ጥያቄያችን ግልፅ እና አጭር ነው! ወጣቶቹ ያስተላለፉት ድንቅ መልዕክት! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024

Комментарии • 2,2 тыс.

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 22 дня назад +298

    ፍትህ በአደባባይ ይገደል ነው አለቀ!!!

    • @addisemetiku1495
      @addisemetiku1495 22 дня назад

      ።።

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 22 дня назад +1

      ችግሩ የሞት ፍርድ ወይንም capital punishment በሀገሪቱ የለም። እናቴን ስጠይቅ ድሮ በነበሩት አገዛዞች በአደባባይ የመረሸን ፍርድ ነበር አለች። አሁን ግን የዛ ድንጋጌና አንቀፅ ያለም አይመስለኝ። ካለም ምን አይነቱ ወንጀል ይሆን ያን ፍርድ ሊያሰጥ የሚችለዉ????🤔

  • @toybamuhyetube709
    @toybamuhyetube709 22 дня назад +1215

    የገደለ ይገደል ነው መርሀቸን መሆን ያለበት የሳውዲ ህግ ለኢትዮጵያ ያስፈልጋታል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ. ይችን ህፃን የደፈር አውሬ ሞት ይገባዋል ወላሂ💔💔💔😭😭😭

    • @user-oe2vd5qp8s
      @user-oe2vd5qp8s 22 дня назад +5

      በት ክክክ ክልል ልል✅✅✅✅✅

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 22 дня назад +7

      የምን ሞት ይቀልቡልናል አስቀምጠው በተመቸው ፍራሽ ላይ ዘበት ነወ ሞት ለገዳይ😮

    • @satrezdtube1162
      @satrezdtube1162 22 дня назад +6

      ይገደልልልልልልልልል

    • @mimialex2514
      @mimialex2514 22 дня назад +8

      ሞት ቀላል ነው የሚገባው በእሳት መቃጠል ነው እሱም ልክ እንደህፃኗ ቅጥል፣ ልብልብ፣እርር እንዲል ነው የምፈልገው ውይይይይይይ ተቃጠልኩ ልጄ ሄቨንዬ 😢😢😢😢

    • @ddesiy6325
      @ddesiy6325 22 дня назад +12

      አወ እኔ ክርስቲያን ነኝ እምነታችን አይፈቅድም ነገር ግን በቃን የገደለ ይገደል

  • @madimahmde1215
    @madimahmde1215 22 дня назад +392

    አዎ ፍትህ ይገደል😢 የምትሉ ለይክ አድርጉ

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 22 дня назад

      ችግሩ የሞት ፍርድ ወይንም capital punishment በሀገሪቱ የለም። እናቴን ስጠይቅ ድሮ በነበሩት አገዛዞች በአደባባይ የመረሸን ፍርድ ነበር አለች። አሁን ግን የዛ ድንጋጌና አንቀፅ ያለም አይመስለኝ። ካለም ምን አይነቱ ወንጀል ይሆን ያን ፍርድ ሊያሰጥ የሚችለዉ????🤔

  • @mamexog8855
    @mamexog8855 22 дня назад +176

    አኔ ሙስሊም ነኝ ስለዚህ የገደለ ይገደል ነው የሚለው ሀይማኖቴ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 22 дня назад +1

      ደምሪኝ ፕሊዝ❤

    • @user-jj6jo5pj4n
      @user-jj6jo5pj4n 22 дня назад

      ትክክል ነው የናት የኛ እኮ😢😢😢😢

    • @cgf8399
      @cgf8399 22 дня назад

      @@mamexog8855 ሳህየገደለይገደልነዉ ይገደልይህአረመኔጨካኝ

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 22 дня назад

      በትክክል 🥲እናቴ አስፈሪ ግዜ ላይ ደርሰናል 😢😢

    • @user-si5ko3sx1h
      @user-si5ko3sx1h 20 дней назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rimemhdi680
    @rimemhdi680 22 дня назад +66

    ይህ ዜግነት ብሄር ምንም አይደለም የሚመለከተው ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው ይህን ነገር ለመቃወም።ፍትህህህህ ለሄቨን

    • @ruthh.9069
      @ruthh.9069 22 дня назад +1

      That's right!! It's a Human issue

    • @SintuAlemu
      @SintuAlemu 22 дня назад

      ውሸት ነው

  • @tsenat21
    @tsenat21 22 дня назад +409

    የደፈረ እና የገደለ መገደል አለበት ይህ ህግ መፅደቅ አለበት !!!!!ይህን ኮሜንት የምታነቡ ከተሳማማችሁ ላይክ አድርጉ!!!!

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 22 дня назад +2

      ችግሩ የሞት ፍርድ ወይንም capital punishment በሀገሪቱ የለም። እናቴን ስጠይቅ ድሮ በነበሩት አገዛዞች በአደባባይ የመረሸን ፍርድ ነበር አለች። አሁን ግን የዛ ድንጋጌና አንቀፅ ያለም አይመስለኝ። ካለም ምን አይነቱ ወንጀል ይሆን ያን ፍርድ ሊያሰጥ የሚችለዉ????🤔

    • @kwkw528
      @kwkw528 22 дня назад

      Fiti lemenigein

    • @SaraShewa-dl3zv
      @SaraShewa-dl3zv 22 дня назад

      በትክክል

    • @rahelbekel2346
      @rahelbekel2346 22 дня назад

      ይገደል

  • @bateldamte
    @bateldamte 22 дня назад +347

    ሲፈስ የኖረው የሴቶች ደምና እባ ዛሬ በሄቨን መሪነት ገፍሎ ወጧል ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃናትና ለሴቶች 😭😭😭😭😭😭

    • @kalkal1691
      @kalkal1691 22 дня назад +10

      በትክክል የእኔም አስተያይት እሱ ነው የህፃን @ ሄቬን የእናቷ ሀዘን እንደዛ ክውስጧ እንደሳት ያገበግባት ገፍሎ ሲወጣ ስተስፈሰፍፍ የህዝቡን ልብ ነካች ሁላቺንም ዩጮህ ለዛ ነው 😢😢😢😢

