የሚስቴን ዳቦ እኔ ብቻ ነኝ ምቆርሰው🤣 በእግር የተቦካው ዳቦ ብጥብጥ ፈጠረ🤣🤣

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • እንኳን አደረሳችሁ #በዓል #ገና #ebstv #couples #እንኳንአደረሳችሁ #sam&emu #samichotv #ethiocouples

Комментарии • 611

  • @samichotv
    @samichotv  9 месяцев назад +102

    እንኳን አደረሳችሁ እስኪ ዛሬ 2ሺ ላይክ አስገቡን🙏💙

    • @MazaMaaazaa
      @MazaMaaazaa 9 месяцев назад +2

      Yemisten dabo ene neny meqorsew 😅😅😅😅😅😅😅

    • @EmuEman-n3r
      @EmuEman-n3r 9 месяцев назад

      እዳዉእኮ ዳስስስ ነዉ የምትሉኝ

  • @elsilovee
    @elsilovee 9 месяцев назад +33

    አግብተህ ቁረስ😂😂😂😂😂ለቤታቹ አዲስ ነኝ በሳቅ ገደለኝ አባ ወራዉ😂😂😂😂

  • @Hanahana-jf1po
    @Hanahana-jf1po 9 месяцев назад +11

    የኔ እናት እሙዬ ስደት ላለነው ስላሰብሽን በጣም ነው ምነመሰግነው🥰🥰🥰🥰

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 9 месяцев назад +17

    😂😂😂😂😂 ፈትህህ ለሳሚ ጨጓራ ሳሚ ቻለው እንግዲህ የባአላቹሁም ቀን ቢሆን መቃጠሉ አይቀርልህም ዩኒ እንኳን ደህና መጣህ

  • @KgdFui
    @KgdFui 9 месяцев назад +31

    አቤት ስወዳችሁ❤👈 የኔ ሱሶች የአመት ሰዉ ይበለን🙏

  • @tamema8928
    @tamema8928 9 месяцев назад +11

    አቤት ስወዳችሁኮ የኔ የሳቄ ምጮች ነዛሬ አመት ደግሞ ባቢን ወይም ሚጣን ይዛችሁ የምንገናኝ ያርገን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ❤❤❤❤❤❤

  • @AaAa-ku3bg
    @AaAa-ku3bg 9 месяцев назад +16

    አቤት ስወዳቹሁኮ የኔ ውዶች ያመት ሰው ይበላቹሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 9 месяцев назад +5

    ወይኔ የሳሚ መጨርጨር እኮ ነው ሚያስቀኝ ቆይ ቢቆርስ ምን ችግር አለው😂😂😂😂

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 9 месяцев назад +12

    ሠላም ሠላም ጥዶችዬዬ እደትናችሁ እኳንደናመጣችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ወይኔ ሣሚ ትናት በግሬ ስትልህ ተናደህ ዛሬ ለመቁረስ ጦርነት🤣🤣አቤት ቅናት አግብተህ ቁረስ🤣ዳቦዳቦነው🤣ፈጣሪ ለቀጣይ አመት ልጅሽ አቅፈሽ የምታከብሩ ያርጋችሁ በስደት ያለንም ለሀገራችን ያብቃን ኡፍፍ ቤተሠቦቸ ናፈቁኝ😢

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam 8 месяцев назад +2

    አስር አመቴ ብአል አክብሬ አላቅም እንኳን አደረሳችሁ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን👏🙏🙏

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah 9 месяцев назад +1

    አይእኔስብአልበመጣቁጥርለቅሶአገራችንንሰላምአርጎትእኛምለዚችቀንያብቃንስደትንበቃብሎንንንንንንንን😢😢😢😢😢

  • @hiyothiyot-ds5sg
    @hiyothiyot-ds5sg 9 месяцев назад +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶች እሙዬ የሆድሽን በጀርባሽ ያርግልሽ

