APOSTEL ||DIVINE SHOW|| With APOSTEL JAPI||Part 1|| የሐዋርያው ጃፒ ምላሾች||ክፍል አንድ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024

Комментарии • 192

  • @ኢየሱስብቻውንያድናልህይወ

    ኡፍ ፀጋ ይብዛልክ ወንድማችን ሐዋርያው ጃፒ
    እኔ ስላንተ ያልሆነ ነገር እየሰማው እንኳንትምህርትክን መልክህን እራሱ ሳይ እጠላክ ነበር።
    ግን አንድ ቀን በሆነ ወንድም ምክንያት ያንተን መልእክትች እንደምንም ብዬ መስማት ስጀምር የሌለ ህይወቴ ተቀየረ ።ብዙ ነገር ተጠቅሜአለሁ
    ጌታ በነገር ሁሉ መከናወንን ይስጥክ እወድካለሁ።

  • @Singerbetty
    @Singerbetty 4 года назад +6

    ''እየሱስ ክርስቶስ ሁሉ በሁሉ ነው::''
    እውነትን በፍቅር.....
    መናገር እንደ እግዚአብሔር ቃል።
    እግዚአብሔር መምሰል ራስን ማስለመድ ቁልፉ በአዕምሮ መታደስ።
    የእግዚአብሔር ቃል የሚለውን ብቻ ማለት ደግሞም ማድረግ።
    የምስራቹን ወንጌል መስበክ።
    አስተዋይ ይህንን መልዕክት በቀና እና በንፁህ ልብ ቢሰማው ምነኛ በተጠቀመ!!!
    ከእግዚአብሔርን ቃል ቁጭ ብሎ መማር እና እንደ ቃሉ መኖር አትራፊነት እንደሆነ እኔ ህያው ምስክር ነኝ።
    አፖስትል ብስራት(ጃፒ) በረከታችን ነህ።

  • @edenkebede1342
    @edenkebede1342 4 года назад +3

    How lucky am i to have an amazing father like him? You are blessed Apostle

  • @liyuliyuakaakuu
    @liyuliyuakaakuu Год назад

    I wish sitting under your feet apostle and learn from you. So clear, deep and full of biblical wisdom

  • @officialhenokaddis6421
    @officialhenokaddis6421 4 года назад +7

    ድንቅ ምስክርነት!😍😍አፖስትል ጃፒ እወድሃለሁ!ቅን የእግዚአብሔር ሰው! ነዉ።
    በግሌ አውቀዋለሁ።

  • @frehiwottesfaye8257
    @frehiwottesfaye8257 4 года назад +9

    I'm really proud of you my spiritual father apostle.I am the one and the witness who changed life by ur perching.God bless you and ur family more and more.

  • @debritumamo6046
    @debritumamo6046 4 года назад +2

    Be blessed brother Japi. Your teaching changes my life. Sew menfes new besega west yaderal yemilew teaching change my life. Be blessed my brothers.

  • @selamabera7846
    @selamabera7846 4 года назад +10

    እኔ ምስክር ነኝ እኔን ከብዙ እስራት የተፈታው ነኝ ከምንምን በላይ ደሞ አፖስትል የምወድለት ባህሪው ለሁሉም ሰው ያለው ፍቅር አንድ ነው የገባውን የክርስቶስክ ፍቅር ነው የሚያጋባው እኔም በዚሁ ፍቅር እድገለጥ አድርጎኛል የሚገርም አባት ነው በእውነት ስላንተ ጌታን አከብራለው ዘመንህ የተባረከ ይሁን እንወድሀለን ጃፒዬ ከፍ ከፍ በል

  • @belayzeleke4941
    @belayzeleke4941 4 года назад +1

    ይሄን ኢንተርቪው እየሰማሁ እራሱ እየተባረኩኝ ነው። በኮሮና ዘመን እንዲህ አይነት ኢንተርቪዎች ፈውስነት አላቸው። ተባረክ ዲቫይን ሾው።

  • @abeltesfayesus5762
    @abeltesfayesus5762 4 года назад +2

    And pastor sofi you are a blessing , I love your show !

  • @asmerettesfamariam2299
    @asmerettesfamariam2299 4 года назад +3

    He is amazing man of God, am so blessed by his message. He is chosen, blessed and kind person.

