መንገ ራያ የጀግኖች አገር (አገራችን ጀግና ወሬ ጠያቂ ነው! ምን ሰራችሁ ሲባል ያባ ብሩክ ሚዜ ምን ሰራን ልንል ነው ) ይሉናል የራያ ጀግኖች ሸር እዳይረሳ
HTML-код
- Опубликовано: 4 фев 2025
- #kedir_raya RUclips#ሰብስክራይብ- ያድርጉ _
like_comment ሸር በማድረግ በጋራ ትልቅ መልካምነት እንስራ
አገራዊ ሀላፊነት እንወጣ ድል ለኢትዮጵያ unauthorised use,distribution or re-upload of this content is strictly prohibited.
Copy right@2021kedir raya
የኔ ዉቦች አድም ሳይለይ እግዛብሄር አምላክ ይጠብቃቹህ🙏🙏🙏🙏🙏💚💛💓💚💛💓💚💛💓💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
የራያ ቆቦ ልጆች እድሜ ይስጣችሁ ሺ ዓመት ኑሩልኝ ምርጥ ዘሮች
እምባዬ ይወርዳል ዝም ብሎ ሳያቸው የእኔ የዋህ ህዝብ እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድልን❤
ጌችየ ትልቁየ ልቤ የኔ ነፍቆት ኑርልኝ የኔ ውድ😍😍😍
እባኳችሁ ተደራጁ የራያ ጀግና 1እንኳ ይጥፋ አፈርኩባችሁ ከመጨፈር ዉጡና እስቲ አስመክሩ ጎጃም ጎንደር ሀርቦ የጀግና አገር እየተባለ ሙዲያዉ ተጥለቀለቀ የናተግን የለም እራያወች የሞተቡን ያለቁትን ያሉትን ጀግኖች ለምን አዘግቡም ወይስ 1ወይ2ወይም3ቡቻናችሁ ሶሻል ሜድያ የምትጠቀሙት
ራያ ጀግናመሆኑን አለም ያዉቀዋል ለዛነዉ ጠላት አልጠፋም ያለዉ ለስንትወር ሲዋጋነበር በግሉ መሳሪያ እየገዛ ካለመከላከያ አላህ ይጠብቃቸዉ የአማራንጠላት አላህያጥፋልን
ራያዬ በጀግኖችሽ ተከብረሽ ትኖርያለሽ💚💛❤
አላህ ይጠብቃቸሁ ❤❤❤❤
የኔውዳቸ ሸጋማረ ወድምነቴ ❤❤❤❤❤
ዋውውውውውደሞቸዋክፉአይካብኝ
ደሥ ትላላችሁ ድል ለእናንተ እስ ከመጨረሻው ይህ ወጣት እያለ እማ ጁንታን ካልመከተ አድሆኖ ባለፈውስ ሣታሥቡትነውአሁን አድሆን እራስህ ጠብቅ ከጥላትወገኔ ያላረፈን ጠላት እህትን የሚደፍር ወንድምህን የሚገድል ጠላት እወቅበት በተረፈአገራችንን ሠላሟን ይመልስልን ፈጣሪ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውዶችየ 🙏🙏🙏❤❤
የኔ ማሮች ወንድሙ ሁላ አብሮአደጎቸ የአመት ሰው ይበላችሁ የምወዳችሁ እግረኞቸ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መገን ማህተብ ዋውውውው እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
ዋውውው ራያዎች ጀግኖች
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤት ራያ የማንም ንፍጣም መፈንጨያ ሆነ እንጅ፡፡
ደሞቸ❤❤❤❤❤
እግዚቢሂሪይጠቢቃቹዉ
Betena Yanurachihu❤
ጀግኖች
ራያ ቆቦ እደነው አሁን ላይ መልስልኝ ከድር ባአላህ እህትህ ከባቦ
እራያነቴ እራያባልሆንይቆጨኝነበር ማርያምን💚💛♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እነሸጋ😘😘😍😍😍😍😍😍😍
ራየነት ትለምልም💃💃💃💃♥
እነ ሸጋ ስታምሩ
እራየየሰላምሽይመለስ
በጣምደሢይላን
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ግን ጭፈራ ብቻ ምንም አይሰራ ጁንታን ሁለተኛ እዳያጠቀን ዋ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ቀጥልበት ከድሮ
እሮቢቶች የኮላኮርማወቹ ጀግኖች የኔ ጢነኛ ሁላ ደሞቸ ስወዳችሁ ❤️❤️❤️❤️👈
ወይኔ ወድሜ በቪዶ ልይህ ስል ያፍር ነበር ዛሬ በደብ አየሁት ከድሮ እናመሰግን አለን
