ አዋረዳቹን ጥቂት ግለሰቦች ደራርቱማ ጌጥ ናት ደራ ርቱማ ኢትዮጲያ ናት ምድረ ኮሚቴ ሆዳም ሁላ

    • @tahanegash9716
      @tahanegash9716 3 года назад +3

      ዶር አሸብር ለማሰረከብም በመሞከርህ ያልገለጽክላቸው ነገር አለና ለሐገርህ ብለህ ቦታውን ልቀቅ

    • @MIM-er3kf
      @MIM-er3kf 3 года назад +1

      እንደ ደራርቱ የምወደው አትሌት የለም ። ድንቅ ሰው ነች። አስተዳደር ግን በችሎታና በሥራ እንጂ በፍቅርና በለቅሶ ብቻ አይፈታም።

  • @ahmedawel910
    @ahmedawel910 3 года назад +178

    ስይፉ ይሄ ስውዬ በጣም ውሽታም ነው በሀገር ቀልድ የለም እንዋጋዋለን ከስልጣኑ መወገድ አለበት

    • @lucy_love4113
      @lucy_love4113 3 года назад

      I agree with you 100%. He should be ashamed. He is not to be trusted

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 года назад +2

      👉ሰውየው በህውሀት ተመልምሎ ለዘመናት ቦታውን የያዘ የጁንታ ቀኝ እጅ ነው። ከመጀመሪያው ተጣልቶ እንዲወርድ ተወሰኖ ለአለም አትሌቲክስ ፌዲሪሽን ከሶ ነው ቦታውን መልሶ የያዘው ። ለዘመናት ቦታውን በነሱ ተመልምሎ የያዘ በራሱ ኢጎ የታወረ አሸባሪ ነው❗️❗️❗️ ኢትዮጵያ ላይ የፖለተካ ቁማር የቆመረ ወጀለኛ ነው❗️❗️❗️

    • @MNdere7424
      @MNdere7424 3 года назад

      Derartu is a hero for our country. I respect her too much. However, she is also responsible as a part of management. Her leadership quality is not good enough. They should discuss internally before she went to media because this interview may affect the result of the entire team. Leadership need to be calm instead of being emotional.

    • @deljpyoutube7694
      @deljpyoutube7694 3 года назад

      Awo batekikil

    • @danieltaffera5183
      @danieltaffera5183 3 года назад

      ምንድነው ይህ ፌዴረሽን ሁሌ ውዝግብ የማያጣው? አይሌ በነበረበት ጊዜ እንዲያ ሲታመሱ እራሱ እስከ ማግለለ ደረስ የዋና ፌዴረሽኑም በዛ ልጅ ምክንያት ሲናወጥ ነበረ አሁን ደግሞ በደራርቱ እንደዚህ ድብልቅ ያለ ያለመናበብ እየታየ ነው? ስው ጠፋ እንዴ ? ምንድነው ስከን ብሎ ሊግባብ የሚችሉና በዕውቀት ላይ የተመስረተ መሪዎችን ማምጣት የተሳነው ? እረ ጉበዝ ሀገር ወክሎ ወንበር መያዝና በጣም የወረደ ነገር መስማት እንደ ዜጋ ያሳፍራል! ይታስብበት ! ለዚህም ነው ትንሽ አለን ያልነው አትሌትክስ ድል እየራቀው ያለው ! ጉበዝ አይናችሁን ግለጡ ! ህዝብ እየታዘበ ነው !!

  • @yotor6385
    @yotor6385 3 года назад +12

    እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 3 года назад

    ሰይፉ እኔ አንድ ነገር ታዝቤለሁ ሰውዬው ከሃገሩ ክብር ይልቅ ያስጨነቀው የአዲዳስ ካምፓኒ ነው ደሬ የኛ የኢትዬጳውያን ክብርና ድንቅ ልጅ ስለሆነች ስለ ሃገሯ ካላት ፍቅርና ክብር የተነሳ ስሜ ቷን በለቅሶ ገልፃለች የእኛ እንቁ ደሬ መድሃኔአለም ከአንቺና ከተወዳዳሪዎቹ ጎን ሆኖ በድል ተመለሱ አይዞሽ የኔ ውድ በሰውዬው ግን በጣም አዝኛለሁ

  • @nati5001
    @nati5001 3 года назад +83

    ሰውየው በጣም ትቢተኛ ነው ነገሮችን ማስተካከል ይችል ነበር መረጃ ያለው እሱ ጋር ነው እያወቀ ነው እንዳላወቀ የሚሆነው😡😡😡😡😡 በዚህ ሰዓት በባንዲራችን ቀልድ አናቅም 🇪🇹

    • @MNdere7424
      @MNdere7424 3 года назад

      Derartu is a hero for our country. I respect her too much. However, she is also responsible as a part of management. Her leadership quality is not good enough. They should discuss internally before she went to media because this interview may affect the result of the entire team. Leadership need to be calm instead of being emotional.