  • @debreyewgdwa3868
    @debreyewgdwa3868 9 месяцев назад +6

    እንኳን አደረሳችሁ አቤት ደስ ስትሉ የዳቦው ነገር

  • @SeblaSebli
    @SeblaSebli 6 месяцев назад +1

    Ayi sami byen sijldhà wayo grako😂😂😂😂

  • @سلامهالحبشي-ظ9ط
    @سلامهالحبشي-ظ9ط 8 месяцев назад +2

    ይኔውዶች ❤ስወዳችሁ❤ሱሶቸ

  • @Hanahana-jf1po
    @Hanahana-jf1po 9 месяцев назад +3

    😂😂😂😂እየቆረሰ በመሀል በበአል እንኳን ብተውኝስ አላለም እሙዬ ደግሞ ለባልየው አግዢ የሳቄ ምነጮች በጣም ነው ምወዳቹ🥰🥰🥰

  • @madenhalmmm-or1lb
    @madenhalmmm-or1lb 9 месяцев назад +2

    Wayoo bodaa jartii kiyyaa natuu muraa,jedhee samicho kolfaa duhee Ani bagaa kessan bayyeen isiin jalaadha emu & samicho &yoni ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 9 месяцев назад +2

    እነዚህ ጥዶች በጣም ተመቹኝ ሰሞኑን እነሱን ማየት ሁኖል ስራየ በተለይ የአረበኛው ባርት😂

  • @fatumaahmed1506
    @fatumaahmed1506 9 месяцев назад +1

    በሰላም ውለጂ ኢሙየ ደሞ ባሉካን አታናጂ በተይለይ ዳቦ ይቆረሰ😂😂😂❤❤❤❤❤ውይይ ትግስተኛ ነውኮ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 9 месяцев назад +1

    እንኳን አደርሳችው አደርሰን ውዶችየ❤❤❤❤❤አየሳሚ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ስወዳችውእኮ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @NuriyaNuriya-r2s
    @NuriyaNuriya-r2s 9 месяцев назад +1

    አግብተህ ቁርስ አላለም የኔ የዋህ

  • @samrawittube9195
    @samrawittube9195 9 месяцев назад +1

    ቲክቶክ ላይ አይቼ ነው የመጣውት አልቻልኩም በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 9 месяцев назад +3

    እረ ተው በዓሉንኳ ደስ ብሎ ያሳልፍበት😅አሁንስ አሳዘነኝ

    • @DajaneDadhi
      @DajaneDadhi 9 месяцев назад +1

      You're right 👍👍 they are make him fire😂😂 omg i can't believe it

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 9 месяцев назад +1

    አግብተህ ቁረስ ኧረ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayatyoutube8134
    @hayatyoutube8134 9 месяцев назад +1

    ፈልጌ አገኘኃችሁ😂😂😂😂 ቲክቶክ አይቸ መጣሁ

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 9 месяцев назад +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @AAGg-bs9ci
    @AAGg-bs9ci 8 месяцев назад +1

    አይ ሳሚየ ደስ የምትሉ ቤተሰቦይ❤

  • @DihejDbjdj
    @DihejDbjdj 9 месяцев назад +6

    ወየው ሳሚ አትናደድ ቶለ ታረጃለህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HhdGbjd
    @HhdGbjd 8 месяцев назад +1

    አግብተህ ቁረስ አላለም

  • @زهراءحبش-غ1ذ
    @زهراءحبش-غ1ذ 9 месяцев назад +9

    አምሮባችሀል የኔዉዶች❤❤❤❤

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 9 месяцев назад +3

    ካመት አመት ያዲርሣቺሁ 3 ሁነቺሁ እንያቺሁ ብለናል ❤❤
    ግን ሣሚ ታናሺ ከሆነ ፍቀዲለት ይቁርስ 😂😂😂

  • @MeronMamo-nj5dl
    @MeronMamo-nj5dl 9 месяцев назад +1

    እንኳን አብሮ አደርሰን የኔ ውዶች ሳሚ ልክ ነው ወንድም ወራ አይቆርስም 😅😅😅

  • @AstrSeliman
    @AstrSeliman 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን

