PART 2 ||ሶስት ጊዜ ሊገለኝ ነበር||APOSTLE JAPI WITH PASTOR SOFI||PART TWO||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ||DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFI||
    ||ከፍቅር ውጪ እዳ አይኑርባችሁ||

Комментарии • 138

  • @NikodimosShow
    @NikodimosShow 4 года назад +18

    ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4
    29 ለሚሰሙት ጸጋን ይሰጥ ዘንድ፥ እንደሚያስፈልግ ለማነጽ የሚጠቅም ማናቸውም በጎ ቃል እንጂ ክፉ ቃል ከአፋችሁ ከቶ አይውጣ።
    you are unstoppable !!

  • @egziabheryechelal8586
    @egziabheryechelal8586 4 года назад +9

    አፖስትል ዘመንህ ይለምልም አንተን ለእኛ ትልቅ በረከት ነህ ።ገና ጠላቶችህ እያዩ ከዚህ በላይ ትሰፋለህ።👍👍👍👍 በአንተ የብዙዎች ህይወት ተቀይሯል።ፅናት ጌታ ከአንተ ጋር ነው።🍀🍀🍀🍀 ከሁሉ የሚገርመኝ አንድም ቀን ስለሰው አታወራ የሚያወሩት ስንፍና እና ተንኮል አይሞቅህ አይበርድህ 👏👏👏 አገልግሎትህን ብቻ መመልከትህ ለብዙዎች ትምህርት ነው።

  • @abrahamfentekassa8764
    @abrahamfentekassa8764 4 года назад +6

    እኔም ስለወንድሜ አፖስትል ጃፒ ያማውቀውን እውነት ለመናገር ነው። እግዚ አብሔር የሰላም አምላክ ነው ሰላም ይብዛላችሁ። እንግዲህ አፖስትል ጃፒን ለመጀመርያ ጊዜ በመዳን ቀን ፕሮግራም ላይ ቀርቦ በነበረው ኢንተርቪው ላይ ሲሆን በጊዜው በሰጠው ምስክርነት በእግዚ አብሔር ላይ ባለው እምነት ተደንቄ የእምነት ሰው እንደሆነ ተገንዝቤአለሁ ተባርኬበታለሁም ከዝያ በሁዋላ ከአምታት በሁዋላ በምኖርበት አገር ባንድ ፌሎውሽፕ ተጋብዞ ላንድ ሳምንት በነበረው አግልግሎት በጣም ከመባረካችን የተነሳ ከባለቤቴ ጋር በዩ ቱዩብ ያሉትን ትምህርቶቹን በአብዛኛው ተከታትለናል በሁዋላም ለሁለት ወር ያህል ኢትዮጵያ ቆይተን በፋውንዲሽን ክላሶችን በመገኘት ተምረናል። ወንድማችን አፖስትል በጣም የፍቅር ሰው እውነተኛ የቃሉ አገልጋይ ሽንገላ የሌለበት ቀጥተኛ ሰው ነው። የእግዚ አብሔር ሰው ነው። መልካም ሰውነው። ብዙ ማለት እንችላለን ግን ቀርበው ሳያዩ በድፍረት የሚናገሩ ሰዎ ች ከመናገራቸው በፊት ሁለት ግዜ ቢያስቡ። መልካም ነው እላለሁ ።

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 4 года назад +7

    ንፁህ የክርስቶስ ልብ እንዳለህ አያለሁ ተባረክ እደግ እድገትህ በነገርሁሉ ይሁን

  • @sab7sab
    @sab7sab 4 года назад +8

    በጥሞናና በእርጋታ አዳምጭው በጣም የሚገርምና የህይወት ለውጥ ያመጣል ክብር ለእግር ይሁን

  • @KAYKAY-kx8ou
    @KAYKAY-kx8ou 4 года назад +5

    The process of this interview was quite deep and profound. Many misconceptions about the apostle’s teachings were properly addressed.