    • @radiyakemal4825
      @radiyakemal4825 22 дня назад +2

      የህፃን ሄቨን ነፍስ ፍትህ በማጣት ነፍሷ አላረፈችም ፍትህ ሳናገኝ ዝም አንልም😢😢😢😢😢

    • @mimialex2514
      @mimialex2514 22 дня назад +4

      እውነት ነው እግዚያብሄር በቃ ሊል ነው መሰለኝ 😢😢😢

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 22 дня назад +2

      ትክክል ፈጣሪ ታሪክን ይስራ

    • @SintuAlemu
      @SintuAlemu 22 дня назад

      😅😅😅

  • @Adme1244
    @Adme1244 22 дня назад +190

    የገደለ ይገደል
    የደፈር እንት ናቸው ይቆርጥ
    የስርቀ እጁ ይቆርጥ የሚል በላይክ አሳውቁኝ
    አንድ እንሁን ግፍ ይብቃ

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n 22 дня назад +1

      መገደል አለበት

    • @zizi4154
      @zizi4154 22 дня назад +1

      bilitu yikoret isun iyaye yinur aykort ketebal yigedel yigedel

    • @Sumeyaadem
      @Sumeyaadem 22 дня назад +1

      ይገደል በቃ ነገርናችዉ

  • @ShumeteWeldeyes
    @ShumeteWeldeyes 22 дня назад +22

    የገዳይ ጠበቃ ለህግ ይቅረብልን የስራ ፈቃድም ይነጠቅ በርቱልን ጋዜጠኛው በርታልን ጎበዝነህ።

  • @Tacom121
    @Tacom121 22 дня назад +16

    አሌክስ ሁሌም ለወገን ድምፅ ነህ ከፈጣሪ የተሰጠህ ፀጋ ነው የሚገርም ልብ ተሰቶሀል ። አሁን በተጀመረው ግለት ለደፋሪዎች ህግ እስከማስቀየር እንታገል ህዝቡ ከጎንህ ነው ። እነ ያያም በርቱ።

  • @user-mq1kq5lj5b
    @user-mq1kq5lj5b 22 дня назад +2406

    ይገደል የምትሉ ላይክ አሳዩኝ 📢

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 22 дня назад +40

      ይገደል ይገደል 😢😢😢😢ሰጋውን ቆራርጦ ለጅብ መሰጠት ተቃጠልን እንቅልፍ አጣን ወላድ እንዴት ይቻል😢😢😢😢

    • @user-mq1kq5lj5b
      @user-mq1kq5lj5b 22 дня назад +19

      ​@@TigistTeklehaymanotGebreselassበጣም ወላሂ ባደባባይ ተሰቅሎ መቀጥቀጥ አለበት ለሌሎች መቀጣጫ ይሆን ዘንድ ውስጤ አሯል 🥺😭😭😭ሚጣዬ አሏህ የጀነት ይበልሽ 😥😥

    • @user-zu2kb4bx4l
      @user-zu2kb4bx4l 22 дня назад +6

      Yigedal

    • @tiz59905
      @tiz59905 22 дня назад +12

      ካልን እኮ ቆይቶዋል የሚሰማን አተን ነው እንጂ ድምፃችን እሪ በከንቱ ሆነብን የዚች ህፃን ደም ወደ እግዚአብሔር ይጮኸል😢እግዚአብሔር ሆይ አንተ ፍርድ 😭😭

    • @user-si9xk1ln5v
      @user-si9xk1ln5v 22 дня назад +2

      👍❌

  • @user-vu9op7sh4q
    @user-vu9op7sh4q 22 дня назад +420

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን በጣም ያማል ማንም ስው ፍትሕ ሲያጣ ይስማኛል ኡነት ለዛፍ ጠንካራ ሕግ ከወጣ ለምን ለአመጸኛ ሚቀለው ከአሁን በሀላ እሄ ማቆም አለበት በኡነት ኢሄን ቻነል ማደግ አለበት ጀግና ነው ፍትሕ

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob 22 дня назад +120

    እዮሀ ሚዲያ የህጻና ደም ተቀብሮ እንዳይቀር መረጃው ስላወጣቹት እናመሰግናለን

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 22 дня назад +12

    ደፍሪው እና ገዳዩ ብቻ ሳይሆን የእሱን ወንጀል ለመደበቅ የተባበሩ ሁሉ ለፍርድ መቅርብ አለባቸው!!

  • @senaitbeyene7805
    @senaitbeyene7805 22 дня назад +21

    ሌላ ድርጊት ሆኖ ቢሆን ኑሮ ሰው ይሙት ማለቱ ይከብድ ነበር ነገር ግን እንደዚህ አይነት አፀያፊና ዘግናኝ ድርጊት ለሚፈፅሙ ሰወች መማሪያም ይሆናል ብየ አስባለሁ ሞትም ሲያንሰው ነው::
    ፍትህ ለህፃን ሄቨን

  • @user-oe2vd5qp8s
    @user-oe2vd5qp8s 22 дня назад +112

    የገደለ ይገደል የሰረቀ እጁ ይቆረጥ የዛኔ ኢያ ሰላም ትሆናለች ኢንሻ አላህ

  • @azizaoumer-e6z
    @azizaoumer-e6z 22 дня назад +475

    መቀጣጫ ይሆናል ይገደል የምትሉ ህመምና ችግር በራስ ላይ ካልሆ ይከብዳል የምትሉ👍👍😭😭

    • @mstrahmah3417
      @mstrahmah3417 22 дня назад +2

      😭😭

    • @Leyla-fp9xf
      @Leyla-fp9xf 22 дня назад +2

      ይገደልልን

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 22 дня назад +1

      ችግሩ የሞት ፍርድ ወይንም capital punishment በሀገሪቱ የለም። እናቴን ስጠይቅ ድሮ በነበሩት አገዛዞች በአደባባይ የመረሸን ፍርድ ነበር አለች። አሁን ግን የዛ ድንጋጌና አንቀፅ ያለም አይመስለኝ። ካለም ምን አይነቱ ወንጀል ይሆን ያን ፍርድ ሊያሰጥ የሚችለዉ????🤔