  • @GENEBYIMERዪቲብ
    @GENEBYIMERዪቲብ 9 месяцев назад +1

    እኳን.አደረሳችቹ🎉

  • @SamsungA-el4fj
    @SamsungA-el4fj 9 месяцев назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤

  • @matadeltadel4765
    @matadeltadel4765 9 месяцев назад +2

    እንኳን አደርሳቹህ የኔ ምርጦች ወልደሽ ለማየት ያብቃኝ የኔ ውድ እህት እመቤቴ ሁሌም ከጎንሽ ትሁን ❤❤❤❤

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube 8 месяцев назад

    የሳሚ ንደት ወሥጤ ነው የወኒ ሳሚ እውነቱን ነው አግብተክ ቁረሥ የሰው ዳቦ ለመቁረሥ መሺቀዳደም ኧረ ሆ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂❤❤❤❤😂😂😂

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 9 месяцев назад +3

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

    • @kedjafentaye7511
      @kedjafentaye7511 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤

    • @kedjafentaye7511
      @kedjafentaye7511 9 месяцев назад

      youtube እንዳለ አላውቅም ነበር አድርገህ አለው እንከታተላለ

  • @fastfast4996
    @fastfast4996 9 месяцев назад +1

    ወድምየ የኔ ምሥኪን ፈርዶብሀል😂😂❤ ቻለው ክክክክ

  • @Henok_yirga
    @Henok_yirga 9 месяцев назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደሰይላሌ ዋዉዉዉ በጣም በጣም ታምርለችሂ ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አህታለም እን መቤቴ በሰለም ትገላግለሽ አህታለሜ ❤❤❤❤

  • @ሳሚራአህመድ
    @ሳሚራአህመድ 9 месяцев назад +1

    የእውነት፣ልጀቱእደትነውደስየምትለው፣ደሞስሜንይዘሻል፣በሰላምወልደሺ፣ልጀሺንይዘሺእምናሺያረገን❤❤❤❤

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 9 месяцев назад +1

    ወይ ሳሚዬ❤❤እንኳን አደርሳቹሁ ሁላቹሁ ሳሚዬ የሳቂ ምጭ እንዴት ዘና እንደምል ማሪያምን 😂😂😂😂አንተ ወንድም ወራ ነህ😂😂😂😂 አላለም ወይ ሳማችኦ ለማንኛውም አወዳቹሀለዉ ሁላቹሁንም እንኳን አደርሳቹሁ ውዶችዬ❤❤❤

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 9 месяцев назад +1

    ወይ ሳሚ ወንድም ወራ አለለም😂😂እሙ ደሞ ንግግሩወ እርጋተወና ለዮናስ ትብብሩወ ምገርም ናው🎉🎉🎉

  • @HaymanotAmare-g6n
    @HaymanotAmare-g6n 9 месяцев назад +3

    የኔ ውዶች እንኳን አብሮ አደረሰን እሙዬ ስለምታውቂው ይገባሻል በሰው ሀገር በተለይ በብአል እንዴት እንደሚከብድ 😢😢😢😢ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን በሀገራችን ብንኖር 🙏🙏🙏🙏

  • @Zawdumegabi
    @Zawdumegabi 9 месяцев назад +1

    ወይኔ ሳሚ ተቃጥሎ 😅😅😅 ልጁ ግን ተንኮል እንዳይ ለምድ ኣደራ 😂😂😂😂😂

  • @GetachewFentaye
    @GetachewFentaye 9 месяцев назад +1

    ፍቅራችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤

  • @HayatbintBaba-fn1hw
    @HayatbintBaba-fn1hw 9 месяцев назад +2

    እዚህ ቤት ፈታብየነው የምሄደው ስወዳችሁ😂😂

  • @natinuke
    @natinuke 9 месяцев назад +1

    እሙ yame dabo indet yamiral ijishi Yibarek ❤ enkuwan aderesachu🎉🎉🎉🎉

  • @shewalemlove1694
    @shewalemlove1694 9 месяцев назад +1

    ክክክክክክ እር እንኳንም አሳቃቹውኝ ክክክክእርእንኳንምአሳቃቹውኝ ማርያምን ዛሬ ደብሮኝ ነበር ንኳን አደርስሽ ብሎ ሳምት ሲቀርው ይናፍቅለት ውንድም ሞተብኝ ይክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሎ እንኳን አደርሳቹህ ❤❤❤❤

