አፕልኬሽን መስራት (ፕሮግራሚንግ) የምንማርበት ዋነኛው ምክንያት ምንድነው?
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- This discussion was taken from the orientation session of the June 2023 Batch
************************************************************
አዲስ ጀማሪዎች መምረጥ ያለባችሁ የቴክኖሎጂ ፊልዶች
• አዲስ ጀማሪዎች መምረጥ ያለባችሁ የ...
ሁሉም ሰው ለምን ኮዲንግ/CODING መማር አለበት?
• ሁሉም ሰው ለምን ኮዲንግ/CODING...
** Connect with Evangadi **
Website:
www.evangadi.com/
FB: Ethiopia - ኢትዮጵያ
/ evangaditech
TW: @evangadi
/ evangadi
IG: @evangadiTech
/ evangaditech
YT: Evangadi Ethiopia
/ evangaditech
**************
Evangadi ... እያንዳንዱ ከእናንተ የሚወጣ የደቂቃም ቪዲዮም ቢሆን በጣም አስተማሪና ሰዉ ወደ ቴክኖሎጂው አለም ለማምጣት የሚያነሳሳ የሚያደፋፍር ነገር ነው ...ይሄ ነው አሁን ምን ፊልድ ልማር እያለ ለሚያስብ ወጣት የሚያስፈልገው... በጣም እናመሰግናለን በርቱልን...
እኔ ይሄ ነገር ለኔ አልተፈጠረም መሰጠት ያስፈልጋል ብዬ የማምን ሰው ነበርኩ በጣም አመሰግናለሁ አሁን ለስራ አፕላይ አርጌ ስራ አግቼበታለሁ እድሜ ላንተ thanks alot
በጣም ነው ሚገርመኝ አገላለፁ...የሀሳብ ፍሰቱ አላማውን በግልፅ ና በማይረሳ መንገደ የመግለፅ ብቃቱ እና ደም የ አይቲ ሰው ገራሚ ኮምቢኔሽን ነው ።
Anebesa evangadi creater for his country Ethiopia. Thank you a lot comp science MSC from Ethiopia.
በጣም ነው የምወድክ እሺ ደሞም አመሰግናለሁ
እንደሁልጊዜው ሙሉውን ተከታተልኩ። ግሩም ነበር በጣም አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ቢፈቅድ ቀጣይ ባች እንገናኛለን። አማኑኤል
የምትናገረዉ እጅግ ደስ ይላል ትምህርት ማለት ፍላጎት እና አሁናዊ አቋም ጥረት ነዉ ጎበዝ ነበር እኮ እገሌ የምንለዉ ዛሬ ላይ ትኩረቱ ስለቀነሰ ነዉ እና ወቅታዊ አቋም ያስፈልጋል
እግዚአብሔር ይባርክህ bro ብዙ ነገር ነው ያስተማርከኝ በጣም አመሰግናለሁ
I really admire you. How far you're going to initiate us to know about the tech field.❤❤❤❤
Boss ihave the enthusiasm to learn on line but icouldn't know how to get yor vedios step by step
Thankyou so much you are amazing
እናመሰግናለን አዱኛ ተባረክ
Thanks adugna you opened the gate for us!!!!
9:00
good job , you are working harder keep it up
I have seen and try to apply Evangadi Tech since last year but still I'm not the member,but until you accept me I wont stop applying. The fact is I'm In the half way to be front-end developer only by teaching my self.But still looking forward to be accepted in your botcamp. Don't forget this message ADUGNA I promise I will do it.
Abate enem memar efelgalew ena lqmakrk felge nebr
ene computer science temari negni yalewu neger minm sihitet yelewum ewunet nw ene lezam nw birun mekifel balchim 2 gize apply adrige edilun alagenewum pls erdugni
Thanks ❤❤❤❤
betam arif nw enem memar felgalew gen abzaghaw sew enenem chemro programing memar enfelgalen gen kemen mejemer endaleben anawkem
Mr Adugna bexame enakebrhalen Geta zemenihin yibark!
As a beginner to IT , where should start from ?
ሰላም አዱኛ በጣም ነው የቀናውት እውነት መቀላቀል በጣም እፈልግ ነበር 50 ውሰጥ ግን አመሰግናለሁ አክሰሱን አጊቻለው
እያጠናው ነው አሱን ተጠቅሜ ቀጣይ ባች እቀላቀላለው በእርግጠኝነት
Can i get ur social?
Hello ,seni,,,could you help me ,plz? How to het scholarship
Good job ! Let me to start class of August session through payment
Thanks too much Adugna
good jobs
በጣም ጠብቄ ነበር ላፕቶብ ተገዛልኝ WiFi
አስገባው ቀጣይ እቀላቀላለው
really i appreciate for the opportunity given by you and your teams but the selection process is not fair you are working by family. i am sorry to say that. me and 11 of my friend were apply for this program more than four times but none of we is selected
ሰላም ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ? እኔ የምልህ ስለ online work የሆነ ነገር ብትል?
how can i register to this course
Do you have Manual testing class?
How can i apply pls help me the way
selam ketayu batch mechie newu yemiejmerewu
ሰላም አዱ ነገሮችን የምታብራራበት መንገድ ምን ልበልህ 1ኛኛኛ
how to apply adu and price
Hi can you tell me teach program your channel I think you can help me but I can't gate your teach channel I see you and your members discuse thank you
የተለያዩ የ ቴክ ኮርሶችን በዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ!.. ይጎብኙን!
መልሱ ከሌላው የተሻለ ከስተመር መሳብ ነው ፖይንቱ
ለመማር እፈልጋለሁ እንዴት ትረዳኛለህ
What about the next paet
how can i join your chanal
አር እርዳኝ መማር እፈልጋለው የ 18 አመት ታዳጊ ኘኝ PLEASE
❤
👍
እባክህ ከቻልክ August ላይ ላለው እድል ማመልከት እፈልጋለሁ ምን ላድርግ እባክህ?
Mn madreg albh meselh websitu lay gebteh scholarship form gide ale anbewna tsafew keza kenu siders laklachew eskeza dmo erashn astemr
@@geezcode አመሰግናለሁ
Alem wede IT iyezorech silahone
Financial and time freedom ነዋ
Betam ydenkal yasredabet menged enkuan letlk lehtsanat erasu glts nw aduagna endezih aynet mereja benetsa slemtseten betam enamesegnalen❤
hi evangadi
please fullstack mern give chance
ለምን ላንተ ለክፈልህ ብለህ ብጠይቀኝ እንደባለሞያ ልመልስ የምችለው የመጀመሪያው ችግርህ ስለምፈታልህ ነው ሌላው ጊዚና ሃይልህ ሳይባክን የምትሰራበትን ነገር ስለምፈጥርልህ ክፍያ እቀበላለሁ።
Coding ብዙ ጥቅሞች እንዳለው አስተማርከን ትናንት በራስ ኮዲንግ ይሰራል ዛሬ chatgpt Al ይሰራዋል
ወንድሜ አንድ ነገር ላስቸግርህ አብሬህ መስራት እፈልጋለሁ፡፡እንዲሁም አንድታወራኝ እፈልጋለሁ፡፡የመጀመሪያ ድግሪየንም ሆነ ሁለተኛ ድግሪ Computer Engineering ነው የተማርኩት አሁን እየሰራሁ ያለሁት ዩኒቨርስቲ ውስጥ በአስተማሪነት ነው፡፡ከቻልክ ብዉስጥ አዉራኝ አቅታጭ ብወስድ ካለህ ልምድ አንዖር ልጅም ስለሆንክ ብዙ ነገር መስራት እችላለሁ please contact me
❤
❤