  • @DAVE-gm1yj
    @DAVE-gm1yj 3 года назад +67

    ይሄን ወረዳ ሰውይ ከዚ ኮሚቴ የሚነቅለው ይጥፋ ወይኔ አገሬ

  • @tirunashwosene3535
    @tirunashwosene3535 3 года назад +83

    ጅንታው አንተማ ደስ ብሎሀል ለግዜው እናንተማ የኢትዮጵያን ከፍታ እንደማትፈልጉ እናቃለን የኢትዮጵያ ካንሰሮች!!!

    • @abebebeso2506
      @abebebeso2506 3 года назад +3

      ካንሰርማ በየቦታው ተሰፋፊው ፎጣ ነው ❗️
      ሬሳ ጁንታው ጦርነት ላይ ነው ❗️
      የሞትሽ አገር ማስተዳደር ፉከራ አደለም ❗️
      Dr. አሽብር አንቺ ጋር ነው ያለው ❗️
      በጁንታው ጊዜማ ውጤታም ነበረ ❗️
      ከፍታ ዝቅታ ተዘቅዘቂ የጁንታውን ጦስ ይዘሽ ወደ መጣሽበት ሲኦል ውረጂ ❗️

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 года назад

      @@abebebeso2506 አንተ ወያኔ መሰሎህ ነው ባንዳ የባንዳ ልጆች ኢትዮጵያ በልጆቾ ከሲራቹ ፈልቅቃቃ የምትወጣ ጀግኞች ልጆች አሎት ።

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 года назад +3

      @@abebebeso2506 የ50 አመት ካንሰር ህውሀት❗️👌17 አመት ወንበዲ ሆኞ አገር የወጋ 27 አመት መንግስት ሆኞ አገር ሲያሸብር የነበረ አሸባሪ መንግስት ተመልሶ ወደ ውንብድናው የተመለሰ ደም ጠጪ የ50 አመት የኢትዮጵያ ካንሰር❗️❗️❗️

    • @rakitey5729
      @rakitey5729 3 года назад +4

      አረ ኣረጋጉት በእስፖርት ጦርነት ልትጀምሪ ነዉ ዋይ 😂😂

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 года назад +1

      @@rakitey5729 😂😂😂

  • @engine6698
    @engine6698 3 года назад +71

    የተደበቀው ጁንታ ታውቃል እርምጃ ከመንግስት ይጠበቃል

    • @abebebeso2506
      @abebebeso2506 3 года назад +2

      ካንሰርማ በየቦታው ተሰፋፊው ፎጣ ነው ❗️
      ሬሳ ጁንታው ጦርነት ላይ ነው ❗️
      የሞትሽ አገር ማስተዳደር ፉከራ አደለም ❗️
      Dr. አሽብር አንቺ ጋር ነው ያለው ❗️
      በጁንታው ጊዜማ ውጤታም ነበረ ❗️
      ከፍታ ዝቅታ ተዘቅዘቂ የጁንታውን ጦስ ይዘሽ ወደ መጣሽበት ሲኦል ውረጂ ❗️

    • @hannamekonnen5534
      @hannamekonnen5534 3 года назад

      አይዟችሁ ጁንታዉ በቅርቡ አዲስ አበባ ይገባና ይገላግላችሗል

  • @ERMIYASALU
    @ERMIYASALU 3 года назад +5

    የኛ ጀግኒት የኢትዮጵያዊነት ኩራት
    ደረርቱ ደረርቱ ደረርቱ እንኮራብሻለን እንወድሻለን 💕

  • @lovelove3769
    @lovelove3769 3 года назад +54

    ይሄን ሰውዬ መንግስት መላ ይበለው :: ደራርቱን የመውቀስ ሞራር የለውም ::

  • @sileshisiyoum3889
    @sileshisiyoum3889 3 года назад +129

    ወሬ አያስፈልግም ኃላፊነትን መልቀቅ ይበጃል አገር አዋርደዋል

  • @mimitadesse9043
    @mimitadesse9043 3 года назад +11

    Seifu, thank you for being our voice!

  • @wengelawitzeleke6061
    @wengelawitzeleke6061 3 года назад +155

    ይሄ ሰውየ ጅንታ ነው ሀገራችንን አዋርዷል ውሸታም እንደሆነ አነጋገሩ ያስታውቃል

    • @gedaykedane1348
      @gedaykedane1348 3 года назад +4

      ፉካሪ 100%
      ሽለላ100%
      ተግባር 0000... የእውነት አማሪነት የሰፊረል 🤣🤣

    • @gedaykedane1348
      @gedaykedane1348 3 года назад +3

      ፉካሪ 100%
      ሽለላ100%
      ተግባር 0000... የእውነት አማሪነት የሰፊረል 🤣🤣

    • @asressetegn9050
      @asressetegn9050 3 года назад +1

      @@gedaykedane1348 የክፋታችሁ ጥግ አያልቅም ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ☝☝☝☝

    • @abebebeso2506
      @abebebeso2506 3 года назад +3

      @@asressetegn9050 ካንሰርማ በየቦታው ተሰፋፊው ፎጣ ነው ❗️
      ሬሳ ጁንታው ጦርነት ላይ ነው ❗️
      የሞትሽ አገር ማስተዳደር ፉከራ አደለም ❗️
      Dr. አሽብር አንቺ ጋር ነው ያለው ❗️
      በጁንታው ጊዜማ ውጤታም ነበረ ❗️
      ከፍታ ዝቅታ ተዘቅዘቂ የጁንታውን ጦስ ይዘሽ ወደ መጣሽበት ሲኦል ውረጂ ❗️