    • @samichotv
      @samichotv  9 месяцев назад +1

      አይዞሽ😥😥

    • @shewalemlove1694
      @shewalemlove1694 9 месяцев назад

      @@samichotvእሺ ውዶቼ በርቱ ፍጣሬ ይገላግልሽ እሙ እንውዳቹዋለን

  • @znabuaadisu6900
    @znabuaadisu6900 9 месяцев назад +1

    እንኳን አደርሳቹ

  • @dhfjhfgfuu4680
    @dhfjhfgfuu4680 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂እዴት እደምወዳችው እኮ

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 9 месяцев назад

    አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ግን ይቅርታ ግን እንኳን ለገና ከማለት እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በሰላም አደረሳቹ በድፍኑ ለገና አይባልም የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ የአማልክት አምላክ ነውና ከነክብሩ ጥሩት እንደ አስታየት ነው እህታችን ነኝ ከትግራይ🙏

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 9 месяцев назад +1

    😂😂ወላሂ በመዳም ስራ ድክም ብየ የምታስቂኝ ነገር እሙየ😅😅

  • @jfgmhi
    @jfgmhi 8 месяцев назад +1

    ወይኔ ሳሚ በሰቅ ይመቻችሁ😂😂

  • @muehikma
    @muehikma 8 месяцев назад

    የኔ ቢጤየ የመዳም ቅመሞች በሠላም ከሀገራችሁ ገብታችሁ በአልን በቤታችሁ የምታከብሩ ያዲረጋችሁ ቤቴን ዘይሩኝ

  • @MekdiFamilytube
    @MekdiFamilytube 9 месяцев назад +1

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይወች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክረስቶስ ልደት አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም የጤና ይሁንላችሁ🙏🙏🙏

  • @masarat2998
    @masarat2998 4 месяца назад

    ማርያምን ሳሜስውድክ እነጋገርህ😂😂😂

  • @TigistAyetnfisu
    @TigistAyetnfisu 9 месяцев назад +1

    እኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @tosfisb8754
    @tosfisb8754 9 месяцев назад +1

    እሙሽ የሳሚ ወፍ😂😂😂 አብሮ አደረሰን

  • @semirahssen
    @semirahssen 9 месяцев назад +1

    ጎበዞችይ ውነታችሁን ነው መቀረፅ የማይፈልጉ ሰወችይ ይኖራሉ አስተዋይ ናችሁ ከምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rነኝወሎየዋ-m7c
    @Rነኝወሎየዋ-m7c 9 месяцев назад +2

    ወንድም ወራ አላለም ውይ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 9 месяцев назад +3

    😂😂😂😂😂😂😂ፍትህ ለሳሚ ጨጓራ ❤❤❤❤❤❤❤የኔ ውቦች ግን እሙ ሳሚ ኦርቶዶክስ ናችሁ ወይስ ለማወቅ ነው ምንም ብትሆኑ እወዳችሇለሁ የኔ ውቦች❤❤❤❤❤

  • @zina5085
    @zina5085 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤ ዋውውውው በጉጉት እዬጠበቅሁ ነበር የምር አምሮባችኋል የወናስዬ እሙ እመቤቴ ትቅረብሽ ሳሚ የእኔ አዝናኝ መቸም እሙ ከወለድሽ በኋላ የሳሚን የብድር መልስ አትችይውም እና አስቢበት እናቴ ❤❤

