Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን❤ አባቶቻችንን ከድፍረት ሀጥያት ይጠብቅልን🙏🙏🙏
Amen!(3)❤️🙏❤️
እግዚአብሔር ይመስገን ሄኖክ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ መጨረሻህን ያሳምርልህ የሰው ልጅ መጨረሻው ሲአምር ነው ኦርቶዶክስ መልስ አላት ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች እግዚአብሔር ይመስገን
እናመሰግናለን ወንድማችን🙏🙏🙏 ረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ፈጣሪ
አሜን🙏
እግዚኦ አምላከ እስራኤል ይቅር ይበለን መሬትኳ እኛን መሸከም አቅቷትእየተንቀጠቀጠች አይደል አገሬን ዞሮ መግቢያዬን ይማርልኝአምላክን ከመዳፈር ይጠብቀን
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ጉበዝ ነህ ሰለቤተክርሰቲያን የምታሰተላልፈውና መደረግ አለመደረግ ያለበትን ነገር ሰለምታሰተምር በጣም እከታተላለሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ድፍረት በዝቷል ቅስፈትም እንደዚሁ🙏🙏🙏
ኤርትራዊ ነኝ ኣይዛቹ ሁሉ ሰው እየተማረ ነው
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ኤርትራዊያን ወንድሞቼ እና እህቶቼ
እግዚአብሔር ያውቃል ሁሉም ጥሩ ይሆናል ክብር አለኝ ለኤርትራ እህት ወንድሞቼ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን ተመስገን
መቅረብ ለምን አስፈለገ እነዚህ ሰዎች ብለው ብለው ጽላቱን መቅረጽ ነው የቀረበው ማን ተው ይበላቸው ??!
Gash Mohammode Ahemede ene be gele betema yasazenugnal bak ewunetegna Ethiopiawi nachewu.ke zeregnenet yetsedu, hager ena selam wedaade abat nachewu. yemiyawekachewu sewoch siyaweru be media edayenewu bal enjerachewun wedada ena ejege betam yewahe mehonachewun semechalewu selezih menfesawi nene kemilut belay lane ejege betam leko nw yetayugn.bezalay ke eselemen hayamanot nw wad orthodox yemetute selezih... bicha Egziabiher fetsameyachewun yasamerewu!❤️🙏❤️ tewatem yeteteraw ameshetom yeteterawu wagawu... Cheru Egziabiher keri zemenachewu yeneseha yaregelachewu!!!❤️🙏❤️
ይቅርታ ወንድሜ በቅድሚያ የውስጥ ጉዳዮቻችን በመግለጣችሁ እናንተም እንዳትቀሰፉ እሰጋለሁ ሚዲያ ለእኛ ምንም አይጠቅምም በውስጥ ማለቅ ያለበት በውስጥ ማለቅ አለበት ብዬ አምናለሁ ጥንቃቄ አድርጉ
በጣም ትክክል ነው ከመምከር እና ትልልቅ አባቶች ማሳጣት ደስ አይልም ምንድ ነው ቆይ አላማው ወሬ በአደባባይ።
እግዚሀብሔር ይመስገን አለ በቃ ምንችግር አለው!!!የድምፁ ጉዳይ ችግር የለውም በስሜታዊነት ነው!!!
ፀጋዬ ኤኔ የሁለት ልጆች እናት ነኝፕሮግራምህን እከታተላለሁ አሁንም ሰራላይ ነኝ ወንድሜ ሆይ እነዚህን ሰዎች በደንብ ሳናያቸዉ ልጆችን እንዳናሳሰት እላለሁ?
እነማንን?
@ጸጋዬ፡ እንዲህ ዓይነት ካህናት ተሃድሶዎች አለመሆናቸውን እርግጠኛ መሆን አይቻልም። ሆን ብለው የቤተክርስቲያንን አስተምህሮና ሥርዓት ለማጣጣል የሚፈጽሙት ሊሆን ይችላል።
ዜማው ራሱ😢😢😢😢
ወንድማለም ሰው ሰምቶ የጠቀመውን ይውሰድ በተረፈ ለኮማች ቦታ አትሰጥ ጊዜ ወርቅ ነው ያልፈለገ ሜዳውም ፈረሱም በፊቱ ነው። እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ
አሜን
አሣዛኝ ነው በውነትአሥከፍቶኛል
እምቢ አላረጅም
ዲያቆን በግሉ😂😂😂😂😂
አግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ደናነህ እዴት ነህ
እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ
እግዚአብሔር ን ማመስገኑ ክፍት ምንድነው እንዲ
ምንደነው😢😢😢😢😢😢
ምንአለበት በእድሜቸው አንቱ ብትል ግርማ ከማለት አንተ በቃ ከለአንተ ትክክለኛ የለም አባት የሚሆኑህን ይሄን ያህል ታሳዝናለህ
ክቤቲኪራስቲን ባወጢ ቀቢቅዱስ
ጋሽ ማህሙድ እንኳን አሁን በስትርጅናቸው ዘመን በቀደመው ዘመናቸውም በሰዎች ተጽእኖ የተጋለጡ ይመስለኛል። ስለዚህ ብዙም አይግረምህ! መዝሙሩን በዚህ መድረክ ማቅረባቸው ከልባቸው ከመነጨ ፍቅር ከሆነ ግን እርሱ እንደቸርነቱ ሊቀበላቸው ይችላል!
