ኑ አብረን የሄቨንን ለቅሶ እንድረስ::

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024

Комментарии • 408

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 22 дня назад +151

    ጠበቃው ጥብቅና መቆሙ እራሱ ወንጀለኛ ነው እራሱ ለፍርድ ይቅረቡልን

    • @SebrinPrincess
      @SebrinPrincess 22 дня назад +3

      በዚህ አይነት ሰንት ሚሰኪን ሲያሰለቅሰ የለመደ ነው በገንዘብ እየተገዛ ከሰራ መወገድ አለበት ድንቄም ጠበቃ

    • @ghfghfhjhgh911
      @ghfghfhjhgh911 22 дня назад +1

      Bitikilll 😢😢😢😢

    • @SahraAlodaibe
      @SahraAlodaibe 22 дня назад +1

      በጣም 😢

    • @embebahailemichael2483
      @embebahailemichael2483 22 дня назад

      Ujuukuuuiuh233m😊😊😅😅😅😅a77aujj7 3❤​@@ghfghfhjhgh911

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 22 дня назад +1

      ምን ወንጀል ፈፀመ ተብሎ

  • @saraaliey6867
    @saraaliey6867 22 дня назад +202

    መገደል የለበትም ለሌሎች መቀጣጫ እንዲሆን እጁን እግሩን ወሸላውን ቆርጦ እየተሰቃየ መኖር አለበት ስቃይን ማየት አለበት

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ 22 дня назад +9

      ውላሂ የኔም ኣሳብ ነው ኣንድ ኣይኑን ኣንድነት እግሩን ውለሻውን ለድምት ኣይኑ እያየ መስጠት ነበር ውይኔ እናቷ ተቃጠለች ቅ

    • @elsaahmed7098
      @elsaahmed7098 22 дня назад +1

      You right

    • @selinatube2879
      @selinatube2879 22 дня назад +6

      ይኮላሽ እጁ ይቆረጥ ቀኝ እጁ ይቆረጥ

    • @rutasolomon4569
      @rutasolomon4569 22 дня назад +2

      Yeketef

    • @huihy-ou5tm
      @huihy-ou5tm 22 дня назад +2

      በትክክል ተሰቃይቶ ነው መሞት ያለበት የሰ ጅብ አረመኔነው እስከነ ትባባሪወቹ አላህ በለአ ያውርድባቸው ሄበን የሁላችንም ልጅ ናት ልባችንን ነው የተሰበረው

  • @meronnigusu
    @meronnigusu 22 дня назад +28

    ፈጣሪ የእናትየውን እንባ ያብሰው መድሐኒአለም ይፍረድበት የሱን አውሬነት ለመግለፅ ምንም ቃል የለም

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 22 дня назад +52

    ለሌሎች መቀጣጫ እንዲሆን እጁን እግሩን ወሸላውን ቆርጦ እየተሰቃየ መኖር አለበት ስቃይን ማየት አለበት

    • @user-lv1lb9rq1x
      @user-lv1lb9rq1x 22 дня назад

      Awo Maryamn fetare yfredbet

    • @TinbitFikadu-s8i
      @TinbitFikadu-s8i 19 дней назад

      Awo maryamn tikilgna kitat yhe bicha new lihon yemichlew ketgedlma min arfew eko bekumu ysekay besgit fird yevegthabher new gin fetarm miredan egna sinkesakes new ena ysekaylin

  • @1443TH
    @1443TH 22 дня назад +83

    ገኒ በናትሽ ከጓደኞችሽ ጋር ሰብሰብ ብለሽ ሄደሽ ብታስተዛዝኛት ጥሩ ነው የኔ እህት

    • @janetmascake6727
      @janetmascake6727 22 дня назад +12

      እንደ እኔ ሀሳብ ቤት እየሄዱ በግል ማጽናናት ሳይሆን ድፍን የኢትዮጵያ እናቶች ሴቶች እህቶች ባጠቃላይ ሰልፍ መውጣት አለባቸው ብዬ አምናለው እዛ ወጥተው ከእናትዬው ጋር ተያይዘው በአድነት ያልቅሱ

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if 22 дня назад +15

    እኔ የታየኝ የእናትየው እንባ መንበረ ፀባኦት ደርሷል ሁሉም ዝም እንዳይል የሄቨን ሰቆቃ ሁሉ ልብ ገብቷል አሁን መልቀቅ የለም ህጉ እስከሚቀየር የሄቨን እናት ጠንካራ የተማረች ስለሆነች አልላቀቅም ብላ እዚህ ደረሰች ስንት ምስኪን አፍሮ ፈርቶ ቤቱ እንዳለ የህጉ መቀየር የብዙ ህፃናት መዳኛ ነው በርቱልን ይህማ ከነዘር ማንዘሩ አንድ አመት እንዳንከራቷት ይሄን ሰሞን እነሱ ይንከራተቱ በእግዚያብሔር ተስፋ ማድረግ እንዲ ነው ገንዘብን ተስፋ ያደረገ መጨረሻው አያምርም

