ለምን አልሞትም? | ገዳይ መርዝ ጠጥቶ እንዴት ተረፈ። ለምን አይናገርም። ግራ ለገባችሁ መልስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 окт 2023

Комментарии • 380

  • @user-dz3qm7fy7w
    @user-dz3qm7fy7w 8 месяцев назад +24

    እኳን ተረፍህ ለአችም ለእሱም ፀፀትነበር እኳን እግዚያብሄር ደረሰላችሁ በእውነት እግዚያብሄር ይመስገን እኳን ድግል ማርያም ደረሰችላችሁ❤❤❤❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 8 месяцев назад

      ይኔምአጉትልጀደኖልጥጥቱ

    • @HekmatAhmad-fp2ew
      @HekmatAhmad-fp2ew 8 месяцев назад

      አብሽሪ አላሕ ያሽረዉ እሕቴ

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 8 месяцев назад +16

    እግዚያብሄር እንኳን አተረፈልሽ ይከብ ዳል አሁንም ሆዱን በደብ መመርመር አለበት አሁንም ወተት መርዝ ያረክሳል ስለሚባል ይጠጣ አይዞሽ የኔ መልካሞች እግዚያብሄር ይፈዉስልሽ

  • @haregmami6906
    @haregmami6906 8 месяцев назад +45

    እኔ ሲጀመር አይቻለሁ ጦስ የሆነው በሩ መንኳኳቱ ነው በአንድ ትንፋሽ ነው የጠጣው አንቺ ልጄ ዝም ብለሽ ጌታን አመስግኚ

  • @FwetDwd-rl8re
    @FwetDwd-rl8re 8 месяцев назад +22

    ሳሚዋይ እንካዓ ተረፍካ ሓወይ ኣምላክ ይመሰገን❤👏😢

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 8 месяцев назад +5

    የኔ እናት እግዚአብሔር እንኳን ከጉድ አወጣሽ😢❤ የየዋህነትሽ ነው የረዳሽ በእውነት በጣም ከባድ ነው ሳስባችሁ ነበር በሁኔታዎች ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-gu6ki6mt9g
    @user-gu6ki6mt9g 5 дней назад +1

    ብቻተመስገን እንኳን ደና ሆነ በፈጣሪ❤❤❤❤ተጠነቀቅ❤❤😢

  • @haregmami6906
    @haregmami6906 8 месяцев назад +7

    ሰሚዬ ልጄ ጌታ እንኳን አተረፈህ ጌታን አብዝተህ ባርክ

  • @AzebTadele
    @AzebTadele 8 месяцев назад +7

    እኳን ፈጣሪ አምላክ አተረፈክ ወድሜ ክብር ምስጋና ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማሬያም ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏እህቴ እንኳን ደስአለሽ እኳን ፈጣሪ አተረፈልሽ ከሱበላ ያቺም ነገር አሳዝነሽኝነበር😢😢😢😢በድንጋጤምን ትሆንብዬ 😢😢ብቻ ተመስጌን🙏🙏

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 8 месяцев назад +8

    እንኳን ደህና መጣችው ውዶች ስጠብቀነበር የዋልኩት በእውነት ሳስብነበር ሳሚ እንኳን ፈጣሪ አተረፈህ የድንግል ማርያም ልጅ ምህረቱ አያልቅብትምእና ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-li9xh8sl1i
    @user-li9xh8sl1i 5 месяцев назад

    እንኳን አለህ አታረፈክ ወንድመችን አፉየንሚ ይማልስልክ የረብ አይዞሽ እህቴ ይሸለዎል❤❤❤❤ የሰቄ ምጮች በጠም ነው ምወደችሁ❤❤❤❤

  • @user-uz7kb3hb3w
    @user-uz7kb3hb3w 8 месяцев назад +8

    እኳሞቱ እቅፉም ያሳዝናል ለምንአልሞተሞ ለምትሉ አሏህ ሂድያውን ይስጣችሁ
    እኳንም ተረፍክ ወድማችን
    የኛመጥፊያ አይታወቅም በምንእደምንጠፋ አተሰትረን ነው ዋናው

