50 አመቴን የኢትዮጵያ ህዝብ በደማቁ ቢያከብርልኝ… ተወዳጁ ድምፃዊ ጃሉድ | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 сен 2024
  • 50 አመቴን የኢትዮጵያ ህዝብ በደማቁ ቢያከብርልኝ… ተወዳጁ ድምፃዊ ጃሉድ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Комментарии • 88

  • @AbebechYaregal
    @AbebechYaregal 4 часа назад +22

    የጃሉድ ነፍስ በግልፅ ትታያለች። ንፁህ እና ምስኪን። በሱስ የተንገላታች። የማቱሳላ እድሜ ይስጥህ። ውስጥን ለሚያነቡ ምግብ ነህ

  • @NUREDINTUBE1
    @NUREDINTUBE1 4 часа назад +21

    ይሄን የምታነቡ የምታዩ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹህ

  • @ተከስተገረንቸ
    @ተከስተገረንቸ 4 часа назад +91

    ሚስቴ ዛሬ ማርገዟን ነገረችኝ !! ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችሁ !!🎉🎉🎉
    4 ተኛ ልጄ ነው !!

    • @HBML-v1b
      @HBML-v1b 3 часа назад +2

      እንኳን ደስ አላችሁ ❤

    • @henokregassa7470
      @henokregassa7470 3 часа назад +4

      ከማን!

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by 3 часа назад +1

      መንታ መንታውን በየሁለት አመት ይስጥህና ደርዘን ስትሞላ ጥራን ደስ ይህ ሙሉ ሲሆን

    • @sintayehusintayehu9576
      @sintayehusintayehu9576 3 часа назад +2

      @@ተከስተገረንቸ እንኳን ደስ አለህ

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 3 часа назад

      እንኳን ደስ አለህ ልጅ ደስ ይላል ውለዱ ክበዱ🤱🏻🤱🏻🤱🏻🤱🏻🤱🏻🤱🏻🤱🏻🌷🌹💕💕

  • @lula-zz1iy
    @lula-zz1iy 4 часа назад +8

    ጃሉድ በጣም ምስኪን የዋህ ይመስለኛል እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 3 часа назад +3

    ጃሉድ ደስ የሚል ሰው ነው። ንፁህ ነው ልቡ።
    💪💚💛♥️
    ፀጉሩን ራስታ ሆኖ ግን በድንብ ቢይዘው እንዲሁም ራሱን ብደንብ ቢጠብቅ ደስ ይለኛል። ጥርሱን በደንብ ቢይዘው።ፂሙን በደንብ ቢጠብቅ ደስ ይለኛል። ሰው እኮ ነው። እንስሳ አይደለንም። ስለዚህ መጠበቅ ራስን ያስፈልጋል ለፈጠረን ክብር ስንል።

  • @betlhemzwodya
    @betlhemzwodya 4 часа назад +5

    ሰይፍሻ እኔ ሀፍታም ብሆን አንተን ነበር ምሸልመው ወድካለው ከመላው ቤተሰብክ🎉🎉🎉🎉

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 часа назад +2

    ጀየ በጣም ነው የምወድህ እድሜ ና ጤና

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 часа назад +1

    ጃሉድዬ እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ የኔየዋህ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻በጣም የዋህ ንው ጃሉድ ምንም ተንኮል የማያውቅ የዋህ የሆን ሆኖ የተፍጠር ንው ኑርልን መቼም ምንም ባይኖርህም ጤናይስጥህ መቼም ኢትዬ ምንም የሌለው ሲታመም አያምርበት ሲሞት አያምርበት ያው ዘፍኝና ቲያትርኛ አይተናል ሞተው ከሌለ እየመርጡ ሲቀብሩና ሲያስታምሙ ከዛ ያውጣህ🙏🏻

  • @kiyatadios7883
    @kiyatadios7883 4 часа назад +23

    ሚስቴ ዛሬ ወለደችልኝ እንኮን ደሰ አለህ በሉኝ

    • @Kokebahmed
      @Kokebahmed 4 часа назад

      እንክዋን ደስ አለህ ባዲስ ዘመን አዲስ ልጅ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @peaceselam4562
      @peaceselam4562 4 часа назад +1

      Mistih zarie wolda ante ezih min tiseraleh?🙄🙄🙄

    • @Kokebahmed
      @Kokebahmed 4 часа назад

      @@peaceselam4562 ደስታውን ሊያካፍለን ነዋ

    • @BekeleYalew
      @BekeleYalew 4 часа назад

      በሠላም ነው?