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 года назад +3

      የጁንታ ቀኝ እጅ የነበረ አውሬ ነው ገና ከመነሻው ከደራርቱ ጋር ሲነታረክ ነበር ሴረኛ ነው አንለቀውም። ይሄ የህውሀት አሸከር እናውቀዋለን ከመነሻው ጀምሮ ሴራ ሲያሴር የነበረ አውሬ ነው

  • @astu4737
    @astu4737 3 года назад +2

    ዛሬ እኮ እናታችን ኪዳነ ምሕረት ናት እንኳን አደረሳችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏

    • @Mesdes1977
      @Mesdes1977 3 года назад +1

      አሜንንንንን

    • @astu4737
      @astu4737 3 года назад

      @@Ethi912 ያልተፃፈ አትንብቡ

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 3 года назад +33

    Ethiopians should make him accountable for this mess!

  • @tigestmedhane8045
    @tigestmedhane8045 3 года назад +14

    የሃገር ፍቅር ከለለ ሊስለቅስ አይችልም እውነትወትን ነው ።እሷ ግን የሃገር ፍቅሩ ስላላት አስለቀሳት ልዩነቱ እሱ ነው

  • @zizimoha8064
    @zizimoha8064 3 года назад +41

    ደግሞ የምያስለቅስ ነገር የለም ይላሉ እንዴ እኔ እራሴ አልቅሻለሁ የሀገር ክብር ይቅደም‼️‼️

    • @teshomehaile585
      @teshomehaile585 3 года назад +2

      ትክክል። ማልቀስ ያንሳታል። ለሐገሩ ክብር የማያለቅስ ዜጋ እሱ እርካሽ ባንዳ ነው።
      ይሄ ሰውዬ ለቦታው አይመጥንም።

    • @deljpyoutube7694
      @deljpyoutube7694 3 года назад

      @@teshomehaile585 tikikil

    • @ad1187
      @ad1187 3 года назад

      ትክክል

    • @milan8639
      @milan8639 3 года назад

      Eko! Yihe dedeb! Esun bilo doctor

  • @mechegiya4247
    @mechegiya4247 3 года назад +31

    ይሄ ሰውየ አላህ ያንሳልን ከደራርቱ አንድ የእባ ዘለላ ወረደ ማለት ኢትዮጵያ አለቀሰች ማለት ነው አቦ ጆይን ጆይን አትበልብን ጆሮህ ይቆረጥ

  • @samuelbelay3881
    @samuelbelay3881 3 года назад +27

    ደደብ ሰው ለጥፋቱ ማስተባበያ እንጂ ይቅርታ ማለት አይችልም!!! ይህ ሰው ለቦታው የማይመጥን ሀገር ያዋረደ የኃላ ታሪኩም የማያምር መሆኑን የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት በነበረበትም ጊዜ የማይረባ ስራ መስራቱም ፀሀይ የሞቀው ሀቅ ነው!!!

  • @dertogada177
    @dertogada177 3 года назад

    Ayzosh ayizosh yene jegina leqiso lemixelush yihun

  • @airball3737
    @airball3737 3 года назад +6

    RIP Doctor Welde Meskel Kostre! Best leader 🖤🙏🏿

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 3 года назад +1

    Thankyou Seifu for the clarification by Dr. Ashebir !

  • @mechegiya4247
    @mechegiya4247 3 года назад +17

    ስምን መላክ ያወጠዋል አሉ እውነትም አሸብር
    አያስለቅስም ይላል ማስለቀሱን የምታውቀው የሀገር ፍቅር ሲገባህ ነው ለቀሶን የምታውቀው ምን ታደርግ ዱክትርናን አንስተው ሰተውህ

  • @fitsumzeleke2222
    @fitsumzeleke2222 3 года назад +11

    ሁለቱንም ማሶገድ ነው አያስፈልጉም ችግራቸው የራሳቸው ችግር ነው በሀገር ይቀልዳሉ ለዛውም በዚህ ሰዓት አለም ፊቱን ባዞረብን ሰዓት አውቀው ነው እንደዚህ ያረጉት እኚህ ሽማግሌ

  • @teshomehaile585
    @teshomehaile585 3 года назад

    የዚህ አይነት ድንጋዮች ናቸው ኢትዮጵያችንን እያደናቀፉ ወደ ሁዋላ ያስቀሩዋት።
    በአትሌቶቻችን ላብና በሐገር ክብር ባያላግጥ መልካም ነው።ለቦታውም በፍፁም የማይመጥን አጭበርባሪ ነው።
    ደራርቱ በላቧና በእንባዋ ባንዲራችንን አጥባና አድምቃ ያውለበለበችልን ብርቅዬ እናታችን ናትና ትከበር።

  • @natnaelmebratu2819
    @natnaelmebratu2819 3 года назад +42

    ገና ወደ ውድድር ሳይገባ ንትርክ ያሳዝናል

  • @muluteffera196
    @muluteffera196 3 года назад

    Seifu asked best question and offered excellent suggestions.መቼ ነው እኛ ኢትዮጵያውያን ተስማምተው ምስራት የምንችለው በእለም እደባባይ ብለን ብለን ውጣን::

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 3 года назад +30

    As a manager he should be organize things ahead of time. There must be something behind him.