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r 8 месяцев назад +2

    እሙሳሜ እግዚአብሄር እንኳንምአተረፈህወድሜ በጣም ደግጫለሁ እሙ ለሁላችንም እንኳንምደህና ሆነልን ሳሜ እሙ ደስታችሁን ብቻነዉ ማየት እምፈነገዉ እወዳችሀለሁ❤❤❤❤❤

  • @obseekennaa3861
    @obseekennaa3861 8 месяцев назад +3

    ወንድሜ እግዚአብሔር kante gara የሆኑ እቴ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ law እመቤቴ ማሪያም ትጠብቃቸዋለህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samriyouyube12
    @samriyouyube12 6 месяцев назад +1

    እን ኳን ፈጣሬ ማረዉ እግዛብሔር ይመስገን😢❤❤❤

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i 8 месяцев назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው መትረፉ ነው እሙዬ አይዞሽ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው የዛን ቀንኮ ላይፍ ቢሆን እኛ ራሱ እንነግረው ነበር

  • @EeEe-bs7dk
    @EeEe-bs7dk 8 месяцев назад +1

    ወላሂ አታምኒኝ ይሆናል ትንሽ ሰንበት አለ እና በህልሜ እቤታችሁ ነበርኩ 😢😢😢😢😢 አይዞሽልኝ አላህ ያሽርልቭ የኔ ውድ ደግሞ እራስሽን ጠብቂ ፅንሱ እንዳይጎዳ

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተፈፍክ ሳሚ እሙዬ እንኳን ተረፈልሽ በጣም አስቤ ነበር ከምር ተመስገን ነዉ❤❤❤

  • @momskiyyah77734
    @momskiyyah77734 8 месяцев назад +1

    እናንተ ጥንዶች ሰውም ሰይጣንም ልለያችሁ ይፈልጋል ጌታ ይጠብቃችሁ ሳሚ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አምላክ አተረፈህ ሰሚ የሰይጣን ስራ እቅዱ ይፍረስ አይዞሽ እሙ እኔ ላንቺ እረሱ ጨንቆኝ ነበር እየሻተትሽው ስለነበር አሁንም ፈፅሞ ምህረት ይደረግለት

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 8 месяцев назад

    እንኳን ተረፍኪልን ወንድማችን አይዞሽ እሙዬ እግዝአብሄር ጣልቃ ገብቶል በጣም ካባድ ነገር ነበር የገጠማችሁ ግን እግዝአብሄር ትልቅ ነው😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @NanaNana-jn1pu
    @NanaNana-jn1pu 8 месяцев назад +1

    እሙዬ የኔ አናት አይዞሽ እግዚአብሔር ደርሶልሻል አሁንም ጌታ እየሱስ ጨርሶ ይማረው ሙሉ ጤናውን ይመልስለት በጣም ነው አምወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 8 месяцев назад +1

    እዉነትነዉ እህቴ አቺነሸ የምትጎጂዉ አላህ ይጠብቃቺሁ ሰላማቺሁ ይብዛአ❤❤❤❤❤

  • @SamsungA-od5ez
    @SamsungA-od5ez 8 месяцев назад +2

    ለምንአልምተምብሎጥያቄ😢😢😢ህዝቤጨለለ ሱባሀንአላህ እኳንተረፋክ ወዲሜ😢😢😢😢😢

  • @Mo-rm7kx
    @Mo-rm7kx 8 месяцев назад +1

    ወላሂ እኔ እራሱ በጣም ነበር ያሰብኩት እራሴን ባች ቦታ ሳደርገው በጣም ከባድ ነበር እካን አላህ አተረፈው

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 8 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው መትረፉነው 🙏