    • @Godlinessisgreatgain
      @Godlinessisgreatgain 4 года назад

      Hello Precious Soul, are you aware of the prosperity and faith centered gospel? Do you fully and clearly understand the pure Gospel of Jesus Christ? This is not a new thing. The Gospel that is rapidly spreading now is an adulterated prosperity and faith based instead of being Christ based. And this form of teaching is just 150 years old. It is perversion of the pure Gospel. What makes it so dangerous is that it might seem Christ Centered, but it’s not. I have done many research and so please take your time and examine your self. I advise you this in love and out of concern. Maybe you might have grown in such churches and it might be difficult for you to get what I am saying, but take what I said as a simple challenge and compare the teachings with the Bible. If you want to contact me, text me back and I will explain it more via email. God bless you.

  • @matthiyasbirhanuofficial5544
    @matthiyasbirhanuofficial5544 4 года назад

    #Mighty Man of God! He is really a man of faith!!! I learn a lot from him!!!
    #Love you Apostle Jappi.❤

  • @flowcodesolutions
    @flowcodesolutions 4 года назад +4

    Some people talk 🤐, but I have seen him since day one of our meeting, and ever since...HE IS JUST HUMBLE! Not only that, but full of ❤️ and I assure you..he is a 🎁 for generations. That’s what I know of him.
    I love you Apostle 👊🏽

    • @Godlinessisgreatgain
      @Godlinessisgreatgain 4 года назад

      Hello Precious Soul, are you aware of the prosperity and faith centered gospel? Do you fully and clearly understand the pure Gospel of Jesus Christ? This is not a new thing. The Gospel that is rapidly spreading now is an adulterated prosperity and faith based instead of being Christ based. And this form of teaching is just 150 years old. It is perversion of the pure Gospel. What makes it so dangerous is that it might seem Christ Centered, but it’s not. I have done many research and so please take your time and examine your self. I advise you this in love and out of concern. Maybe you might have grown in such churches and it might be difficult for you to get what I am saying, but take what I said as a simple challenge and compare the teachings with the Bible. If you want to contact me, text me back and I will explain it more via email. God bless you.

    • @genetfantaye8397
      @genetfantaye8397 4 года назад

      አመንኩ ስለዚህም ተናገርኩ!ያመንኩን የእግዚያብሔር ቃል ሰለምናገር ይሰራልኞል

  • @ek4643
    @ek4643 4 года назад

    I WAS LOOKING FOR TO LEARN THIS KIND OF DEEP BIBLE LESON . Thank you apostle Japi!!!

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 4 года назад +1

    እኔ ምስክር ነኝ እኔ ገና በ 11 ዓመቴ ነው ጌታ ተቀበልኩት አልልም እርሱ ነው የተቀበለኝ ያው በስዴት ዘመን ስዴቱ ራሃቡ እስሩ እረ ብዙ ነው ታንሽ እህት አለችኝ ለእረፍት አገር ቤት ስሄድ ሕወትዋ ሙሉ በሙሉ ተቀይራ ሳያት ገረመኝ ትንሽ ነገር ካላት ለስው እያካፈለች ነው በቃ ግራ እስክገባኝ ድረስ ስዎች ሰድባዋት እንካዋን የሚትመልስው በሙሉ ያው በዚህ ዘመን ከዛ ጠየካዋት የሚንማረው ትምህርት ነው አለችኝ አሁን ደግሞ አግብታ ልጅ ወልዳ እቤት ንው ያለችው እና አሁን ደግሞ ልጅ መጣ እንደከዚ በፍቱ ችርች አትሄድም አሁን ደግሞ ሌላ ሴት ሆናለችና ምንማለቴ ነው በትክክል እውነተኛ ወንገል ነው የሚሰበከው እና እኔ የሳዋን ሕይወት በማየት ብቻ አእምሮየ ተቀየረ እና ሐዋሪያ ጃፕ እየሰራ ያለው ፍሬ አለው እና ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርከው
    ሶፍዬ እግዚአብሄር ይባርክህ ስለቅንነትህ ስለ መልካምነትህ ሁሉ ከጌታ ዘንድ ነውና በርታ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏❤️❤️❤️✝️✝️✝️✅✅✅

  • @belayzeleke4941
    @belayzeleke4941 4 года назад +1

    አፖስትል ጃፒ የእግዚአብሔር ቤት ቅንዓት የሚበላው ሌት ተቀን የሚሰራ ለብዙ ህዝብ እና ለወጣቱ የኢየሱስ ክርስቶስን ፍቅር የገለጸ ለምድራችን የተሰጠ ስጦታ ነው።

  • @lidiaeyob6835
    @lidiaeyob6835 4 года назад

    Apostle I been changed and transformed by your life and your teaching you are a blessing to my life

  • @leelee6131
    @leelee6131 4 года назад

    Jappi really you are a true man of god and spiritual humble father in Ethiopia.... You are a blessing for this world...., Stay blessed

  • @buzewolde5411
    @buzewolde5411 4 года назад +13

    አዎ እኔ ምስክር ነኝ በአገልግሎቱ ተጠቅሜአለሁ እፖሰትል ጃፒ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @rahelberhane2646
    @rahelberhane2646 3 года назад

    You r blessed apostle japi..