  • @tsehaymelese9126
    @tsehaymelese9126 9 месяцев назад

    እንኳን አደረሰን
    ግን ማኝም ጊዜ አመትብ ⛪

  • @ababtsh872
    @ababtsh872 9 месяцев назад +2

    እንኳን አብሮ አደረስነ ውዶች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @semirahssen
    @semirahssen 9 месяцев назад

    የሳቄ ምጮችይ ስወዳችሁኮ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jamilajimmaa358
    @jamilajimmaa358 9 месяцев назад +1

    kkkkkkk Dabo😂😂😂 Yo Muree mali rakkoo qabaa hojiii ke Sami😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ Bagaa gesani

  • @HayatHayat-zu6vk
    @HayatHayat-zu6vk 9 месяцев назад +1

    ወዲምወራ😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂አረወይኔበሳቅ ገዴላችሁኝ ሣሚየ ቻለው እነሱከተገናኙ አተንማቃጠልነውሥራቸው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @zubaida3339
    @zubaida3339 9 месяцев назад

    እኮን አብሮ አደረሰን የኔውዶች እኔ ልጂ ሆኜ መቆደሻ እናቴና አባቴ ለካፍለው ሲበሉ. እዴው ለመቸ አግብቼ በበላሁ እል ነበር አግብቸ ስበላው ምንም አይጠቅምም እዴውም ከሌላው የተለየ ደረቅ የማይበድል ነው ደሞ ዳቦ ለመቁረስ ማግባት ያስፈልጋል እዴ

  • @ኣርያምጓልትግራይ
    @ኣርያምጓልትግራይ 9 месяцев назад +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እኔሰ ሲወዳችው ❤

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 9 месяцев назад +1

    ሕዝብ ፍትህ ለሰም ጩገራ😮😮😮😮
    በተራፋ እንኳን አደራሰቹ 😂😂😂😂😂መልካም በዓል😮😮😮😮😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @ሳራ-ሐ8ቀ
    @ሳራ-ሐ8ቀ 8 месяцев назад

    የዝ ልጅ ንደት ያስቀኛል ኡፍፍፍ እሙ ሆደን አቀሰለች😂❤

  • @Mirfa-jk9ui
    @Mirfa-jk9ui 9 месяцев назад +1

    ወይኔ ወድሜን አበሳጭታችሁ ቶሎ ልታስረጁት ነዉ ወላሂ ታሥቁኛላችሁ እኮ

  • @ሱሱየሸዋዋ
    @ሱሱየሸዋዋ 9 месяцев назад

    እኳን አደረሳቹ ❤🎉አይ ሳሚ አተ ወድም ወራ ነህ አላለም😅😅😅😅😅

  • @mekdistube
    @mekdistube 9 месяцев назад

    እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰብ

  • @ikramkebedi4248
    @ikramkebedi4248 9 месяцев назад +1

    ከዝች ከክላስ ወታችሁ መቸ ነው ምሰሩልን 😂😂😂 ሳሚየ የመዳም ቅመሞች በጣም ነው ምንወዲህ አፍቅራሀለሁ😂😂😂😂

    • @cutepink1706
      @cutepink1706 9 месяцев назад

      😁😁😁 አረ ሚስት አለሁ

  • @የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር
    @የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር 9 месяцев назад +2

    እንኳን አደረሳችሁ ወየው ሰጣበቅ ነበር😂😂😂😂😂😂

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 9 месяцев назад

    ደስ የምትሉ ጥንዶች አቤት እሙ እና ወንድምየው ሳሚን ለማቃጠል ውይ አግባ እና ቁረስ አላለም

  • @Hanahana-jf1po
    @Hanahana-jf1po 9 месяцев назад

    ሚስትየው ተቀበይ እንጂ እዮሀ በይ ሳሚ ግን እያሰብክ ነው እንኳን አደረሳቹ 😂😂🥰🥰🥰🥰

  • @SeadaAhmed-nw4ze
    @SeadaAhmed-nw4ze 9 месяцев назад

    ያምራል ማሻአላህ እሙቲየ መልካም በአል

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 9 месяцев назад +1

    ወዮዮዮዮዮዮዮ😂 ሳሚቾ አቃጥለዉ ሊደፉዉህ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ ይመቻቹሁ