  • @tsehaytube
    @tsehaytube 8 месяцев назад +1

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ሳሚ መጀመሪያ ላይ ስቄ ነበር በእውነት ተመልካች ፕራክ እያደረጋችሁ መስሎኝ ነበር ተመስገን የሚሳነው የለም አተረፈህ ሳሚ

  • @hiwotdemissie681
    @hiwotdemissie681 8 месяцев назад

    እግዚአብሄር ጠብቆልሽ ነዉ በጣም ከመደንገጤ የተነሳ ባለቤቴን ጠየኩት ካስመለሰዉ ምንም አይሆንም አለኝ ለወደፊቱ ትምህርት ነዉ።

  • @jskahha1623
    @jskahha1623 8 месяцев назад

    እኮን አላህ አተረፈህ አይዞሽ ኡሙየ ያጋጥማል

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 8 месяцев назад +1

    እዉነት አልመሰለኝም እጅ ሲጠጣዉማ አይተናልኮ ግን አጋጣሚዉ በጣም ይገርማል ግን እግዚአብሔር ጥፊ ያላላት ነፍስ ምንም አትሆንም ግን በደንብ ወተት ነክ አጥሚት በደንብ ይጠጣ ከሁሉም ግን ፀበል በየቀና ይጠመቅ ይጠጣ

  • @mekomenza9913
    @mekomenza9913 8 месяцев назад +4

    አልሀምዱልላህ አሁንም ጫርሶ ይማርልሽ እሙዬ አሰዘንሽኝ ወለህ በጣም ደንግጬ ነበራ😢😢😢😢😢🤲🤲🥰🥰

  • @mawaysh
    @mawaysh 8 месяцев назад +2

    እመብርሐን በለተ ቀኗ ጨርሳ ትማርህ ወንድሜ

  • @mekids7842
    @mekids7842 8 месяцев назад +2

    ሳሚየ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ወድሜ ❤❤❤❤❤ ፈጣሪ❤❤❤ ጨርሶ ይማርህ ❤❤❤

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 8 месяцев назад +1

    ውይ ቀልድ መስሎኝ ነበር እንኳን ፈጣሪ አተረፈው

  • @nuritahmed8014
    @nuritahmed8014 8 месяцев назад

    የኔ ውቦች እንኳን ደህና መጣችሁ ወላሂ በጣም ተጨንቄ ነበር እንኳን አተረፈህ ወንድምየ

  • @SaraSara-ic8ym
    @SaraSara-ic8ym 8 месяцев назад +2

    እሙየ አይዞሽ ፈጣሪ ጨርሶ ይማረው

  • @belaynshyoutube6462
    @belaynshyoutube6462 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እካንም ተረፈልሺ እህቴ ጎዶሎዉ ያች ሁኖ ሳለ 😢😢 ሌላዉ ከባድ ነበር ክብር ለድግል ማርያም ልጅ😢 ባሉን የሚዎድ ይገባዋል ጭቀቱ እካንስ መርዝ አደለም እክፋት አይካብን

  • @kubratadesse7978
    @kubratadesse7978 8 месяцев назад

    እንኳን አላህ ማረህ ወንድሜ ከዚህበኋላ አንችም እንደት እሱአላየሽ መድሀኒት ስጨምሪ ሥለዚህ መናገር ወይም መደበቅነበረብሽ ሳያውቅነው የጠጣው ለማንኛውም አልሀምዱሊላህ እንኳንተረፍክ አንተም ያገኘከውን አትጠቀም ሣጠይቅ

  • @SofiaSaid-tl7iw
    @SofiaSaid-tl7iw 8 месяцев назад +1

    ውይ እሙየ ወላሂ እንዴትነበር የጨነቀኝ ወንድማችን ሳሚ አላህአሁንም ሙሉአፊያህን ይመልሰው

  • @user-gz1pq7xy3r
    @user-gz1pq7xy3r 8 месяцев назад +1

    እንካን ጌታ እርዳ ሰምቾ አይዞሽ እሚዬ

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 8 месяцев назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ እሙና ሳሚ አይዟችሁ የኔ ዉድ ጨርሶ ይማርልሽ እሙዬ የኔ የዋህ አይዞሽ ለበጎ ነው 😢😢❤