  • @solomonkidane2444
    @solomonkidane2444 3 года назад +1

    Thank you Seifu

  • @engine6698
    @engine6698 3 года назад +28

    ዶ/ር አሽብር ደራርቱን ያዋረድክ መስሎክ ከሆነ ተሳስተካል ጠቡ ከ 120ሚሊየን ህዝብ🇪🇹 ጋ መሆኑን አትዘንጋ😡😡😡

    • @deljpyoutube7694
      @deljpyoutube7694 3 года назад +1

      Awo betikikil ehe gimatem sewuye new yewayane talalki new 😡😡😡

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 3 года назад +20

    ዶክተር አሽብር አንተ የጥርስ ሀኪም እንጂ አትሌት አይደለህም ለባለ ሙያው ተው እባክህ 🙏🙏🙏
    አትሌቱቻችን ድል ለእናንተ ይሆን 👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️💯👍

    • @MNdere7424
      @MNdere7424 3 года назад +1

      Derartu is a hero for our country. I respect her too much. However, she is also responsible as a part of management. Her leadership quality is not good enough. They should discuss internally before she went to media because this interview may affect the result of the entire team. Leadership need to be calm instead of being emotional.

    • @godisgodallthetime1519
      @godisgodallthetime1519 3 года назад +1

      @@MNdere7424 You're Right Any Way Good Luck For Ethiopia's Athletes 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯👍

  • @coffeart
    @coffeart 3 года назад

    ጥሩ ጥያቄ

  • @alhabethiohab3665
    @alhabethiohab3665 3 года назад +42

    ሰይፉ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ አመሰገንኩህ
    ልክ ልኩን ንገርልኝ ይሄን ጁንታ

    • @abebebeso2506
      @abebebeso2506 3 года назад +1

      ካንሰርማ በየቦታው ተሰፋፊው ፎጣ ነው ❗️
      ሬሳ ጁንታው ጦርነት ላይ ነው ❗️
      የሞትሽ አገር ማስተዳደር ፉከራ አደለም ❗️
      Dr. አሽብር አንቺ ጋር ነው ያለው ❗️
      በጁንታው ጊዜማ ውጤታም ነበረ ❗️
      ከፍታ ዝቅታ ተዘቅዘቂ የጁንታውን ጦስ ይዘሽ ወደ መጣሽበት ሲኦል ውረጂ ❗️

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 года назад +2

      @@abebebeso2506 ጁንታው የኢትዮጵያ የ 50 አመት ካንሰር ከሱማሊ ዚያድ ባሪ ጋር ሆኞ ሳይቀር አገር የወጋ ወንበዲ

  • @antenehmulu6066
    @antenehmulu6066 3 года назад

    i am really appreciate what seifu fantahun did really a good job at the right time.

  • @tesfayetsegaw1202
    @tesfayetsegaw1202 3 года назад +59

    ሠውዬው ነው ሁሉንም ነገር ያበለሻሸው ጁንታ ነው

    • @abebebeso2506
      @abebebeso2506 3 года назад +1

      ካንሰርማ በየቦታው ተሰፋፊው ፎጣ ነው ❗️
      ሬሳ ጁንታው ጦርነት ላይ ነው ❗️
      የሞትሽ አገር ማስተዳደር ፉከራ አደለም ❗️
      Dr. አሽብር አንቺ ጋር ነው ያለው ❗️
      በጁንታው ጊዜማ ውጤታም ነበረ ❗️
      ከፍታ ዝቅታ ተዘቅዘቂ የጁንታውን ጦስ ይዘሽ ወደ መጣሽበት ሲኦል ውረጂ ❗️

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 года назад +1

      @@abebebeso2506 ካንሰርማ የ 50 አመት ካንሰር ህውሀት ኢትዮጵያ እየመጠመጠ ያለ ካንሰር። ዛሬም አሸብርን ተክሎብን የሄደው አሸባሪው ህውሀት ነው❗️❗️❗️50 አመት ኢትዮጵያ እያደማ ያለ ካንሰር❗️❗️❗️ ሲመሰረት ጀምሮ ፀረ ኢትዮጵያ የሆነ ካንሰር እራሱን በራሱ በላ😂😂😂 በለኮሰው እሳት እዛው ተቃጠለ ❗️❗️❗️KARMA❗️ የዘረፈው የለ የወለደው 🔥🔥🔥 በቁም❗️❗️🔥🔥

    • @abebebeso2506
      @abebebeso2506 3 года назад +1

      @@solianasoliana4052 የሸተትሽ ሽርሙጣ ካልሰራልሽ አታነሺውም ጁንታው መቶ ያንሳልሽ ጭንቅላትሽን አሰሪው ❗️
      ከነ ስሙ ያንቺው ተሰፋፊ ካንሰር ነው በየቦታው ገብቶ መፎከር ብቻ ስራ የለም ❗️
      አልነቃሽም 3ዓመት ሆነው ጁንታው ስራ ካቆመ❗️
      ውድቀትሽን ቻይው አትክልት አንድማጠጣት adelem❗️
      ጁንታው ለቀቅ ሰራውን ይስራበት 💊💊💊