♥️♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍😭😭😭
ራያ
#1
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እነሽጋ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እናተ ከጭፈራ የምትወጡበት ቀን ይናፍቀኛል በዚህ ስአት ይጨፈራል ልበና ይስጠን ይስጣችሁ
አቤት እራያወች ይመቻችሁ አቦ
ወድሞቸ ውድድድድድድ
ሁሉም ወጣት እንዲሰለጥን አድርጉት
እስኪ ተደራጁ ጨፈራ ብቻ አይሁን ስራቹሁ🥺እየሞትን አሁንም ጨፈራ ያሣዝናል አድ ጀግና አውጡ እሥኪ ወድሞቸ እባካቹሁ🤔❤❤
የሴትና የፈርጣች ሃገር
እራያ ሲጀመር ጀግና አለ?? እርግጠኛ ነኝ እነምሬ ከደጋው ነው የመጡት
ራያወች አለባበሳቸዉ ጭፈራቸዉ ሁሉነገራቸወ ደስይለኛል ለነገሩ ወሎየአይደሉእንደ👌ግን ዱላቸዉን ምናምናቸዉ ስር ጠጋ የሚያደርጉት ምንአድርግ ብለዉነዉ 😁
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ. አትዘን. ታገስ. ዝም አትበል. ዱአ,አዲርግ,ወደአላህ,ተመኝ,በሰው,አትመካ,በአላህ,ተመን,ከሰው,አትከጂል,ወደአላህ,እጂህን,ዘርጋ,,ለሰውች,አዛኝሁን,,አላህም,ያዝንልሀልና
ኧረ ተው ተደራጁ አሁን የመጨፈሪያ ጊዜ አይደለም እባካችሁ አብይ በመሬትህ ላይ እየተደራደረበት ነው ትግሬ መጥቶ ውጣ ሲልህ ወዴት ልትወጣ ነው እህህህ መቼ ነው የምንበስለው እያደሩ ጥሬ እባካችሁ እነምሬ ወዳጆን አግዟቸው ተው ተው
እራያ ጀግና ነው ያለ መከላከያ በራሱ መሳሪያ ነው ወርቂን ሲጠብቅ የነበርው ማንም ድጋፍ አላደርገላቸውም መሺግ ቆፍርው ታድያ ወሎም ቢሆን ያሰወርርው የፍሺሰቱ መሪ ራያ ቆቦ ላይ መከላከያ እኛ አለን ወደቤታችሁ ግቡ ብሉ ፍኖንና ወጣቶ ከገባ ቡሀላ ነው አፈግፍግ ሲባል መከላከያ መሳሪያውን ለወያኔ እየጣለ ነው የወጣው ወሎ ላይ ሁሉም ኢታማዦር ሹሞቹ ኦሮሞ ናቸው ወሎን ለመሰልቀጥ አሰበው ነው ቆቦ ላይ እኮ ከመከላከያ ውሰጥ ያሉ የአማራ መከላከያዎች ህዝባችንን ትተን አንወጣም ብለው ከኋላ አሰገድለዋቸዋል ወሎ ይህን ሲራ ሊሰራ መሰለኛ ጀነራል አሳምነው ፅጌን የገደሉት ጀነራል አሳምነው ፅጌ ሲያሰለጥን እኮ ደሴ ላይ ሂዶ መሪ ነኛ ተብየው እኔ ለልማት ብየ የሰጠውት በጀት ጀነራል አሳምነው ፅጌ እያሰለጠነበት ነው ብሎ ተናግሮል ይህ ተኩላ ሲቀጥል የሰሜን ወሎ መኮንኖች ከአሳምነው ፅጌ ጋር ግንኛነት አላችሁ ተብለው ባህርዳር 32 መኮንኖች ታሰርዋል አሳምነውን መግደል ሳያሳቸው ግንኛነት አላችሁ ብሎ ለምን የታሰሩ ይመሰላችኋል ወሎን ኦሮሞ ለማድርግ እኮ ካርታ ሁሉ ሰርተዋል ግን መቸም አይሳካም የጊዜ ጉዳይ እንጂ ኬሚሲ ሸዋ ደራ ልዩ የኦሮሞ ዞን ተብሎ የተሰጠው ይመለሳሉ
እራሳችሁ ጠብቁ ወያኔ አላማጣ ላይ ነው ያለው የአማራ ጥላት ብዙ ነው ሰለዚህ ፍኖኖ ተቀላቀሉ የወዶሞቻችን የከፈሉት መሰዋእት እንደዚህ በቀልድ የሚቆ አይደለም !!!
ደምሩኝ እኔም ዘሜነኝ ፋኖን አተኩብኝኝኝ የምር ይከፋኛል
ፍትህ ለራያ አለማጣ ፍትህ ለዋጃ
እናንተ አሁን የጭፈራ ሰአት ነው ነገ ጁንታ መጥቶ ሀገርህን ሲወርህ እራስህን እያከክ ትሸሻለህ 😏 ጭፈራውን ተውትና ልብ ካላችሁ ተደራጁ ተደራጁ ተደራጁ ፀልዩ ስንት ሴራ እየተጠነሰሰባችሁነው ፀልዩ እባካችሁ እኔን የገረመኝ ዋጃና ጥሙጋ አላማጣ ተወሮ ቆቦላይ ገን ሰርግ አድርገው ይጨፍራሉ ወጣቱ በየ መጥጡቤት ነው ያለው ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳን
ምነው ሁሉም እጨት ነው የያዙት
Ytgfbh