ተፋቱ ?! ብዙዎችን ያስደነገጠው ጉዳይ ይህ ነው !! የወንጀል ሪከርድ ስላለበት ተጠንቀቁ !!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025
  • ብዙ የተደበቁ ወንጀሎች አሉበት
    .
    የወንጀል ሪከርድ ስላለበት ተጠንቀቁ
    .
    እንኳን በሰላም ወደ ቻናላችን መጣችሁ!
    Welcome to Our channel
    ወደዚህ ቻናል ለመጀመሪያ ጊዜ ስትመጡ ሰብስክራይብ ማድረግና የደወል ምልክቱን መጫን እንዲሁም በድጋሚ ወደዚህ ቻናል የመጣችሁ ከሆነ ደግሞ ላይክ ሼር ኮሜንት ማድረጉን እንዳትዘነጉት፡፡
    RUclips / @awtar_media
    #AwtarTube አውታር ቲዩብ

Комментарии • 65

  • @emebetregasa5398
    @emebetregasa5398 2 дня назад +8

    ወንድሜ በርታልኝ ንግግርህ ይማርካል ትክክለኛ ነው

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 День назад +8

    ይቅርታ አርጉልኝና አንድ ትልቅ ሰውዬ ፒያሳ እብድ ጠፋ ያለው ይሄ ሁሉ እብድ ፖሮቴስታንት ቤት ያለውን እብድ አላየም ስለነሱስ ምን ይላል?

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 8 часов назад +1

      ዝንጀሮ የራሷ መላጣ አይታያትም ይባል የለ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Huluselam-hx5hp
    @Huluselam-hx5hp День назад +2

    አረ ጌታሆይ! ናናና ድረስልን
    እባክህን አንተም ምንም ጠቃሚ ያልሆነውን ነገር እባክህ አታቅርብ በተለይ ክርስቲያን ነን ባዬችን የሚያደርጉትን ነውር እባክህን አታቅርብ ላልዳኑት ወንጌል እንዳይሰማ ያደርጋል የመጨረሻ መጨረሻ ላይ ደርሰናል እግዚአብሔር በፊቱ እንድንወድቅ ይርዳን

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 7 часов назад +1

    ታምራትና ቃልኪዳን ተፋቱ ብሎ የውሸት ማስታወቂያ ሰራ???? አፈር ብላ በለው ወዳጄ ይሄ ባለጌ የቆሻሻ መጣያ ቅርጫት እናቱ አፈር ትብላ ክርፋታም ጥንብ ቲሽ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @sameri424
    @sameri424 День назад +2

    አሜን የጌታ ሰው የሚል አይጠፋም 😂😂😂😂

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 День назад +3

    ትዕብት ውድቀትን ትቅድማለች ይላል የእግዚአብሔር ቃል ሁለታችሁ ስለጌታ አልገባችሁ እባካችሁ እንቅፋት አትሁኑ እረ ምን እየሆኑ ነው ያሳፍራል

  • @סלמויטממו
    @סלמויטממו День назад +2

    በጣም ነወ የሚያሰፈረወ ምንአይነት ጉድነው

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 2 дня назад +1

    አውታር እንዴትነህ እንኳን ለጌታቺን ለመድሐኒታቺን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደትበአል በሰላም አደረሰህ የሚገርመው አንተ ስላቀረብከው እንጂ በቀጥታ እነሱን ከፍቼ አላይም የነጆሲንና ድንግልነኝ ባዩ እስኪ መካነእየሱስ ብቅበሉ ያለው እምነትና ስርአት አብሮ ይሰደባል እባካቺሁ ሰውን አብራቺሁ አትሹት አስተውሉ

  • @AaAa-mm5tq
    @AaAa-mm5tq День назад +1

    Welcome you

  • @SebilewongelMelesse
    @SebilewongelMelesse 2 дня назад +2

    በመዳኒአለም እንደነዚ አሣፋሪ ሰዎችን እና አቅራቢዎችን አንድ መፍቴ ስጧቸው እንዲህ አይነት ብስብስ ጭንቅላት እራሴላይ ነው ምሸናው 😢 እባካቹ እኚ ጴንጤዎች ታመዋል እራሣቸው ተወዛግበው ሰውን ሊያወዛግቡ ይቀርባሉ

  • @Azeb1
    @Azeb1 День назад +1

    selam betseb fetari lebona yadelen 😢😢😢😢😢

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 14 часов назад

    እነዚ ፕሮቴስታንቱን አይወክሉም የረከሱ ሰዎች ናቸው በእውነት በእነሱ ድርጊት አፍረናል ሶፎንያስም ሆነ ጆሲ ሌሎችም ፕሮቴስታንቱን ማህበረሰብ አይወኩሉንም ይህ ከክርስቲያን አይጠበቅም እኛን አይወክሉም