  • @user-vm1sb5to6e
    @user-vm1sb5to6e 8 месяцев назад +3

    እንኳንም እግዚአብሔር አተረፈዉ በእዉነት ተመስገን❤❤

  • @user-vt6sj2yr6c
    @user-vt6sj2yr6c 8 месяцев назад

    አላህ ያሽርህ ወንድሜየ አብሽር እሙየ አላህ የቀደረዉ ነዉ የሆነዉ አብሽሩ በደብ ምግብ ይብላበት በሽታዊ እንዳይሠራጭ ትኩስ ትኩሥ ይጠጣበት

  • @bezagetachewnigatu6735
    @bezagetachewnigatu6735 8 месяцев назад

    እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን አተረፈህ❤❤❤

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 8 месяцев назад

    ውይ ፈጣሪ ላንተ ምን ይከፈልሀል ተመስገን ብቻ ወድሜ እንኳን ተርፍክልን

  • @MonaMona-wj7nc
    @MonaMona-wj7nc 8 месяцев назад

    Emu yene wude. Enkuhane desi alashilegn. Enen yene wodem. Zare mulu kane eyasabikunew yewalekute.ende egzhber simu Yibareke ❤❤❤❤❤❤😢

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u 8 месяцев назад +2

    ሳሚ እኮን ተረፍክ ለሁላችንም ትምርት ነው ችልተኝነት ጥሩ አደለም በር ሲኮኮ በጀሽ ይዘሽ መሄድ ነበረብሽ ግን እግዚአብሔር ያለው ሆኖል ግን ነገ አላፊነት አለብሽ የኔ ማር ጥንቃቄ አርጊ ❤❤❤❤❤ላንቺ እኮን አተረፈልሽ❤❤

  • @meron-ri5wz
    @meron-ri5wz 8 месяцев назад +1

    geta hoyi temesigen😢 yasazenegn dingaxewu❤❤❤❤❤❤

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 8 месяцев назад +4

    ሳሚዬ እኳን ደህና ገባክ እሙዬ አቺም እኳን ደሳለሽ ለቤቱ ላበቃው ጰቆኝ ነበር ወላሂ❤❤❤

  • @BetewshAbreham
    @BetewshAbreham 20 дней назад

    ማየት ማሰብም በጣም ነው የጨነቀኝ እህቴዋ አይዞሽ

  • @user-gq2kk5bh3d
    @user-gq2kk5bh3d 8 месяцев назад +2

    እንደኛ ነኝ ዛሬ ሳሚቾየ አላህ ሙሉ አፍያህን ጤናህን ይመልስልህ

  • @adentube221
    @adentube221 8 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ጨረሱ የማርህ ዉንድሚ ስብስክረይብ አድረጉህ እህት ዉንድማች

  • @fatimahassan9575
    @fatimahassan9575 8 месяцев назад

    እሙ የኔ ዉድ ፈጣሪ ደርሶልሻል ዉደ ሰዉ ያለዉን ይበል እኳን ተረፍክ ሣሚየ ወላሒ በጣም ሳስብ ነበር ዉደ ከይር አሰማሽን ጨርሶ ይማርሕ ወድሜ

  • @user-jc9cx1zu7i
    @user-jc9cx1zu7i 8 месяцев назад

    እኔኮ ሳሚን አላምነዉም ብድግ ቦሎ ሰላም ቤተሰቦቼ የሚል እየመሰለኝ አይናአይኑን አያለሁ የኔ ዘና ማለቻዬ እኮነህ እንኳንም ተረፈልሽ በእዉነት ❤