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 года назад +1

      @@abebebeso2506 አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል🤮🤮🛢🧯🚮🚮🚮 ጁንታውማ የዘረፈ የለ የወለደው አልቀረ 🔥🔥🔥 የግፍ ጥግ በቁም ሲከፍል በዘመኔ አየሁ

  • @TigistKebede-w5v
    @TigistKebede-w5v 3 года назад

    ጀግናዋ እትዮጵያዊ ደራርቱናት ይህ ቋቋቴያም የጁንታ ተላላኪ ሀገሬን አዋረደ

  • @saidibrahim1116
    @saidibrahim1116 3 года назад +38

    ይሄ ካሀዲ የጁንታው ርዝራዥ ነው መወገድ አለበት ጁንታ

    • @abebebeso2506
      @abebebeso2506 3 года назад +2

      ካንሰርማ በየቦታው ተሰፋፊው ፎጣ ነው ❗️
      ሬሳ ጁንታው ጦርነት ላይ ነው ❗️
      የሞትሽ አገር ማስተዳደር ፉከራ አደለም ❗️
      Dr. አሽብር አንቺ ጋር ነው ያለው ❗️
      በጁንታው ጊዜማ ውጤታም ነበረ ❗️
      ከፍታ ዝቅታ ተዘቅዘቂ የጁንታውን ጦስ ይዘሽ ወደ መጣሽበት ሲኦል ውረጂ ❗️

    • @bekindtoyourself1817
      @bekindtoyourself1817 3 года назад +1

      ስግብግቡ አማራ በሄደበት ልቅሶ መርዝ ምን ይሻላቹሀል እስላሙም ክርስትያኑም በስድብ አገር መምራት የሚቻል መሰላቹህ ሰውን ማክበር በአፍ ብቻ ሳይሆን በተግባር ነው
      ጅንታው ስራው አየሰራ ነው ይማርክሀል እጅ ወደላይ !!

    • @bekindtoyourself1817
      @bekindtoyourself1817 3 года назад

      @@abebebeso2506 በትክክል ገለፅከው ንፍጥ ለባሽ ጭንቅላቱም በንፍጥ ሞልቶ ተቸግረናል መርዝ ናቸው
      ጅንታ ስራው እየ ሰራ ነው ይማርካል

  • @ethiopianhg3822
    @ethiopianhg3822 3 года назад

    Sewye wushet new silxan tenafaqe new yiwurde telalake new betam yasazenal

  • @saidibrahim1116
    @saidibrahim1116 3 года назад +32

    ይሆን ከጌታቸው ረዳ ለይቼ አላየውም

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 3 года назад +1

    እውነቱን የሚያውቀው ፈጣሪ አላህ ብቻ ነው እንደኔ ግምት ይህ ሰው (ዶክተር አሸብር) እንደኔ እውነተኛ ሰው ይመስለኛል :: ሼህ አላሙዲን በታሰረበት ሰአት ምንም ላይጠቅመው ስለሱ የመሰከረ እና አብነት ችግር ምንም ሳይፈራ በድፍረት የተናገረ ሰው ነው :: በተረፈ ከደራርቱ ጋር ያለውን ውዝግብ ችግሮቻቸውን ሳያስተካክሉ መሄድ አልነበረባቸውም እንደዚህ በሚዲያ መወዘጋገቡም መተቻቸቱ ጥሩ አይመስለኝም ::

  • @hiowtabate69
    @hiowtabate69 3 года назад +71

    ወራዳ ዶክተር ግን ተመረው ነው
    ዶክተር የሆኑት ወይስ ኮርጀው ?

  • @aynalembalcha8980
    @aynalembalcha8980 3 года назад +2

    Yehone tenkol ale.
    Egnan yalgeban
    We r with Derartu 💚💛❤

  • @MrWanna2012
    @MrWanna2012 3 года назад +41

    He don’t want to explain about Betty? She must be he’s incomes generated person. He is lied the truth. Ethiopian government must fired right way when he got to Ethiopia. I am asking and support Deratu

    • @Worldvax
      @Worldvax 3 года назад

      The gov has no right to fired and hire.

  • @hanaayele3288
    @hanaayele3288 3 года назад +2

    ደርዬ እንቺ አርማችን ነሽ :: የምንጊዜም ❤️❤️

  • @malik7120
    @malik7120 3 года назад +38

    Dr Ashber is not saying the truth, he don’t give enough reason about Eden ( the non Ethiopian)

    • @tesfayea5408
      @tesfayea5408 3 года назад

      his ex-wife !!!!!!

    • @edengebresilase6872
      @edengebresilase6872 3 года назад

      ኤደን ጁንታ ነች ተባብረው ነው ኢትዮጵያን ያወረዷት

    • @dcbaria
      @dcbaria 3 года назад

      Because he gets comission, what else. Kiletam. Resign, if you ever have any self respect in you.