@@ASilesh3931 እድሜው በሙሉ ለአለም ለነዋይ ዘፍኖ ወደ ፈራጁ ሊሄድ ሲል ዘምዘም አያዋጣም ።ከልቡ በፆም በፀሎት ንስሐ ካልገባ ፍጻሜው ጥፋት ነው እግዚአብሔርን መሸወድ አይቻልም። በጉባኤ ንስሐ መግባት ሲኖርበት ይህን ማድረጉ ተገቢ ነው ብየ አላምንም። ዘፋኞች ወደ እግዚአብሔር መንግስት አይገቡም ይላል እፀፅ አልባው ቅዱስ መጽሐፍ መጽሐፍ ቅዱስ።
ቅብአ ቅዱስ በፍፁም መሸጥ የለበትም!!!
ለምን?
ምክንያቱም ልክ እንደ እምነትና እንደ ፀበል ነው ምዕመኑ ሊያገኘው የሚገባው እንደሸቀጥ ዋጋ ወቶለት መሸጥ የለበትም።
ምክንያቱም እንደ እምነትና ፀበል ነው ምእመኑ ጋር መድረስ ያለበት እንጂ እንደ ሸቀጥ ዋጋ ወጥቶለት መሸጥ አለበት ብዬ አላምንም።አንዳንድ ነገሮች እንደዚህ እንደቀልድ ይጀመሩና አላስፈላጊ ደረጃ ይደርሳሉ።
አነን በትሖን መንበሩን ታቮትነዉ ብለሕ ትሸከመዉ ነበር ከጣዉላ እንጨት የተሰራ እኮነዉ
ዘጸ 25፥10 ላይ እግዚአብሔር ያለውን አላነበብክም ወይስ ከንባብ ጾመኛ ነህ?
ንዋየ ቅዱስታ መሸጫ ማለት ምን ማለት ነዊ
ቅዱሳት እቃዎችን መሸጫ ማለት ነው
መናፍቅ ማለት ምን ማለት እንደሆነ በውል ተረድተኸዋል።ነፈቀ ከፈለ ገመሰ ማለት እንደሆነ አባቶች አስተምረውናል።ከፍሎ ያመነ ገምሶ ያመነ መናፍቅ ይባላል ። ኢየሱስ ብቻው ቢታመን ሙሉ ነው ደጋፊ አያስፈልገውም ወንድሜ።ሌሎች እንደየ ክብራቸው ሊከበሩ ሰፍራም ሊሰጣች ይገባል። በእኔ በቀር ወደ አብ መግባት አይችልም ብሏል።ወንጌል ዮሐንስ 14:6
ከእግዚአብሔር አብ ለይተኽ ክርስቶስ ብቻ እንጂ አብ እና መንፈስ ቅዱስ አያስገልጉኝም ብትል በክርስቶስ በማመንኽ ብቻ መናፍቅ አያስብለኝም በለኽ እያሰብክ ከሆነ ተሳስተኻል መናፍቅ ነህ። በክርስቶስ አምናለሁኝ ብለኽ ግን ፍጡር ነው ብትል መናፍቅ ነህ። በክርስቶስ ማመም ብቻ ሳይሆን ክርስቶስን ማን እና ምን ብለኽ አምነኸዋል የሚለው ነው ወሳኙ ጉዳይ
@Tsegayekiflu ወንድሜ ወልድ ያለው አብ አለው ወልደሰ የሌለው አብ የለውም የሚለውንል ምን እናድገው ።እኔ በእግዚአብሔር አብ በእግዚአብሔር ወልድ እና በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ አምናለሁ በሱሉስ ቅዱስ ማለት ነው።
@desalegnabate በክርስቶስ አምላክነት አናምናለን ብለው በሥላሴ የማያምኑ ስላለ ነው የጠየኩኽ። ኢየሱስ ብቻውን ቢታመን ያልከው ስለምንድን ነው ታዲያ?