  • @aboali3155
    @aboali3155 8 месяцев назад

    በስመአብ እኮን እግዚአብሔር አተረፍህ ወድም ፀበል ይጠጣበት ቤታችሁንም እርጩት

  • @user-bm1qn8xd4q
    @user-bm1qn8xd4q 8 месяцев назад +5

    ለማይረባ ኮሜንት አትጨነቂ እንኳንም እግዚአብሔር ማረልሺ የኔናት

    • @tube8181
      @tube8181 6 месяцев назад

      ቲጂመር፣በመርዝ፣ብራክ
      ማረግ፣ፈልገሺነው፣አረልብይሰጣችሁ
      ባይሰራአይቀርም፣በሂወት፣ቀልድ

  • @user-gq2kk5bh3d
    @user-gq2kk5bh3d 8 месяцев назад +8

    ከዚህ ቡሀላ ህፃን ይመስል ያገኘሀውን ነገር ወዳፍህ እዳትል እሽ 😂😂😂

  • @mulu5
    @mulu5 8 месяцев назад

    ተመስገን እንኳን ፈጣሪ አተረፈህ ግን ትምርት መዉሰድ አለብን ቤት ዉስጥ ነዉ ብለን ያገኘነዉን መጠጣጣትም ሆነ መብላት የለብንም ባልታሰበ ነገር ህይወት ልናጣ እንችላለን ህፃናት ቢሆኑ ሲደክማቸዉ ይተኛሉ ህይወት ያልፋል ሰለዚህ ለሁሉም እንጠንቀቅ ዋናዉ ደህና መሆኑ ነዉ ግን ሰዉ ሲባል እሚናገረዉን አያዉቅም እምንናገረዉን እናስተዉል

  • @fatumaseid8001
    @fatumaseid8001 8 месяцев назад +3

    ጋሸ እኳን ተረፍክልን እሙየ የኔማርዋ እራሥሽን ጠብቂልኝ ለልጂሽም ለአንችም

  • @user-eu2nv3xr4y
    @user-eu2nv3xr4y 8 месяцев назад

    እህቴ እንኮን አላህ አተረፈልሸ ወላሂ ከመጀመሪያዉም ሳያዉ እኔ እራሱ ደነገጥኩ አላህ ጨረሶ ያሸረዉ

  • @user-mi6ed4lv3k
    @user-mi6ed4lv3k 8 месяцев назад

    ሳሚ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ❤

  • @user-db6fi4ql2i
    @user-db6fi4ql2i 8 месяцев назад +1

    እኮንም ተረፍክ የኔ ወድም ሆ በዚህ አጋጣሚ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ያገኙትን አለመጠቀም እዳለብን ነዉ ሣሚየ እሡ ይማርህ

  • @uaeuar8642
    @uaeuar8642 8 месяцев назад

    እግዚያብሔር እንኳን አተረፈው የሚገርም ነው ሲገባ እንደሚጠጣ እርግጠኛ ነበርኩኝ አንቺ ትተሽ ስለሄድሽ እሱም ከመግባቱ አንስቶ ጨለጠው ለሌላውም ትምርት ነው ያገኙትን አንስቶ ሳይጠይቁ መጠጣት የሚያመጣው አደጋ ከባድ ነው እንኳን ጌታ አተረፈክ ጨርሶ ይማርህ

  • @BetewshAbreham
    @BetewshAbreham 20 дней назад

    ሲጀመር ሁል ግዜም እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ነው ለምን ከዚህ በፊት ብዙ ፈተና አሳልፋችዋል

  • @nefisa70
    @nefisa70 8 месяцев назад

    እንኳን አተረፈህ ሣሚ አልሃምዱሊላህ ደሞ አዎ እሙዬ አውቀሽ ያረግሽ ይመሥላቸው ነበር ምክንያቱም በጁሥ ላሉሥላረግሺው ያሣምናቸው ነበር በሰላም ሁለት ያርግሽ