  • @genetfantaye8397
    @genetfantaye8397 4 года назад +1

    አፓስትል አግዚአብሔር አበዝቶ ይባርክህ
    ማንነታችንን እንደ ቃሉ ስላሳወከን ፀንተን
    በቃሉ ላይ እንድንኖር አደረከን ክብር ለእግ/ር
    ይሁንን!!

  • @tigestwoldeyes8015
    @tigestwoldeyes8015 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጃፒ አንተ የእምነት ሰው ቅን ጌታ እየሱስ ያብራልህ ይጨምርልህ ።እኔም በቃሉ በብዙ ተፈውሻለው በአንተ ፀጋ በብዙ ተጠቅሚያለሁ።

  • @solomonyiheyis1623
    @solomonyiheyis1623 Год назад

    ተባረክ አፓስትል ጃፒየየየየ ።
    በዚህ አጋጣሚ የሶፊን ድንዝና አስገርሞኛል በጌታታታ

  • @jesuslovesme8781
    @jesuslovesme8781 4 года назад +5

    Bless you sofi.. Please invite apostle Daniel (winners way) & apostle zelalem. Thanks for apostle Japi

  • @degefaabera9572
    @degefaabera9572 4 года назад +3

    Tabaraku ጂፒ ሶፉ እግዚአብሔር ይጠብቀችሁ።

  • @officialsolomonnegash
    @officialsolomonnegash 4 года назад +7

    Pr Sofi ur blessed welcome Apostle

  • @abyssiniabizuneh3498
    @abyssiniabizuneh3498 4 года назад

    እውነትን በቅንነት ትህትና የተናገረበት ብዙዙዙዙ ትምህርት የሚገኝበት ቃለ ምልልስ ነው። አፖስትል በጣም ትሁት ነህ ተባረክ

  • @tesfadaba5030
    @tesfadaba5030 4 года назад +2

    በመገረፉ ቁስል ተፈውሰናል የእግዚአብሔር ቃል የሚለኝን ነኝ አሜን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @buzewolde5411
    @buzewolde5411 4 года назад

    Apostle አሁንም ክርስቶስን ብቻ እየተመለከትክ ወደፊት እና ወደፊት ብቻ!! የሚያስቆምህ ምንም የልም ብሩክ ነህ አንተ በዚህ ዘመን ለትውልድ ለምድሪቱ በረከታችን ነህ ዘመንህ ይባረክ

  • @tsehaywondimu993
    @tsehaywondimu993 4 года назад

    አፖስትል ብስራት /ጃፒዬ/ በእውነት ቅን የእምነት ሰው፤ እግዚአብሔርን የምትወድ ምርጥ ወንድማችን ነህ፡፡ በአንተ ፀጋ በብዙ ተጠቅሚያለሁ በእግዚአብሔር ቃል የልቦናዬ አይን በርቷል እኔ ምስክር ነኝ ሁሌም አከብርሃለሁ ጌታ አሁንም ከዚህ በላይ አገልግሎትህን ይባርክ በደሙ ይሸፍንህ።

  • @deboraalemu8668
    @deboraalemu8668 4 года назад +2

    God bless you both Pastor Sofi and Apsotle Japi. Pastor Sofi you have a good show. Keep working for the Kingdom of God. If I have to listen to the preaching, from some of the preachers are Apostle Japi and Reverend Tezera. Never mind what people are saying. Keep preaching the word of God. Not all people of God might not accept you, but there are more people who like to listen to your preaching Apostle Japi.

  • @jesuslovesme8781
    @jesuslovesme8781 4 года назад +6

    We love you 💖 Apostle

  • @belayzeleke4941
    @belayzeleke4941 4 года назад

    አፖስትል በብዙ ትግሎች አልፎ ነጥሮ የወጣ ሰው ነው። እግዚአብሔር በብዙ የረዳው ሰው ነው። ነገም ረድቶት የተሻለ አገልግሎት እና ጸጋ የምናይበት የወንጌል አርበኛ ነው። ብዙ ሰራዊቶችም ተነስተዋል።

  • @tizihailu2806
    @tizihailu2806 4 года назад

    ተባረኩ ስለ ሰዎች በደፈናው ማውራት ሃጥያት ነውና ወንድም ሶፊ በጣም ጥሩ ነገር ነው እያደረክ ያለው ስለማናውቃቸው የእግዚአብሔር ሰዎች በግልጽ እያወቅናቸው. ነውና ቀጥልበት። ተባረኩ

  • @ek4643
    @ek4643 4 года назад +1

    I never heard this kind of wonderful and amazing interview. God bless you apostle Japi!! WOW!!!!!!