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 дня назад +2

    😂😂😂😂😂😂 እራሱ ላይ ይሸናል 😂😂 ኧር አርክን ደግሞ እንዳታራብን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ወገኖቼ አማኑኤል ተዘጋ እንዴ እሰቲ ንገሩኝ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @TsigeTesfatsion-pg3th
    @TsigeTesfatsion-pg3th День назад +1

    please አትከልኩላቸዌ ይደባደቡ ይጋደሉ እፎይ እንላለን

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و День назад +1

    አየደረግም እነ ቃል አይፋቱም

  • @meskubogale4409
    @meskubogale4409 День назад +2

    በደንብ ምቀኝነት ነው። መሳይ የወንጀል ሪከርድ አለበት፣ እንኳን ኖረበት ያለፈ ታሪክ እንኳን ቢሆን ይሄን ያወጣ ሰው ሆነ ብሎ ልጁን ለማሸማቀቅ ወይም ከስራው ለማሰናከል ይሄ ደንበኛ ምቀኛ ነው እስኪ ረጋ በሉ ቀዝ ቀዝ ዝዝዝዝዝዞዝዝዝ ስራውን ይስራበት ልጁ ኡኡኡ አትበሉ

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 7 часов назад +1

      የምን ምቀኝነት ነው የምታወሩት? ምድረ አጨብጫቢ ሌባ ባለጌ ሁሉ እዚህ አገር እጁን እያወናጨፈ ይመጣል እዚህ ያሉ ልክስክስ ውሻ ሴቶች ራሳቸውን ይሸጣሉ ወቼው ጉድ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 дня назад +1

    ይሄ ሰውዬ የሚያሰወግደው አጣ እላዬላይ ይሸናል ወንዶችዬ መልሰ መልሱለት ይሄ ሰውዬ የተቀጠቀጠ ፍየል ነው እንዴ ይጣመማል ጉድ በል ጎንደር ድንግል የሆናቹ ወንዶች መልሰ እንጠብቃለን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zahramohamed-ok4oo
    @zahramohamed-ok4oo День назад +1

    ድግል ነብይ መጣ 😅 አይ መጨማልቅ😅😅😅

  • @zekitadesse
    @zekitadesse 2 дня назад +1

    Enkuwan bedhna metahe ANBESAWE

  • @Birkie-n2t
    @Birkie-n2t День назад

    ቲስ 😏😏😏😏ምድረ ቁንቆናም

  • @WorkiyeGemechu
    @WorkiyeGemechu День назад

    ከሀማኑኤል አምልጦ ነው?

  • @netsamelka9785
    @netsamelka9785 2 дня назад +1

    Getahoye masetwal seten

  • @emebetkebede6188
    @emebetkebede6188 День назад +1

    Koshashoch nachew

  • @adanechassefa4201
    @adanechassefa4201 15 часов назад

    አሜሪካን አገ አንድ ሾው አለ Do you marry me የሚል ያ ማለት ብልግና አንድ ወድ 30 ሴት በላይ እየስይመ ቀጣይም ይኖረዋል አንድ እስተምትቀር ሲላላስ ይቆህና አንዶን ያገባል አንድ ወር ሳይሞላት ይፍታል ይሄ ቀጥታ የዛህ አይነት ነው ደህና ነገር ወደ ሃገር ቢገባ ይሻላል እንጂ ብልግና አገር በሶቆቃ ላይ ናት እንደማልቀስና እንደመፅለይ ፍንታ ዝሙት:: አስተያየት ሰጨው ግን በዚህ ምኑ ይቀናል ዝሙቱኝ ::

  • @astair1568
    @astair1568 День назад

    እነዚህ፣ ዼጤን፣ አይወክሉም፣ ሀሰተኛ፣ ነቢያት፣ ናቸዉ፣፣ ( በዉሸት፣ ወይም፣ በሰይጣን፣ የተካኑ፣)