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e 22 дня назад +20

    ኡፍ እራሴ ፈነዳ አይኔም ሟሟ እስከመቸ ያአላህ ፍርጅና በሄቪን ስበብ ዘላቂ መፍትሄ የሚፀድቅበት አድርግልን

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 22 дня назад +23

    😭😭😭 እኔስ ሞቱ አያረካኝም በምን አይነት ቅጣት እደሚቀጣ ጨቆኛል ሞትማ የማይቀር እረፍት ነዉ ይሄሰዉ ደሞ እረፍት አይገባዉም ሰቃይ እጅ 😢😭😭😭

    • @klovemys7062
      @klovemys7062 22 дня назад

      እኔም ተሰቃይቶ እንዲገደል ነው😢😢

  • @hadiyaiii9369
    @hadiyaiii9369 22 дня назад +42

    ህፃኗ የተሰቃየችዉን ስቃይ ተሰቃይቶ መገደል አለበት።

    • @feadekeder8763
      @feadekeder8763 22 дня назад

      ሀይ

    • @Arrivo-tr6es
      @Arrivo-tr6es 22 дня назад

      አቶ ሚንሊክ በማሃይምነቱ ስላደረሰው ግፍ፡ የጨለማ ዘመን ላይ ነው የፈፀመው ተብሎ ይታለፋል፡፡ የአቶ ሚንሊክ ልጆች ከአባታቸው የተማሩት ነገር ብኖር አውሬነት ብቻ ነው የምንለው በምክንያት ነው፤ የአራት ልጆች አባት በሕይወት እያለ ያቃጠሉ ናቸው፣ ቤንሻንጉል ህዝብ ላይ የፈፀሙት ግፍ ተነግሮ አያልቅም፤ ቤተሰብ ሙሉ ቤት አስገብተው ነው ያቃጠሏቸው፣ ወዘተ.. ሁሉም በቪድዮ አለ፤ አሉባልታ አይደለም፡፡ አውሬነት ከአባታቸው የወረሱት ነው፡፡ ይህንን ነው ስንል የኖርነው፤ ምላሳቸውና ተግባራቸው ለየቅል ነው፡፡

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n 22 дня назад

      @@Arrivo-tr6es አንተ የማረባ የሰው አውሬ አንተ የአብይ አህመድ ዘር 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

    • @SeadaMahmud-op5ee
      @SeadaMahmud-op5ee 21 день назад

      በጣም

  • @azizaoumer-e6z
    @azizaoumer-e6z 22 дня назад +60

    የእናቲቷ ህመም በሱ ላይ ይድረስ ይገደል የምትሉ👍

    • @Arrivo-tr6es
      @Arrivo-tr6es 22 дня назад

      አቶ ሚንሊክ በማሃይምነቱ ስላደረሰው ግፍ፡ የጨለማ ዘመን ላይ ነው የፈፀመው ተብሎ ይታለፋል፡፡ የአቶ ሚንሊክ ልጆች ከአባታቸው የተማሩት ነገር ብኖር አውሬነት ብቻ ነው የምንለው በምክንያት ነው፤ የአራት ልጆች አባት በሕይወት እያለ ያቃጠሉ ናቸው፣ ቤንሻንጉል ህዝብ ላይ የፈፀሙት ግፍ ተነግሮ አያልቅም፤ ቤተሰብ ሙሉ ቤት አስገብተው ነው ያቃጠሏቸው፣ ወዘተ.. ሁሉም በቪድዮ አለ፤ አሉባልታ አይደለም፡፡ አውሬነት ከአባታቸው የወረሱት ነው፡፡ ይህንን ነው ስንል የኖርነው፤ ምላሳቸውና ተግባራቸው ለየቅል ነው፡፡

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n 22 дня назад

      ​@@Arrivo-tr6es👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎😡😡😡

    • @tsinulegeta6919
      @tsinulegeta6919 22 дня назад

      አውርተህ ሞተሃል አስተውል እስቲ በዚህ ጉዳይ ላይ አሁንም ዘረኝነትን መርዝ ትዘራለህ ?

    • @tsinulegeta6919
      @tsinulegeta6919 22 дня назад

      ዘረኞችን ፈጣሪ ይይልሽ/ህ

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 22 дня назад +25

    ባተሰቦቹም ጠበቃውም ወንጀለኞች ናቸው ለፍርድ ይቅረቡልን😢

  • @Summer-wr3lf
    @Summer-wr3lf 22 дня назад +6

    እግዚያብሄር ይህ ሰቆቃ ተደፍኖ እንዳይቀር ስለፈለገ የሴቶችን እንባ የህፃናትን እንባ ሊያብስ ስለፈለገ ነው የዚችን ህፃን ደም በዓመቱ በአለም እንዲሰማና ሁሉም በአንድ ድምፅ እንድንቆም ያደረገን የአንድሰሞን ወሬ እንዳይሆን እስከመጨረሻ እንታገል በርቱ!!! ለኢሚግሪሽን ለኢትዮጵያ አየር መንገድ መረጃው ይተላለፍ ከሃገር እንዳይወጣ

