ውብዬ አዲስ አመል አመጣች /ከሱሪ ውጪ አለብስም አለች::

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 783

  • @Dani-l3l3m
    @Dani-l3l3m 2 месяца назад +359

    ውብዬ ቀሚስ ስትለብስ ነው የምታምረው የምትሉ👍😌👌

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 2 месяца назад +1

      ሳህ

    • @ሎምቤ
      @ሎምቤ 2 месяца назад +4

      ዬ ሩታ ባል ሳልም ናው

    • @HdgChv
      @HdgChv 2 месяца назад

      የኮሜት ምታት 😂😂😂😂​@@ሎምቤ

    • @Maza-z4p
      @Maza-z4p 2 месяца назад

      🤣🤣🤣🤣​@@ሎምቤ

    • @ሎምቤ
      @ሎምቤ 2 месяца назад +1

      @Maza-z4p ዎዬ

  • @AshuLidutube
    @AshuLidutube 2 месяца назад +257

    ውብዬ ቀሚስ ነው ሚያምርብሽ😍😍

  • @wubenahi
    @wubenahi 2 месяца назад +334

    ማን እንደቀሚስ የሴት ልጅ ውበቷ ቀሚሷ አሉ😊🥰

    • @ZinuBekele-p1e
      @ZinuBekele-p1e 2 месяца назад

      ሰላም ደምሪኝ መልካም ፈቃድሽ ከሆነ

    • @amaneamane-yd8eg
      @amaneamane-yd8eg 2 месяца назад +2

      ዉብይ 👗👗ቀሚስ ለ ሴት ሱሪ ለ ወንድ ነው ደሞ ቀሚስ የምርብሻል

    • @እሙሙባረክየድሬዋ
      @እሙሙባረክየድሬዋ 2 месяца назад

      ​@ZinuእንደማመርBekele-p1e

    • @bintomer6193
      @bintomer6193 2 месяца назад +1

      ዉብየ እና ሊያ ቱዩብ ሁለየቀሚስ ነዉ የሚያምርባችሁ

    • @sAli-dh7xn
      @sAli-dh7xn 2 месяца назад +2

      ❤❤❤ለሴትልጅ፣ቀሚስ ፣ ውበቶነው፣እግዚአብሄርይመስገን፣በህይወቴ፣ሱሪ፣ለብሼአላቅም፣፣ለብሰውሳይ፣እዴት፣እደሚሰቀጥጠኝ፣😢

  • @ብሥራት
    @ብሥራት 2 месяца назад +81

    ጀግና ባል ነህ ናሂ

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi 2 месяца назад +174

    እዉነት ቁረአንን ስታዳምጡ ደስታ የሚሰማችሁ ሁሉ ሳደምሩኚአትለፉ የስደቶ እህታችሁ ነኚ

    • @FatimaMuhammed-z7f
      @FatimaMuhammed-z7f 2 месяца назад +2

      በትክክል ውዴ❤❤❤❤❤❤❤

    • @حوا-ق8ش
      @حوا-ق8ش 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤😊😍👍

    • @Eistar-en5um
      @Eistar-en5um 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍

    • @Aster-o4p
      @Aster-o4p 2 месяца назад

      😁😁😁😁😁😁😁

    • @Temre-ye3ic
      @Temre-ye3ic 2 месяца назад +2

      ❤❤❤❤

  • @abebaakane9054
    @abebaakane9054 2 месяца назад +27

    ውብዬ ቀሚስ ለሴት ልጅ ክብር ነው አንቺ ላይ ደግሞ በጣም ያምራል በዛው ቀጥይ እህቴ!