  • @user-vx5eu6gn1i
    @user-vx5eu6gn1i 20 дней назад

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አር አታሟርችበት ፌክ ነዉ ሀሀሀሀሀሀ

  • @sasjjbxnxnxjxj951
    @sasjjbxnxnxjxj951 8 месяцев назад

    አላህ ያሽርህ ሳሚ የኛ መጥፏ አይታወቅም ሱበሀን አላህ

  • @Dega-sh5vi
    @Dega-sh5vi 8 месяцев назад

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ሳሚ ። የላም ወተት ካገኘሸ ስጪው ውስጡን ያጥብለታል ውሀ በደንብ ጠጣ ሳሚ

  • @fdgf9922
    @fdgf9922 8 месяцев назад +4

    ወይኔ እካን ተረፍክ ፈጣሪ ያልቆረጣትን ነፍስ ማንም አይቆርጣትም እግዛአብሄር ይመስገንንንንንንንንንንንን

  • @xli3076
    @xli3076 8 месяцев назад

    ማርያምን እዴት እዴደነገጥኩኝ ብቻ እግዚአብሔር ይመሠገን እንኳንምአተርፍው😢😢

  • @AyatMensur
    @AyatMensur 8 месяцев назад +2

    ሀኪም ከሄደ ማክሸፈ አለው እኮ አይዞህ የኔ ወንድም አላህ ይማርልሽ የኔ ውድ እህት ለኸይርነው

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m 8 месяцев назад +1

    እኳ አላህ አትርፈህ ሳሚ እሙ እኳ ደሰ አለሽ ሆ ከባድ ነው

  • @amaamm7487
    @amaamm7487 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አተረፈህ

  • @saeedsaeed9044
    @saeedsaeed9044 8 месяцев назад

    እሙየ ሳሚ እካን ፈጣረ ማረህ ወላሂ ደግጨነበረ

  • @user-kt8rr3op3u
    @user-kt8rr3op3u 8 месяцев назад

    እንኳንም ተረፈልሽ እሙየ አይዞሽ ዉዴ❤❤❤❤

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 8 месяцев назад

    Fetari Ymesgen Enqan Terefe Emuye ❤

  • @user-by6nc3yp4l
    @user-by6nc3yp4l 8 месяцев назад

    ሚስኪን እንኳን ፈጣሪ አተረፈው መጠቀቅ ጥሩ ነው

  • @user-ox4we7xq1h
    @user-ox4we7xq1h 8 месяцев назад

    እኳንደህና መጣቺሁ አላህያሽ ረውጨር

  • @hiwuthiwut5375
    @hiwuthiwut5375 8 месяцев назад

    እረ እግዚአብሔር ይመስገን ሳሚይ እንኮንም ተረፍክ የመር ጨንቆኝ ነበር

  • @zinetmuhamedimam222
    @zinetmuhamedimam222 8 месяцев назад +1

    በሆድሽ ስትወድቂ ነዉ እኔ የደነገጥኩት ሹጥ አልሽ ብየ😢😢😢😢😢 እንኳንም ተረፈልሽ ላችም በጣም ከባድ ነዉ ወላሒ ሙሉ ጤናዉን ይመልስለት😢😢