  • @milkyt383
    @milkyt383 4 года назад +3

    Graceful Apostle Japi🙏🙏🙏

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 4 года назад

    ቃሉም እኮ ጻድቅ በእምነት ይኖራል ነው የሚለው ።
    ጃፒዬ የእምነት አርበኛ ዘመንህ ይባረክ !!🙏🙏🙏ሶፊ ለምልም ያባቴ ብሩክ !!🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belayzeleke4941
    @belayzeleke4941 4 года назад +1

    “የጻድቃን መንገድ ግን እንደ ንጋት ብርሃን ነው፥ ሙሉ ቀን እስኪሆንም ድረስ እየተጨመረ ይበራል።”
    - ምሳሌ 4፥18

  • @kassechmekonnen985
    @kassechmekonnen985 4 года назад

    አፖሰተል የልብህ ቅንነትና ግልጥና ቀጥታ የሆነዉ ያልተመቻመቸዉ የምትናገረዉ እዉነተኛዉ የእግዘአበሄር ቃል እዉነታ የተገለጠበት ቃለ መጠይቅ ነበርና በጣም ተደስቻለሁ መንፈሳዊ አባቴ ስለሆንክ ተደስቻለሁ

  • @user-sw8ou3on1p
    @user-sw8ou3on1p 4 года назад +5

    የስ አሞኛል እያሉ መዘመር ጀግንነት አይደለም በክርስቶስ የሆንኩትን በመናገር ፈውሴን ልናገር ነው ሚባው

  • @mezmurlegetaofficial
    @mezmurlegetaofficial Год назад

    It's Amazing. God Bless You Apostle. Our Blessing.

  • @tigestwoldeyes8015
    @tigestwoldeyes8015 4 года назад +9

    እባካችሁ ስለ ሰው ስትናገሩ በደንብ ተጠግታችሁ አውቃችሁ ተናገሩ ይሄ ሰው ምኑ የስህተት አስተማሪ ነው ልምትናገሩት ነገ ዋጋ ትከፍላላችሁ እኔ ትምህርቱን ሁል ጊዜ ተከታትየዋለሁ።

    • @dawit8699
      @dawit8699 4 года назад

      ስው መንፈስ ነው , 10 አመት 12 አመት እያለ በመንገድ ላይ የተመላለሰው እሱ ኢየሱስ አይደልም ኢየሱስ ያለው ውስጥ ነው እያለ ሐሰተኛ አስተማሪ የማይባለው እንዴት ነው ?

    • @zewdyhalefom3690
      @zewdyhalefom3690 4 года назад

      ተባረኪ እህቴ አስተዋይ ዝም ይላል ነው ካልገባን ለበረከት ነሽ

    • @shalombkirstos8385
      @shalombkirstos8385 4 года назад

      God bless u brather

  • @NahomMarkos
    @NahomMarkos 4 года назад

    This will clear a lot of blurry rumors. You are blessed Apostle!

  • @mahidehun1309
    @mahidehun1309 2 года назад

    For the first time I heard him today and he has a good point from the word of God

  • @genetfantaye8397
    @genetfantaye8397 4 года назад

    የዳኘው መንፈሳችን በመለኮታዊ ጤንነት ይኖራል ስጋችን ሲታመም የሚፈውሰውን
    የእግዚያብሔር ቃል በመናገር እንፈወሳለን
    እግዚያብሔር ፈዋሽ ከምላካችን ነው
    አሜንን ሀሌሉያያያያያ።