  • @Tsehaye-u4s
    @Tsehaye-u4s День назад +1

    ይሄንን ገጥ ወጥ እሱ ሳይሆን ባለጌ አቅራቢውም ነው

  • @geremewpaulos
    @geremewpaulos День назад

    ይህንን መለስን የገደለ ነፍሰገዳይ አይባልም 🙄

  • @MahletSebsibe-h3b
    @MahletSebsibe-h3b День назад

    የሚያስተምር ነገር ብታቀርብ ጥሩ ነዉ

    • @awtar_media
      @awtar_media  День назад

      የሚያስጠነቅቅ ሆነብሽ 😳

  • @hailu5669
    @hailu5669 День назад

    መጀመሪያውኑ መቼ ተጋቡና

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ День назад

    ቱ ድንቄምነብይ

  • @duresadubale8518
    @duresadubale8518 День назад +2

    አንተ እራስህ በማቅረብ ልክ አይደለህም ።

    • @awtar_media
      @awtar_media  День назад +1

      አንተም ማየትህ ልክ አይደለም 🤓🫣🤫🤭

    • @elsa4
      @elsa4 День назад

      ለምን ማንሳት የለበትም፣ በጣም የተበላሸ፣ አን ፓሰተር ነኝ ባይ ፣በአደባባይ ይህን ሲያወራ ደም እጠጣለው ሲል፣ ይህ ሁሉ ጉድ ቤቤታችሁ እያሉ፣፣ ሰለሌላሐይማኖት ከማውራት እሰኪ ቤታችሁን አፀድ፣ በግልፀ ተቃወሙ ፣ይወራ እየተከታተላችሁ እነዚህን ሰዎች ብዙ ሕዝብን ይዘው ከሚጠፉ ፣ተቃወሙ ፣እረባካችሁ።

  • @RayeliTilaweni
    @RayeliTilaweni День назад

    ከነድካሟ ኦርቶዶክስ ትሻለኛለች

    • @adanechassefa4201
      @adanechassefa4201 16 часов назад

      ኦርቶዶክስ ትግሰተኝ ነች እንጂ ደካማ አይደለችም ለምን የድንግልን ልጂ መድሀኒአለም ክርስቶስን የምታምን ስለሆነች እሪሄልየ ይህ ሁሉ በጭባጫ ቢንበጫበጭ ኦርቶዶክስ ከክርስቶስ ጋር ወደ ፊት የማርያም ልጆችና ወዳጆች እነዚህን ሽንታም ሁሉ ከአማኑኤል ያመለጡ እትስሟቸው አሳፍሪ ሁሉ::

  • @BeleteYohannis
    @BeleteYohannis День назад +1

    ጌታ ይዞህ ነው ደምየጠማህ ነውረኛ አንተ መቼከያዘህ አጋንት ነፃ ወጣህና ?

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n День назад +1

    የከበረ የክርስቶስ ስም የከበረውን የፕሮቴስታንት እምነትን ያራከሱ ርካሽ ሰዎች ናቸው ደም ጠጣሁ ይላል የሚዘገንን ቆሻሻ ነገር ልጁ እኮ እንዲገዳደሉ ፈልጎ ነው አትታረቁ የሚለው ስለጠላቸው ይመስለኛል ። ድንግሉ እብድ ነው እርሱ ዘመድ አጥቶ ነው አማኑኤል መግባት ነበረበት ይሄ ሰውዬ ለሚድያም መቅረብ የለበትም ቀፋፊ ነው።

    • @RayeliTilaweni
      @RayeliTilaweni День назад

      ሲጀምር ፕሮቴስታንት እምነት የመሰናክል መንገድ የብዞችን ህይወት ያበላሸ ለኢሉምናቲ መንገድ

  • @mekdesalemu965
    @mekdesalemu965 День назад

    Zelalmen sena alalm😂😂 geta masetwal ysetw menew amanul btasgbth wey esuku ktamem kuytal

  • @Tigistzeleke-v6y
    @Tigistzeleke-v6y 2 дня назад +1

    ቆርጠህ ለምን አትጎርሰዉም ምን አገባን ድንግል ነኝ ይላል የሆንክ ነጫጭባ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 дня назад +1

      ኧር ቆሻሻ በክቲ ነው ድንግል ነኝ😂😂 ካድያሰ ምን ይጠበሰ ለምን ቀቅሎ አይበላውም በቃ ጴንጤ ሃይ የሚል ይጥፋ የከብት ማጎሪያ😂😂

  • @SaudiArabia-w7d
    @SaudiArabia-w7d День назад +1

    🙆🙆🙆🙆🙆🤣🤣🤣

  • @debreworktefera9462
    @debreworktefera9462 2 дня назад +2

    አንተ ራስህ ለምን ታቀርባለህ

    • @awtar_media
      @awtar_media  2 дня назад

      በንግግርና በተግባር ላስረዳ 🤓🤓

    • @yeahtube630
      @yeahtube630 День назад

      @@awtar_mediayou making their video viral at the same time.

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 День назад +1

      @@awtar_mediaአፀያፊ ነው አታቅርብ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 День назад +1

      ዘመኑ ክፉ ነው እንዲህ አይነት ነገር አያስፈልገንም

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 День назад

      @@yeahtube630true

  • @BeleteYohannis
    @BeleteYohannis День назад +1

    እግዚአብሔር ትእቢተኞችን ያዋርዳል የሚለውን ቃል አታነቡትም

  • @mebeacake
    @mebeacake День назад

    አንተም ተጠቅመውበታል, የመተቸት ሞራል የለህም, እኔም የከፈትኩት ተምብኔይሉን አይቼ ነዉ

    • @awtar_media
      @awtar_media  23 часа назад

      ተናገርኩኝ እኮ ቪዲዮ ሳትመለከቱ ለኮመንት አትቸኩሉ