  • @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ

    የመጀመሪያዋን ህፃን ሲደፍር ሃይ ቢባል ኖሮ ዛሬ ሶስተኛ አይደግምም ነበር ከህግ በተጨማሪ እኛ ሃገር ላይ መሃበረሰቡም ድክመት አለበት ሌባን፣መደበቅ፣ነብሰ ገዳይን መደበቅ የተለመደ ነው ይህ ነገር ደግሞ ወንጀለኞችን ያበረታታል መሃበረሰቡ ከህግ ጋር አንድ መሆን አለበት ባይ ነኝ

  • @user-sc4uq3zw5x
    @user-sc4uq3zw5x 22 дня назад +14

    ማርያምን ፈራሁ በዚህ ሁኔታ እንደትነው ልጅ መውለድ የምንችለው ኡፍፍፍፍፍፍ ማርያምን ጨነቀኝ ወደ የት እንጩህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Fatumatube3599
    @Fatumatube3599 22 дня назад +6

    እኔን በጣም ያመመኝ ፍርድቤት ውስጥ ያሉት መረጃ ለማጥፋት ሚሯሯጡ እነዚህ ሰወች ለሀገሪቱ መንድነው ሚጠቅሙት ለህዝቡምን አይነት ትምርት ነው ሚሰጡት እነዘህ ሰወች የፍርድቤት ሀላፍትና አለቸው ወይ ምንያክል ነው ሀቅን ይዘው እየተጓዙ ያሉት

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 22 дня назад +5

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ምናልባትም እስከ ዛሬ ድረስ ሄቨንን ጨምሮ በግፍ የተደፈሩትን የተገደሉትን ደም ለመመለስ ሰአቱ ጊዜው ደርሶ ይሆናል የብዙ እናቶች እንባ ወደ እግዚአብሔር ደርሶ ይሆናል። እውነትን ማየት አቅቶቸው በገንዘብ የታወሩትን መድኃኒአለም ይፍረድባቸው። ጌታ ሆይ የአቤልን ደም የሰማህ የሄቨንን ደም ስማ
    ገኒ ቤቴ እናመሰግናለን።

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 22 дня назад +8

    ገኒ ተባረኪ መንግስት ህግ ካለን ይሄንን ፍትህ ይሄንን ፍርድ እንጠብቃለን ማነው ያንን ለቅሶ ያንንሀዘን ይንንን የእናት የውስጥ እሳት የሚመጥን ስቃይ የሚመልስ ምድራዊ ፍትህ ባይኖርም

  • @RahmaRahma-bt1rb
    @RahmaRahma-bt1rb 18 дней назад +1

    የህፃን ሄቨን ስቃይ አሞሞት እጅግ ይዘገንናል የሷን ስቃይ ተሰቃይቶ እድሰቀል ነው የምንፈልገው

  • @DgDg-zc2mt
    @DgDg-zc2mt 22 дня назад +4

    ተፈቶ ለህዝቡ ይሰጥ ህዝቡ ይፍረድበት ህግ የለንም ህግ ቢኖረን እንዲ ዘግናኝ ነገር አይፈፀምም ከሰዉ አዉሬ ተሻለ አእምሮዬ ስቃይዋን ሳስብ ነዉ ዘገነነኝ

  • @HanaWorku-g6w
    @HanaWorku-g6w 18 дней назад

    ሞት አይቀጣዉም እየኖረ ይሰቃይ እስከ ተባባሪዎቹ ፈጣሪ ስቃያችሁን ያብዛዉ እናትዋን እ/ር መፅናናትን ይስጥሽ ጀግናችን

  • @lbabasyad8020
    @lbabasyad8020 22 дня назад +11

    ይገደል ይገደል
    ይገደል ይገደል😢😢😢😢

  • @ንማጀውገነና
    @ንማጀውገነና 18 дней назад

    እኔም በልጅነቴ ብዙ ተጽኖ ጥቃት ደርሶብኝ ለዛውም የቅርብሠው ሂሊነዬ እስከሁን አረሳም እናቶች ልጆች በደብ ውሎአቸው መጠየቅ ሢያወሩ ማዳመጥ ፈጣሪ ይመሥገን ጠብቆ ለዚህ አበቃኝ

  • @verotube
    @verotube 22 дня назад +4

    እች ልጅ ኢትዮጵያውያን እንድ እድርገዋለች ተመስገን እምላኬ መስዋት ሆና ህዝቡን እንድ ሆኖል

  • @endalehibebo2545
    @endalehibebo2545 22 дня назад +10

    እናመሰግናለን ገኒ ለሄቨን ድምፅ ስለሆንሽ

  • @zewditumola-m4g
    @zewditumola-m4g 22 дня назад +1

    ይህ ሰው እንደኔ ከሆነ እቺን እህጻን አንገትዋን ያነቀበትን እጆች መቁረጥ ! በአሰቃቂ ጭካኔ የደፈረበትን አካሉን መቁረጥ!! ያነው ለዘመን የሚቆይ ትልቅ ቅጣት! ሞትማ ለሁላችንም የማይቀር እረፍት ነው! ልዑል እግዚአብሔር ሆይ በዚህ እንዲቀጣ እርዳን ለጨካኛች ይህ ነው መዳኒቱቱ "እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ" !😢😢😭😭😭