  • @user-sw8ou3on1p
    @user-sw8ou3on1p 4 года назад +2

    እንኴን መጣቹ የተወደዳቹ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሌላው ትምህርቶችህ ለሃይማኖተኞች ስለማይመጥን ነው በክርስቶስ ተሰርቶ ባለቀልን ስራ አትኑሩ ብለው ለሚያወሩ

  • @amhawessna7707
    @amhawessna7707 2 года назад

    You are blessed my apostle, so Amzing

  • @tsionadnew5483
    @tsionadnew5483 4 года назад

    ዕብራውያን 13:6-8
    6 ስለዚህ በድፍረት። ጌታ ይረዳኛልና አልፈራም፤ ሰው ምን ያደርገኛል? እንላለን።
    7 የእግዚአብሔርን ቃል የተናገሩአችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ፥ የኑሮአቸውንም ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነታቸው ምሰሉአቸው።
    8 ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።
    For more than eight years I am around him watching his real life, Apostle Jappi is fully confident on the word of God & he is what he is saying . . .!!! I am proud to serve God in the kingdom with you. You are a real blessing to our nation.
    Be blessed & Keep going forward by the grace of God.

  • @ptegegn2
    @ptegegn2 4 года назад

    Apostle Japi ኣውነተኛ አገልጋይ ለምድራችን በረከት ነው ፣ ክብር ይገባዋል።

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 года назад

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, GOLDEN,BLESSED,TEACHABLE, ICON AND ANOINITED HEALING PRAISE THE LORD::

  • @mekedlawitollana6836
    @mekedlawitollana6836 4 года назад

    ዘመንህ ይባረክ

  • @tesfadaba5030
    @tesfadaba5030 4 года назад +2

    በክርስቶስ እየሱስ ባለጠጋ ነኝ

  • @menberewoldegbreal9795
    @menberewoldegbreal9795 4 года назад

    እ/ር አይናችንን ያብራልን አይምሮዋችንን ይክፈትልን ጃፒዬ ጌታ ይባርክህ ሶፍዬ ተባረክ

  • @abrhamworkureta6199
    @abrhamworkureta6199 3 года назад

    God bless you Apostle.

  • @wintaamanuel6802
    @wintaamanuel6802 2 года назад

    I love that smile keep shining apostel.

  • @wongelmersha1134
    @wongelmersha1134 4 года назад

    Apostle my dear spiritual father you are our blessing , you teach me alot God use you to touch my life through your heavenly teaching now i am able to know my postion us child of God ,you make me to know the truth & the truth make me free from spiritual bondage i always thank God about you .you are a gift for the body of Christ ,u r truely man of God telling the truth with boldness & love .you're unstoppable keep shinning we'll pearching the Good news with you .love u

  • @mahletkiflom4558
    @mahletkiflom4558 4 года назад

    Apostil ..endante aynet menfesawi abat geta silesetegn amesegnewalew.. U r ma blessing baba

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 4 года назад

    Wow Tebarek Apostel Japi men endemel kal ataw yemigerm new
    Yechemerbeb........ what a wise man
    Thank you very much Sofi
    Endet yetadelen nen
    All glory to holy spirit

  • @leulmesfin2281
    @leulmesfin2281 5 месяцев назад

    thank you

  • @user-gx3qf3nl2l
    @user-gx3qf3nl2l 4 года назад +3

    Wau tebareku

  • @hiluhailu2332
    @hiluhailu2332 2 года назад

    Aposter God bless you

  • @enatwolde3787
    @enatwolde3787 4 года назад

    " ጠቢብ እነዚህን ከመስማት ጥበብን ይጨምራል፥ አስተዋይም መልካም ምክርን ገንዘቡ ያደርጋል።"
    (መጽሐፈ ምሳሌ 1:5) bless you more beloveds!🙏

  • @tsegadtg
    @tsegadtg 4 года назад

    This's clearing :) and the teaching/clarification is really a blessing. May the Almighty exalt you both!

  • @dawitdebebe5165
    @dawitdebebe5165 4 года назад

    God bless you Apostle. U are a blessing to our nation!!

