ድምሩን ትተህ መቀነሱ በቀረ ዋናው ግን አዛምድ ነው!! ማሩ ባላገሩ ቀላል ይሸነቁጣል...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 54

  • @SofiaSofia-rs6wp
    @SofiaSofia-rs6wp Год назад +6

    ለገበው ድንቅ ንግግር ነው ቅኔ ከልባቹ አዳምጡት አገራችን የለችበት ኡኔታ ነው የገለፃው 😢😢😢

  • @hassenlegesse7333
    @hassenlegesse7333 Год назад +2

    ስንቴ በርታ አንተ ምርጥ ያገሬ ልጅ !!
    ከዚህ በላይም ስራ መስራት እንደምትችል አቅምህን አውቀዋለሁ !!

  • @simplelife805
    @simplelife805 Год назад +1

    ጎረምሳው ከተሜ ጠያቂ፦ የተማሩ አገር አጥፊዎች ሁነኛ ምሳሌ ነው። ባላገሩን መናቁ ይገርመኛል፦ ከእውቀት ፀድቶ እያለ. The farmer has practical knowledge and wisdom, while the city boy knows how to flatter.

  • @Ethiogetsemedia1
    @Ethiogetsemedia1 Год назад +1

    ማርዬ ባላገር ትወና አይመስልም እኮ እውነተኛ ሕይወትህ መሆን አለበት

  • @tcxjhvc2190
    @tcxjhvc2190 Год назад +3

    በእውነት የገጠር ሰው እኮ እውቀታችን ይለያል ❤❤❤❤❤

  • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ

    ክክክ ማርየ ማር ማር ነዉኮ የምትለዉ መደመሩ ቀርቶ መቀነሱ በቀረ ኸኸ 😂😂😂😂😂😂

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu Год назад +2

    አቤት ማርየ ቀልድ ጨምረሀል መስመር ከሽፉዋል አልክ ትክክል❤❤❤❤

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi Год назад +11

    ውነትህን ማሩ ቅኔው አሪፍ ነው ተደመር እያለ ቀነሠን አብይ ኔቶርኩንም ዘግቶ አፈነን አላህ ያሣው

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 Год назад +4

    ማሩዬ😍
    በጥሼ እስከ ስድስት 😂🤣

  • @zeharamergiaw
    @zeharamergiaw Год назад +3

    ያማል ቅኔዉ ❤❤❤❤ አዛምድ

  • @abcbca5632
    @abcbca5632 Год назад +2

    Maruye yene mirtt

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele Год назад +3

    ማሩዬ ባላገር ትክክል ነህ ሀገራችን አዛምድ ላይ ችግር አለ👌❤️😁

  • @MohammedJemal-zl8zm
    @MohammedJemal-zl8zm Год назад +1

    ያማል ቅኔው ❤❤❤❤❤

  • @mikiastiruneh
    @mikiastiruneh 11 месяцев назад +1

    ሊቅ ነህ ማሩ የማዛመድ ችግር አለ ።

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw Год назад

    ዲቦራ የት ጠፋይ

  • @sartt4348
    @sartt4348 Год назад +2

    አይ ማሩየ ነፍጨል ብለሀል😂😂😂😂😂❤ወላ በሳቅቅቅ😂

  • @madinaabdu-vr6yu
    @madinaabdu-vr6yu Год назад

    😂😂😂አይማሩእየ

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 Год назад

    ማሩ ምርጥ ሰው:: አንድ ግን መግቢያው ላይ ያለው "ምኩቱን ከጋጣ" የሚለው ምኩት የጋማ ከብት ነው እንዴ? የበግ ማደሪያ ጉሮኖ መሰለኝ ካልተሳሳትኩ

  • @belayhunkebedegoshu5212
    @belayhunkebedegoshu5212 Год назад +1

    ቅኔው❤❤❤. አዛምድ ቢሆን ደስ ይላል😂😂😂😂😂

  • @yosephkassahun3117
    @yosephkassahun3117 Год назад

    የምን አዛምድ ነዉ ቀጣዩ ማካፈል ነዉ አከተመ

  • @bayesh12345
    @bayesh12345 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፊርዶሰብንትኡመር

    3 ጂን

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 Год назад

    አይይይይ ክፉ አይካቺሁ

  • @abebawmekonen9069
    @abebawmekonen9069 Год назад

    Marum tenesa !!!! jegnaw.