    • @edrismohammed8726
      @edrismohammed8726 3 года назад +1

      EDAN IS ETHIOPIAN 💯 BUT LIKE ALL OF US SHE IS A DIASPORA LIVE AND WORKING IN ETHIOPIA FOR THE LAST 10/15 Years SHE IS UK AND ETHIOPIAN 💯

  • @meronyoutube-2366
    @meronyoutube-2366 3 года назад +31

    ውሸታም ትልቅ ሰው ስዋሽ ያሳዝናል የሀገር ፍቅር ብኖሪህ ኖሮ እንድ አታዋርደንም ነበር ደሩ ግን አሳዘነችኝ

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 года назад +1

      በጣም ይሄ ሴረኛ በኢጎ የታወረ ነው😡❗️❗️

  • @adddem9413
    @adddem9413 3 года назад +10

    Seifu: pls interview both at once

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 3 года назад

    Athletics ledr are you professional Dr. ? My her broken today.

  • @miri5414
    @miri5414 3 года назад +15

    Why he didn't wear Ethiopian athletics clothing on the ceremony?

  • @jonihoy7643
    @jonihoy7643 3 года назад

    Wanaw Neger manew bikat yelelacheq sewoch iyeshome miadekmen???

  • @binibenjamin869
    @binibenjamin869 3 года назад +4

    ምነው ፈጣሪ ኢትዮጵያን ከሀዲ በዛ 😭😭😭 የጁንታ ተላላኪ ሁላ ተሰባስቦ

    • @abebebeso2506
      @abebebeso2506 3 года назад +1

      ካንሰርማ በየቦታው ተሰፋፊው ፎጣ ነው ❗️
      ሬሳ ጁንታው ጦርነት ላይ ነው ❗️
      የሞትሽ አገር ማስተዳደር ፉከራ አደለም ❗️
      Dr. አሽብር አንቺ ጋር ነው ያለው ❗️
      በጁንታው ጊዜማ ውጤታም ነበረ ❗️
      ከፍታ ዝቅታ ተዘቅዘቂ የጁንታውን ጦስ ይዘሽ ወደ መጣሽበት ሲኦል ውረጂ ❗️

    • @binibenjamin869
      @binibenjamin869 3 года назад

      @@abebebeso2506 ምነው በግድ ስደበኝ አልክ ምድረ ቆርቆሮ ሁላ🖕🖕🖕

    • @abebebeso2506
      @abebebeso2506 3 года назад

      @@binibenjamin869 ስደብኝማ አንተ ነህ የፈለከው, አስረዳኝ ነው ያልኩት ጁንታው ሄደ ተባረረ ❗️
      በየቦታው ጁኝታ ከማለት ማባረር መቀየር ነዋ❗️
      ስሙ እንኩአን የትግርራይ አደለም ❗️
      ከየት ተነስትህ ነው ጁኝታ ምትለው በቃ አብይ አለ የግድ መከተል ነው ምርጥ መንጋ ❗️
      ወጥም ካረረብህ ጁንታው በል 🤣

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 3 года назад +22

    አሸብር ብሎ መች ሰላም ይመጣል አይእኔ እራሱ እደት እዳዘኩ

    • @አዲስአለምአ
      @አዲስአለምአ 3 года назад

      እውነት ብለሻል አሸባሪ ነው ድል ታደርጋለች ሀገራችን

  • @selamtube4207
    @selamtube4207 3 года назад +6

    ይሄ ዶክተር ተብሎ ይጠራል ሀገራችንን ዝቅ ያደረገ በጣም የሚያናድ ሰው መልስህ እራሱ በንቀት የተሞላ ነው😡😡😡

  • @Lewifikre
    @Lewifikre 3 года назад +2

    ከሀገር በላይ ለማን ታልቅስልህ ባክህ ምንም የሚያስለቅስላት ነገር የለም ይላል ማፈርያ

  • @Sosi_129
    @Sosi_129 3 года назад +28

    Down Down Ashbir!! This is nothing to play with. This is our Country he’s messing up. He needs to be investigated. Its his responsibility to get everyone together to be at the right time n place

  • @amelework7857
    @amelework7857 3 года назад

    Derartu tulu 🙏🙏🙏🙏

  • @melatesfa7390
    @melatesfa7390 3 года назад +4

    አትሌቶቻችን መጀመርን ሳይሆን መጨረስን ጠንቅቀው ያውቃሉ ግን በደራርቱ ቀልድ የለም

  • @kala1398
    @kala1398 3 года назад

    yehe yemayreba gegema dr esun belo Dr. endet yehen keld nw..................................... yehe sew ayemetenem................................. endet le olompic mezegajet yaktachewwal ....... sebeb minem tekebay ayedelem.......................... hager nw yawaredachut.......................... time is RESPECT in DEVELOPED Country . ....... yebetehn amel teleh nw mehed yalebeh

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 3 года назад +11

    እውነትም አሸብር ስምን መላክ ያወጣዋል አሉ

    • @nunugirma3327
      @nunugirma3327 3 года назад

      ሰምን መልአክ ያወጣዎል ግሩም ነው

  • @bibie1096
    @bibie1096 3 года назад

    Dr. Asheber did the right thing

  • @mhbirri7953
    @mhbirri7953 3 года назад +26

    አሸብር ወሬ አታብዛ ተጠያቂ ነህ።

  • @tsegayemergia3787
    @tsegayemergia3787 3 года назад

    አዋረድከን

  • @prophetbirukbezabih5689
    @prophetbirukbezabih5689 3 года назад +15

    ሙሉውን ሠውዬው ብቻውን አውርተው ጨረሱት መልሱም ምንም አጥጋቢ አይደለም።

  • @destakafalagn1767
    @destakafalagn1767 3 года назад

    Yasazenale

  • @tarikugetachew9745
    @tarikugetachew9745 3 года назад +24

    There is always a caos if Ashebir is in our sport.