  • @amhawessna7707
    @amhawessna7707 2 года назад

    U are so blessed my apostle japi,

  • @amendaniel4805
    @amendaniel4805 4 года назад +10

    Wow You're really Amazing Apostle

    • @Godlinessisgreatgain
      @Godlinessisgreatgain 4 года назад

      Hello Precious Soul, are you aware of the prosperity and faith centered gospel? Do you fully and clearly understand the pure Gospel of Jesus Christ? This is not a new thing. The Gospel that is rapidly spreading now is an adulterated prosperity and faith based instead of being Christ based. And this form of teaching is just 150 years old. It is perversion of the pure Gospel. What makes it so dangerous is that it might seem Christ Centered, but it’s not. I have done many research and so please take your time and examine your self. I advise you this in love and out of concern. Maybe you might have grown in such churches and it might be difficult for you to get what I am saying, but take what I said as a simple challenge and compare the teachings with the Bible. If you want to contact me, text me back and I will explain it more via email. God bless you.

  • @solomonassefa6985
    @solomonassefa6985 3 года назад

    Japi man of God really love you.no one can stop you apostle

  • @Praise-k1u
    @Praise-k1u 7 месяцев назад

    ጃፒዬ የተወደድክ የእግዚያብሄር ወርቅ ልጅ ተባረክ ። በትምህርትህ ተፈውሻለሁ ተፀናንቻለሁ ። ለምልምልን❤

  • @haimanotwoldeyes7313
    @haimanotwoldeyes7313 4 года назад +1

    Wonderful massage You’re blessed we love you ❤️❤️❤️

  • @teferamenna5840
    @teferamenna5840 4 года назад

    ሶፎንያስ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ለሐሜት ለወንጌል እንቅፋቶች እግዚአብሔር ያሰነሳህ ወንድም ነህ ሃዋርያን ኢንተርቪው በማድረግህ በጣም ጥሩ ሰራ እየሠራህ ነው የወንጌል እንቅፋቶችን አፋቸውን እድይዙ በማድረግህ የወሬ ቆቶችን ዝም አሰኛቸው የእዉነት ወንጌል እደምያሰተምሩ እደያዉቁ በማድረግህ አንተ የክርስቶስ ልብ አለህ መጠላለፍ መካሰሰ የወንጌል ሰራ ማበላሸት በመጨረሻው ተጠያቂነት በጌታ ዘንድ አለ ሐዋርያው ጌታ አገልግሎትህን ቤተሰብሀን ይባርካችሁ ተባረኩ

  • @wuldusaba7559
    @wuldusaba7559 4 года назад

    ጌታ የባረከው አፖስትል እኔ በአንተ አገልግሎት በጣም ተጠቅሚአለሁ ስለዚህ እውነት እንደምታስተምረው ሰው የሚለውን አይደለንም የሚለው እውነተኛ ቃል እኔ ተጠቅሚለሁ ጌታየሱስ አሁንም እኒ እንኩዋን ሰው እኔ ነኝ የምለውን አይደለሁምጌታ ለኔ ያሰበውን ያቀደውን ነኝ ጌታ ደግሞ ሁሊም ለኔ መልካምነቱን ብቻ ነው ማውቀው

  • @dreamcitychristchurch8853
    @dreamcitychristchurch8853 4 года назад +1

    You are so amezing Sofe you are great bizuwoch kante memar alebachewu..spetialy tiyake ateyayeki

  • @officialsolomonnegash
    @officialsolomonnegash 4 года назад +2

    Pastor sofi and beloved apostle japi

  • @yoniblessed3727
    @yoniblessed3727 4 года назад

    You are humble man of God wedehalew japiye betam new mewedeh !!!!

  • @tsehaywondimu993
    @tsehaywondimu993 4 года назад

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ደስ የሚል ቃል ምልልስ ስለ ሆነ ጥሩ ነው ቀጥሉ አፖስትል ጃፒዬ በብዙ ተባረክ አገልግሎትህን ጌታ ኢየሱስ ይባርከው፡፡ በአገልግሎትህ ብዙ ተጠቅሚያለሁ እኔ ምስክር ነኝ፡፡

  • @ethiopiantraditionalclothc5443
    @ethiopiantraditionalclothc5443 4 года назад

    you are so blessed Apostle. i am a witness that is, God has changed mine and my family's life through the grace of God up on you. may the graciousness of God follow you and your family always!

