የፓሪሱ ውዝግብ አትሌቶች እየተመለሱ ነው | ጠቅላይ ሚኒስትሩን የጠሩት ዶ/ር አሸብር!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 янв 2025

Комментарии • 27

  • @adotadot9705
    @adotadot9705 5 месяцев назад +3

    ክብርዋ በላችው

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa 5 месяцев назад

    ድል ለኢትዮጵያውያን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shimazeleyerusalem7203
    @shimazeleyerusalem7203 5 месяцев назад

    አረንጓዴው ጎርፍ እንዳልተባልን ዛሬ ይህንን መስማት ልብ ይሰብራል😢በሁሉም ዘርፍ እንደ ሐገር መቀመቅ ውስጥ ገብተናል😢

  • @omariumari1202
    @omariumari1202 5 месяцев назад +2

    በተቻላቹ መጠን በርቱ ዶ/ር አሸብር እና ደራርቱ ከስልጣን የሚወርዱበትን እነሱ የሀገራችን የስፓርት ትልቁ እንቅፋት ናቸው

  • @milliontessema7480
    @milliontessema7480 5 месяцев назад +2

    ሆነ ተብሎ በጉዳዩ ጠ/ሚኒሰትሩ ጨምሮ ህዝቡን የማንጫጫት ሤራ ተደርጎ የህዝብን ቀልብ ወደዚህ በማድረግ መከላከያውን በፍጥነት ከአማራ ክልል አያስወጣ ነው ። አሸብር የዚህ ሚሽን ሃላፊነት የተሰጠው ሰው ነው። በጣም ይገርማል ታያላችሁ በሚቀጥለው 5 እና 6 ቀን ተጠናቆ ይወጣል።

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk 5 месяцев назад +4

    ዶ/ር ወልደመስቀል ኮስትሬ በመሩት አትሌቲክስ ዶ/ር አሸብርን አሳየን አይ ኢትዮጵያ የገደለሽ በላ

  • @megapackagetube1084
    @megapackagetube1084 5 месяцев назад +2

    መሀይምነት ሀገር ያዋርዳል
    ኢትዮጵያዊያን ቆየን መሳለቂያ ከሆንን።
    እውነትም አሸብር። ሲጀመር የጦጣዋች አባል አይደል

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 5 месяцев назад +1

    ከአሸብር ምን ሊገኝ??

  • @seyoumtafesse2930
    @seyoumtafesse2930 5 месяцев назад +1

    ኦሎምፒክ ኮሚቴ ኦዲት ይደረግ።

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 5 месяцев назад

    እዚህ ላይ የምታለቅሰው ደስታ ነው ችና የሂደችውን ቢተሰቦቻን
    ረድታ እንደትሩ ለቅሶ

  • @eyobdemoz7832
    @eyobdemoz7832 5 месяцев назад

    ኧረገኝ ይህን ከርከሮ ባታሳዩኝ ወልኬሳ እያለ እንኳን አላወኩት ።

  • @biniyamzewde3450
    @biniyamzewde3450 5 месяцев назад +2

    አንድ አግር በርበሬ መንቀል አቅቷችሁ
    አቃጥሎ አንድዶ ለብልቦ ፈጃችሁ፡፡
    ማለት አንደ አሸብር ያለው ነው፡፡
    Keep Derartu but Ashebir OUT

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc 5 месяцев назад

    Please no matter what happens we have to encourage them. As long as Asheber is there no success! He is good for nothing!

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 5 месяцев назад

    እሳ ንስህ ከሆነች ቢተሰባን ሊሎች አትሊቲጅሶች ትታ ለምን ቢተሰባን ወሰደች ቀንደና ኮራብስን ደራርቱ ናች ይህ በቻ አይደለም

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 5 месяцев назад

    ሁለቱም መልቀቅ አለባቸው ደራርቱ በክብር መቀመጥ ነው ያለባት አሸብር የሚባለው ሰውዬ የአባቱ እርስት ነው ወይ ለምን አይነሳም በየወሩ አይደለም ወይ ከስልጣን የሚነሳው መንግስት ተብዬው

  • @eyobdemoz7832
    @eyobdemoz7832 5 месяцев назад

    አንተ ጋዜጠኛ ብጤ ደረራርቱን አታዉቃትም ።ከማንም የበለጠ ለሐገር ለሰዉ ልጅ የምታስብ የምትሰራ ነች ።አህያዉን ፈርቶ የሚባለዉ ነዉ እያወራኸዉ ያለዉ ደራርቱ ቅን ጎበዝ ጀግና ናት ሺ ብታወሩ እርሷን ምንም አታደርጉም ።ሃይሌ ያጨማለቀዉን አጥርታ ነዉ እንደገና ያደራጀችዉ ።
    አሸባሪዉን ትታችሁ ደግዋን ሰዉ ላይ አፋችሁን አትክፈቱ።

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 5 месяцев назад

    አልገረመንም

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 5 месяцев назад

    ከዚህ ዚና ውች ምን ሊብነት አለ simple

  • @melakunigus1533
    @melakunigus1533 5 месяцев назад

    አመራሮቹ ኢትዮጵያዊ ኣይደሉም እንዴ

  • @teddytamsterdam8910
    @teddytamsterdam8910 5 месяцев назад

    አሸብር የተባለው ስም የተሰጠው አሸባሪ መሆኑ ከታወቀ በሁአላ ነው😡

  • @eyobdemoz7832
    @eyobdemoz7832 5 месяцев назад

    ስምና ተግባር ሲስማማ አንድ ሲሆን አየሁ ።አሸበር ነብይ ነዉ ያወጣለት ።
    ከደራርቱ ዉጪ ያለዉ አሰለጥ ብቻ ነዉ ሁሉም ።አጃኢቦ ነኝ።

  • @LulaGech
    @LulaGech 5 месяцев назад

    Lixefu new ende

  • @tilish2014
    @tilish2014 5 месяцев назад

    ዘመድ አዝማድ😂😂

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 5 месяцев назад

    ማን ነው የተመለሰው አትሌት? የተሸነፈው መሆን አለበት።አዚያ ቁጭ ብሎ እንዴትስ ይቀለባል ይመለስ እንጂ።
    አመራር ተጋጨ አልተጋጨ ሩጫውን የሚሮጠው በመሪው ገፊነት ከሆነ አይሮጥ።ለምን አመራሩ እንደሚወቀስ አይገባም።

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😂

  • @bedasagudina9588
    @bedasagudina9588 5 месяцев назад

    አንተ እዚህ ሆነ ቅደደው