    • @TigistMolla-hg7lz
      @TigistMolla-hg7lz 22 дня назад +2

      Yigedel

    • @user-nt1tp3li6q
      @user-nt1tp3li6q 22 дня назад

      ​@@miminigussie4971በ ታዲወስ አዲስ ሰይፉ በሚያሥተላልፈው በስልክ የተጠየቀው ጠበቃ እስከ ሞት የሚያደርስ ቅጣት አለ ማድረጉ ተጣርቶ ከተረጋገጠ ግን ከ25ቱ የእስር ቅጣት በሗላ መሠል ታስሮ ቆየ ማለት ሸር ማድረጉም ይረሳል ተደባብቆ ብር ይወጣል ጌታ ይፍረደን ለዚህ አውሬ የሚሆን የበላይ ይላክበት

  • @assefazemedie6484
    @assefazemedie6484 22 дня назад +162

    1ኛ ደፋሪው የደፈረበት ብልቱ ይቆረጥ አንቆ የገደለ እጆቹ ይቆረጡ ከዛም በስቅላት ይገደል።
    2ኛ ጠበቃው ወንድሙ እህቶቹ ወላጆቹ እንዲሁም ፍርድ ያጣመሙ መረጃ የደበቁ በውሸት የተባበሩ ሁሉ ለፍርድ ይቅረቡ ።
    3ኛ በዚች ህፃንና እናት ለይ የጨከናችሁ በኮሜንትም የተባበራችሁ ሁሉ በልጆቻችሁ ይድረስ።

    • @shalomgirma582
      @shalomgirma582 22 дня назад +14

      በልጃችሁ ይድረስ አትበሉ ልጅ ልጅ ነው እራሳቸውን እግዚአብሔር ይቅጣ

    • @belayneshkegnekegne
      @belayneshkegnekegne 22 дня назад

      እራሱነወ መቅጣተመሰቅልያለበተ​@@shalomgirma582

    • @user-vp3cb4tj5l
      @user-vp3cb4tj5l 22 дня назад

      ትክክል ውዴ ይሄንን ወጀል የስራው ይገደል ልጆች ምን አደረጉ​@@shalomgirma582

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 22 дня назад

      @@shalomgirma582ባይሉም መድረሱ ግድ ነዉ። ሁሌ ግፍ ዉጤቱ ልጅ ላይ ነዉ በሌላ ካላጠበዉ።

    • @tiruyeabebe6082
      @tiruyeabebe6082 22 дня назад

      አወ በጣም​@@shalomgirma582

  • @yordinaa2119
    @yordinaa2119 22 дня назад +28

    ይፈታ ይፈታ ይፈታ❗️❗️ ይለቀቅልን
    ህዝብ ፍርዱን ይስጥ ❗️ ይፈታ እስከነ ወንድሙ እስከነ ተባባሪዎቹ ለሕዝብ ተላልፈው ይሰጡ❗️❗️❗️❗️

    • @EMuMlek
      @EMuMlek 22 дня назад +1

      እናተንም ይድፋችሁ ቆሻሻ የሠዉ ነፍስ አጥፍቶ የትነዉ የሚፈታዉ ነገ በልጆቹ ያገኛዋል አይቀርም ይዘገያልጂ እንባ ፈሶ አይቀርም

    • @seidanuri3783
      @seidanuri3783 22 дня назад +1

      Yefeta yetebalew eko hezebu endigelew new enji nesh endihone adele kalgebsh beye new sewochu yaluten

    • @yordinaa2119
      @yordinaa2119 22 дня назад +2

      @@EMuMlek እስር ቤት ሆኖ ቆኖጆ የጣፈጠ ምግብ እየበላ ቤተሰቡን በቀን 3ጊዜ እያገኘ ሙያ እየተማረ ዘና ብሎ እንዲኖር አንፈቅድም የትኛው ሕግ ነው ፍትህን የሚሰጠን ተፈቶ ለሕዝቡ ተላልፎ ይሰጥ እኛ እንደምናደርገው እናደርገዋለን ❗️❗️❗️❗️

  • @user-yy2vu6ep6n
    @user-yy2vu6ep6n 22 дня назад +6

    እዮሀ ሚድያ የማውቅህ እርቅ ማአድ ላይ ነበር የኔ አባት ፈጣሪ እረጂም እድሜ ይስጥህ አንተ የሴቶች እና የተበዳይ አባት ነህ ክፍ አይን አይይህ❤

  • @bsquadreact
    @bsquadreact 22 дня назад +169

    🚨ይገደል የምትሉ ብቻ በ👍 አሳዩኝ ✊

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e 22 дня назад +58

    ወላሂ ክርስቲያን ወጣት ወገኖቻችን ኮራሁባችሁ በርቱ እኛ ሙስሊሞችንማ የገደለ ይገደል ስንል ሰው ገዳዩች እያሉ የስሜታዊ ጥላቻ ይለጥፉብናል እስልምና ግን ሰላምናንና ንፁናንን ለመጠበቅ ነው አላህ ያዘዘን እንበርታ ተያይዘን ወደፊት ኢንሻአላህ

    • @rahelgidey6717
      @rahelgidey6717 22 дня назад +3

      Tekakel wendem

    • @user-jj6jo5pj4n
      @user-jj6jo5pj4n 22 дня назад +1

      የናት ነው ጥሩ

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 22 дня назад +2

      የኛም እኮ የገደለ ይገደል የሠረቀ ይቆረጥ ነው የሚል የሚተገብረው የለም እንጂ😢

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 22 дня назад +28

    እዮሀ ሚድያ ትልቅ ተፅኖ ፈጣሪ የብዙዎች መፍትሄ ሰጪ ነው ወደ ቲቪ እናሳድገው

  • @HanaSisay-u3c
    @HanaSisay-u3c 22 дня назад +8

    ያያየ ቴዳየ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የeyoha ሚዲያ ባለቤቶች ክብር ምስጋና ይገባችኋል የተደበቀ ግፍ የተሰራባቸዉን እንደዚህ እያወጣችሁ ለምትሰሩት ትልቅ ሥራ ነዉ በርቱልን