@Tsegayekiflu ወንድሜ ፀጋየ ብቻው ያልሁት እንደ only Jesus አይነቱን አይደለም እደምታውቀው አምላክሰው የሆነው ከእናታች ከቅድስት ድንግል ማሪያም በመደመሪያ ቃል ነበር ቃልም እግዚአብሔር ነበር ፀጋና እውነት ተሞቶ በእኛ አደረ ስለአለ ያ ቃል (ክርስቶስ ) አምላክ ነበር ኢየሱስ ሆነ ( አዳኝ ሰው ) ሆነ በመንፈስ ቅድሱ ተፀንሶ በበረት ተወለደ አደገ ስለ እኛ ሞተ በ3ኛው ቀን ሞትን አሸንፎ በትንሳኤ ኃይል ተነሳ ከ40.ቀን በኋላ አረገ በአብ ቀን በክብር ተቀመጠ ተመልሶ በታላቅ ክብር ይመለሳል ።እግዚአብሔር ፍርድን ሁለን ለእርሱ ሰጥቶታል ለሰው ሁሉ እንደስራው ዋጋ ይሰጠዋል። ለዚህ ነው ኢየሱስን ማመን ያለብን ሰው ሁኖ ስለየኃጢአት እዳችን ሞተ ኃጢአት አልባ ስለሆነ ትክክለኛ የሰው ዋስ ጠበቃ የሆነው ምክንያቱም ሰው ሁሉ ኃጢአትን ተሰርቷል የእግዚአብሔር ክብ ጎድሎታል እዲያው በፀጋው ይድናል ።ሰው ሁሉ ማለት የአዳም ዘር ማለት ነው ። ለዚህ ነው ጌታችን ከእናታችን በመንፈስ ቅዱስ ፀላይነት ጋራጅነት የተፀነሰው የሰው ልጅ ቢሆንም የሰው ልጅ ጥንተአብሶ የሌለው ።ማለት የኃጢአት እስረኛ ነው ሁሉ ስዚህ ከኃጢአት ነፃ የሆነ ኃጢአት የሌለበት የሆነው ።ወንድሜ ፀጋየ ቅዱስ ጳውሎስ ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ወደአለም መጣ የሚለውን ሁሉ ሊያምኑና ሊቀበሉት ይገባል ተብሏል ጌታም በእኔ እመኑ በአባቴም እመኑ ብሏል ።መልካም ቀን ለስም አጠራሩ ክብር ይሁን።
@desalegnabate እኛም የምናምነው ይህንኑ ነው
Beteleyi yegna kahinat siriat yinuru bete meqides isat inde hone bedenbi yaqalu
ተሰልፈው የሚቀቡትስ?
ጸጋዬ መድረኩ ያንተ ስለሆነ መልሰኽ አነሳኸው ? እልህ ውስጥ ገባህ ። መልስ ተሰጥቶህ ነበር ።ከማ ቅ የሚገዙ ምእመናን ለቤተክርስቲያን እንዲሰጡ እንጂ ለራሳቸው እንዲቀቡ አይደለም ።የምንገዛውም ከቤተክህነቱ ነው ብለውህ ነበር ።እጣን ጧፍ ዘቢብ ሲገዙ አብረው ገዝተው ይሰጣሉ ብለውህ ነበር።
ማን ሽጡ አላቸው ሰጀመር? ምስጢራተ ቤ/ክ ይሸጣል እንዴ?
Tsgaye bekedem eko ene sofoniyas siyawardut nber yehn lj orthodox aydelehm lemn besmwa tengdaleh eyalut
@@Mt-lz1lt ማንን? ይሄ የመሰከረውን ሰውዬ(ፓስተር) የነበረውን ነው?
ere atberchek..pls...do out of just talk...talk
በቀደም አርቲስቶቹ አእላፋት ዝማሬ ላይ እራሳቸውን እካሜራ እየረፁ ሾው ሲሰሩ እነዚህ ሴቶች ለሾው ነው የመጡት ስንል አንተ ከነሁሉ ነገራቸው እዚህ ጋር ቢመጡ ይሻላል አላልክም ? ምነው አሁን መሐሙድ አህመድ እግዚአብሔርን አውቆ ከነበረበትን የዘፈን አለም በቃኝ ብሎ ሲሰናበት እና እግዚአብሔር ይመስገን ብሉ ስሙን ማመስገኑ ምኑ ነው የሚያስከፋው? ።ይህ ሰው ሙስሊም እንደነበር ይታወቃል። ቅሬታህ አልገባኝም ?
ካልገባኽ ለምን ጻፍክ?