  • @TsehayBeyene-rc5xy
    @TsehayBeyene-rc5xy 22 дня назад +2

    😢😢😢😢አይዞሽ እናትዬ ብቻሽን አላሰለቀሰሽም ይሄ ኮርማ እኔም እስከ ልጆቼ ባለቤቴ ሀዘን ላይ ነን😢😢😢😢 አለም አልቅሳል አይዞሽ😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔 ራሴ ሊፈነዳ ነወ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SebrinPrincess
    @SebrinPrincess 22 дня назад +5

    እኔ እንቅልፋ የነሳኝ ሰቃይዋ እየታኝ በምላጪ በአሸዋ አደፋፈሩ እህህህህ አየ መንግሰት አልባ አገር አየ ኢትዮጰያችን

  • @nebuhussien7424
    @nebuhussien7424 21 день назад +2

    Hey geni this is a very sad and tragic story . We are deeply saddened with this horrific story but to make things very clear please invite professionals
    1 . lawyer or attorney to clarify the legal perspective
    2. medical professional : to explain the medical ethics on rules to reveal such criminal issues and confidentiality.
    betty tnx for wat u r doing 4 our society

  • @YasinMd-Y306m
    @YasinMd-Y306m 22 дня назад +6

    ይሄን ሰዉ መሳይ ጭራቅ
    ሞት ብቻ አይደለም መቀጣት ያለበት
    የህፃኗን ደም በግፍ እንዳፈሰሰ የሱም ደም ባሰቃቂ ሁኔታ እንድፈስ በፈጋራዉ ጦር ገብቶ በአፉ እንድወጣ መደረግ ነበረበት ጠንጋራ ህግ ቢኖር

  • @zelalemzelalem2565
    @zelalemzelalem2565 22 дня назад +2

    በጣም የሚያሳዝነው እስከ ዛሬ ፍትህ አለማግኘቷ ስንቱ አልቋል በዚህ ሁኔታ

  • @elisabethrobi8963
    @elisabethrobi8963 22 дня назад +1

    አንቺ አትረሺዉም የምትሉ ሰዎች ዝም ብትሉ በጣም ጥሩ ነዉ ይሄ ለዘላለም የሚረሳ አይደለም ግን እሷ ህክምና ያስፈልጋታል ብትረዳ ጥሩ የመስለኛል

    • @MimiMimi-wr1jk
      @MimiMimi-wr1jk 19 дней назад

      የምታዝኑላት ከሆነ ለእናትየው የአምሮ ህክምና ያስፈልጋታል::
      በሞት እንክዋን ቢቀጣ የእስዋ እምሮ የዘላለም ህመም ነው
      ከተቻለ ፅሎት እንድሁም የስነልቦና ህመም እንድሁም ለልጅዋ ስም ሌጋሲ ከስራች ምናልብት ልብዋ ይደግፉታል

  • @user-du1nx4sl4m
    @user-du1nx4sl4m 22 дня назад +2

    በጣም አድናቅሽ ነኝ በርቺ የኔ እናት

  • @etopiasester8373
    @etopiasester8373 22 дня назад +3

    የልጆች አያያዝ ላይ ቸልተኝነት አለብን ሌላው የፍርድ መጎደል አለ ሌሴት ልጅ አመለካከት ጥሩ ስሜት የለውም ማህበረሰቡ ሴቶች ለአንድ ሀገር ምሰሶ ናቸው ከወንዶች በበለጠ 😢

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 22 дня назад +2

    የአንድ ወንጀለኛ የስንት ሴት ና ህፃናት ደም ነዉ ሞት ሊያስፈርድ የሚችለዉ😢

  • @fatimafatimabdu3612
    @fatimafatimabdu3612 22 дня назад +1

    እኔ በአከባቢው ያሉትን ቤተሰብ በስቃይ ማኖር ነው እሱንማ ተዘልዝሎ ይሰቀል ይሰቃይ ፈጣሬ ህይወቱን ብስቃይ ያኑራትና እኔ ስሜቱ አልቅሼ አልወጣልሽ አለኝ 😊

  • @hanihani6495
    @hanihani6495 22 дня назад +8

    Beti now you interviewed by educated and smart person , U DESERVE BETTER DEAR..am disappointed by the interview u had with Aster Bedani the so called activist and journalist blabla .......any way am proud of you BETY AND THANK YOU GENI...

  • @NigistMulugeta
    @NigistMulugeta 22 дня назад +1

    ይህ ሀዘን የዘላለም ለማን እንናገር የሞት ፍርድ ለዛውም በእሳት ይቃጠል

  • @lidiyakamil8415
    @lidiyakamil8415 6 дней назад +1

    የኔም ሀሳብ ነው ለሄቨንና እንደሷ ስቃይ ለደረሰባቸው እህቶቻችን እና ልጆቻችን በየ ክልሉ ,ዞን,ወረዳሰቶች በየ አለንበት ጥቁር ለብሰን ለቅሶ እንውጣ!!!!!