    • @abebebeso2506
      @abebebeso2506 3 года назад +1

      ሁሉም ቦታ እነ አሸብር ናችሁ አገር ምታበጣብጡት ❗️

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 года назад

      @@abebebeso2506 ዝም ብለህ አትቀባጥር አሸብር የወያኔ ቀኝ እጅ እናውቀዊለን ይሄ ነቀርሳ አብሮ ከ ህውሀት ጋር ይነቀላልል❗️❗️❗️

  • @torryhailu
    @torryhailu 3 года назад

    Short answer Dr...please

  • @desthegreat3949
    @desthegreat3949 3 года назад +37

    በጣም ያናዳል:: ይሄ መላጣ ዶፍተር ሰራልን😡 🇪🇹

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 3 года назад

    Yeha sawya wshtm new kemfy dery ayezsh anchy nsa Ethiopian nshe 💚💛❤️

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад +16

    ይኼን ሰዉዬ አልወደዉም ጥሎብኝ ይኼ የጁንታዉ ጭፍራ ሳይሆን እይቀርም 🤔🤔🤔

    • @deljpyoutube7694
      @deljpyoutube7694 3 года назад

      New inji batekikil junta new ehe gimatem xinbi

  • @redman8764
    @redman8764 3 года назад

    Yeh achbarbaari dr,,,,,,,,

  • @solomonkidane2444
    @solomonkidane2444 3 года назад +27

    70 officials 31 athletes. Let the officials represent Ethiopia in boxing category to lose their teeth

    • @tomwie3253
      @tomwie3253 3 года назад +2

      Shame. Who pay for these 70 juntas/ corrupted ?

    • @selamawittato4773
      @selamawittato4773 3 года назад

      Thanks corruption! Corruption. 70 officer went Japan for shopping!

  • @nebihanebiha6689
    @nebihanebiha6689 3 года назад

    ሲጀመር ኢሄ ሰውዬ ቦታ ውን አይመጥንም የጥርስ ሀኪም ፌዴሬሽን ገባክ ደሬ ምርጥ ጀግናችን ነሽ በርቺ

  • @bubuelyad
    @bubuelyad 3 года назад +14

    መወቃቀሱን ትታቹ ኢትዮጲያን በአለም ለይ ከፍ አርጋቹ አሳዮ ኢትዮጲያን በድል ካሱ
    መልካም ዕድል

  • @michaelmina6675
    @michaelmina6675 3 года назад

    ደራርቱ አይዞሽ

  • @Ethio8944
    @Ethio8944 3 года назад +12

    ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ 💚💛❤🙏✌✌✌
    ውድቀትና ውርደት ለዚህ ገገማ ሰውዬ 😡😠

  • @chaltunegwe788
    @chaltunegwe788 3 года назад

    Sefu angagerh tinsh lik ayidelem enatate kireta silalachu hagerachin sport mebelasht alebt malet yelebhim minim bihon talak nachew.

  • @degentlerasnw2944
    @degentlerasnw2944 3 года назад +13

    #ኢትዮጵያ_ትቅደም ✌️

  • @abrahamteshome5962
    @abrahamteshome5962 3 года назад +1

    ከስልጣኑ ይውረድ ይሄ ሰውዬ እኛን አይወክልም!
    በጣም ነው ሚገርመው ይህ ሰውዬ ለሀገሩ ደንታ እንደሌለው ከአነጋገሩ መረዳት ይቻላል። ደራርቱ ያለቀሰችው ለሀገሯ ክብር ስላላት ነው ይህ ሰውዬ ግን ምንም ሚያስለቅስ ነገር የለም ብሎ ሳቀ ይህም የሚያሳየው ለሀገሩ ምንም አይነት ፍቅር እና ክብር የለውም። እባካችሁን የሆነ ነገር አርጉና ከስልጣኑ አውርዱት!!!