    • @SualihaGetu
      @SualihaGetu 2 месяца назад

      እና ለምን ወንዶች ቀሚስ ይለብሳሉ

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 2 месяца назад +65

    ባልሽ በጣም ኣመስገናለው የእግዛብሄር ልጅ ዋውው አስተማሪ ነው በጣ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 2 месяца назад +42

    😂😂😂😂የሴት ልጅ ውበቷ ቀሚስ ነው ውቤ ሰውነትሽም በቀሚስ ነው የሚያምረው ሱሪ አያምርብሽም ቀሚስሽን ልበሽ ናሂ አስተዋይ ባል አበድሽ ወይ አላለም ክክክክክክ ለዛሬ አብዳ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 2 месяца назад +53

    ተባረክ እዳንተ ያሉትን ባሎች ያብዛልን
    የሴት ውበቷ አለባበሷ 👌❤

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 2 месяца назад +11

    ውበየ በጣም ነው የምወድሸ እመወድሸም ምክንያት አንዱ በአለባበሰሸ ነው እሕቴ ሱሪ ለብሰው እብርታቸውን እያሳዩ ከሚሔዱ ሰዎች አንች ትበልጫለሸ ናሒየም ጎበዝ ነው እዳንተ አይነት ባል ይሰጠን ❤❤❤

  • @werkikode4838
    @werkikode4838 2 месяца назад +6

    አስተማሪ ኘራንክ በዛ ላይ 3ተኛ ሰው የሌለበት ሐይማኖትን የሚያስከብር እናመሰግናለን እህታችን ምርት ባል ምርጥ አባት ተባረክ

  • @user-li4xx6ke1r
    @user-li4xx6ke1r 2 месяца назад +22

    ወብየ አቺ ምርጥሰውነሽ እና ቀሚስልበሺ በሀይማኖትም አይፈቀድም የኔደርባባ ቀሚስነው እሚያምርብሽ❤❤❤❤

  • @FentuBazezew
    @FentuBazezew 2 месяца назад +12

    ነሂዬዬዬዬዬ የኔ አባት እውነት ነው ወንድ የሴት ልብስ አይልባስ ሴት የወንድ ልብስ አይልባስ ይላል ቃሉ

  • @tsedale5516
    @tsedale5516 2 месяца назад +17

    ናሂ ጎበዝ እንድዝህ ትቆጣጣር

  • @roseelias6098
    @roseelias6098 2 месяца назад +19

    ልክ ነህ ናሂዬ መፃሀፉም ሴት የወንድ ልብስ አትልበስ ነው እሚለው

  • @ሰአዳየልጄወዴጅ
    @ሰአዳየልጄወዴጅ 2 месяца назад +12

    ናሂዬ በሳቅ ገደልከን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😘💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 2 месяца назад +6

    ውቢዬ ቀሚስ ብትለብሽ እኮ ለባልሽ ውበት ነው ቀሚስ እኮ ከመጽሐፍ ቅዱስ ያለ ነው በጣም ነው የሚያምርብሽ ሴት ልጅ ከወንድ ስትለው ምንም ችግር የለበትም ግን በመጽሐፍ ቅዱስ ሴት ልጅ ቀይ መስቀል በሚባል ያምርብሻል ሁሉም ያምርብሻል አባል ባልሽ የሚልሽን

  • @mekdiyedengilmariamlij
    @mekdiyedengilmariamlij 2 месяца назад +13

    ትክክል ነሽ ውድ ኃይማኖትሽም እምፈቅድልሽን ልብሽ ማንም ስላልሽ አትልብሽ ❤❤ የሴት ልጅ ውበቷ ቅምስ ነው ደሙ በጣም ያምረብሻል ቀምስ

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 2 месяца назад

      ሀይማኖታችሁ ምንድነው የሚፈቅደው የእናንተ የኦርቶዶክሶች ቀሚስ ቤተክርስቲያን ስትሄዱ ብቻ ነው የምትለብሱት ይሄ የታይታ ነው ከተለበሰ ሁልጊዜ ነው መሆን ያለበት