  • @mawaysh
    @mawaysh 8 месяцев назад +9

    እሙ ፀበል በደንብ ይጠጣ ከእምነት ጋር

  • @user-kf5ed3nj9d
    @user-kf5ed3nj9d 8 месяцев назад

    እንኳን እግዚአብሔር ማረልሽ እህታችን ጨርሶ ይማርልሽ

  • @hamdaalkurbi6693
    @hamdaalkurbi6693 8 месяцев назад

    አልሀምድልላ አልሀምድልላ እኩን ተርፍልሺ ሳምየ አላህ ያሺርህ ወድሜ😢❤❤❤❤❤

  • @labeba3450
    @labeba3450 8 месяцев назад

    ሳሚየእንኳንአላህአተረፈክጨርሶይማርክወንድመረ

  • @nefisa70
    @nefisa70 8 месяцев назад +1

    ለሁሉም ነገር ምክንያት አለው ለበጎ ነው አልሃምዱሊላህ

  • @user-wy2yo5xb6u
    @user-wy2yo5xb6u 8 месяцев назад

    Alhamdulila. Wlahe Betam. Asibeneber. Ekan. Alah. Aterfewu. Ehte

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 8 месяцев назад

    አላህ አተረፈህ ሳሚ አይዞህ😢
    በጣም ደንግጬ ነበረ

  • @gsuu5686
    @gsuu5686 8 месяцев назад

    ወይኔ እንኳን ተርፍክ ሳሚዬ. እግዚአብሔር ስት ።አለው 😢

  • @ndn9008
    @ndn9008 8 месяцев назад

    እውይ እንኳን እግዚአብሔር ያተረፈህ ሳሚ

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t 8 месяцев назад +2

    አልሀምዱሊላህ ዋናው መትረፉ ነው 🥰🥰🥀

  • @tigitube2658
    @tigitube2658 8 месяцев назад

    Egzabhare yemasgan enkane tarfke🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @hijhfgyu-ny1zo
    @hijhfgyu-ny1zo 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር እንኳን የማርህ በጣም ይገርማል እሱ የፍቀድው ነው

  • @Maserte3213
    @Maserte3213 8 месяцев назад +2

    እንኳን እግዛብሄረ አተረፈ ለሁለተኛ ተጠንቀቁ እንዲ ያለ ነገር አደገኛ ነው እግዛብሄር ጨረሰ የማርክ

  • @Gfjdshfhhdhfhddhjdahjs
    @Gfjdshfhhdhfhddhjdahjs 8 месяцев назад

    እንኩዋን እግዚአብሔር አተረፈልሽ ፈጣሪ ይመስገን እዉንት አልመሰልኝም ነበር

  • @ababaabdallah3773
    @ababaabdallah3773 8 месяцев назад

    እኳን እዝጋብሔር አወጣልሽ❤❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 8 месяцев назад

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ አንችንም እንኳን ከጉድ አወጣሽ። ቪዲዮውን ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ እያየሁት ነበር በሩ ሲንኩዋኩዋ አንቺ ስትሔጂ እሱ አንስቶ ጭልጥ ሲያደርግ በጣም ነው የደነገጥኩት እንኳን እግዚአብሔር አተረፈልሽ እግዚአብሔር ይማርልሽ

  • @mawaysh
    @mawaysh 8 месяцев назад

    እኔ አንድ ዘመድ አለኝ መርዝ ጠጥቶ ከሞቶ ተርፋል ግን አሁን ትልቅ ሆኖ አግብቶ ወልዶ እየኖረ በብዛት ልቡን ያመዋል ስሜቱ አለው ለዚህ ደግሞ ፀበልና እምነት በደንብ መጠጣት መፀበል በጣም ጥሩ ነው ሌላው ላተረፈህ ፈጣሪ ምስጋና ለእርሱ ይሁን ለድንግል ልጅ አማኑኤል ሁሉም ነገር ሲሆን በህይወታችን ምክንያት አለው ሴተርፈንም በምክንያት ነውና እንኳን ፈጣሪ አተረፈህ ❤🤲

  • @sbhgggffff8806
    @sbhgggffff8806 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤

  • @user-so4tr9dx5g
    @user-so4tr9dx5g 8 месяцев назад

    አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር ይማርህ አንቺም አይዞሽ እህት

  • @user-yd3rv3wr6l
    @user-yd3rv3wr6l 8 месяцев назад

    እሙየ እግዚብሔር እረድቶሻል

  • @seadesamera2242
    @seadesamera2242 8 месяцев назад

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ሳሚ