  • @samsonisaac700
    @samsonisaac700 4 года назад +1

    እንደኔ በጃፒ ኣገልግሎት የተባረከና የተጠቀመ ሰው ያለ አይመስለኝም !
    ኣፓስትልየ ኣንተ በረከታችን ነህ We love you so much !!!

    • @estifanosworku4203
      @estifanosworku4203 4 года назад +1

      አዎ በጃፒ አገልግሎትና በጌታ እየሱስ አገልግሎት መካከል ትልቅ ልዩነት አለው ። በጌታ በእየሱስ አገልግሎት ብትጠቀም ለሥጋህ ብቻ ሳይሆን ለነፍስህም እረፍት ባገኘህ ነበር ። የጃፒ አገልግሎት ስሜትህን ከፍ አድርጎ በምድር ላይ በተጭበረበረ መንፈስ ያንሳፍፍህ ይሆናል እንጂ ከእግዚአብሔር የዘላለም እቅድ እና ሀሳብ ጋር አያገናኝህም ። የማቴዎስ ወንጌል ከምዕራፍ 5 እስከ ምዕራፍ 7 ጌታ ያስተማረውን በጥሞና አንብበህ ለመኖር ብትሞክር ያ ነው ህይወት ያ ነው ወንጌል ። ያኔ ምሳሌ 1:33 በህይወትህ ይፈፀማል ።

  • @genetfantaye8397
    @genetfantaye8397 4 года назад

    እግዚያብሔር ቅዱስ ነውና በስጋችሁ የእግ/ር
    አክብሩ ቃል አንኖረዋለን አሜን!!

  • @selamsenay873
    @selamsenay873 4 года назад +1

    Yes you are a blessing for the nation

    • @Godlinessisgreatgain
      @Godlinessisgreatgain 4 года назад

      Hello Precious Soul, are you aware of the prosperity and faith centered gospel? Do you fully and clearly understand the pure Gospel of Jesus Christ? This is not a new thing. The Gospel that is rapidly spreading now is an adulterated prosperity and faith based instead of being Christ based. And this form of teaching is just 150 years old. It is perversion of the pure Gospel. What makes it so dangerous is that it might seem Christ Centered, but it’s not. I have done many research and so please take your time and examine your self. I advise you this in love and out of concern. Maybe you might have grown in such churches and it might be difficult for you to get what I am saying, but take what I said as a simple challenge and compare the teachings with the Bible. If you want to contact me, text me back and I will explain it more via email. God bless you.

  • @KAYKAY-kx8ou
    @KAYKAY-kx8ou 4 года назад +17

    ጃፒን በመድረክም ይሁን በመቀራረብ አላውቀውም። እህታችን አስቴር ሳቡሬ የመዳን ቀን ሾው አዘጋጅ ኢንተርቪው አድርጋው ስለሰማሁት የእምነት ሰው እንደሆነ አይቼ ትምህርቶቹን በዩቱብ እሰማቸዋለሁ የአስተምሮ ዝንፈት አላይበትም። ችግሩ የቤተክርስቲያን ባህል የሚባል ነገር አለ፣ የተለመደ ከዚህ በፊት የነበሩ አገልጋዮች ከሚያደርጉት ለየት ያለ የማስተማር ስልት የሚከተል ሰው ከተገኘ እንደስህተት አስተማሪ ስለሚቆጠር ነው። ቤተክርስቲያ የተጎዳችው እንዲያውም የእግዚአብሔርን ቃል confess ማድረግ በለመማሯ ነው።confession የእግዚአብሔር ቃል የሚደግፈው ለእያንዳንዳችን የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው።
    በአስቴር ሳቡሬ ጥያቄ እና መልስ ላይ ከተነሱት ውስጥ ወደ አንድ የሩቅ ምስራቅ አገር ጃፒ ሔዶ የነበረውን ዶላር የያዘች ቦርሳው ቱክ ቱክ ባጃጅ ውስጥ ጥሏት ወርዶ ከሰባት ሰዓት በላይ ቆይቶ ያገኘበትን የእምነት ጥንካሬ አይቻለሁ።
    ብዙ ሰዎች በጃፒ አገልግሎት ከተለያየ ችግር የተፈቱ ሲመሰክሩ አይቻለሁ።
    ሶፎኒያስ የብዥታ ማስወገድ ትልቅ ሥራ እየሠራ ስለሆነ ጌታ ይባርክህ።
    ጃፒ ወንድማችን በርታ፣ የተባረክህ፣ በረከት ነህ።