@Tsegayekiflu ሁልጊዜ እኔን ብቻ ስሙኝ ስለምትል ነው።
@@fassilassefa625 አትስማኝ
@@Tsegayekifluእሺ አልሰማህም ፤ ልቦና ይስጥህ ከማለት ውጪ ምንም አልልህም።
@fassilassefa625 እሺ
ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን❤ አባቶቻችንን ከድፍረት ሀጥያት ይጠብቅልን🙏🙏🙏
Amen!(3)❤️🙏❤️
እግዚአብሔር ይመስገን ሄኖክ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ መጨረሻህን ያሳምርልህ የሰው ልጅ መጨረሻው ሲአምር ነው ኦርቶዶክስ መልስ አላት ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች እግዚአብሔር ይመስገን
እናመሰግናለን ወንድማችን🙏🙏🙏 ረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ፈጣሪ
አሜን🙏
እግዚኦ አምላከ እስራኤል ይቅር ይበለን
መሬትኳ እኛን መሸከም አቅቷትእየተንቀጠቀጠች አይደል አገሬን ዞሮ መግቢያዬን ይማርልኝአምላክን ከመዳፈር ይጠብቀን
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ጉበዝ ነህ ሰለቤተክርሰቲያን የምታሰተላልፈውና መደረግ አለመደረግ ያለበትን ነገር ሰለምታሰተምር በጣም እከታተላለሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ድፍረት በዝቷል ቅስፈትም እንደዚሁ🙏🙏🙏
ኤርትራዊ ነኝ ኣይዛቹ ሁሉ ሰው እየተማረ ነው
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ኤርትራዊያን ወንድሞቼ እና እህቶቼ
እግዚአብሔር ያውቃል ሁሉም ጥሩ ይሆናል ክብር አለኝ ለኤርትራ እህት ወንድሞቼ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን ተመስገን
መቅረብ ለምን አስፈለገ እነዚህ ሰዎች ብለው ብለው ጽላቱን መቅረጽ ነው የቀረበው ማን ተው ይበላቸው ??!
Gash Mohammode Ahemede ene be gele betema yasazenugnal bak ewunetegna Ethiopiawi nachewu.ke zeregnenet yetsedu, hager ena selam wedaade abat nachewu. yemiyawekachewu sewoch siyaweru be media edayenewu bal enjerachewun wedada ena ejege betam yewahe mehonachewun semechalewu selezih menfesawi nene kemilut belay lane ejege betam leko nw yetayugn.bezalay ke eselemen hayamanot nw wad orthodox yemetute selezih... bicha Egziabiher fetsameyachewun yasamerewu!❤️🙏❤️ tewatem yeteteraw ameshetom yeteterawu wagawu... Cheru Egziabiher keri zemenachewu yeneseha yaregelachewu!!!❤️🙏❤️
ይቅርታ ወንድሜ በቅድሚያ የውስጥ ጉዳዮቻችን በመግለጣችሁ እናንተም እንዳትቀሰፉ እሰጋለሁ ሚዲያ ለእኛ ምንም አይጠቅምም በውስጥ ማለቅ ያለበት በውስጥ ማለቅ አለበት ብዬ አምናለሁ ጥንቃቄ አድርጉ
በጣም ትክክል ነው ከመምከር እና ትልልቅ አባቶች ማሳጣት ደስ አይልም ምንድ ነው ቆይ አላማው ወሬ በአደባባይ።
እግዚሀብሔር ይመስገን አለ በቃ ምንችግር አለው!!!የድምፁ ጉዳይ ችግር የለውም በስሜታዊነት ነው!!!
ፀጋዬ ኤኔ የሁለት ልጆች እናት ነኝፕሮግራምህን እከታተላለሁ አሁንም ሰራላይ ነኝ ወንድሜ ሆይ እነዚህን ሰዎች በደንብ ሳናያቸዉ ልጆችን እንዳናሳሰት እላለሁ?
እነማንን?
@ጸጋዬ፡ እንዲህ ዓይነት ካህናት ተሃድሶዎች አለመሆናቸውን እርግጠኛ መሆን አይቻልም። ሆን ብለው የቤተክርስቲያንን አስተምህሮና ሥርዓት ለማጣጣል የሚፈጽሙት ሊሆን ይችላል።
ዜማው ራሱ😢😢😢😢
ወንድማለም ሰው ሰምቶ የጠቀመውን ይውሰድ በተረፈ ለኮማች ቦታ አትሰጥ ጊዜ ወርቅ ነው ያልፈለገ ሜዳውም ፈረሱም በፊቱ ነው። እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ
አሜን
አሣዛኝ ነው በውነትአሥከፍቶኛል
እምቢ አላረጅም
ዲያቆን በግሉ😂😂😂😂😂
አግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ደናነህ እዴት ነህ
እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ
እግዚአብሔር ን ማመስገኑ ክፍት ምንድነው እንዲ
ምንደነው😢😢😢😢😢😢
ምንአለበት በእድሜቸው አንቱ ብትል ግርማ ከማለት አንተ በቃ ከለአንተ ትክክለኛ የለ
ም አባት የሚሆኑህን ይሄን ያህል ታሳዝናለህ