  • @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ

    ናሂ ጎበዝ ማርያምን ለሴት ልጅ ክብር ቀሚሰ ነው እኔም እግዚአብሔር ከፈቀደ ከስደት ተመለሽ ቀሚሰ ነው መለብሰ

  • @tsion_koratsion_k5073
    @tsion_koratsion_k5073 2 месяца назад +9

    የምየርብሽ ቃምስ ነው ውብዬ እግዚአብሔር ልቦናሽ አይቀየርብሽ የኔ ውድ

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 2 месяца назад +4

    እንደገና ደግሞ ባልሽ የሚወደውን ነገር ነው መልበስ እንጂ ሰው አለሽ አይደለም የምትታይው ብነሽ ለባልሽ ነው። ተባረኪ ጌታ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባርክ ትዳራችሁ ይባረክ ከአዲሱ ቤት ደግሞ ውለዱበት ከበዱበት እወዳችኋል

  • @hawaapp3619
    @hawaapp3619 2 месяца назад +11

    አይ ናሂ ጉድህ ፉላ አድሥአባባ በሡሬ ዘናልበል ብላነው ቻለው ❤❤❤❤❤

  • @SalamEethopia
    @SalamEethopia 2 месяца назад +57

    ቤተሰብ ተባበሩኝ አስኪ ይቶፕ ከፍቼ አለሁ አዲስ ነኝ በማርያም 😘😘😘😘

  • @habibah9637
    @habibah9637 2 месяца назад +5

    ሄሉን ወደናተ አቅርቧት በናታችሁ ካፈቀረች ወዲህ ምንም አልተመቻትም

  • @umomar4384
    @umomar4384 2 месяца назад +1

    እንኳን ደስ አላችሁ200k🎉🎉 ውብየ ቀሚስ ልበሽ #የሴት_ልጅ ውበቷ #ቀሚሷ ነው። ናሂ ጎበዝ🥰

  • @መሀመድ-ሰ8ቘ
    @መሀመድ-ሰ8ቘ 2 месяца назад +7

    ናሂ በጣም ምርጥ ሰዉ ነህ

  • @Bsh-gt7oc
    @Bsh-gt7oc 2 месяца назад +6

    እውነትሽ ነው የኔ ውድ ስጀምር የሴት ግርማ ሞገስዋቀሚስ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlainAlfoah-k7q
    @AlainAlfoah-k7q 2 месяца назад +4

    ውብዬ ቀሚስ ነው የሚያምረብሽ ሱሪ ደግሞ ለወንድነው ፈጣሪ አይፈቅደውም❤

  • @zediyeee
    @zediyeee 2 месяца назад +8

    አያምሪም ሱር ዉብዬ አንች ቃምስ ብቻ ልባሽ😂😂😂😂😂ቃምስ ባጣም ያምራል 🥰🥰🥰

  • @Memar1997
    @Memar1997 2 месяца назад +4

    ናሒ ልዩ የሆንክ ሰዉ እኮ ነክ የምር ሌሎች ወንዶች እኮ ሡሬ ካለበሽ እያለ የሚጨቃጨቅ ወንድ አለ ተባርክ ናሂ ለማንኛዉም በጣም እወዳችኋለሁ

  • @Semirayeabrishwodaj
    @Semirayeabrishwodaj 2 месяца назад +14

    በክርስትናም ሱሪ ይከለከላልwow አላዉቅም ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ኮሚፅዮናዊት19
      @ኮሚፅዮናዊት19 2 месяца назад +2

      “ሴት የወንድ ልብስ አትልበስ፥ ወንድም የሴት ልብስ አይልበስ፤ ይህን የሚያደርግ በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ ነውና።”
      - ዘዳግም 22፥5

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx 2 месяца назад +6

    ሲሆን ሴት ልጅ እንደሴት ቀሚስ ብትለብስ መልካም ነበር። ሱሪ ሲሆን የወንዶች ነዉ። ግን ስልጣኔ ብለን አለባበሱን ግራ አጋባነዉ😊❤

  • @AsnakechGetabalew
    @AsnakechGetabalew 2 месяца назад

    አረ የሰው ነገር አትስሚ አንቺ ሰው ሳይሆን መከተል ያለብሽ እግዚአብሔር ነው ሱሪ ልብስ አይልም መጽሐፍ ቅዱስ ዘዳግም 5÷22 አንብቡት አትልበሽ የሚያምርብሽም ቄሚስ ነው የሴት ልጇ ውበቷ❤❤❤ ምርጥ ባል በእውነት 👌🙏❤