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 20 дней назад +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን ለእናቷ ለአባቷ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን አላህ ይፍረድብህ እጁን ቆርጦ አይኑን አጥፍቶ እግሩን ቆርጦ ብልቱን ቆርጦ እዲሰቃይ ማድረግ ነው።

  • @user-eu1ct8di7g
    @user-eu1ct8di7g 22 дня назад +1

    እኔ እንቅልፍ የነሳኝ ስቃይዋ ይህን ሰው መሳይ ጭራቅ ሞት ብቻ አይደለም መቀጣት ያለበት ሰውነቱን መቆራረጥ

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 22 дня назад +3

    ጭራሽ ለብቻው ነው የታሰረው ወይ እቺ አገር ክሱን ወደ አዲስ አበባ እንዲዘዋወር ማድረግ ነው ሄቨን ለሌሎች ምክንያት የምትሆን ልጅ ትሆናለች ፈጣሪ በሄቨን በቃ ይበለን

  • @blessingofgod1044
    @blessingofgod1044 21 день назад

    ጥሩ ሀሳብ ነው! ጎበዝ ጀግኒት! I love your stand some people are ignorant just do what you do best and let the dogs bark !

  • @etabagoshu8155
    @etabagoshu8155 22 дня назад +2

    ፈጣሪ ያግዛችሁ በርቱልን

  • @berhanuserbessa9117
    @berhanuserbessa9117 22 дня назад

    ከሁሉም የሚያመው ለዚህ አረመኔ ጥብቅና የቆመው ጠበቃ ይህ አረመኔ ጠበቃ ዋጋዉን እግዚአብሔር የስራዉን ይስጠዉ

  • @RozaEyerus
    @RozaEyerus 22 дня назад +7

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j 22 дня назад +1

    ሠላማዊ ሠልፍ፣ ሠላማዊ ሠልፍ፣ ሠላማዊ ሠልፍ!!!

  • @halimo1255
    @halimo1255 22 дня назад +1

    መገደል አለበት እንደ ኢሱ ያለ አራመንዎች ስለ አሉ ማስተማሪያ መሆን መቻል አለበት😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 21 день назад

    ፍትህ ለሴቶች በሙሉ ሴት ብቻም አይደለኮ ወንዶቹንም ነዉ እሚደፍሯቸዉ😢😢😢😢😢የሞት ፍርድ መሆን አለበት

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 22 дня назад +1

    ከጠበቃው እስከ ምስክሮቹ ወንጀለኞች ናቸው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን 😢😢😢😢😢

  • @EdenFitsum-oz7ch
    @EdenFitsum-oz7ch 22 дня назад +1

    እውነት ያማል ያማል አረ ኡኡኡ አምላክ ፍረድ በምድር ላይ ፍርድ አተናል ያማል አይ እናት

  • @אליזבטאבבה
    @אליזבטאבבה 21 день назад

    ይህ ሰይጣን!!!!!! ሞት ለሱ ፀጋ ነው!!!!! እቃውን ቆርጦ መተው !!!!!! ለእድሜ ልክ ፀፀት ይሁነው ለሌሎችም ምሳሌ ይሁን!!!!!!!!!!!

  • @FatumaYesuf-wc9ur
    @FatumaYesuf-wc9ur 17 дней назад +1

    ሞት ፍረዱበት ና ድስ ይበለን የምትሉ ላይክ አሳዩኝ

  • @riimethiopia4661
    @riimethiopia4661 22 дня назад

    ፈጣሪ ሊያነቃን ፈልጎ ሄቨንን ወሰዳት!!!!!
    በርግጥ መፍረድ መቅጣት አቅቶት አይደለም ለቀሪዎቹ እንድንጠነቀቅ ነው!!!
    የስቃይ ሞት ፍርድ ለዚህ ወራዳ ሰው መሳይ ሰይጣን!!!!!
    ፍትህ ለሔቨን😭

  • @meserettaye4804
    @meserettaye4804 22 дня назад +3

    ያማል አመመኝ እግዚአብሔር ይፋረድ😂😂😂😂😂

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 22 дня назад +4

    ሰብለ የምትባል ልጅ ሞጣ ከተማ ተደፍራ ተመርዛ ተገላ ፍትህ ያላገኘች ልጅ እናት አለች ከዳዮቹ ከፖሊስ ጋር ተባብረው ከሀገራ አሰድደዋታል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሽተሌ ነበረች ድጋሜ የሟች እናት መውለድ አትችልም ልጇን ቀብራ ተሰደደች😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TikdemMaru
    @TikdemMaru 22 дня назад

    ጨዋ ወንድ እና አባት ያለው ውጭ ሀገር ነው ሲንግል ሆኖ ሴት ልጁን ይዞ እያደረ እኔ ባለሁበት ሀገር እነደዚህ ዓይነት ጭካኔ ሠምቼ አላውቀም