    • @SumeyaAbduljelil
      @SumeyaAbduljelil 3 часа назад

      እና ከ ሆስፒታል ነው😂😂😂😂 እንካን ሰላም ተገላገለች

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 3 часа назад

    ሰዎች: ጃሉድ በጣም በጣም ተሽሎታል!...i swear, He is too Healthy. ለመጀመሪያ ጊዜ ከጃሉድ coherent speech ስሰማ! 🙏🙏🙏

  • @sadaahmed2576
    @sadaahmed2576 4 часа назад +3

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግ 2017የድል የስኬት ዘመን ይሁን ኢትዮጵያ ንና ህዝቦቿን ይባርክ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @etanimhaile6475
      @etanimhaile6475 2 часа назад

      @@sadaahmed2576 እርሶ ሀገሮት የት ነው ፎቶዎት 🤣🤣🤣🤣

  • @IntisaarAhmed-p2f
    @IntisaarAhmed-p2f 3 часа назад +2

    ሰወደዉ ጀሉድ በጣም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YeabsiraDemissie-p6b
    @YeabsiraDemissie-p6b 3 часа назад +2

    እግዚያብሄር ከደረሰኝ አለ ልበል😂😂

  • @hayatadela
    @hayatadela 3 часа назад +1

    ጃሉድ ለየት ያለ ፍጡር😅😅😅

  • @asdhadd5925
    @asdhadd5925 2 часа назад +2

    ሀገሬ ልገባ ሁለት አመት ቀረኝ😂 እስኪ ላገርሽ ያብቃሽ በሉኝ በሞቴ ስወዳችሁ❤

  • @Nani-pq6ff
    @Nani-pq6ff 3 часа назад +1

    ስወደው😂

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 часа назад

    ውይ ጃኮ ይለያል❤

  • @cinematic-f5m
    @cinematic-f5m 2 часа назад +4

    to understand what jahlud saying you have to burn some green

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu 4 часа назад +2

    ጃዬ ኧረ በስመዐብ

  • @SumeyaAbduljelil
    @SumeyaAbduljelil 3 часа назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በቃ እዛውው ባዬዋ ላይ ነው ኮ አይ ሰይፉ አልገባውም

  • @ElisaAse-nk3oy
    @ElisaAse-nk3oy 4 часа назад

    We love you sefusha

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 4 часа назад

    Welcome

  • @SemiraGetachewu
    @SemiraGetachewu Час назад

    ጃሉድ ትለያለህ❤❤❤

  • @Kuki_F_Simon
    @Kuki_F_Simon 3 часа назад

    👏👏👏👏👏

  • @tedyteferi5943
    @tedyteferi5943 Час назад

    Jalude❤❤❤

  • @sintayehusintayehu9576
    @sintayehusintayehu9576 3 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Tamrattamrat-zd3mz
    @Tamrattamrat-zd3mz 3 часа назад

    የገጠር ልጅ ነኝ ለየት ያኩኝ ከምድር🥰jaja jaluda

  • @metikyeenatua
    @metikyeenatua 3 часа назад

    Galudeya betam new mewedeki♥♥ madenikik
    enekan adersachu safuya🌻🌻🌻

  • @RUtaTubeሩታቱዩብ
    @RUtaTubeሩታቱዩብ 3 часа назад +1

    የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ እስኪ

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 2 часа назад

    ሰየሰፉ ደግሞ ሲኮርጅ ከነ ስሙ ነው !
    የፈረንጅ talk show በደንብ ተኮረጀች
    David letter man show