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 2 месяца назад +2

    ዉብዪ ቀሚስ ነዉ ዉበትሽ ❤❤❤በእዉነት ናሒ ከቀሚስ ዉጭ አይቶሽ አያዉቅም ለዛ ነዉ ❤❤❤ለሴት ልጅ ቀሚስ ዉበታችን ነዉ❤❤❤❤

  • @ZuZuli-jc2820
    @ZuZuli-jc2820 2 месяца назад +12

    የኔድቡሸ የሚያምርብሸ ቀሚሰነው ወብየ🥰👍👍👍

  • @طيفالعنزي-ط7ب
    @طيفالعنزي-ط7ب 2 месяца назад +6

    ናሁም ጎበዝ ተቆጣጠር 😂😂😂😂

  • @konjonesh
    @konjonesh 2 месяца назад +3

    ጅግና ባል ማለት ልክ እዳተ አይነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ቆንጆ አስተማሪ ቪዲዮ ነው ❤❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 месяца назад +3

    ውብዬ ቀሚስ ነው ውበትሽ
    ናሂ ወንድሜ ዛሬ የጸሎት ቤትህን አይቼ ደስ ብሎኝ ነበር ማታ ደሞ የመምህር ተስፋዬ ሊቭ ስትከታተል ስላየውህ በጣም ደስስ ብሎኛል በእውነት በርታ ወንድሜ አባትህንም ለቅዱስ ቁርባን አብቅተህ ለማየት ጓጉቻለው በርታ ወንድሜ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 месяца назад +3

    እረ ዉብዬ እጅግ በጣም ነዉ ሚያምርብሽ የምን ሱሪ ነዉ በስማም የሴት ልጅ ዉበት ቀሚስ ነዉ ሀይማኖትም ሚፈቅደዉ ቀሚስ ነዉ ለሴት ልጅ ወንድ ደሞ ሱሪ እና ናሂ እዉነቱ ነዉ አራዳ ማለት መፈሳዊነት እና የእግዝያብሔር ህግና ስረአት ማክበር እና መተግበር በረፈ በርቺ ፕራኩ አስተማሪ ነዉ ግን ዉበትሽ ቀሚስ ነዉ እሺ ዉብዬ ቆንጆ እኔም ቀሚስ ሞቼ ነዉ ምወደዉ ለዛዉም እረጃጅም ቀሚስ!!!

  • @AlainAlfoah-k7q
    @AlainAlfoah-k7q 2 месяца назад +5

    የእውነት ባልሽ ግን አመሠግናዋለሁ የእውነት ውብዬ ያለው ፍቅር ለፈጣሪውና ለሚስቱ ቀጥልበት

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w 2 месяца назад +5

    ናሒዬ ለሐይማኖትሕ ያለሕ ክብር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetasfaw8855
    @netsanetasfaw8855 2 месяца назад +6

    ተይ ዉብዬ ግድየለም ሱሪ ይቅርብሽ። ቀምስ በጣም በጣም ነዉ የምያምርብሽ።

  • @حوا-ق8ش
    @حوا-ق8ش 2 месяца назад +6

    ቀሚስነዉ የሚ ያምርብሺ ውዷ😊😊❤❤

  • @AileenJoyPorras
    @AileenJoyPorras 2 месяца назад +1

    ማሻላህ ክብር ያለው ባል አለሽ ማሻላህ እህቴ ምያምርብሽም ቀሚስ ነው ሴት ልጅ ውበትዋም ቀሚስ ነው እህቴ አክብሪው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @אלעדמסלה-ת3ו
    @אלעדמסלה-ת3ו 2 месяца назад +5

    እኔም እዳችነኝ መፅአፍ ቅዱስ ላይ ካነበብሁ ጀምሮ አለብስ አቁሚያለሁ ወንድ የሴት ልብስ አይልበስ ሴት የወንድ ልብስ አትልበስ ይላል።