    • @HawigeremameAsfa
      @HawigeremameAsfa 21 день назад

      ሐሐሐሐሌባማ ከተቆረጠ ከመግሥት ሠራተኞቹጀምሮ ባጠቃላኢትዮ ቆማጣብቻነው የሚሖነው ማማየ አይ ከቶ ሌቦቹንትተውዐየሕፃኗን ደም ያፈሰሰውን አረመኔ ውሻ በገደሉልን አጀታችን በራሠ

  • @abebech3154
    @abebech3154 22 дня назад +7

    አዉሬም እንኳን አለኩያዉ አያደርግም ሴጣንኳን ይህን አየዉቅም ይሄን ሰዉዬ ሰም አጣሁለት እሱን የወለደ መሀጸን የተረገመ ይሁን እግዛቤር ይባርካቹ ወድሞች❤❤❤

  • @mohammeduseman2386
    @mohammeduseman2386 22 дня назад +45

    "ከተበዳይ ጎን ቁም! በዳይ እናትና አባትህ ቢሆኑ እንኳን"!!
    ረሱል ﷺ 💚
    #ፍትህ_ለሄቨን

  • @zinashzeleke5038
    @zinashzeleke5038 22 дня назад +91

    ከሞት በላይ ፍርድ ቢኖር ደስ ይለኝ ነበር አስሬ እየቀሰቀሱ አሳቆ ቆራርጦ ይገደል የምትሉ ላይክ እያደረጋችሁ ግለፁ

    • @yalemtsehaybirhanie
      @yalemtsehaybirhanie 22 дня назад

      The same to you

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 22 дня назад

      በሰማይ ያለዉ ሞት እኮ እንደሱ ነዉ ቢገባን ለዘለአለም ለዛዉም

  • @user-vc2fn6bu1k
    @user-vc2fn6bu1k 22 дня назад +59

    ለሰውየው መገደል የሚለው ቃል ያንሳል ቢሆንም ግን ይገደል💯👌

  • @almaztesfay6888
    @almaztesfay6888 22 дня назад +3

    የዛሬው ጉድ ነው ይሄ ደሞ እባክህ አለምሰገድ እግዚአብሔር ካንተጋ ሆኖ እያገዘ ነው እና ሁሌም ለህፃናት ድምፅ ሁን ❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏 ጨካኝ ሰው በበዛበት አለም እንዳንተ ያለ ሰው ማግኘት ከባድ ነው ሁለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 22 дня назад +1

    አለምሰገን ላንተ ቃላት ያጥረኛው ትእግስትህ ትህትናህ አይምሮህ የያዘው ጭንቀት ይገርመኛል እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ቴዶ የምትሰጣቸው አስተያየቶች ነገሮችን የምትመለከትበት በጣምምም ይገርማል ደስ ይላል መጨረሻ ላይ ግን ዳንኤል ክብረት ያልከው ግን የማይሆን ሰው ነው የጠራህው ከነበረበት ቁልቁል ተምዘግዝጎ በአፍጢሞ የተደፍ የአገር, የቤተክርስቲያንና , የህዝብ ጠላት ነው በተረፈ አንዳንድ ክፍታፎች የሚለፈልፉ በሽተኞችን ንቆ መተው ነው

  • @ytfhdzuzu
    @ytfhdzuzu 22 дня назад +101

    በአደባባይ ተቀጥቅጦ ይገደል ፍትህ ለሄበን😢😢😢😢

  • @feruzsallah1735
    @feruzsallah1735 22 дня назад +102

    ከመገደሉ በፊት አምስት ጣቶቹና ያሰቃያትን የደፍሮ የገደላትን ያ እቃው ከተቆረጠ በግል አገግሞ የሞት ፍርድ ይፈረድበት ያኔ ህመሙን ያውቀዋል ስለዚህ እንዲህ ነው ፍርድ

  • @Sebel21
    @Sebel21 22 дня назад +49

    ጩሁታችን መቆም የለበትም ቤተሰቦች ጥግ ድረስ እንጩህ በተረፈ ወንድሞቼ ሶስታቹም አክባሪያቹ ነኝ በርቱ🙏🙏🙏

  • @user-vy2vx9hk8m
    @user-vy2vx9hk8m 22 дня назад +26

    ትልቁ ፉርድ የገደለይገደል የሚል ህግ ይፅደቅ የምትሉ በላይክ

  • @ዟጧቿፗጇቋሿቧቋቧሿቋቧሷ

    አሁን ያለው እንስቃሴ ለአለም እየታዳረሰ ነው ብዬ እገምታለው ይሄ ጩኸት ሳይቁዋረጥ ይቀጥል ውጤታማ ይሆናል ሁሉም ነገር ሄቨን ለብዙ ህፃናት ተሰውታለች የማያዳግም ቅጣት ከዚ አውሬ እንደሚጀምር ተስፋ አደርጋለው😢😢

  • @ameenaetp
    @ameenaetp 22 дня назад +43

    በዚህ አጋጣሚ እዮሃ ሚዲያ ሊመሰገን ይገባል እምትሉ

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 22 дня назад +114

    የሀይናኖት አባቶችም በዚህ ጉዳይ መናገር አለባቸው ማውገዝ አለባቸው የሙስሊም ወገኖቻችን ኡዝታዞች ወተው እያወገዙ ነው 😢

    • @seadamohamedseadamohamed8404
      @seadamohamedseadamohamed8404 22 дня назад +17

      የኔዉድ የኛኮ ሀይማኖታችንም የገደለ ይገደልነዉ የሚየዉ ግን አዳድ የሙስሊም ጠሎች ወደሌላ አዙረዉ ሲሳደቡነበር አራጂእያሉ
      ግን የገደለ ይገደል የሚለዉህግ በሌላ ሀገራት በሁሉም ይተገበራል ኢትዮጵያ ስትቀር ጥላቻን አዉጥተን ህጉ መስተካከልአለበት።