  • @selamsenay873
    @selamsenay873 4 года назад +2

    Yes you are man of love & so hamble Apostil

  • @Smilegirl-m6e
    @Smilegirl-m6e 4 года назад

    ሐዋሪያው ጃፒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በምድረበዳ በአንተ ትምህርት ህይወቴ በጣም ተሰርቷል በላዬላይ በሽታ ቅሻሻ መጥፎ ሀሳብ ጥርጣሬ የተቀረፈው በአንተ እውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ነው እንደ አንተ ያሉት እውነተኛ የእግዚአብሔርን ቃል የሚሰብኩ እግዚአብሔር ያብዛል

  • @getachewendeshaw8818
    @getachewendeshaw8818 4 года назад +1

    Devin show ዕውነት እንድታወቅ ስላደረክ ቀጥልበት ሐዋሪያዉ ጃፒም ሆነ የኒዉ ክሬሽን አማኞች አንደስማችን ኒው ሆን ለጌታ እራሳችንን የምናቀርብ ወደ ጌታ ፍት ለመቅረብ በሚያስችለን መልኩ መጀመሪያ በፋውንደሽን ክፍላችን ከአመት እስከ ሶስት ዓመት ታጥበንና ተለውጠን ታዲሰን ወደ ጌታን ጆይን እና ደርጋለን ጌታም ትክክለኛ ወዳጆቹ ያደርገናል።ህወት የለሌው ክርስትና ከመኖር አህዛብ ይሻላል ተሳዳቢዎች ጌታ ይባርካችሁ።

  • @mekedlawitollana6836
    @mekedlawitollana6836 4 года назад

    You are so blessed no one can stop you keep shining in Jesus Name

  • @abrahamfentekassa8764
    @abrahamfentekassa8764 4 года назад

    አፖስትል ጃፒዬ ጌታ አብዘቶ ይባርክህ ባንተ ትምህርት በጣም ተጠቅሚያልሁ አንተ የፍቅር ሰው ጌታ ዘመንሀን ይባርክ

  • @milkyt383
    @milkyt383 4 года назад

    You are so blessed Apostle Japi🙏🙏🙏🙏

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 4 года назад +2

    Keep on preaching apostle Japi, you're really anointed and blessed person.
    Devil is a liar and always spreads fake news. In JESUS NAME we rebuke you.
    Thank you very much Sofi for all this kind of show.
    Keep it up!!!

    • @Godlinessisgreatgain
      @Godlinessisgreatgain 4 года назад

      Hello Precious Soul, are you aware of the prosperity and faith centered gospel? Do you fully and clearly understand the pure Gospel of Jesus Christ? This is not a new thing. The Gospel that is rapidly spreading now is an adulterated prosperity and faith based instead of being Christ based. And this form of teaching is just 150 years old. It is perversion of the pure Gospel. What makes it so dangerous is that it might seem Christ Centered, but it’s not. I have done many research and so please take your time and examine your self. I advise you this in love and out of concern. Maybe you might have grown in such churches and it might be difficult for you to get what I am saying, but take what I said as a simple challenge and compare the teachings with the Bible. If you want to contact me, text me back and I will explain it more via email. God bless you.

    • @selamawitmakonnen9512
      @selamawitmakonnen9512 4 года назад

      @@Godlinessisgreatgain OMG this kind of people like you creat division between fellow christian. Geta mastewal yesteh/yestesh
      Wake up!!!!!!!!!!!!!!

  • @yaseenqtr6049
    @yaseenqtr6049 4 года назад

    Apostel bewunte tebarekiln timirtk hulu kirstosin yemshet tiru timriht nw ene miskir negn

  • @jesusissaver737
    @jesusissaver737 4 года назад

    I have big love ❤️ and respect 🙏🏾 for Apostle 😇

  • @genetfantaye8397
    @genetfantaye8397 4 года назад

    Man of god,really humble Apostle!!!

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 4 года назад

    ሐዋርያው ጃፒ የክርስቶስ ኢየሱስ ፀጋ ይብዛልህ ። እኔም የምስማው ብዙ ነገር ነበር ዛሬ ግን በጨዋነት clear አድርገህልኛል እመስግናለሁ ። ለፃድቁ መልካም ይሆንልሃል በሉት ተብሎ እንደተፃፈው እንደ ቃሉ ይሁንልህ

  • @mahletkiflom4558
    @mahletkiflom4558 4 года назад

    apostel silante getan amesegnewalew ..ene misikr negn ... u r our blessing

  • @meserettamiru7953
    @meserettamiru7953 4 года назад

    Uuufffeee widdddd new yemadergachu zemanachu yibarek ye abate enkiwechu👏👏👏👏👏

  • @officialsolomonnegash
    @officialsolomonnegash 4 года назад +5

    Wow ur humble 😊 n a man 👨 of love ❤

    • @tinajesus17
      @tinajesus17 4 года назад

      Soleye yemiwodhi liji sewodek eko

  • @sabagedhu3026
    @sabagedhu3026 4 года назад

    My dear lovelybrother Jape God bless you more and more
    You're expensive gift for us
    Go ahead you're not unstoppable
    God bless you my brothers

  • @abeltesfayesus5762
    @abeltesfayesus5762 4 года назад

    You are so humble and blessed my apostle !!