    • @Hyat-e2o
      @Hyat-e2o 2 месяца назад

      እኔም

  • @Ksa-o7h
    @Ksa-o7h 14 дней назад

    እግዚአብሔር ይባርክሕ ናሒዬ❤❤❤
    እውነት ነው ሱሪ የሚወድ ነው❤❤❤

  • @Rahelabie
    @Rahelabie 2 месяца назад +2

    ሀይማኖታችን ሱሪ አይፈቅድም ስለዚህ ሀሳብሽን እዳትቀይሪ ቀሚስ ልበሽ የኔቆንጆ ዉበት ያለዉ ቀሚስ ነዉ

  • @AbdiAbduu
    @AbdiAbduu Месяц назад

    ዝበያቸው የኔ ቆጆ ሴትልጂ እምታምረው በቀሚስነው ሱሪ ለወዶች ብለናል❤❤❤

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 2 месяца назад +11

    ልብስ ቀሚስ ስትለብ ሽ በጣም ስታምሪ ❤️❤️❤️

  • @halimaali1185
    @halimaali1185 2 месяца назад +1

    ናሂ ጀግና እውነት ሴትልጅ ቀሚስነው የሚያምርባት🎉🎉🎉

  • @ሰአዳየልጄወዴጅ
    @ሰአዳየልጄወዴጅ 2 месяца назад +8

    የኔ ዉዶች❤❤💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕❤❤❤❤❤💕💕💕❤❤❤❤❤💕💕💕💕❤❤❤❤💕💕💕❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 2 месяца назад +4

    ግን ያምርብሻል❤❤❤❤❤

  • @absuhais3801
    @absuhais3801 2 месяца назад +2

    እንደ ቀዲሞ ይሻልሻል የወንዲ ልብስ መልበስ አይፈቀድም ሃጥያት ነዉ እኔ እንዳች ሴት ነኝ ግን ሱሪ የምለብሱ ሴቶች በጣም ያናድ ዱኛል እግዚአብሔር ልባችሁ ይመልስላችሁ

  • @ووتاتغاغ
    @ووتاتغاغ 2 месяца назад

    የኔ ውድ ሴት ልጂ ቀሚስ ነው የሚያምርባት ሀይማኖታችንም አይፈቅድም ናሂ ምርጥ ባል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 2 месяца назад +2

    አቦ ይመችህ ናሂ ወድ አተን ብቻ አየሁ ከዩቱበሮች አወ ከወጣጥረሽ ሰውነትሽ እደታየ ቁጠሪው ፖራክም ቢሆን ናሂ ግን ተመችተኸኛል።👍

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x 2 месяца назад +1

    ናሁምኮ ጀግናነው የምር እኔ እደት ደስስስ እደሚለኝ ሱሪ❤ የወንድነው❤❤❤❤

  • @ሳራዪቱብ
    @ሳራዪቱብ 2 месяца назад +5

    እውነት ውብየ🎉🎉🎉🎉🎉ቀሜስነውየሜምርብሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔደርባባ
    ናሂአይዙን አትበሳጪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 месяца назад +33

    አፍላ ፍቅር ድራማ ሰልጫርስ ነው ያማጣሁት😢😊😊😂😂😂😂 አዲስ አበባ ጋብቶ ያልትብላሻ ማን አላ😂😂😂😢

    • @SeadeAhmed
      @SeadeAhmed 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @ZinuBekele-p1e
      @ZinuBekele-p1e 2 месяца назад +1

      ደምሪኝ እባክሽ አዲስ ነኝ🙏

    • @heyuti
      @heyuti 2 месяца назад +2

      ምንድነውደሞ አፍላፍቅር አንችዘዋሪ ነይቁርአን ኪታብእንቅራ

    • @ራቢአዩቱብ
      @ራቢአዩቱብ 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @AaA-kb8zt
      @AaA-kb8zt 2 месяца назад