    • @user-bx3dg6by4e
      @user-bx3dg6by4e 22 дня назад +5

      ውደ እውነት ብለሻል በዚህ ጉዳይ ላይ በተለይ ክርስቲያኖች በሰሩቡት ጡሩ ነው ሙስሊሙ ሲናገር እዚህ ግባ የማይባል በስሜት ስም የሚለጥፉብን ስለሚበዛ ሙስሊም ገዳይ ነው ይሉናል እስልምና ግን ንፁሀኖችን ለመጠበቅ ነው ህግ የተቀመጠው ብቻ ተያይዘን ሀገራችንንና ንፁሀኑን እንታደግ

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 22 дня назад +6

      አውነት ብለሻል ወላሂ በዚች ህፃን ልቡ ያልደማ የለም ኡፍፍፍፍ ይገደል የሳኡድ ህግ ለሀገራችን ያስፈልጋታል ደህ ይኑርበት

    • @kebernsh208
      @kebernsh208 22 дня назад

      አግድመን ንፁ ንፁ እያጫወተን ነው እጂ ይሂ ከሀይማኖት ጋር አያገናኘውም የገደለ የደፈረ ይገደል በቃ መግደል ካልፈለጉ ወንድነቱን ያሳጡልን ዝም ብሎ የሀይማኖት ሀገር ናት እየተባለ ውስጡ ጤናማ ማህበረሰብ እደሌለ እየታየ ነው ​@@seadamohamedseadamohamed8404

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 22 дня назад

      @@seadamohamedseadamohamed8404 የገደለ ይገደል ከዚህ ቀደም ብዙ ህፃናቶች ወጣቶች ጥቃት ደርሶባቸው ሁላችንም ለሳምንት ያህል ነው ፍትህ ፍትህ ብለን ዝም ያልነው አሁን ግን ለፌቨን እስከመጨረሻው ጮኸን ሰውየው ተገቢውን ፍርድ ማግኘት አለበት

  • @user-qw4yr2ki1h
    @user-qw4yr2ki1h 22 дня назад +67

    እስኪ ማነው እንደኔ ስደት ሆኖ በሀገሩ ተስፍ የቆረጠ ለምን እንደምሰራ ለራሱ ግራ እየገባኝነው 😢😢😢😢 😢😢😢

    • @user-ps6re4dq7f
      @user-ps6re4dq7f 22 дня назад +4

      ተስፋ ቆርጠናል የምር ሀገራችን ላይ የሚሰማው ነገር ዘግናኝ ሆኗል

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n 22 дня назад +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @hanamaryam4599
      @hanamaryam4599 22 дня назад

      ልክ ነሽ እህቴ ተስፍችን በምን ይምጣ ብለሽ ነው በአንድ ፉት ጦርነቱ በአንድ ፉት እንዱህ አይነት መስማቱ ተስፍ ያጨልማል ጭራሽ ለስደተኞችማ የጨለማ ጨለማ ነው የሆነብን

    • @enanu7590
      @enanu7590 22 дня назад

      በጣም ተስፋችን ተሟጥጦ አልቋል

    • @fikrteenat7742
      @fikrteenat7742 22 дня назад

      አይዟችሁ ፀልዩ ተስፋችን እግዚአብሔር ነው

  • @abebechwoldeyohanese8388
    @abebechwoldeyohanese8388 15 дней назад

    እጅግ በጣም ዘግናኝ ነው የልጆች አባት በዚ ሁኔታ ልጅ መድፈሩ አባት ጠባቂ ነው አባት ሃገር ነው እግዚያብሔር ይፋረድበት

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j 22 дня назад +1

    ሠላማዊ ሠልፍ፣ ሠላማዊ ሠልፍ፣ ሠላማዊ ሠልፍ!!!!

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z 22 дня назад +27

    ያያ ግን ጀግና ነህ ሁሌም ትጮሀለህ ትታሰራለህ ሰለቸኝ አትልም አሁንም ፍትህ ለሄቨን

  • @user-ip4yl1se4y
    @user-ip4yl1se4y 22 дня назад +31

    እናቲቱ እንስፍስፍ ስትል አልቻልኩም ፍትህ ለሚጣ ኮሜንታሮች በጣም ነው ያደነቀኝ በሁሉም ሚድያ ፍትህ ስትሉ እንደት ደስ ይላል ትለያላችሁ

  • @gdggggdffg6401
    @gdggggdffg6401 22 дня назад +33

    ፍትህ ለህፃን ሄቨን ይገደል ይገደል ይገደል ነገ ወጥቶ ይሄን ድርጊት መፈፀሙ አይቀርም

    • @selamlehagere7692
      @selamlehagere7692 22 дня назад

      ኸረ ባይወጣስ እስር ቤትም መኖር የለበትም

  • @Tsi541
    @Tsi541 22 дня назад +2

    እስከዛሬዋ ቀን ድረስ እራሱ የሆነ ነገር አለማለታቸው ተዋቸው ትንሽ ጮከው ዝም ይላሉ ብለው ነው መሰል ማርያምን ግን በጣም ነው የመረረኝ ለእህቶቼም ፈርቼ ልሞት ሆነ እኮ አረ አማኑኤል ሆይ እርዳን ❤ያዬ ❤ ቴዳ ኑሩልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ዛሬም አጀንዳችን ሄቨን እና መሰል ልጆቻችን ናቸው

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 22 дня назад +3

    ወንድሞቻችን ትክክለኛውን ነገር አብራርታችሃል፣ እናመሰግናለን❤፣ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሁሉም ኢትዮጵያ ላሉት ህፃናት፣ ተተኪ ትውልድ እንፈልጋለን፣

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i 22 дня назад +75

    የኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ከሰው ይልቅ ለዛፎች ክብር የሰጣሉ ግን እግዚአብሔር የምፈርድበት ቀን አለ ያኔ መድረሻ ታጣላችሁ ስልጣኑ የተሰጣችሁ ህዝብ ልታስለቅሱበት አይደለም☝️🤲🏻