  • @abckml3527
    @abckml3527 3 года назад +10

    ሰውየው ችግር አለበት ጁንታ ሳይሆን አይቀርም ኢትዮጵያን ለመጉዳት የተነሳ ሰውዬ ነው

    • @abebebeso2506
      @abebebeso2506 3 года назад +1

      ካንሰርማ በየቦታው ተሰፋፊው ፎጣ ነው ❗️
      ሬሳ ጁንታው ጦርነት ላይ ነው ❗️
      የሞትሽ አገር ማስተዳደር ፉከራ አደለም ❗️
      Dr. አሽብር አንቺ ጋር ነው ያለው ❗️
      በጁንታው ጊዜማ ውጤታም ነበረ ❗️
      ከፍታ ዝቅታ ተዘቅዘቂ የጁንታውን ጦስ ይዘሽ ወደ መጣሽበት ሲኦል ውረጂ ❗️

  • @menlikezion6196
    @menlikezion6196 3 года назад

    ከቶኪዬ ሁኘ ሳይ 2 ሰዉ በጣም አዘንኩ
    ሀገሬ የደፈረሽ ይዉደም ሰውየው በሀገር ነዉ ሚቀልደዉ በእውነት

  • @alhabethiohab3665
    @alhabethiohab3665 3 года назад +7

    አንድም ጥያቄ በስርአት መመለስ ያልቻለ ነፈዝ

    • @solomonkassa9078
      @solomonkassa9078 3 года назад

      memelesima melisowal, gin tankol yalebet yimeslal memermer alebet

  • @Beth.R
    @Beth.R 3 года назад +2

    Let’s bring the medals 🏅🏅home!!! Ethiopia prevails🇪🇹

  • @aynadistamiru3387
    @aynadistamiru3387 3 года назад +7

    ወይኔ ሀገሬ ማንም ልቅምቅም አሸብር ጁንታ ቀለደባት ቢቀለድ ቢቀለድ በሀገር ይቀለዳል። ቀነኒሳን ያስቀረው ሰው አሸብር እኮ ነው

    • @abebebeso2506
      @abebebeso2506 3 года назад +1

      ካንሰርማ በየቦታው ተሰፋፊው ፎጣ ነው ❗️
      ሬሳ ጁንታው ጦርነት ላይ ነው ❗️
      የሞትሽ አገር ማስተዳደር ፉከራ አደለም ❗️
      Dr. አሽብር አንቺ ጋር ነው ያለው ❗️
      በጁንታው ጊዜማ ውጤታም ነበረ ❗️
      ከፍታ ዝቅታ ተዘቅዘቂ የጁንታውን ጦስ ይዘሽ ወደ መጣሽበት ሲኦል ውረጂ ❗️

    • @abebebeso2506
      @abebebeso2506 3 года назад +1

      ያንቺን ቆሻሻ ፎጣ አሸብርሽን እዛው ❗️
      ጁንታማ ፅድት ያለ ነው ❗️

  • @angsomfseha6088
    @angsomfseha6088 3 года назад

    Seyfu,,, please የ ዋና ውዝግብ ግልጽ አድርግልን

  • @abdulahijemal8922
    @abdulahijemal8922 3 года назад +16

    ስድስት ስው ብቻ እያሉ ሌሎች ሃገሮች ስልሳ ስው ሲያስገቡ ።በጉሩፕ ንው ብሎ መመልስ ሼም ንው

    • @nahomtilahun4383
      @nahomtilahun4383 3 года назад +1

      I don't know his past but he was telling the truth about the entrén!!

    • @emishawzenagebierel5315
      @emishawzenagebierel5315 3 года назад

      የተብለው ከአትሌት ውጭ 6 ሰውች ንቸው የእኛ አትሌቶች ደግሞ አልሄዱም አዲስ አበባ ናቸው ምክንያቱም ቶክዮ በጋ ነው አዲስ አበባ ደግሞ ክረምት ስለሆነ ብቃታቸው እንዳይወርድ ነው::የሆነ ሆኖ ግን የሄዱት ተነጋግረው በሰዓቱ ቢገኙ መልካም ነበር ለዚህ ያበቃቸው አለመግባባታቸው ነው::

  • @googletube8019
    @googletube8019 3 года назад

    ሁሉም በየራሳቸው ጥፋት ይኖራቸው ይሆናል አንድን ሰው ብቻ መውቀስ ወገንተኝነት ነው መቀናጀት ግን ይጠበቅባቸዋል ድር ቢያብር አንበሳ ያስር ይባል የለ

  • @habeshasocial
    @habeshasocial 3 года назад +32

    Ashber must resign he is always a problem maker, since he was the President of the football federation

    • @giannimelita4703
      @giannimelita4703 3 года назад

      Correction- president of athletics federation.

    • @habeshasocial
      @habeshasocial 3 года назад +2

      @@giannimelita4703 before he was the President of athletics federation he was the President of the football federation ezam chiger sifeter neber

    • @tilethio
      @tilethio 3 года назад +1

      100% Agreed! I wonder why he is acting as such, he is not a sport person.

  • @munaatlaw1
    @munaatlaw1 3 года назад

    እስካሁን ለምን እንዳልገቡ አያቅም ምን እየሰራ ነው ቶኪዮ

  • @abrahamendeshaw7846
    @abrahamendeshaw7846 3 года назад +20

    ቀዳዳ ነህ አንተን እሚያክል ሰው በውሸት መበጥረቅ ምን ይሉታል በመቆርቢያህ ሰሃት ታሳዝናለህ በጣም

  • @netsanet5533
    @netsanet5533 3 года назад

    ፍትህ በሳውዲ ለሚስቃዮ ህጻናት ስይፉ እባክህ እገዛህ ያስፈልጋል ለህጻ ናቱ ፍትህ ፍትህ