      እኔም😂😂😂

  • @YalemworkGetahunAlebachew
    @YalemworkGetahunAlebachew 2 месяца назад

    ውብየ ለሴት ልጅ የሚያምርባት ቀሚስ ነው እኔም እንዳንች ቀሚስ ለባሽ ነኝ።እና ብዙ ጓደኞቼ ሱሪ ልበሽ ያምርብሻል ይሉኛል ።እኔ ግን እንደቀሚስ ሚመቸኝ የለም።ልጆቼም ሱሪ እዳትለብሽ ነው ሚሉት ሱሪ ከለበስሽ እናታችን አይደለሽም ይላሉ ።😮😮😮

  • @AlhamdulillaahSumaaAlham-ze9se
    @AlhamdulillaahSumaaAlham-ze9se 2 месяца назад +13

    Matii safuu qabu ❤❤❤❤❤❤

  • @Hyroot-rv2ej
    @Hyroot-rv2ej 2 месяца назад +7

    ጎብዝ ናሂ🎉❤❤❤

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Месяц назад

    ጎበዝ ነክ ናሂየ ጀግና እግዚአብሔር ይጠቡቅህ ጎበዝ❤❤❤

  • @fozaaAbaraya
    @fozaaAbaraya 2 месяца назад +6

    Bayemaa iraa bareda dhugaa sureeni❤❤❤

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 2 месяца назад +4

    Woubeye wouletoum betam yamrebeshal i swear also congratulation 200k we love you guys ezgiyaber yitebekachou❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መክሊትየተዋህዶልጅ-ዠ6ሸ
    @መክሊትየተዋህዶልጅ-ዠ6ሸ 2 месяца назад +2

    ቁርባን በዓሁን ስዓት መጫዎቻ ሁኗል እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን😢😢😢

  • @ብሥራት
    @ብሥራት 2 месяца назад +4

    ጎበዝ ውብዬ ከቀሚስ እንዳትወጭ አደራ

  • @mireop
    @mireop 2 месяца назад

    ቀሚስ የሚያምርብሽ የኔ ናት ናሆም ትክክል ነው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @SqqeSww
    @SqqeSww 2 месяца назад +1

    ዝም በያቸው የኔ ዉድ ቀሚስ ስትለብሺ እዴት እደሚያምርብሽ ሱሪ አትልብሺ እዳዉም ሱሪ ካለሽ አጥፊያቸው ያሳስትሻል

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 2 месяца назад +1

    ናሂ ጅግና ወንድ ነክ ሌሎችም ባሎች የሚስታቸው አለባበስ ባስተካክሉ መልካም ነው የሚገረመው ስጦታ ብለው ገላ ማሳይ ልብስ ገዝተው ሚሰጡ አለ እባካችሁን ሴቶች በተሻላቹ ሁኔታ ሀይማኖትም በሀላችንም አይፈቅድም እነሱን አትስሚ ውብዬ አሳሳች ናቸው

  • @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ

    ለኛ ለኦርቶዶክስ ሱሬ አልተፈቀደም እግዚአብሔር እዲህ ይላል ሴት የወንድን ልብስ አትልበስ ወንድም የሴትን ልብስ አይልበስ ይህንንም ያደረገ የተረገመ ይሁን ይላል የቃሉ ባለቤት ልኦል እግዚአብሔር

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 2 месяца назад

    እሯ የአድሥ አባ ሠዉ ቢያብድ ልታብጅ ነዉ ዝበያቸዉ ለሤትልጅ ዉበቷ ሠዉነቷን መሠተሯነዉ በቀሚሥሽ ዉብነሽ❤❤❤

  • @እታፈርTube
    @እታፈርTube 2 месяца назад

    እንኳን ደህና መጣችሁውብየ የምር ቀሚስ ነው እሚያምርብሽ ሲያስጠላብሽ የምር አች ቀሚስሶች ነው እሚያምርብሽ አለባበሽን የድሮሽን እዳትረሽ❤❤❤❤