  • @jafarTub
    @jafarTub 22 дня назад +58

    ይጋደል ያምትሉ በለይክ አሰዩኝ

  • @user-tm6mh3tu1h
    @user-tm6mh3tu1h 22 дня назад +14

    እዮሀ ሚድያ የተበዳዮች ድምጽ ወገን ላጣ የጀርባ አጥንት አለምዬ ዘርህ ይባረክ

  • @phonetasti1892
    @phonetasti1892 22 дня назад +2

    እኛ የምንፈልገዉ ፍትህ ልጆቻችን በነፃነት ወተዉ ይግቡ እስከመቼ ተሳቀን እኛ ባረባገር መስራት አልቻልንም በሰቀቀን ስለዚህ ይገደል ፍትህ እናይ

  • @hintub
    @hintub 22 дня назад +1

    ሳውዲ ቢሆን ቆለጡ ተቆርጦ እንዲበላው ነው የሚደረገው ።ወይኔ የወንጀለኛ ተባባሪ ኢትዮጲያ የምትባል ሀገር ስለሆነች እነጂ ኣላህ ይፍረድ 😭😭😭😭💔💔

  • @EnuEnuveenu
    @EnuEnuveenu 22 дня назад +13

    ምርጥ ተፅዕኖ ፈጣሪ ጋዜጠኛ ነህ ለሃገር ለወገን የቆምክ አላህ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8d 22 дня назад +27

    ይገደል ለታፈኑትም ለሚሰቃዮትም እረፈት ነወ ይገደል ይገደል ይገደል አንዴ አይደለም እዬንን አስርጊዜ ነወ መግደል🙏💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 22 дня назад +33

    ከፆታዊ ትንኮሳ በተለየ ሁኔታ ህፃናትን የሚደፍሩ ወንዶች ባሌ ወይም አባቴ ቢሆን ሞት ይፈረድበት ኖሮም ስለማይጠቅም ህፃናቶችን የደፈረ ይገደል ይገደል በእግዚአብሔር ይሁንባችሁ ህፃናቶችን መብት እናስከብርላቸው ምንም የማያቁ ጨቅላ ንፁሃንናቸው 😢😢😢😢😢

  • @user-yy3yk1tv8n
    @user-yy3yk1tv8n 20 дней назад +1

    እኔ ክርስቲያን ነኝ በመፅሐፍ የእግዚአብሔር ቃል የገደለ ይገደል ነው የሚል

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 22 дня назад +2

    እዮሃ ሚዲያ በጣም በጣም እናመሠግናለን በትክክል አምታቀርብ ጀግና ሰው ነህ ፍትህ ለፎበን

  • @user-zk3jc6mo2q
    @user-zk3jc6mo2q 22 дня назад +115

    ይገድል በህዝብ ፊት አሰቀይቶ ይገደል ለሌለውም ትምህርት ይሁን የምትሉ👍

    • @selamlehagere7692
      @selamlehagere7692 22 дня назад

      በተለይ ክሱ እንዲቀልለት ወይም እንዲፈታ ለሚሯሯጡ ቤተሰቦቹ ፊት መሰቃየት አለበት

    • @SintuAlemu
      @SintuAlemu 22 дня назад

      ተነፊ አህያ​@@selamlehagere7692

  • @Egshfsgsg
    @Egshfsgsg 22 дня назад +25

    ይገደል😢

  • @ZubydaYimam
    @ZubydaYimam 22 дня назад +42

    ይሄን ሰውየ የአላህ በላኣ ይውረድበት እስከነተባባሪወቹ አሜን እናተ ኢትዮጵያውያን ሳናቋርጥ ድምፅ እንሁን ለዚህ ለጭራቅ ሰው የተባበሩትን በሙሉ የልካቸውን ማግኘት አለባቸው😢😢😢

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 22 дня назад

    ኢሄን ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን ትልል ሚዲያ ራሱ ድምፅ አይሆንም እሁዱ መዝናኛ በሚል ሰውነታቸውን ተወጣጥሮ የመጣልሉ የፈለገ ችግር ቢፈጠር ባልሰማ ከ ሀገራችን ሚዲያ ይልቅ የውጭ ቀድሞ ያስተላልፋሉ😢😢😢

  • @Natanan-taddese
    @Natanan-taddese 22 дня назад +2

    ሚዲያ ላይ ቡራ ከረዩ ምን ይሰራል ለምንድነው ሰልፍ የማንወጣው ፍትህ ለ ሄቨን እና እናትዋ😭😭😭😭💔💔💔💔☝️☝️☝️☝️☝️

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms 22 дня назад +21

    መግስታችን ለዘባባ እጅ ለሰው ልጅ ግድ የለውም ዎደማን እንጩህ😭🖤🖤🖤🖤

    • @nunu7353
      @nunu7353 22 дня назад

      ሂድና ጎጅሜወቹን ጠይቅ::
      እነሱ ናቸው እኮ የሰራችሁትን ስርትችሁ እናትዋን የምታሳድዳት ቡዳወች

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p 22 дня назад +14

    ዳኞች የፈረዱት ፍርድ ከአይምሮዋቸዉ አይመስለኝም ማለትም ጉቦ አስክሮዋቸዋል እነሱንም ማሰርና እንደ ሁኔታዉ ሊቀጡ ይገባል !! በጣም የሚደነቅ ማስተማሪያ ማብራሪያ ነዉ ወንድሞቼ በርቱ እዮሃ አድናቂህ ነኝ ተባረክ አሜን

  • @jamilaEnderis-qd9dg
    @jamilaEnderis-qd9dg 22 дня назад +21

    እውነት ነው ለዘባባ የተስጠውን ክበር ለስው ልጂ አልተስጠም ፍትህ ለህፃኖቺ

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229 18 дней назад

    እዮብ ሚዲያ ተባረክ በፌቨን በግፍ ሞት ምክንያት ስንከታተልህ ሰንብተናል የአረመኔውን ሚስትን ስታፋጥጥ ሰምተን ምርጥ ጋዜጠኛና ሰው በመሆንህ በጣም አዝነህና ትኩረት ሰተህ እጅግ በጣም በሚደንቅ ሁኔታ ኢንተርቪ ስታረግ በጣም አስደስተኸናል ተባረክ ቀጥልበት በርታወንድማችን እናመሰግናለን