  • @zemenarfcho4619
    @zemenarfcho4619 4 года назад

    You are a blessing!!!

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 4 года назад +7

    እኔ በዚህ ሰው ትምርት ሂወቴ ነው የተቀየረው እንደነዚህ ያሉትንሰዎች እውነት ነው ሰይጣን አይተኛላቸውም ለምን እየሰሩ ያሉትሰዎች የእየሱስን መልክ እንዲመስሉ ስለሆነ ሰይጣንይሄን መልክ ሊያየው አይፈልግም ስለዚህ ያለስማቸው ስም እየሰጠ ትውልድ በሚያስተምሩት ትምርት እንዳይለወጥ ነው ስለዚህ አፖስትል ያለው ሰውና ሰነፍ የሚለንን አይደለንም እውነት ነው ከጌታ የተሰጣችሁን አሳይመንት ዝምብሎ መስራት ነው ደሞ ጥያቄ አለን የሚል ደሞ ገብቶ ትምህርቶቹን ቢከታተል መልሱ መለወጥ በፅድቅ መኖር ሂወቱ ክርስቶስን እየመሰለ መሄድን ያገኝበታል ስለዚህ ከሰይጣን ጋር ተባብረን እንዲህ እየደከሙ ያሉትን የእግዚያብሄር ባሪያዎች ስለዚህ በማስረዳት ግዜያቸውን ባንሻማ መልካም ነው እላለው ብዙውን እኔ ባለሁበት ምድር እንኳ በደመነፍስ የሚቃወም ነው የሚበዛው ዝም ብሎ አንዱ ስለተቃወመ የሚያግዝ ስለዚህ ግቡና ትምርቶቹን እንድትከታተሉት አበረታታችኋለው ከዛም ታተርፋላችሁ

    • @ishmaeldassa8268
      @ishmaeldassa8268 4 года назад

      ጊዜውን መሻማት ነው ላልከው ተቃውሞ አለኝ ይሄ ወሳኝ ጥያቄ ነው አንተ ጠበቃ ልትቆም አይገባህም ነገር ግን ባለህበት ሀገር ሰው ወሬ ማናፈስ ይወዳል ስለ ዚህ በሚሠጠው መልስ አፋቸውን ይይዛሉ

  • @christthehopeofglory823
    @christthehopeofglory823 4 года назад

    U r amazing apostle am lucky to have a father like you go forward

  • @mekedlawitollana6836
    @mekedlawitollana6836 4 года назад

    ውድ መንፈሳዊ አባቴ አፖስትል እግዝያብሄር ስለሰጠህ የመገለጥ የቃል እውቀት እና ራእይ እግዝያብሄርን አብዝቼ አመሰግነዋለሁ፡፡ በትምህርቶችህ (በቤተክርስትያናችን ) በሚሰጡ ትምህርቶች ህይወቴ ተለውጧል ከብዙ በጥቂቱ ፡- ሰው ማነው፤ መታዘዝ እና መገዛት (Submission and Obedience) ፤ አባትነት፤ ጽድቅ፤ Ministerial Ethics, Faith በህይወቴ ትልቅ ለውጥ እንዳመጣ አደርገውኛል በፋውንዴሽን ከሚሰጡት ትምህርቶች ባሻገር
    በጉባኤ የሚሰጡት ትምህርቶች እና ስብከቶች በክርስቶስ ኢየሱስ የተሰጠኝን ማንነት (Identity) እንዳውቅ እንድረዳ እና በዛ
    እውቀት እንድኖር አድርገውኛል፡፡ እንደ መንፈሳዊ አባት ደግሞ መልካም ፤ ቅን እና ትሁት የአባትነት ልብ ስላለህ እግዝያብሄርን ስላንተ አመሰግናለሁ፡፡ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው፤ ይብዛልህ፡፡

  • @enatwolde3787
    @enatwolde3787 4 года назад +2

    እውነት ነው ወንጌል ይቀጥላል እየሱስ ጌታ ነው፡፡

  • @enatwolde3787
    @enatwolde3787 4 года назад +2

    Praise God!

