Wawww this song will be always in my heart till the end of my life!!!!! It means a lot to me!!!! It reminds me every single moment of my childhood in Eritrea!!!!
Betelhem I didn't know your name I was not in love with any girl But your song has been in my heart . I didn't understand the meaning at that time . i was only saying " berestma asawshe laloye lalala laloye lalala. Now i found your song after very long time. The good thing is now i can understand Amharic I'm enjoying it. I wish you long age and health🎉❤
አመሰግናለሁ ውዶቸ💚💛❤
ቤትየ ትዝታየን ቀሰቀሽብኝ በጣም የምወዳት የማከብራት ጓደኛየን ጤናየ ሁሌም የምወድሽ እህቴ የማከብርሽ እህትሽ ነኝ ውይ አብደራፊ ብዙ ትዝታ ነው ያለኝ አመስግናለሁ ቤትየ በጣም ነው የማደቅሽ በተለይ ባለቤቴ በጣም አድናቂሽ ነው
ዋዉ ያንች ነው እሄ ሙዚቃ ቤትየ በስመ አብ ከምወደው በላ እድወደው አደረግሽኝ ውይ በእባ ነው ማዳምጥሽ ማርያምን ከትዝታየ መብዛት የተነሳ ውይ ጤናየ ሁሌም ነው የምናፍቅሽ ትዝ ይልሻል ከሚሚው ዛፍ ስር ቁጭ ብለን ስፌት እየሰፍን ውይይይይይ ደግመን ደጋግመን ነው የምናዳምጠው ዘፈንሽን
የኔ ውድ ገና ድምፅሽን ስስማ ነው ውስጤ በሃሴት የሚሞላው
እማ በርች እውነት fb ላይ ተከታይሽ ነኝ ግን ይሄ ሙዚቃ ያንቺ አይመስለኝም ነበር በጣም ነው እምወደው በርች የኔ ቸግና
My childhood sweet song❤
አዚ ዘፈን ሲሰማ እምባየን ያልቃል ጋዶኞቼ ኣስታዉሳለሁ ኣሁን ሁላቾው የሉም ሞተዋል።ከ ኤርትራዊ
አብሽሪ ሁላችንም ተራነን
ኣማርኛ ኣይችሉም እዚህ ዘፈን ግን በጥም ይወድኣሎው ኣደይ ትሙት ምርጥነው ❤️
ትዝታ ስላለሽ ልሆን ይችላል. ኃል ኤረይ
😁🥰👌እዉነትህ ነዉ እነም በጣም በጣም ነዉ ምወዶዉ
(Tezekiro ) yigebirlka
ኣደይ ትሙት 😂❤
The meaning is " i remember you from my heart ..i am ill because of you........."
@@filmontesfamichael3885❤😂😂
በስንት መከራ ፈልጌ እንዳገኘሁት ብታዪ ።
#ይመችሽ ቤቲዬ😍
Ere enemmm, betzta mtgedlen 20 amet melsa new ljneten tye wede kotete yashegerechn zefen nat. Ending highschool going to military camp!
@@elsatekie4756 0
ውይ ቤቲዬ ይህን ቆንጆ ድምፅሽን ገና ዛሬ መስማቴ ነው፣ የመሰሉን ስፈልግ አንቺን አመጣልኝ💚💛💖 እኔ የማውቀው ፋኖነትሽን ብቻ ነበር💚💛💖
የኔ ወርቅ!ምርጥ የአማራ ልጅ።ከእድሜዬ ቀንሶ እድሜሽን ይጨምርልኝ።የአማራ ተስፋ እና ድምፅ ነሽ💚💛❤️
አላህ የራሷንይስጣት ያሥረዝምላት
ስወዱሺ የዘመኔ ጀግና
እጅግ ማራኪ አንጀትን የሚያርስ፣ህሊናን የሚያድስ፣መንፈስን የሚያለመልም ተሰምቶ የማይጠገብ ውብ ኢትዮጵያዊ ይዘቱን የጠበቀ ምርጥ ሙዚቃ።
ባቲየ ከባድ ትዝታ ነው ለኔ ስሆን በኔ ያለ ግዜ ተገጣጠመብኝ
በዝህ ዘፈን ያሳለፍኩት ጊዜ ውይይይይ
ከ22 አመት በሆላም ለኔ አዲስ ነው
ከነ ሙሉ ክብሩ ሁሌም በውስጤ አለ
አመሰግናለሁ የኔ ፋኖ የኔ አርበኛ ቤትየ
ያን መልካም ዘመን የሚያስታውሰኝ የማይሰለች ዘፈን ፡፡
ደስ የምል ትዝታ ያለው ሙዚቃ 💚💛❤️👌
ኣማርኛ ሙዚክላ ይ መቸም ሰምቸዉ የማይ ሰለቸይ ዘፈን ነዉ❤
I’m Eritrean and I love old Amharic music ❤❤
Rihaq Wedi Shormuta!!