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 2 месяца назад +5

    የሴት ልጅ ክብሯ ቀሚስ ነው ሱሬ ለሴት ልጅ አይፈቀድም የኔ ሙሉ ሴት ውብዬ በቀሚስ ብቻ❤❤❤❤❤

  • @Pnice-se6yj
    @Pnice-se6yj 2 месяца назад +4

    የኔ ውብ በቀሚስሺ 🎉ውብ ነሺ ወላሂ ግን እስቦርት ስሪ🎉

  • @FhhKk-j6q
    @FhhKk-j6q 2 месяца назад

    ናሂ ግን ማሻአላህ ትክክል ነህ ውብዬ እና ናሂ እንወዳችኋለን ❤❤❤❤❤❤ውብዬ የኔ ቆንጆ ቀሚስ ነው እሚያምርብሽ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤

  • @ገጠር-ኰ3ዸ
    @ገጠር-ኰ3ዸ 2 месяца назад

    ናሁም ጀግና ውብየም ቀሚስ ነው የሚያምርብሽ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @MartaTaddesee
    @MartaTaddesee 2 месяца назад +1

    ወብየ የሚያምርብሽ ቀሚስነው ይህን ውዳች❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Sara-is7dl
    @Sara-is7dl 2 месяца назад +2

    ጅግና ሰት ልጅ ቀሚስ ነው ሚይመራ ❤❤❤

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ

    ሱር መልበስ መረገም ትንብት አስፈፃምዎች ናቸው ውብዬ ልበሽ የምሉሽ ሰልጥነው ሳይሆን ሰይጥነው ነው በ8ኛ ውሽ ሴቶች በወንድ ልብስ ያጌጣሉ ወንዶችም በሴት ልብስ ያጌጣሉ ይላል ❌ እናንተ ጎበዞች ናችሁ እሱም አንችም እኔ ለብሸ አላቅም ሀጥያት ነው

  • @saadasadada505
    @saadasadada505 2 месяца назад +2

    ዋው፡ወድሜ፡ጎበዝ፡ወድነው፡ሱሪ፡የሚለብሠው፡ቆጂት፡የባለቤትሽን፡ቃል፡አክብሪ፡

  • @flowerrose7443
    @flowerrose7443 2 месяца назад +1

    በእዉነት ጌታ ይበርክ ሀማኖት መክበር ያስፋልጋል ሱዉ ሰህሆን እግ/ርን ማፋሪ ነዉ።

  • @jxjddjsrjrje9451
    @jxjddjsrjrje9451 2 месяца назад +1

    ባህላችንም ሃይማኖታችንም አይፈቅድም ውብየ
    ይመችህ ናሂ ምትጥ ባል ሴት ነሽ ሱሪ የወንድ ነው አለኮ ይመችህ ትክክል ❤

  • @tube4742
    @tube4742 2 месяца назад

    ብዬ በጣም ታምራላችሁ ቤቷቸው በጣም አስተማሪ ያስተማሪ ነገር አለ ለስላላችሁ❤❤❤❤😘

  • @ሰአዳየልጄወዴጅ
    @ሰአዳየልጄወዴጅ 2 месяца назад +4

    ናሂ በቀጣይ የአዲስ አበባ ሴቶችን ይዘህ ና😂😂😂😂😬😬😬😬😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬❤❤❤❤❤😬😬❤❤❤❤

  • @רותאנילו
    @רותאנילו 2 месяца назад +2

    የኔዉዶች ስታምሩ ከአይን ያዉጣችሁ❤❤❤🎉

  • @fikrtemariam21
    @fikrtemariam21 2 месяца назад +1

    ውብዬ ለገኛችው እፈልጋለው እንዴት ነው የማገኛችው በማርያም በጣም ነው የምወዳችው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 2 месяца назад

    በነገራቺላይ ፕራክ ምናምን እያላቺሁ አጨረ ቀሚስ ሱሪ እየለበሳቺሁ የምትመጡ ባካል በትወጡ በዛ ከተባለ 100ሰው ነው የሚያያቺሁ አስተማሬነው እያላቺሁ እዚህ መቶ ሺ አይላይ ትሰጣላቺሁ ይህ በፀሞ ነውረነው በዛላይ ቆራቢናቺሁ ሊበሎት ያሰቦትን ወፍ ጂግራነሺ ይሎታል አሉ 😢😢