  • @abenezerobse7261
    @abenezerobse7261 3 года назад

    All topic are touching on this interview wow..

  • @mebrakgofar6706
    @mebrakgofar6706 4 года назад

    Tebarek Apostle japi

  • @asgedetnegash690
    @asgedetnegash690 4 года назад

    Stay Blessed Apostle Japi and Agelgay Sofoniyas Egzabher Amlak ybarkachu Apostle Japi you are Amazing Man of God

  • @sisaytagesse7912
    @sisaytagesse7912 4 года назад +3

    Exactly

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 4 года назад

    ፓስተር ሶፊ ተባረክ ሐዋርያው ተባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @blenberhanmamoye5801
    @blenberhanmamoye5801 4 года назад

    Geta yebarekeh lezi

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 4 года назад +1

    Egezabeher ybarekachew tebareku

  • @mandyshalom1655
    @mandyshalom1655 4 года назад +1

    We love you jp. 🙏🌹🙏🌹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💖👏👏👏👏

  • @genetfantaye8397
    @genetfantaye8397 4 года назад

    እኔ የእግዚያብሔር ቃል የሚለኝን ነኝ
    መስታወቴ የእግ/ር ቃል ነው።

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 4 года назад

    Apostel Japi God bless you

  • @masamm2201
    @masamm2201 4 года назад +3

    ሰለም ለነቴይሁን

  • @abebechdesalegn8320
    @abebechdesalegn8320 4 года назад +1

    Ewinet nw

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 4 года назад

    Amen Amen bealetu laye yetkelkege wede menafeshaw abate apostle japiye you are amazing amen eyesuse sile ene bemeskel laye deha sile hone ene balesega tedergealhu hale luya

  • @anatoliesayas7793
    @anatoliesayas7793 4 года назад

    u are greatly blessed Apostle japi

  • @edenkebede1342
    @edenkebede1342 4 года назад

    ፊልጵስዩስ 1 (Philippians)
    6፤ በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈጽመው ይህን ተረድቼአለሁና፤

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 4 года назад

    Bener hulu bekalem hulu bekirstos balsega tedergealhu amen

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 4 года назад

    Pasterye tebarik betam semi joro alihi

  • @lidiyachannel6993
    @lidiyachannel6993 4 года назад

    Wow ♥

  • @user-sj4kn5tv6i
    @user-sj4kn5tv6i 4 года назад

    Wow በጣም ደስ የሚል መጋቢ ነዉ

  • @asmerettesfamariam2299
    @asmerettesfamariam2299 4 года назад

    We love you Apostle, you are blessing. Am watching ur channal always from Sweden and i learn a lot of thinges. Paster Sofi tebarek, antem betam yetebarek neh

  • @ebenezergebremedhin3196
    @ebenezergebremedhin3196 4 года назад

    Stay blessed Apostel Jappi

  • @saaraa5700
    @saaraa5700 4 года назад +1

    Amen Amen teberakuuu ❤❤❤❤❤

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 4 года назад

    Meseafe klduse dehenet wenbede newe denget seife endetateke sew yemtabhal yelale manew lebswen wenbedewen yemiwed?ene alewedewem apostle you are blessed

    • @zewdyhalefom3690
      @zewdyhalefom3690 4 года назад

      Eko min endeminawera gera geban but we are already blessed

  • @teferamenna5840
    @teferamenna5840 4 года назад

    ምኑ ላይ ነው ሰህተቱ ሶፎንያስ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ሰይጣን ይፈር እየሱሰ ጌታ ነው

  • @yemit3461
    @yemit3461 4 года назад

    May God bless you more both man of God!

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 4 года назад

    ተባረኩ

  • @genetfantaye8397
    @genetfantaye8397 4 года назад

    በመገረፉ ቁስል ተፈውሰናል አሜንን

  • @genetfantaye8397
    @genetfantaye8397 4 года назад

    You ate our blessing!!!!!

  • @yayefeee
    @yayefeee 4 года назад

    U are blessed

  • @solomontekle8393
    @solomontekle8393 4 года назад

    You are blessed apostle

  • @amentameru6737
    @amentameru6737 4 года назад

    Wowwww Japiye powerful ❤!!!!!!!