Eritrea zibehal hager yelen
ቅዳሜ ገበያ የሚለው ዘፈንሽ ቡዙ ትዝታወች አሉብኝ ቤትየ እረጅም ጤና ይስጥሽ 🍀🌻🌹
ቤቲየ የአማራ ፍቅርና ጀግና ልጅ ነሽ
ውይ ቤቲ እባክሽ ይህን ሙዚቃ ምንም ጨማምረሽ አትዝፈኝው ፡፡ 9ኛ ክፍል እና 10ኛ ክፍል የነበርኩበትን ጊዜ ያስታውሰኛል ፡፡
Yes menme ayasflgewm tkklle
ቤትዬ የኔ ውድ እህት❤ከ3 አመት በኋላ ድጋሚ አዳምጨ ኮመንት ሳደርግ ነው።የኔ አንደኛ❤
Wawww this song will be always in my heart till the end of my life!!!!! It means a lot to me!!!! It reminds me every single moment of my childhood in Eritrea!!!!
Beta ውስጤ ነው እንዴ ያለሽው ይሄ ዘፈንሽ ከዛሬው ከቀን ውሎዬጋር ተገጣጠመብኝ
ኑሪልን ቤታዬ sweet
ይሄን ዘፈን ስወደው በተለይ
ቅዳሜ ገበያ የሚለውን
ግን አሁን ደሞ ይበልጥ ወድጄው ልሞት ነው ቤትዬ ለካ ይፋት ያፈራቻት እንቁ ናት ኑሪልን ውዴ
ቤትሻ የኔዋ ጣይቱ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
This is timeless and killer song!!!❤
ዘመን ተሻጋሬ ሙዚቃ
የመጀመሪያ ፍቅረኛየ ትዘፍንልኝ ነበር ....ወይኔ
ዘራፍ
አማራ ነኝ ይገርምሀል ተጣልተን አኩርፊያት ስጠፋ ትዘፍንልኝ ነበር
ሀሀሀ ለኔ መቸ ይሆን እንዲህ የሚዘፈንልኝ
My childhood music.
Always in my memory.
My Queen ይህን ሙዚቃ ስሰማ እህቶቼ ትዝ ይሉኛል ።ቤታችን ሁልጊዜ ሚደመጥ ሙዚቃ ነው ሰራ ለመስራት መጀመሪያ ይህን ሙዚቃ ይከፍቱ ነበር ። አሁን ከቤተሰብ እርቄ ነው ምኖረው ።
ግዜ የማይሽረው ስራ
Betelhem I didn't know your name
I was not in love with any girl
But your song has been in my heart . I didn't understand the meaning at that time . i was only saying " berestma asawshe laloye lalala laloye lalala. Now i found your song after very long time. The good thing is now i can understand Amharic I'm enjoying it. I wish you long age and health🎉❤
Libiya lay ke goadenga gar semtenal echi music berahab astawishalew 😢😢beti my favourite artist ❤
በጣም ደስ የሚል የትዝታ ዘፈን ነውና
ቤትዬ የኔ ቆንጆ እድሜና ጤና ይስጥሺ የኔ ማር እንወድሻለንንንን 💞💞
ማሬ።ሰወድሸ
።ሙዚቃሸ።ዉሰጤነዉ
ቢቲዬ ውስጤ ነሽ በርቺ የኔ ልዩ
ጥሩ ዘመን ነበር ያኔ
የኛ ጊዜ ግን የተበዳ ሆነ እንጅ
በጣም ነው የምወደሽ ውዷ ቤቲ
የኔዋ ይሄ መረዋ ድምፅ በስመአብ አማራዬ ነፃ ሲወጣ የልፋትሽን ውጤት በዘፈን ደስታሽን ስትገልጪ መስማት ጉጉቴ ነው ደሜ
I love u bieti 3/10/2024 from Eritrea 🇪🇷
gives me goosebumps as I hear this song, I turn back with memories to the 1999 Students Summer Programm in Eritrea (Halibmentel)
I used to cry with this song when I was a little boy after our Eritrean bro was deported. It's funny.