  • @KalS-q6h
    @KalS-q6h 4 часа назад +3

    Ye jalud video mayat rasu shisha ende maches new😂

  • @kalaebhailu6232
    @kalaebhailu6232 3 часа назад +2

    Mndnew koy bale masinqo zm bel abo😅

  • @thinkpositive5040
    @thinkpositive5040 2 часа назад +1

    ባ:-ለ-..ማ ስ ን ቆ...😮

  • @kalaebhailu6232
    @kalaebhailu6232 3 часа назад +1

    MasinQo mnshe new ashkabexk😅😅😅😅

  • @RobelYamin
    @RobelYamin 3 часа назад

    Ere Besme’am 💆‍♂️😄

  • @DemaJoban-cj8cz
    @DemaJoban-cj8cz 2 часа назад

    JESUS IS LORD

  • @טסנה
    @טסנה Час назад

    ፍረንጂ ወደ እኛ መጣ እረ ሰማይ ባስቅ ሞተ
    ከፍረንጂ ፊት የሀበሻን ሙዚቃ ይዘህ ብትቀርብ ያበድክ መስሎ ብቻ ይታየዋል
    ሀቅ ነገር ጥቁር ከነጭ ሺህ ጊዜ በእእምሮ ያነሰ ፍጡር ነው
    ይህ ነገር ደግሞ ከሌሎች እፍረቃውያን ኢትዮጵያ ላይ የበሳ ነው
    አንድ ጥቁር ናይጄሪያዊ አንድ ኢትዮጵያውያን ፈረንጂን እኩል እያናግሩም ናይጄሪያው በድፍረት በቁጣ ይናገረዋል ኢትዮጵዊ ሺህ ጊዜ ፍርቶ ተቅለስልሶ ይናገራል

  • @mengistudesta840
    @mengistudesta840 Час назад

    Ye professor beyene Petros nafsi yimar yelem inde

  • @tayetaye3400
    @tayetaye3400 3 часа назад

    What about prof. Endrias? Seifu shame on you

  • @EtalemEbrie
    @EtalemEbrie 3 часа назад

    Bungee yetefe aynet new wello west yebeklal

  • @dagemtaye6682
    @dagemtaye6682 4 часа назад +1

    ere be lekiso mood atiyaz

  • @NhattyBeatsTube
    @NhattyBeatsTube 3 часа назад

    jayenee kenebeken bekerbe mayeselechegne sew nw

  • @ruhi1416
    @ruhi1416 3 часа назад +1

    ጃሉድ አንተ ሙስሊም ነህ አንተን ይህን ኮተት አስጥሎህ ልብህን አላህ ያግራውና ከዚህ ቅዠትና መዘባረቅ ያውጣህ❤❤❤

    • @simontekali2738
      @simontekali2738 3 часа назад

      ነፍስ ሃይማኖት የላትም፣ የ ኣንቺ ነፍስ ብትሳስላት የምር ኣላህን ታስደሰቺ ኣለሽ። የሰው ሕይወት ጃ እደገለጵው ኮተቱ ልክ እነደ ሴት ልጅ ኣንድ እንጀራ እነደ መጋገር ያለህ ተግል ነው።

    • @fiyametalovefiyametalove8690
      @fiyametalovefiyametalove8690 Час назад

      Enako germe yemeteluge ersachehun edtsadeke ayitachehu lala sew hateyatega yemtadergote

  • @user-armacheho
    @user-armacheho Час назад

    ሰይፉ በፈጠረክ ጃሉድን ረዘም ያለ ኢንተርቪው አርግልን ።በጃሉድ ኢንተርቪው እጅግ ፈታ ዘና ነው ምለው 😂😂 ጃየ ወሬው አይጠገብም!!!ሁሌ የክብር እንግዳ ብታረገው ሰፉየ??

  • @ramadanhussein1895
    @ramadanhussein1895 Час назад

    Jalud celilual

  • @BiniyamZeryehun
    @BiniyamZeryehun 3 часа назад

    Babuji hell or

  • @simontekali2738
    @simontekali2738 3 часа назад

    ጃ ኣንተ ለማወቅ እና መረዳት ተንሽ ዓለም ከምተቀጥረው ኣቆጣጠር ከፉ ብለህ መውጣት ኣለብኝ ። 😅 የሰሃቅ ምንጭ

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 Час назад

    Ja sewdhe

  • @tedyteferi5943
    @tedyteferi5943 Час назад

    Ja😂😂😂😅

  • @nurushafi
    @nurushafi Час назад +1

    ልደቴ አክብሩልኝ ይላል እንዴ ይሄ ጦጣ 😊😊😊ማፈሪያ

  • @getachewluluyizengaw4424
    @getachewluluyizengaw4424 4 часа назад

    የቁም ተስካር ይውጣልኝ ቢል ይሻለዋል

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 3 часа назад

    50 ዐመት ፀጉሩን ሳይታጠብ ግን ያጥበዋል ወይ ??

  • @makdsa2540
    @makdsa2540 3 часа назад

    😂😂😂😂

  • @TemesgenAtnafu-y9p
    @TemesgenAtnafu-y9p 3 часа назад

    Esti RUclips n subscrib ergulgena 1000 lemula ere ye ethuopa hezb degefe erguge
    Zem belo des yebelachu gn subscribe ergu