  • @sisaytagesse7912
    @sisaytagesse7912 4 года назад +2

    Well com

  • @abyssiniabizuneh3498
    @abyssiniabizuneh3498 4 года назад

    Am blessed to have u

  • @user-vk1sh7ob5k
    @user-vk1sh7ob5k 6 месяцев назад

    ሶፊ ዛሬ ኒውክሬሸን ሆንክ ። ትምህርት ነው እየሰጠሀረ ያለው ረጋ ብሎ አሰረዳሀረ ።ምን አለ የሰው ሁሉ ልብ ተከፍቶ ይሄንን እውቀት በርቶለት ከተተበተበ ህይወት ነፃ ቦወጡ ።
    Apostle May God bless you and keep you Safe ❤

  • @jolememeru471
    @jolememeru471 4 года назад

    ጃፒ you are on the right track .keep it up.

  • @spiritbeing3337
    @spiritbeing3337 4 года назад +3

    Awesome 👍 thank you Brothers ❤️

  • @dawit8699
    @dawit8699 4 года назад

    ሰውመንፈስ ነው የሚለውን ትምህርት ለምትደግፉ
    1) ኢዮብ 34:5 ዘፍ 3:19 ሰው ወደ አፈር እንደሚመለስ ይናገራል ሰው መንፈስ ከሆነ መንፈስ ነው ወደ አፈር የሚገባው ?
    2) ሰው መንፈስ ከሆነ በመስቀል ላይ ስለ እኛ ተሰቃየ የምንለው መንፈሱን ወይስ አካል ? አካል ከሆን እና ኢየሱስን ካልወከል በመገርፉ ቁስል ተፈወስን ስትሉ በማን መገረፍ ቁስል ? መልሱ በኢየሱስ ስለዚህ ኢየሱስ መንፈስ አልነበረም ማለት ነው ?

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 4 года назад

    Bless you

  • @fanunegash3484
    @fanunegash3484 4 года назад

    Gooftan koo Yesus isin haa ebbisuu ebbifaamaa

  • @tehetenadejene7679
    @tehetenadejene7679 4 года назад

    Ere Pastor Gapi leyu sew new. Geta abzeto yebarkew

  • @abebechdesalegn8320
    @abebechdesalegn8320 4 года назад +1

    Ameeeeeeeenn

  • @wuldusaba7559
    @wuldusaba7559 4 года назад

    Amlak Ybarkacihu Ewnet Harnet Yawetal harnet Yalew Degmo Bekrstos Ewnet Mamen New Keriw Haymanotegnanet New Ahun Bezih Kalina Ewnet Bzu Yetleyayu Sewoci Yaweralu Bzu Gin Hywet Ayhonim Ewnet Gin Bekrstos Netsa Mehon New

  • @abebechdesalegn8320
    @abebechdesalegn8320 4 года назад +1

    Ameeeenn

  • @sab7sab
    @sab7sab 4 года назад

    woooow how so amazing you are blessed gays

  • @yakobyasha3929
    @yakobyasha3929 2 года назад

    🙏🙏🙏🙏🙏💯

  • @joewolde4584
    @joewolde4584 4 года назад

    We love you japy God bless you!

  • @user-oy4nk1ek7v
    @user-oy4nk1ek7v 10 месяцев назад

    ጃፒ በቅድስና በእጅጉ ትታማልህና ዋ እ.ር እይዘበትበትም

  • @andamlak4377
    @andamlak4377 4 года назад +1

    ewnet new bzu sew enenm chemro sew ayitamem endet yilalu ..yihe biblical endalhone slemak endalsaast biye... yenanten alsemam neber ..endi glts menagerh betam tru new ..ewnetu new mitekemew

  • @rahelmcgowen1905
    @rahelmcgowen1905 4 года назад

    His man of god

  • @JoyJoy-sy4kd
    @JoyJoy-sy4kd 4 года назад

    Blessing❤