የቤትዬ ቅጥነት የማስታውስበት ምርጥዬ ዘፈን
❤❤❤❤❤😢😢 2:35
No comment for this beautiful song 1999
I really love this moment !!
ምርጥ ነሽ ውዴ ረጅሙን እድሜ ይስጥሽ
awedahalew yeni konjo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I remembered this song like yesterday back 1998 in Geneva betty ena tesgachew cd siweta RIP Tsegachew 😢
WoW ! ምወድልሽ ዘፈኖችሽ ቅዳሜ ገበያና ይሄን 💋👌
በእርግጥ ሌሎች ዘፈኖችሽን የመስማት አጋጣሚውን አጥቼ ይሆናል እንጂ አሪፍ እንደሚሆኑ ተስፋ አደርጋለው።
Anyhow👍👍 i respect u 🙏
Endezi fkir fikr stchawechi new miyamrbish eniye ye asmera lij negn bezi zefen demo betam tedesechibet neber des yemil zemen alefe gita selamu ylakln.
ስወድሽ ቤቲየ
Yes tjis is best of bethy all the time
ቤቲ ዛሬም አንደኛ!
Betam tzta new ahhhhha😢😢😢
ማር ነሽ የኔ መልካም!
ቤቲየ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ
ቤቲየ የኔውድ
geramy tizita keskash zefen new betam ewodatalehu
The best song for ever
ቤቲ በጣም ምርጥ ስራ ነው በርቺ
ወይኔ እሄ ዘፈን ስወደው
Degu zemen we love you Betty
በጣም.ደስ.ይሉኛል.ዘdፈኖችሽ.የኔውድ.
❤❤❤❤❤❤❤❤ ዉዴ
ስወድሽ እኮ
Yene konjooo #jegnit
የኛጀግና💚💛❤️🐅🐅🐅🐅ዉድድድድድድዴነዉየምነረግሸ
The Best music ever 😍😘
#Bety's best song ever i heared before.wow!!
ቤቲዬ ደሜ 💚💛❤💥💥💥💥
Beautiful voice wow
ቤቲየ የኔ ማር ስወድሽ
ዋው
የኔ ፍቅር ቤቲዬ በጣም ነው ምወድሽ
my best i wish you many more year and Health
It's more interesting music for ever
ልቤን አሟሟሽው
አስታወሰህ ሆዴ ታመመልህ ሆዴ 💔💔💔
Yene konjo
I love this music bettye
ኣነ ኤርትራዊ ኢየ ብግዜ ወራራት እዛ ደርፊ ፍጹም ልበይ ኣእምሮይ ዘይሃሥስ በሰላ ኣለዋ
Was there a clip of u in this song,couldnt find it the old clip
የኔ ልዩ ቤቲዬ
የኔ ቤቲ 🥰🥰🥰🥰🥰
በርች
Betam zefen turu
Siet qa lebey tesebrku
This is original song of 90th
ጀግኒት❤❤❤
Betty merte Sera new
የኔ ማር
nice
Betayo💚💚💚💛💛💛❤❤❤
The song is beautiful girl
Still 2020 ❤❤❤❤❤❤👸🏿👸🏿👸🏿👸🏿
beti konjo❤❤❤❤❤❤
ትዝታታታታታ
Btey ynawud
90ቹ ትዝታ
Sewdeshe
Yene dimtse merewa betiye konjo yagere lij
Bety Mar sewedish
ውዴ
❤❤❤❤❤❤