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz Год назад

    💚💛❤🥰ማሩዬ

  • @sedetegewa
    @sedetegewa Год назад

    አላሥደነገጠህም አውሬ😂😂😂😂

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 Год назад

    ማሩየየየ😂😂😂😂😂

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo Год назад

    ማሩየ የት ሄደች ቦራ

  • @Mohammed-Asefa1471
    @Mohammed-Asefa1471 Год назад

    በሰራህ ውስጥ የምዕራብ ወሎን ባህል ወግ አለባበስ የንግግር ዘይቤ ብቻ አትጠቀም በተወሰነ መልኩ ደቡብ ምስራቅ ወሎ መአከላዊ ወሎ ሰሜን ምስራቅ ወሎ አለባበስ አመጋገብ አነጋገር በተወሰነ መልኩ ብታካትት!!
    በተለይ የወሎ ገበሬ የነቃና የበቃ ቀልጣፋ ህዝብ በመሆኑ የሚመጥነውን ተውኔት ስራ
    በጣም ጅልና ሞኝ አድርገህ አድርገህ አታቅርብ በተረፈ በርታ!!! ሸጋ የስራ ዘመን ይሁንልህ!!!

  • @abrahamsolomon6141
    @abrahamsolomon6141 Год назад

    ለማ በገበያን ያላነበበ ሁላ ባዶ ጭንቅላቱ የላከለትን እየተነፈስ ገልቱ አድማጮች ሲደነቁ ማየት መደነቁ ይሁን አልፎ ማዛመዱ ጎበዝ ምን ይባላል።???

  • @GizeTube5500
    @GizeTube5500 Год назад

    😅😅😅🎉ኀ🎉

  • @sofiaabera4362
    @sofiaabera4362 Год назад

    ሁሉም ፖለቲካ ተናጋሪ ሆነ ለ27 አመተ የተዘጋ አፍ አሁን ሲለቀቀ መከራ በላን

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 11 месяцев назад

    አመራሮች የአንተን ያክል እንኳን መቼም አያውቁም ። ደግ ብለሃል ህዝብ በተለይ አማራውን እየቀነሱ ነው።

  • @MLove-h9b
    @MLove-h9b Год назад

    ❤❤😂😂🥰🥺🥺

  • @AdemAdem-hv7uh
    @AdemAdem-hv7uh Год назад

    ማርዬ ተመልካቺህ ቀንሷል ለምንዲንው

  • @ራህማይቱብ
    @ራህማይቱብ Год назад

    😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉

  • @abcbca5632
    @abcbca5632 Год назад

    ❤❤❤❤❤😂😂❤😂❤

  • @EkramEndris-oy2rw
    @EkramEndris-oy2rw Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @semerbintbabasusu8220
    @semerbintbabasusu8220 Год назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @Eyaasu
    @Eyaasu Год назад

    በቁም ነገር ለሰማው : ይሄ ኮሜዲ ሳይሆን : ቁምነገር ነው

  • @SikoSilo-z1n
    @SikoSilo-z1n Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @SadSad-zu4if
    @SadSad-zu4if Год назад

    😂😂😂😂😂😂ማርርር ነገር ነህ ወጣልህ እኮ አብይን ነገርከዉ እረኡኡኡ 😂😂😂😂

  • @yimambeletemuhamed
    @yimambeletemuhamed Год назад

    ኢትዮጽያን እንደአንተ ያለ ምሁር ቢመራት ነበር እምትበለፅገው ማርዬ

  • @Zeyneb1345
    @Zeyneb1345 Год назад

    😂😂

  • @GhHh-rq4st
    @GhHh-rq4st Год назад

    አወ ገና አሁን ጀመርክ ጫወታውን ቀጥል በዚህ

  • @lulit6020
    @lulit6020 Год назад

    STAY OUT of politics. You are not funny.

  • @AfariMoranZelzalDogShity
    @AfariMoranZelzalDogShity Год назад

    እብድ አህያ ጀዝባ ፋንድያ ዘገምተኛ ውሻ

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 11 месяцев назад

    አመራሮች የአንተን ያክል እንኳን መቼም አያውቁም ። ደግ ብለሃል ህዝብ በተለይ አማራውን እየቀነሱ ነው።

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp Год назад

    😂😂😂😂😂

  • @InnocentBirdNest-pt9jr
    @InnocentBirdNest-pt9jr Год назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5id 11 месяцев назад

    😂😂😂😂😂