  • @Birhane16
    @Birhane16 22 дня назад +1

    ይገደል ይገደል ይገደል ። ማርያምን ተቃጠልን ተንገበገብን ufffffff የት እንሂድ ቆይ ለማን እንጩህ 😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @1443TH
    @1443TH 22 дня назад +15

    አለምዬ እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋር ፈጣሪ ያድልልን የተበዳይ እንባ አባሽ ነህ

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 22 дня назад +37

    ሞት ለሱ እረፍት ነው
    በቁሙ ተሰቃይቶ እንዲሞት ነው የምንፈልግ ተቃጠልነ 😢😢😢😢

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f 22 дня назад +19

    መገደል አለበት👍👍👍 25አመት ቢታሰር ሲፈታ ደግሞ ሰዉ አይቀረዉም ማርያም 😭😭😭ፈራሁ😭😭😭💔💔💔

    • @user-zq2gp7qn4
      @user-zq2gp7qn4 22 дня назад +1

      በጣም አሁንማ አባት ወንድም መፍራት ጀምረናል💔😥😥😥

    • @user-bg5rh4ui4f
      @user-bg5rh4ui4f 22 дня назад

      @@user-zq2gp7qn4 አወን😭😭

  • @sitraa132
    @sitraa132 22 дня назад +1

    እዬሀወች ክበሩልን እነተ ባታወጦት ይህች እናት እዛው ተዳፋና እሷንም ይገሏት ነበር አሁን ህዝብ ደርሷላታል ለዚህም ትልቁን ድርሻ እናተ ናችሁ እነመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo 22 дня назад +5

    ሀገር የለንም አፍረናል አለም አፍሯል በተሰጠው ፍትህ እግዚኦ ያስብላን ኢትዮ ላይ ተስፋችን ጨልሟል

  • @user-qj5xn5ig3g
    @user-qj5xn5ig3g 22 дня назад +37

    ይገደል በሉ ሁላችሁም ሌላ አትኮምቱ 18:44

  • @Eidu623
    @Eidu623 22 дня назад +16

    እዮሃ ሚዲያ ግን ለምታደርገው ነገር አድናቂ ነኝ 😢😊

  • @enu1560
    @enu1560 22 дня назад +24

    አደባባይ ላይ ይገደል የሁላችንም ፍላጎት ነው😢😢

  • @yordaethan652
    @yordaethan652 22 дня назад +1

    EYOHA media
    Thank you for being voice for voiceless. I am not Ethiopian, but it hurt to see the mother of HEAVEN.
    Justice for HEAVEN 🙏🙏🙏

  • @Maryam-d8y
    @Maryam-d8y 22 дня назад

    ኢትዮጵያ የአረመኔ ሀገር አዉሬዎች ሀገር ነዉ እና ህጉ ጠከር ይበል አለመዴ😭😭😭 የደፈረ እና የገደለ ይገደል አበቃ

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 22 дня назад +8

    ታመናል መኖር እሰኪያሰጠላን እግዚአብሔር ፍርዱን ሰጠን !!ያያ መልካም ሰው

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 22 дня назад +17

    የሄበን እና ብቻሺን ስትሰቃይ ኖረሻል ዛሬ ሁሉም ሰዉ የሆነ ሰዉ የአችን ህመም ተመናል አይዞሺ ፍትህ ተጠበቃዉ ጀምሮ የአዉሬዉ ቤተሰቦች እህት ሚሰት ወዲም ሳይቀሩ እርምጃ ዉሰዱ ሌቦች አረመኔወቺ

  • @user-yw9bz7bv1d
    @user-yw9bz7bv1d 22 дня назад +26

    መገደል እማ ለሱ እረፍት ነው ህፃኗን እንዳሰቃየ በቁሙ የደፈረበትን ብልቱን ቆርጦ አንገቱ ላይ አንጠልጥሎ ከተማውን እያዞሩ መግረፍ ነው ይህንን የሚያስፈልገው እንጂ መግደል እማ እረፍት ነው ለሱ

    • @user-wj1ln5qg8t
      @user-wj1ln5qg8t 22 дня назад +3

      በጣም እያንዳንዱን ሰውነቱ እየቆራረጡ ነፍሱ ቶሎ እንዳትወጣ አደባባይ ላይ አንጠልጥሎ በመቆራረጥ ይገደል በእውነት እባካችሁ እረ ድምፅ ሁኑ እረ ኡኡኡኡኡኡኡ

    • @seadamohammed6293
      @seadamohammed6293 22 дня назад

      ትክክል

    • @riimethiopia4661
      @riimethiopia4661 22 дня назад

      እቃውን ማብላት ነው እንጂ😭

  • @lemlemfeys9337
    @lemlemfeys9337 22 дня назад

    እውነት ነው አያ ዘልደታ ብዙ የተደበቀ ግፍ አለ ጀግና እናት ሰለወነች ነው የወጣችው ፍትህ ለመላው ህፃናት

  • @user-ne1kv3fh8q
    @user-ne1kv3fh8q 22 дня назад

    እውነት ፍርድን ይስጠን የድንግል ማሪያም ልጅ ግን በልጆችን አግኝው የመስከራችሁ በሙሉ ብድሩ ይግባችሁና ቁስሉን እዩት ያያ ተባርክ እዳተ አይነቶችን ያብዛልን

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 22 дня назад +8

    እዮሃ ሚድያ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስብልን በቃቹ ይበለን የገባብንን እርኩስ መንፈስ ነቅሎ ያዉጣልን

  • @Zft-shh
    @Zft-shh 22 дня назад +17

    የሞት. ፍርድ ነው እኛን የሚፃናናን. ፍትህ ፍትህ ልባችን ታሞል.