  • @dawitalemuembibel920
    @dawitalemuembibel920 4 года назад +1

    ❤️❤️❤️bless you Apostle, wonderful.

    • @Godlinessisgreatgain
      @Godlinessisgreatgain 4 года назад

      Hello Precious Soul, are you aware of the prosperity and faith centered gospel? Do you fully and clearly understand the pure Gospel of Jesus Christ? This is not a new thing. The Gospel that is rapidly spreading now is an adulterated prosperity and faith based instead of being Christ based. And this form of teaching is just 150 years old. It is perversion of the pure Gospel. What makes it so dangerous is that it might seem Christ Centered, but it’s not. I have done many research and so please take your time and examine your self. I advise you this in love and out of concern. Maybe you might have grown in such churches and it might be difficult for you to get what I am saying, but take what I said as a simple challenge and compare the teachings with the Bible. If you want to contact me, text me back and I will explain it more via email. God bless you.

  • @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
    @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 4 года назад +1

    ጃፒዬ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ! ሶፍዬ ተባረክ

  • @sncmsn9170
    @sncmsn9170 4 года назад

    Hawareyawuu geta eyesus yibareki tsaga yibizaliki bebezuuu Teberekilgn

  • @fekaduadore9105
    @fekaduadore9105 2 года назад

    እውቀት ችግር የለውም መረዳታችንም ይለያያል።ዋና ወሳኝ መመለስ ያለበት የትኛው የእግዚአብሔር ቃል ነው ቤተክርስቲያን ባለራዕይ ነኝ በግል ቤተክርስቲያንን አስተዳደር የሚለው።ጥሩ የምንለው ነገራችን የእግዚአብሔርን ቃል ተቃራኒ ከሆነ በስህተት መንገድ ነን።መጠንቀቅ ይገባል።ቤተክርስቲያንን ለመክፈት ለመክፈት ሊከፍቱ የሚችሉት ሐዋሪያት ነበሩ።ይህንን ነው ማረም።

  • @abyssiniabizuneh3498
    @abyssiniabizuneh3498 4 года назад +1

    Wow Apostle u r amazing

  • @amnentube423
    @amnentube423 4 года назад

    Apostle Japiye 100% truth new yawerahew sew metew new endalk mnm yemalet tsega selalachew new

  • @sncmsn9170
    @sncmsn9170 4 года назад

    betam dasee yilali geta selahilu yibareki ye Egezabehar sawe sofiyee geta eyesus yibareki Teberekilgn

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 4 года назад

    Egezabeher ybarekachew tebareku

  • @konjitgetahune9843
    @konjitgetahune9843 4 года назад

    Wow a blessed man of God!

  • @longrahkappa4249
    @longrahkappa4249 2 года назад

    waaaw apostel thank you
    i knew myself then

  • @alemtesema1057
    @alemtesema1057 4 года назад

    ጌታ ይባርካችሁ 🙏

  • @selamselam805
    @selamselam805 4 года назад +1

    tebarekulin

  • @konjitgetahune9843
    @konjitgetahune9843 4 года назад

    You absolutely blessed! We love you!

  • @rahelrahel3691
    @rahelrahel3691 4 года назад

    ሶፍ ዘመንህ ይበረክ ሐዋርየ ጀፕ እግዝአብሔር አምለክ በረዥም እድሜ ይበርክህ ተበረኩ

  • @danel6.278
    @danel6.278 4 года назад

    ሶፊ ጌታ ይባርክህ ብዙ ጥያቄዎች አየተመለሱልኝ ነው ባንተ ፕሮግራም ለበረከት ሁኑ አንተ አና ቤተሰብህ ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙌🙌🙌🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ለምልሙልኝ

  • @NahomMarkos
    @NahomMarkos 4 года назад

    Wow you are an example Apostle!

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 4 года назад

    Sofie yemwdewen menfesawe abaten selegabezkew tebarkehal bezu ewnetegochen eyakerebke selalehe thank you

  • @natany.670
    @natany.670 4 года назад +2

    Wow! full of WISDOM 😍

    • @Godlinessisgreatgain
      @Godlinessisgreatgain 4 года назад

      Hello Precious Soul, are you aware of the prosperity and faith centered gospel? Do you fully and clearly understand the pure Gospel of Jesus Christ? This is not a new thing. The Gospel that is rapidly spreading now is an adulterated prosperity and faith based instead of being Christ based. And this form of teaching is just 150 years old. It is perversion of the pure Gospel. What makes it so dangerous is that it might seem Christ Centered, but it’s not. I have done many research and so please take your time and examine your self. I advise you this in love and out of concern. Maybe you might have grown in such churches and it might be difficult for you to get what I am saying, but take what I said as a simple challenge and compare the teachings with the Bible. If you want to contact me, text me back and I will explain it more via email. God bless you.