  • @alemejiju143
    @alemejiju143 22 дня назад

    ንስሀ ግቡ ኩነወንድምሽ ምሽት ሰራተኛ ድል ስለሆነች ገደለች ብላችሁ የምትዋሹ ፍርድን ከእግዚያብሄር ታገኛላችሁ

  • @tedytesfimariam7217
    @tedytesfimariam7217 22 дня назад

    እንደኬ ስሞን ባልሳሳት በአርቲስቶ አባት የተደፈረችው ታዳጊ ወጣት የት ደረስች ይመስለኛል ለሒወቶ ፈርታ የተደበቀች ይመስለኛል ሚዲያው አሞሙቆ አሞሙቆ ልጅቶን የባስ ቀበራት ኢደኬ የት ነው ያለሽው ?

  • @user-li6pn6mg4s
    @user-li6pn6mg4s 21 день назад +1

    በደብ ነወ ሚመለከተኝ ከጎናችሁ ነኝ ፍትህ ለሄፈን ፍትህ ለሴት ልጅ ክብር ረ ስት ያፈነወ ህመም አለ ተገበገብን 😭😭☺️

  • @user-ml5rq4fd4z
    @user-ml5rq4fd4z 22 дня назад

    ፍትህ ለሄበን ይሰቀል ባደባባይ ይሰቀል ይኸ ሰውየ ካልተሰቀለ ነገም ይደገማል እዛው ሰፈር ሙታ የተገኘችም ልጅ አለች ብለዋል ይጣራ ቤተሰቦቿን ፈል ሀስቤላህ ወናአማል ወኪል 😢😢😢😢😢😢

  • @user-id7qs3kc9s
    @user-id7qs3kc9s 22 дня назад

    እውነት በጣም ያስከፋል ቃለመጠየቁን ጀምረሽ እስክጨርሺ የምር በጣም ተሠምቶኛልም አልቅሻለው

  • @marysam9193
    @marysam9193 22 дня назад

    ወገና ይህን ወንጀል እንደ ህግ ዘርግቶ እንዲስፍፍ ያደረገው እኮ ስርአቱ ነው በሺወች የሚቆጠሩ ህጻናቶች ሴቶች እኮ ብዙ አሰቃቂ ነገር ሲፈጸምባቸው ቤተሰብ ጎረቤት ሲጮህ መንግስት ምንም አላደረጋቸውም ወንጀለኞችን ጭራሽ ቦታም አልሰጠው እኛ ማድረግ ያለብን እንዲህ ወንጀለኞችን እርኩሰትን የሚያስፍፍ ስርአት መንግስት አንፈልግም ብለን በአንድነት መቆም ነው ያለብን ወንጀለኛውን ደግሞ ህዝቡ ራሱ መበቀል በቃ ።

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 22 дня назад +1

    ሰላም ወገኖቸ የሰሞኑ የህፃን ሄቪን ጉዳይ የሁላችንንም ልብ የሰበረ ነው ግን ምን እንዳልኩ ታውቃላችሁ ምነው ሀገራችን የሸሪአ ህግ በፀደቀ አልኩኝ በጣም ነው ልባችን የተነካው እሰኪ የአረብ ሀገራቶችን እዮቸው እንደት ሴትች እንደሚከበሩት አደለም ህፃን መድፈር ይቅርና ትልቅ ሴቶችን መተንኪን ጭራሺ የማይቻል ነው ምእራባውያን ሰለ ሴት መቤት የውሸት ጩሀት ያሰማናል የአረብ ሀገራቶች ደሞ በተግባር መብትችን ያሳዩናል ይህ ነው ፍትህ

  • @FoziyaAbdu-jk1ys
    @FoziyaAbdu-jk1ys 21 день назад

    ሰውየው እንዲቀጣ እምፈልገው 2 እጁን 2እግሩን 1አይኑን ወሸላውን መቆራረጥ አለበት ብየነው የማስበው

  • @user-uh3oq9oh8s
    @user-uh3oq9oh8s 12 дней назад

    ፍትህ ለዚች ህፃን ፍትህ ኢትዮጵያ መች ይሆን እንደ ማንኛውም ሀገር እንደልባችን የምንኖረው መች ይሆን ህግ የሚኖረው መቸ ኧረ መች ሁሌ በፍርሀት ሌባ አለ መገዳደል በቃ ተዘርዝሮ የማያልቅ ወንጀሎች ይፈፀማሉ
    የአላህ መቸ ነው ፍትህ የሚኖረን መቸ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @wiloAwllo
    @wiloAwllo 22 дня назад

    ወይይይ መቃጠል ኢላሂ ሶብርኒ እስኪ ዱአ አረጉሌኘ ወዲሜ እናቴን እያሰቃየብኘ ነው ከነሚስቱ ዲራሹን አላህ ያጥፍው ብላችሁ በዙህ ዴሞ ህፅን ይዴፈራል እፍፍፍ😢😢

