Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
almost 18 years ago..እንደ አዲስ በደስታ ሰማሁት። ፈጣሪ የበለጠ ፀጋውን ያድላችሁ። እንዲህ በሚዲያ መለቀቁ ደስ ይላል።
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ከዚህ የበለጠ የምታገለገሉበትን እድሜ ና ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱን ያፅናችሁ 👍🥰👏
kalehiwot Yasemalin Hamere Brhan
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህት ወንድሞች በርቱ አገልግሎታችሁን ያሰፋላችሁ 🙏🙏🙏
ዝማሬ መልአከት ያስማልን
እልልልልልልልልልል እሰይ እህት ወንድሞቻችን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን አሜን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ለዚህ ስራ መሳካት የተጋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር በኑሯችሁ ይቅደምላችሁ በርቱ ይህ ጅማሬ ነው ገና የእናታችን የቅድስት ኪዳነ ምህረት ይቀጥላል🎉🎉🎉
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህት ወንድሞቼ ለበለጠ አገልግሎት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችው
Ammen Ammen Ammen ❤❤❤ammen 🤲👏
እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ ደከመን ሳትሉ ቅ ገብርኤል ጉልበት ሆኗችሁ ይሄን ድንቅ መዝሙር ያሰማችሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ የተባበራችሁ ያገዛችሁ መላኩ ያግዛችሁ እወዳችሁዋለሁ።
ድንቅ ነው ወንድም እህቶቼ በቅርቡ ሙሉ አልበም እንጠብቃለን🙏🙏🙏❤ይመስክር አናንያ❤ሐመረ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት በቅርበት በምገለገልበት ወቅት ይህ እንዲሆን ከልብ እመኝ ነበር። አምላከ ቅዱስ ገብርኤል እርሱ በወደደው ሰዓት አደረገው እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል🙏
አምላክ በቤቱ ያፅናቹ በርቱ የክድዬ ልጆች
Zemare melaekten yasemalen❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ መድኃኔዓለም እድሜና ጤናን የስጣችሁበጣም ደስ ይላል፡፡
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃቹ በቤቱ ያፅናቹ
እልልልልልልልል🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሠማልን በርቱ እንወዳችኋለን የቅዱስ ገብርኤል ልጆች
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!! እግጅ በጣም ውብ እና ልብን የሚያረሰርስ ዝማሬን አሰማችሁን. አገልግሎታችሁን ይባርክላችሁ ይጠብቃችሁ
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህት ወንድሞቼ ቀናውባቹ ለበረከት ሁኑ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፡፡
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
ልዩ ዝማሬ ነዉ ቃልዬት ያሰማልን ሰንበት ትምህርትቤታችንን በዚ መልክ በማየቴ በጣም ተደስቼያለዉ እግዚያብሄር ይመስገን
ያሳደገኝ መላክ❤❤❤❤❤❤❤
Bertu❤❤❤❤❤❤😊
ገብርኤል ይጠብቃቹ
ያሳደገኝ የጠበቀኝ ገብርኤል ❤️ እድሜ ከጤና ይስጥልን🙏🏾
🎉እንኳን ደስ አላችሁ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!!አገልግሎታችሁን ያስፋላችሁ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኒቅያዊ መዝሙር ናፍቆኝ ነበር
🎉 ❤🎉❤ ❤🎉🎉🎉❤ ❤🎉❤ 🎉 ❤🎉❤
Kale hiwot yasemaln ❤❤❤❤❤
ማቴዎስ 5:14-16 ሰዎችም መብራት አብርተው ከዕንቅብ ሥር አያስቀምጡትም፤ በቤት ውስጥ ላሉት ሁሉ እንዲያበራ በመቅረዝ ላይ ያስቀምጡታል እንጂ። እንደዚሁም ሰዎች መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማይ ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ በሰዎች ፊት ይብራ። ቃለሕይወት ያሰማልን
Tebareku
እግዚአብሔር የድካማችሁን ዋጋ ያሳያችሁ
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መኖራችሁን ማየታችን ጥሩ ነዉ እስቲ የእሁድ ፕሮግራም ላይ (ከቅዳሴ በኃላ) መዝሙር እንኳ ብቀር ህዝቡ ወንገል ተጠምቶ ስለምመጣ በእሱም እንድትጠነክሩ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እልልልልልልል!
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤
almost 18 years ago..እንደ አዲስ በደስታ ሰማሁት። ፈጣሪ የበለጠ ፀጋውን ያድላችሁ። እንዲህ በሚዲያ መለቀቁ ደስ ይላል።
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ከዚህ የበለጠ የምታገለገሉበትን እድሜ ና ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱን ያፅናችሁ 👍🥰👏
kalehiwot Yasemalin Hamere Brhan
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህት ወንድሞች በርቱ አገልግሎታችሁን ያሰፋላችሁ 🙏🙏🙏
ዝማሬ መልአከት ያስማልን
እልልልልልልልልልል እሰይ እህት ወንድሞቻችን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን አሜን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ለዚህ ስራ መሳካት የተጋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር በኑሯችሁ ይቅደምላችሁ በርቱ ይህ ጅማሬ ነው ገና የእናታችን የቅድስት ኪዳነ ምህረት ይቀጥላል🎉🎉🎉
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህት ወንድሞቼ ለበለጠ አገልግሎት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችው
Ammen Ammen Ammen ❤❤❤ammen 🤲👏
እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ ደከመን ሳትሉ ቅ ገብርኤል ጉልበት ሆኗችሁ ይሄን ድንቅ መዝሙር ያሰማችሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ የተባበራችሁ ያገዛችሁ መላኩ ያግዛችሁ እወዳችሁዋለሁ።
ድንቅ ነው ወንድም እህቶቼ በቅርቡ ሙሉ አልበም እንጠብቃለን🙏🙏🙏
❤ይመስክር አናንያ❤
ሐመረ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት በቅርበት በምገለገልበት ወቅት ይህ እንዲሆን ከልብ እመኝ ነበር። አምላከ ቅዱስ ገብርኤል እርሱ በወደደው ሰዓት አደረገው እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል🙏
አምላክ በቤቱ ያፅናቹ በርቱ የክድዬ ልጆች
Zemare melaekten yasemalen❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቸሩ መድኃኔዓለም እድሜና ጤናን የስጣችሁ
በጣም ደስ ይላል፡፡
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃቹ በቤቱ ያፅናቹ
እልልልልልልልል🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሠማልን በርቱ እንወዳችኋለን የቅዱስ ገብርኤል ልጆች
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!! እግጅ በጣም ውብ እና ልብን የሚያረሰርስ ዝማሬን አሰማችሁን. አገልግሎታችሁን ይባርክላችሁ ይጠብቃችሁ
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህት ወንድሞቼ ቀናውባቹ ለበረከት ሁኑ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፡፡
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
ልዩ ዝማሬ ነዉ ቃልዬት ያሰማልን ሰንበት ትምህርትቤታችንን በዚ መልክ በማየቴ በጣም ተደስቼያለዉ እግዚያብሄር ይመስገን
ያሳደገኝ መላክ❤❤❤❤❤❤❤
Bertu❤❤❤❤❤❤😊
ገብርኤል ይጠብቃቹ
ያሳደገኝ የጠበቀኝ ገብርኤል ❤️ እድሜ ከጤና ይስጥልን🙏🏾
🎉እንኳን ደስ አላችሁ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!!አገልግሎታችሁን ያስፋላችሁ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኒቅያዊ መዝሙር ናፍቆኝ ነበር
🎉
❤🎉❤
❤🎉🎉🎉❤