ነብስ የላት ሁለት እግር አላት ትንኝ 😀😀😀😀😀 ትንኝኮ ነብስ አላት 😂😂😂

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 ноя 2024

Комментарии • 52

  • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ

    አቤት ቦታዉ ሴምር አገሬ ሰላምሽ ይብዛ ሲይዙሽ ቀላል ሲለቁሽ ናፍቆትሽ መከራ ማሩ ግን ምናለ ያን የመጀመሬዉን በቃለ መጠየቅ ሴቀርብህ የነበረ ሰዉ ብታቀርብልን ለአድ ግዜ

  • @azizaazizaa9797
    @azizaazizaa9797 Год назад +4

    አንቻሮ የናቴ አገር ደስ ይላል ማሩየ እስቲ ባቲም ሂድ

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele Год назад +2

    ትንኝ ያሉት ግን በትክክል መልሰዋል። ነፍስ የላት ሁለት እግር አላት ማለት ትንኝ ነው መልሱ። ነፍስ የላት ማለት በጣም ቀጫጫ ማለት ነው። የእግሯ ነገር ብቻ መልስ ላይሆን ይችላል። ማርዬ የድምጽ ጥራት ቢኖር በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው። እናመሰግናለን

  • @Ethiopiamusic2016
    @Ethiopiamusic2016 Год назад +1

    ማሩየ በርታ አባት ሐገሬ ሠላምሽ ይብዛ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Год назад +4

    ወይ ወገኖቼ ሥታምሩ ፍቅራችሑ ሣቃችሑ አይለየን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @reame2681
    @reame2681 Год назад

    ማሩ ባላገሩ ውጤ ነው ባላገሩ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Год назад +1

    እውነት በጣም ደስ ይላል ማሩየ

  • @hayathsssen3144
    @hayathsssen3144 Год назад +1

    ወይ አገሬ አንቻሮ

  • @jemalseid7867
    @jemalseid7867 Год назад +1

    አንቻሮ ሀገሬ

  • @anshatube
    @anshatube Год назад +1

    ወዋ ደስ ይላል ብረቱ ማሩ ወደ አብልኮ ጉራ ብትል

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Год назад

    ማርዬ ጎብዘሃል በርታ

  • @hatijaali1999
    @hatijaali1999 Год назад

    መሻ አላህ ሉባባ

  • @Jemalmohamed-iw2xs
    @Jemalmohamed-iw2xs Год назад +2

    ሀሀሀሀሀሀ

  • @parahemasfaw7691
    @parahemasfaw7691 Год назад +2

    ኧአተው ጓበዝ እግሯ ቢወላከፍ አእምሮ ዋ አይወላከፍ ወንዱስ ቢወላከፍ????

  • @mstayoba2119
    @mstayoba2119 6 месяцев назад

    ያገሬልጆች ❤❤ስላያሃችሁ ደስ ብሎኛል

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Год назад +1

    ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 Год назад

    ሀሀሀ አይ ማሩ አታመጣው የለ ማርዋ የገጠር ጀግና

  • @selamtilahun9404
    @selamtilahun9404 Год назад

    እምዬ ወሎ ሠላምሽ ይብዛ

  • @የወሎፍቅር
    @የወሎፍቅር Год назад +1

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ ይመቻቺሁ

  • @ethiopia1532
    @ethiopia1532 Год назад

    ምርጥ ህዝብ

  • @kefyalewhawaz8431
    @kefyalewhawaz8431 Год назад +1

    ለ ሸህ እድሪስ አዳላህ

  • @fikremr
    @fikremr Год назад +1

    ቅኔው ከበደኝ

  • @FafiTVYouTube
    @FafiTVYouTube Год назад

    ወልካፋ ሴትና ኩርፋድ በቅሎ ያለው የሰው ታእዚያ አይሄድ የራሱ ታዚያ አለው በል አለ🤣🤣🤣🤣

  • @sis83
    @sis83 Год назад

    endea bel abooooo

  • @እሙሀሙዲሁለገብYouTube

    ወኔ በሳቅ ሞቱኩኝ ይህ ስው ግን እውነት ባላገር ነው ወይስ እያስመለነው

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Год назад +1

    የኔ ማሮች የዋሁን ሚሥኪኑንን ነው የጨረሡብን

  • @seadaloveweloo4779
    @seadaloveweloo4779 Год назад +1

    kkkkkkkk

  • @-Ele
    @-Ele Год назад +1

    📚ያአላህ ቃል ማወቅ የፈለገ ብቻ ኑ🌹የቁራኣን ተፍሲ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌻🌺

  • @rahmaali2435
    @rahmaali2435 Год назад +1

    🤣🤣🤣

  • @hawahawa8959
    @hawahawa8959 Год назад

    እህህህህህህህህህ
    ነጭ ላም ስገዛ አይኑ መከራነው
    እሲአህያ እንግዛቀኑ የፋድያነው
    ተመቼኝኝ

  • @khadijahacmad2153
    @khadijahacmad2153 Год назад

    አየ ማሩ

  • @fatumaali1668
    @fatumaali1668 Год назад

    ባቄላ አፍፍ አታሣየኝ ኧር

  • @weinshethaile6443
    @weinshethaile6443 Год назад

    😂😂❤

  • @hekmtatyby4654
    @hekmtatyby4654 Год назад

    አየ💐ማርየ💐 የኛጀግና አንተባትኖር ማንይኽየሥዴት ጭንቀትይቀንሥልኚ ነበር

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele Год назад +1

    😂🤣❤️

  • @fhugdudgg4583
    @fhugdudgg4583 Год назад +1

    👍👍👍😂😂😂😂😂😂😂👌👌

  • @AbuReyan-ft3qu
    @AbuReyan-ft3qu Год назад +1

    ማርዪ በኬየሚባለውን. ሂደህ አሳየኝ

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 Год назад

    ድጉ ያገሪ ህዝብ ክፉ አይካችሁ

  • @አልሀምዱሊላአለናእመተልእ

    ❤❤❤❤😂😂

  • @nizarabubeker3432
    @nizarabubeker3432 Год назад

    ባቄላውን ፈጀኸው

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና

    እደወማሩየቺቁጣመቸነወየምትቀየረወከከከከከ

  • @samerabh2561
    @samerabh2561 Год назад

    😳😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Год назад

    Kķkkkkkk👍👍👍👍

  • @Dr_Bereket21
    @Dr_Bereket21 Год назад

    አቤል እና ሳምሪ ነን ዳንሰኛ ሙሽሮች💃 በ RUclips መተናል ይቀላቀሉን!

  • @mnmalawi2360
    @mnmalawi2360 Год назад

    😍😍😍😍

  • @ሰዲሰዲ
    @ሰዲሰዲ Год назад

    💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @alebachewmengistie3544
    @alebachewmengistie3544 Год назад

    ባለ ቢጫ ቀሚሷ ግን ትኮርጃለች !

  • @samerabh2561
    @samerabh2561 Год назад

    🥰❤❤🥰🥰😁🙏

  • @sitraa132
    @sitraa132 Год назад

    የበቀደሞች ሰትሸልም አላሳየከንም

  • @zumra1836zumra
    @zumra1836zumra Год назад

    አሸጉልቱ በልጧልከሠዉ

  • @jemilahussen2214
    @jemilahussen2214 Год назад

    ጩኸታቸው ሲያስጠላ