  • @zebenaynatan3148
    @zebenaynatan3148 22 дня назад +1

    መሞት እረፍት ነው ለሱ መሞት አይደለም ይሄን ስራ የሰራበትን እቃውን ቆርጦ መጣል ነው

  • @user-hn2ni3ck8d
    @user-hn2ni3ck8d 22 дня назад +1

    ሱብሀን አላህ

  • @hanichogmar6343
    @hanichogmar6343 22 дня назад

    መቼ ነው የሞት ፍርድ የሚፀድቀው ከዚህ በላይ ምን አይነት ግፍ ይፈፀማል ፍትህ ፍትህ ለዚች ምስኪን ህፃን ደሟ ይጮኡል 😭😭😭😭

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ

    ለገደይ ዎገን ጥብቅና የቆማዉ ጠበቃ እራሱ በህግ ቃርቦ መጠያቅ አለበት ደሚሩኝ እስት ስዎደቹሁ

  • @fraolahmed9856
    @fraolahmed9856 22 дня назад +4

    አረ እኛተቃጠልን ፍትህ ለሄቨቨን

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 22 дня назад +2

    ያማል በጣም 😢😢😢😢😢

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 22 дня назад

    እዚህ አ.አ ያለን ወተን ድምጻችን ይሰማ
    ይሄ አረመኔ ቆሞ መተፈስ የለበትም
    ይሄ አሪዎስ😡የእውነት 😭😭💔🖤😭ከፍቶኛል

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 22 дня назад

    እግዚኣብሄር ይፍረድ ንሱ ይፍረድ ወላድ ትፍረድ ሓራስ ትፍረድ☝🏾✝️⚖️☝🏾✝️⚖️☝🏾✝️⚖️☝🏾✝️⚖️☝🏾✝️⚖️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔🕯💐☝🏾✝️⚖️☝🏾✝️⚖️☝🏾✝️⚖️😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔🕯💐

  • @AhmedAli-i5s
    @AhmedAli-i5s 22 дня назад +1

    አንድ ማስተዛዘኛ ቦታ ቢዘጋጅ ገንየ ማክሪ ሀገር ይድረሳት በናትሽ።

  • @amyd4961
    @amyd4961 22 дня назад

    መገደልማ ለሶ ጥሩ ነው መግደል ሳይሆን እጅና እግሩን ቆርጦ ለሌላው ትምህርት መስጠት ነው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቪን ለእፃናት ለሴቶች በሙሉ

  • @ስደተኛዋነኝ
    @ስደተኛዋነኝ 22 дня назад +1

    ይገደል በፈጣሪ እደዛ ካልሆነ ለሚድያ ፍጆታ እዳይሆን ፈርቻለሁ እርካታም ያለው ባደባባይ ሲገደል ነው

  • @gig9732
    @gig9732 22 дня назад

    ፍትሕ የምትጠይቁት ማንነው ያን ሁለተኛ አማራ አልሆንም አትግደለኝ ያለችውን ሕፃን የገደለ የደረሰች ነብሰ ጹር ሆዷን ቀዶ ያወጣውን አረመኔ ይሙቱ እኛ ደግሞ ለአስከሬኑ ጥላ እንዲሆን ዛፍ እንተክላለን ለሚል ጭራቅ ደም ጠጭ አረመኔ መንግስት አልቀረባችሁም ሲቀጥል አመት ድረስ አፍነው ያቆዩት ለምድነው?
    ይግባኝ ለክርስቶስ ለላይኛው ዳኛ!!!💔
    ለሁሉም አምላከ ቅዱሳን በግፍ የተገደሉትን ሕፃናት ሔሮድስ ካስፈጃቸው14 እልፍ የቤተልሔም ሕፃናት ማህበርና ከእነ ቅዱስ ቄርቆስ ማህበር ይደምራቸው🙏
    ቅያሜው ይቅር አምላክ ሆይ ታረቀን
    ሃገሬን ታረቃት💔🙏

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 21 день назад

      አመት የቆየው በጦርነቱ ምክንያት ዳታ ዝግነበር ባህርዳርየሄቨንን እናትም የገዳዩ ወንድም እያሣደዳት ነበር😢😢😢😢

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p 22 дня назад +1

    ይህን የዲያቢሎስ ቅጥረኛ ዋጋን ካልሰጡ እንቅልፍ አይወስደንም ፍትህ ለሄቨን

  • @Sifuesi
    @Sifuesi 22 дня назад

    አረንጓዴው አሻራ ቀን የእሷ ፎቶ ያለበት ልብስ መልበስ.

  • @fhg6914
    @fhg6914 22 дня назад

    ወለሂ ተሰቀይቶ መገደል አለበት ሄቨን የዬቹውን ሲቀይ መቀመስ የገደለ ይገደል

  • @azitaKebede
    @azitaKebede 21 день назад

    አይዙሽ:እህቴ:እባችን:ፈሳ:አይቀርም:መድሀኒያለም:አለ:የፍርድ:ባለቤት::አቅምሽ:ሴትነትሽ:ብቃትሽ:ልዩ:ነሽ:ይህንን:ያዩ:የተረድ:ይሰሙሻል:እሺ:ጀግናችን:እያሉ:ይከተሉሻል::ክፍ:አይንካሽ:ኑሪ:እረጅም:እድሜ:አንቺ:የሴቶች:ድምፅየሆንሽ:ወርቅ:ሴት::ፍትህ:ለሄቨን!!!ገኒ:እናመስግናለን!