  • @merabakla5776
    @merabakla5776 9 месяцев назад +1

    እንኳን አደረሰቹ ይምውደቹ ቤቴሰቦች ለእነንቴም የደሰታ የበርከት በዓል ይሁንለቹ የሰቅ ምንጮች በጌታ በኢየሱስ ቤታቹ ሁሌም የሰቅ ይሁንለቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፂፍቅር
    @ፂፍቅር 9 месяцев назад +1

    የኔዉዶችእንኳንአደረሳቹ❤❤❤❤❤❤❤ስወዳቹ

  • @susuyoutube2398
    @susuyoutube2398 9 месяцев назад

    አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ😂😂😂🎉

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 9 месяцев назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ዬንዬም አብራችሁ ስላየሁት ደስ ብሎኛል በላለዴ ይምጣ ፕራንክ መሆኑ ገብቶኛል ይመቻችሁ በርቱ❤❤❤❤❤

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ 9 месяцев назад

    ስወዳቸው ማሪያምን

  • @amaamm741
    @amaamm741 9 месяцев назад

    አይ እናተ ሁለት ልጆች ሳሚ ሲናደድ ደሥ የማላችሁ ነገርከሰ ዛሬኳብታልፉት በባአሉ ክክክክክክ ሣሚደሞምንችግር አለው ቢቆርሰሰ ዳቦነውጅ በሬ መሠለህ የሚሰሰቴነሰደሠቦ እነረነአሰ የምቆርሰው አላለምዠ😂😂😂😂❤❤

  • @LemLemLemLem-e1k
    @LemLemLemLem-e1k 9 месяцев назад +1

    እንካን ኣብሮ ኣደረሰ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 9 месяцев назад +1

    የኔ ውዶች እንኳን አብሮ አደረሰን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለልደት ባዓል እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዘው

  • @SeliNaa502
    @SeliNaa502 9 месяцев назад +4

    ወይኔ በሳቅቅቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ ሁ ሁ😊😊

  • @ifj8189
    @ifj8189 9 месяцев назад +1

    ስትናድድም ያምርብሀል. ትግስህን እውድው አለሁ ከምንም በለይ ትግስተኛ ነህ

  • @selamberahane
    @selamberahane 9 месяцев назад +2

    እኳን አደረሳችው ውዶች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 9 месяцев назад +7

    እንኳን አብሮ አደረሰን መልኮም በአል እንወዳችዉ 😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @zubaida3339
    @zubaida3339 9 месяцев назад +1

    እኮን አደረሳችሁ የኔ ውዶች. ለሚመጣው አመት ከአቢጋ ታከብራላችሁ

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 9 месяцев назад +1

    ዳቦ ዳቦ ነው ወይ ሳሚ😅😅😅😅😅😅

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 9 месяцев назад +1

    አይ ሳሚ በባአላቹሁም አልታደልክም መቃጠቱ እየቀጠለ ነው😂😂😂😂😂😂😂

  • @almazalmaz8997
    @almazalmaz8997 9 месяцев назад +1

    ኧረ በስመአብ ብለህ ባርከህ ቁረሰዉ አባዉራ ከሆንክ አይይይ ሳሚ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @ሳራ-ሐ8ቀ
    @ሳራ-ሐ8ቀ 8 месяцев назад

    እሙሽ የsister ስም ነው እወድሻለው

  • @laylalayla8503
    @laylalayla8503 9 месяцев назад +2

    ክክክ ወንድ ወራ አላለም ሳሚ😂😂😂

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 9 месяцев назад

    ወይኔ እሙየ እኔንጨነቀኝ ዘናብለሺተቀመጭ አላህበሰላምይገላግልሺውደ🙏🙏