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 22 дня назад +24

    የማያዳግም ፍርድ ነዉ የምንፈልገው እስከ መቼ ፍትህ እንበል

  • @getachewzenebe9587
    @getachewzenebe9587 22 дня назад

    ብልቱ ተቆርጦ ይሰቃይ።ጠበቃዉ ፍቃዱ ተነጥቆ ይታሰር ከገንዘብ ይበልጥ ለሰብዊነት ቅድሚያ እንድሰጥ ይማር

  • @Irespectethiopa
    @Irespectethiopa 22 дня назад

    በመጀመሪያ ፍትህ ለህፃን ሄቨን ቀጥየ ማክበር የምፈልገው አለምሰገድን ነው እዬሀ ሚዲያ በጣም በጣም ጀግና ነህ ፈጣሪ ከክፋ ነገር ይጠብቅህ

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut 22 дня назад +37

    አወ ግልፅ ነው ፍቱት ና አሳልፋችሁ ልህዝብ ስጡን 😳እኔማ ብቸየን ማውራት ጀመርኩ 😭😭😭😭😭😭

    • @user-xy3sl4el3x
      @user-xy3sl4el3x 22 дня назад

      እኔም. ወላሂ. የታፈነው ሁሉ. እባና. ደም ነው መሰል የዝች ልጅ ደባ ብቻችንን አስወራን. ያረብ. አላህ. ፍዱን ይስጡውእና. ነብሳችን ትረጋጋ ብቻ ያስወራል

    • @user-oy6uk8is9b
      @user-oy6uk8is9b 22 дня назад

      ወላሂ እኔም እያነጋገረኝ ነው ብቻዬን ያአላህ አንተ ፍረድ😢😢😢

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 22 дня назад +26

    አዎ ጥያቄያችን ግልጽ ነው ይገደል ፍትህ ለሚደፈሩ ህጻናቶች ፍትህ ይገደል

  • @sousoutube6334
    @sousoutube6334 22 дня назад +22

    ሱገደል እኮ አረፈ ነው መጀመሪያ ቆርጦ ያለምንም ህክምና ለ አንድ ቀን አቆይቶ መግደል እየፈረድኩ ሳይሆን ካሁን በኋላ ሚደፍር ይገደል

  • @mesfinnegash2077
    @mesfinnegash2077 22 дня назад +1

    እንጭው ሰልፍ እንሁጣ የሚመጣብን እንጋፈጥ 😢😢😢

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w 22 дня назад +1

    አይ የኛ ኢትዮጵያ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በቃ መሞት ብቻ ሆነ እድላቺን😢😢😢😢😢😢😢

  • @salmgetachew612
    @salmgetachew612 22 дня назад +18

    በህፃን ሔቨን ላይ የተፈፀመው አስፀያፊና ሰቅጣጭ ድርጊት የፈፀመው ልጅ በሞት ቅጣት ካልተቀጣ 😢 ሀገር ሞታለች ማለት ነው እነሱ መፍረድ ካልቻሉ ይልቀቁትና መቼም ቁሞ አይሔድም የእጁን ከህዝብ ያገኛል፡፡

  • @frieyoutube
    @frieyoutube 22 дня назад +41

    ፍትህ ለህፃን ሄቨን ሀወት ብቻ የምትሉ እማያዳግም እርምጃ💔💘👌😢😢

  • @user-uf6fz9uv9v
    @user-uf6fz9uv9v 22 дня назад +23

    ወላሂ ፍትህ ሲጀመር እውነተኛ ወንጀለኛ ነው አደልዴ እሷን ፍርድቤት መከራተት የለባትም ነበር አቀፁን ህዠቡ ያስተምራችሁል በምን ታአምር ነው 25 አመት የሚባለው ወላሂ አመመኘ

  • @user-yz2ke3nj4h
    @user-yz2ke3nj4h 22 дня назад

    መገደል ነው ያለበት እኔ የሴቷች ልጅች እናትነኝ በጣም ተቃጠልኩኝ አረ ሰው አውሬ ሆነ የሰው ሰይጣን ከአሀ
    ሁንሰው አውሬ ይሻላል ግን ምንይደረግ እግየለም በደንብይፈንጭብን የሰውሰይጣን ፍትህ ቸሩ ጌታ ይሰጠን እግ የለም

  • @AliAli-d3y1d
    @AliAli-d3y1d 22 дня назад +1

    በመጀመሪያ እዮሀ ሚዲያ ከልብ እናመሰግናለን ሲቀጥል ፍትህ እስታገኝ ድረስ አብረሀት ሁን ዝም አንበል

  • @Sinksar605
    @Sinksar605 22 дня назад +10

    ይገደል ።🇪🇷

  • @Sara-f2j9i
    @Sara-f2j9i 22 дня назад +8

    ጊዜ መፍጀት አያስፈልግም መገደል ነው ያለበት😢

  • @birukgesit4653
    @birukgesit4653 22 дня назад +8

    ይገደል በቃ እና በእሳት ይቃጠል ነብሱ እስክትወጣ ይሰቃይ በቃ የኔ ፍርድ ይሄ ነው

  • @user-ni5il7kp7o
    @user-ni5il7kp7o 22 дня назад +1

    አፌ ቁሪጥ ይበል ወንድሞቼ አኮራቹን በተለይ ቴድዬ ስለ ገብሬ ሰዶማዊያን በማንሳትህ ደስ ብሎኛል ምክንያቱም ህይ ተግባር የነሱ ነዉ ከዚህ በፊትም እናንተ አያወገዛቹት ነበር አሁንም ደግሜ እላለሁ ገብሬ ሰዶማዊን ከእትዮጲያ ዉስጥ ልወገዱ ይገባል እነሱን አሳዶ መግደል ነዉ justice for heaven😢😢😢😢😢

  • @woinshet5669
    @woinshet5669 22 дня назад

    እነዚ ጀግና ወንድሞቼ እዉነት እናታችሁ ትባረክ ስወዳችሁ ክፍአችሁን እኔ ልዉሰድላችሁ ኑሩልን