  • @SaraWolde-m4y
    @SaraWolde-m4y 2 месяца назад

    ውብዬ ቀሚስ ስትለብሺ በጣም ነዉ የሚያምርብሽ ❤❤❤
    ባለባበሳችሁ ሁሌየም የምታምሩኝ ጥንዶች ናችሁ👍👍👍
    👉 ናሂን አታናጂው በጣም አስደሰተኝ ሃሳቡ
    በምነታችንም ስለማይፈከድልን ሁለታችሁም ሁሌም አለባበሳችሁ በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤❤
    የሴት ልጅ ውበት የሚሰጣት ቀሚስ ነዉ 👌👌👌👌

  • @Kedga-od5pz
    @Kedga-od5pz 2 месяца назад +14

    ዉብየ የኔቆጆ ቀሚስ ነዉ እማምርብሽ ናሂ ጎበዝ እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን የሴት ልጅ ወበቷ አለባበሷ

  • @Ffm8p
    @Ffm8p 2 месяца назад +2

    ደህናሠው ሢበላሽ የለውምቅራሪ አለች አያቴ ጎድበል ጎደር አ&አ መግባት እውነትም ያሥለብሣል መሠል ሩታም ከዛምቡላነው እራቁቷንመሄድ የጀመረችው😂😂😂

  • @KmaleaKtgv
    @KmaleaKtgv 2 месяца назад +2

    ናሂ ዋው ምርጥ ባል ሴት ልጅ ውበቷ ቀሚስ ነው

  • @ማራናታ-ሐ5የ
    @ማራናታ-ሐ5የ 2 месяца назад +1

    ውብዬ ሁሌም ቀምስ ልበሽ የኔ ውድ ከምንም በላይ ዶሞ ሃይማኖታችን ሴት የሴት ልብሽ ትልበሽ ወንድ የወንድ ልብስ ይልበሽ ነው ምለው የሰው ኣትስም ቀምስ ስትለብስ ዋው❤❤

  • @abebechsemere3615
    @abebechsemere3615 2 месяца назад +1

    ውብዬ አንች መሆን ያለብሽ አንችነትሽን እንጂ ምንአልባት ስዎች የሆኑት እሆናለሁ እንደኑሱ መሆን አያምርብሽም እነሱን ተያችው እናት የተባረካችሁ ናችሁ እሽ ውብዬ አትቀየሪ እሽ።

    • @Kaletube24
      @Kaletube24 2 месяца назад

      ፕራንክ ነው እትት አትበሉ

  • @tsedale5516
    @tsedale5516 2 месяца назад +2

    ሱሪ እነድት እንድሚያሰጥላብሸ
    ቅሚሰ ነው የሚያምርብሸ ውብዩ

  • @Sona-jj4cx
    @Sona-jj4cx 2 месяца назад

    እስኪ ማነው እነዚህን ጥዶች የሚወድ?

  • @tenagnemekonnen8017
    @tenagnemekonnen8017 2 месяца назад +1

    እውነት ቀሚስ ያምርብሻል። በሱ ቀጥይ!!!

  • @SewuntAdanacho-jx1yd
    @SewuntAdanacho-jx1yd 2 месяца назад

    ጀግና ነክ ናሂ ዉነትክነዉ የሴት ልጅ ዉበቷ ቀሚስነዉ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 2 месяца назад

    ጎበዝ ባል ነህ ናሂ👍👍👍👍👍

  • @KokoB-ኘ5ጨ
    @KokoB-ኘ5ጨ 2 месяца назад +4

    አምሩብሻል❤❤❤❤ሱሩው

  • @abebaaboye4168
    @abebaaboye4168 2 месяца назад +4

    Betam new ye asakachugni wubiye betam des tilalachu katilu bet berankun wwwwwwwooooooooo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 2 uletum yamirbishal suram kamisim gin damo balesh yewadadehun lebashu