  • @aynlemw
    @aynlemw 22 дня назад +3

    መገደል አለበት

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yz 22 дня назад

    መቼም የሚቆም አይደለም የሴት ልጅ ጥቃት አሁን እንደውም ወንድ ህፃናት ልጆችም ዞሯል አንዲት የአራት አመት ልጅ በጎረቤት ልጅ ተደፍራ ፌስቱላ ይዟት እሰካሁን አለች እናቷ ሞታ አያቷ ናቸው የሚያሳድጓት አቅም የላቸውም ደፋሪው 20 አመት ተፈርዶበት በሁለት ወር ወጥቷል ማንም ምንም ያለው የለምእንደፈለገው ነው በአካባቢው የሚኖረው አያትየው በየመንገዱ የሱን ፍርድ አላህ ይሰጠዋል እያሉ በየመንገዱ ያወራሉ የሰውን ፍርድ አልጠብቅም እያሉ ረጅም ሲያለቅሱ እኔ አውቃለው ::የ9ኝ ወር ልጅም የደፈረ አውቃለው ጠብቅልኝ ገበያ ደርሼ መጣለው ብላ እናት ለጎረቤት ልጅ ሰጥታ ስትመለስ ግን ልጇ ተበላሽታ አገኘቻት ፍርዱ ግን በቂ አልነበረም ፈጣሪ በቃ ይበለን

  • @user-dc7sn9hp1l
    @user-dc7sn9hp1l 22 дня назад +2

    ይገደል የገደላት ትዳሰቃያት ተደርጎ

  • @user-zn2wn6cw4r
    @user-zn2wn6cw4r 22 дня назад +1

    ገነት ፕሮግራምሽ አሪፍ

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 22 дня назад +1

    የሄቨን ደም ይጣራል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bisratgelan2437
    @bisratgelan2437 22 дня назад +1

    Great job and good for you.

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j 14 дней назад

    በመለሥ ጊዜ ቀረ የሤት ልጅ ህግ መከበር አሁን ይሄ የተረገመ መግሥት ደግሞ አሥጨረሰን

  • @سينكا
    @سينكا 22 дня назад

    ፍትህ ለሄቨን መዲሃን አለም አፅናኝ መላዕክት ይላክላት ለናትዋ

  • @user-sg7ue4or4nJerry
    @user-sg7ue4or4nJerry 22 дня назад +1

    Feth Feth Feth lehaven betam Yemal mariyamn eufffffff 😢💔🖤

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 22 дня назад

    ህንድ ዉስጥ የዶክተር ሞሚታ ያስነሳዉን አመፅ ኢትዮጵያ ላይ እዲደገም እዲታይ እንፈልጋለን ሶቶች ይሄ ዘረኝነት ብሄርተኝነት ከዛ በላይ ነዉ መጪዉ ዘመናችን ጨለማ ነዉ እንበርታ

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 22 дня назад

    እኛ ሴቶች ነን ሀገር ነን እናት ነን እህት ነን ልጅ ነን ሁሉም ነን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለወላድ ፍትህ ለልጆቻችን እንፈልጋለን ይበቃል ዝምታ ይሰበር እኛ ልጆቻችንን ጥለን የተሰደድን ታመምን ተስፋችን ጨለመ ስቃያችን በዛ💔💔😭😭😭

  • @hanadagmawi5567
    @hanadagmawi5567 22 дня назад

    እድሜ ልክ ተፈርዶበት ለብቻውን ጭለማ ቤት ውስጥ መታሰር አለበት ከሞተማ ተገላገለ በቁሙ በፀፀት መሞት አለበት

  • @user-kj7kk1wh2v
    @user-kj7kk1wh2v 14 дней назад

    በሴት ጉዳየ አንድ መሆን አለበን💪

  • @HawigeremameAsfa
    @HawigeremameAsfa 13 дней назад

    ፍትሕ የትነሽ እረበቃ በለን አላሕየ

  • @burtukan-h7e
    @burtukan-h7e 22 дня назад

    ጋንዬ አግዚአብሔር እስጥሽ ፊት ላሄቨን

  • @zena4992
    @zena4992 22 дня назад

    ባደባባይ የሞት ፍርድ ይገበዋል ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን ለሄቨን ለሄቨን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @amarechmessele8968
    @amarechmessele8968 22 дня назад

    ታመናል ታመናል ታመናል ገኒዬዬዬ እስካሁን እንባዬን መግታት አልቻልኩም🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @TITOTUBE.1616_
    @TITOTUBE.1616_ 21 день назад

    Yene enat your comincation is best of best fith le tinshua heaven