  • @wondwosenworkneh8325
    @wondwosenworkneh8325 4 года назад +2

    We love you japiyee you are #1

    • @elizabethtaye1682
      @elizabethtaye1682 4 года назад

      Ababie menfesawe abate astemareye kalune yetemolahe enqan yante lej honku teklehgal ante letwelde berket nehe sewe yemilhen aydelhem you are blessed

  • @nigistasfaw962
    @nigistasfaw962 5 месяцев назад

    Thank you God bless 😊

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 4 года назад +6

    ሶፎኒ ትሁት የፍቅር ሰው ተባረክ

  • @genetfantaye8397
    @genetfantaye8397 4 года назад

    Wow you are relley Amazing

  • @jappybelay9286
    @jappybelay9286 4 года назад

    u r blessed Apostle .

  • @abrahamfessehaye7790
    @abrahamfessehaye7790 4 года назад

    You are blessed brother

  • @marthamammo3826
    @marthamammo3826 4 года назад +1

    ጃፒዬ የኢየሱስ አምባሳደር! ድንቅ እኮ ነህ... ከየሱስ ጋር ወደፊት ቀጥል!

  • @melakugetachew9387
    @melakugetachew9387 3 года назад

    Tabrke cape

  • @michealgeorge8547
    @michealgeorge8547 4 года назад

    Wow Amazing God bless you more and more brother Jape. We love you so much

    • @Godlinessisgreatgain
      @Godlinessisgreatgain 4 года назад

      Hello Precious Soul, are you aware of the prosperity and faith centered gospel? Do you fully and clearly understand the pure Gospel of Jesus Christ? This is not a new thing. The Gospel that is rapidly spreading now is an adulterated prosperity and faith based instead of being Christ based. And this form of teaching is just 150 years old. It is perversion of the pure Gospel. What makes it so dangerous is that it might seem Christ Centered, but it’s not. I have done many research and so please take your time and examine your self. I advise you this in love and out of concern. Maybe you might have grown in such churches and it might be difficult for you to get what I am saying, but take what I said as a simple challenge and compare the teachings with the Bible. If you want to contact me, text me back and I will explain it more via email. God bless you.

  • @solomontekle8393
    @solomontekle8393 4 года назад

    ሐዋሪያዉ ጃፒ አንተ የፍቅር ሰው እወድሃለሁ አንተ ለእዉነት የምትኖር የእግዚአብሔር ሰዉ

  • @פנטהאומבא
    @פנטהאומבא 4 года назад

    Geta ybarkachhu Apostl ene bate tmhrt tetekmealehu tegawn yabzalh

  • @almazhilu979
    @almazhilu979 4 года назад

    Wwwww pestar sofiyee tebark

  • @sintayehutefera1750
    @sintayehutefera1750 4 года назад +1

    Apostele you are amazing & extremely humble .

  • @mercybetsga9404
    @mercybetsga9404 4 года назад

    I love ma apostel bless you japi

  • @genetfantaye8397
    @genetfantaye8397 4 года назад

    ፀጋ ኃጥያተኝነትንና አለማዊ ምኞትን
    ክደን የተባረከ ተስፋችንን,,,,,,,,,,,,,,,,,
    ፀጋ አቅም:ችሎታ:ብቃታችን ነው

  • @habitamusharo5077
    @habitamusharo5077 4 года назад

    it's very nice thanks God

  • @ቸርነትናምህረትሁልግዜይከ

    ጃፓዬ ስወድህ በምክንየያት ነው ተባረክ

  • @michealgeorge8547
    @michealgeorge8547 4 года назад

    Amen amen

  • @jesusislordjesusislord5865
    @jesusislordjesusislord5865 4 года назад +1

    Well come well come ye abate berukan

  • @loveislifeanchor3633
    @loveislifeanchor3633 2 года назад

    With out any parshlity! If Ethiopian pasters, evangelist and prophets teach like this great mean our country will not be in this condition,! We have some of them like him I am not saying he is the only one however people they chose evel but great man stay strong,!

  • @officialsolomonnegash
    @officialsolomonnegash 4 года назад +2

    Wow tnq so much

  • @mebrakgofar6706
    @mebrakgofar6706 4 года назад

    God bless you both

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 4 года назад

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @kalebgirma3048
    @kalebgirma3048 4 года назад

    Pastor can u invite singer Kaleb Tesfaye? It was too long we saw him.