@TamagneShow With Hailu Mergia Part 3/3 | ታማኝ ሾው ከኃይሉ መርጊያ ጋር ክፍል 3/3
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- #TamagneShow #TamagneBeyene #TamagneMedia
@TamagneShow With Hailu Mergia Part 3/3 | ታማኝ ሾው ከኃይሉ መርጊያ ጋር ክፍል 3/3
Our social Media Links
Facebook
✓ bit.ly/3M6mvzg
Instagram
✓ bit.ly/3kZNlgE
Telegram
✓ t.me/TamagneMe...
===============================
Tamagne Beyene Official Accounts
Facebook
✓ / artisttamagne
RUclips
✓ bit.ly/3wcpVK0
===============================
Fans Group and RUclips Channel
RUclips
✓ bit.ly/3FHyEs4
Facebook Group
✓ / 151303478435
ሀይሉ ስራዎችህ ደጉን ዘመን ያስታውሰል።
ታማኛችን አነት የኢትዮጵያ የሙዚቃ ሙዝየም ብተባል እና ዶክትሪት ሀገረ ኢትዮጵያ ስትሰጥ ባይ እጅግ ከሚደሰቱት ሰዎች ውስ አንዱ መሆኒን እገልፃለሁ
የምንግዜም አድናቆት አለኝ ። በተለይ በዚህ ቃለ መጠይቅ ላይም ለእናትህ ያለህን ፍቅር ድንቅ ነው ። ቢቻል ሁሉንም ሥራዎችን ባገኘው ለእኔ ህይወት ነው ።
ሃይሉ መርጊያ የምንግዜም ታላቅ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ሊቅ ነው። ከልጅነቴ ጋር ብዙ ትዝታ አለኝ። እድሜና ጤና እመኝለታለው። ታማኝ እናመሰግናለን።
በትዝታ ወደሁዋላ መለሳችሁን እድሜና ጤና ይስጥልን
ታማኝ
ዶክሜንት አያያዝ አንደኛ ነህ።
የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ እናመሰግናለን ታማኛችን
ታማኝዬ እንደው የት አገኘኸው? ያ ጣፋጩ የልጅነት ዘመን አሁን የት ይገኛል?
ሀይሉ መርጊያ ፡ምርጥ ምርጥ የማይረሱ ክላሲካል ሙዚቃዎች አሉት እንደውም ሀይሉ መርጊያ እና ዋሊያስ ባንድ ነው የሚባለው
Hailu mergia the most incredible musician wish u long live
ብዙ የመሣሪያ ቅንብር ሙዚቃ ሠምቻለሁ የሀይሉ ግን ለነብሴ የቀረበ ነው::
Legend Hailu Mergia, thank very much. Every classical music's you played, it's like a happy life for me, God bless you Mr. Mergai!!
I grew up listening to your clasicals, and it reminded me of a good time.
I have no words for you
ለጋሸ ሀይሉ መረጊያ የሆነች ማሰታወሻ በህይወቱ ብናደረግለት ?? እኔ አባቴ ይወደዋል ።
MANY TX TAMAGNU !!!!
በእውነት ከሙሉ ልብ ምስጋናዬ እጅግ የላቀ ነው!!!!!
ቢረሳ ቢረሳ ሃይሉ መርጊያ ይረሳል! ኧረ...
የሚገርም ነው ሃይሉ መርጊያ በወጣትነቱ አበበ ቢቂላን ይመስል ነበር እስኪ በደንብ እዩት ገርሞኝ ነው ታማኛችን
❤❤❤❤❤Good Time
የሚገርም ነው
ኃይሉ መርጊያ በሙዚቃ የተቀነባበረ ማለትምክላስቲካሉ ታሪካዊ ትዕዝታ ነው።
Super 🎉
Irreplaceable great t artists with great talents…
Amazing guy. Wish he return to making music. That is his passion and calling and should be doing just that