Awtar Tv - አማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) - ያልፋል-Amhara Students Association(ASA)Yalefale Ethiopian Music 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • Awtar Tv - | የ አማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) - ያልፋል - New Ethiopian Music Video 2022
    #awtarTv #ethiopianmusic
    Awtar is the first-ever Ethiopian Music App that allows music fans to access and purchase musical works anywhere, anytime; while protecting the copyright of everyone who got involved in creating the Music to benefit from their hard work. Download Awtar app: awtar-website....... us on:-

Комментарии • 245

  • @user-endrias12
    @user-endrias12 2 года назад +50

    የማያቋርጥ የተማሪዎች ትግል አስፈላጊ ነው። ተማሪዎች ብቻ ናቸው እውነተኛ ታጋይ ሌላውማ በአበልና በጥቂት ደሞዝ ህሊናውን የሸጠ የባንዳ ጥርቅም ነው። በርቱልን አተማዎች በእናንተ ብርሀንን እንደምናይ እርግጠኛ ነኝ።

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ 2 года назад +12

    ስለ ኢ/ያ እምዘፍኑት ለምድነው እኛ ብቻ የኢ/ያ ዘፋኝ ያረገን ⭕❌❌❌❌አማራ ዘፋኝ ስለ ኢ/ያ አያገባችሁም😷ስለኢ/ያ ጉራጌው ትግሬ ኦሮሞ አፋር ወ ዘ ተ ሲዘፍኑ አይታቹሁ ታቃላቹሁ ትረትረት ኢ/ያ እያላቹሁ ህዝቡን አታደዝዙ በለለች ኢ/ያ እራሱን እዳይከላከል ።በወለጋ ሸዋ ወሎ ጎንደር እሚሞተው አማራ ነው ።ስለ አማራ መከራእና ባህሉን ማንነቱን ከዚህ መከራ መውጫውን ፍጭ አሳዩት እጂ ኢ /ያ እያላቹሁ አታላዝኑ ።በተረፈ በርቱ ቀጣይ አማራን በተመለከተ ዝፈኑ

  • @toyba4162
    @toyba4162 2 года назад +50

    እውነትነው ወላሂ እድህ ተሠቃይተን አቀርም አማራየ

    • @zebra8028
      @zebra8028 2 года назад +2

      ደማችንን ቆጥረን እንመልሳለን!! አማራ ነን!!

    • @Abeladisu-xl8ub
      @Abeladisu-xl8ub 4 месяца назад

      pipppppppp🥵

  • @Tigየራያዋ
    @Tigየራያዋ 2 года назад +11

    ድል ለጅግናው ለአማራ ህዝብ👏😍
    አማራየ ሙሽራየ😍😘እየሞትነም እየተስደድነም እየታስርነም አማራብቻ ነው ዛሬም ኢቲዮጵያ እያለ የሚውድቀው😍😘ድል ለደጉ ወገኔ😍😘💪🤘

  • @minilikethio7891
    @minilikethio7891 2 года назад +17

    አቤት ውበታች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንዲሁ እዳላችሁ የሀገራችን ትሳኤ ለማየት ያብቃን❤❤❤🥰

  • @astawilmu4492
    @astawilmu4492 2 года назад +14

    በጣም ደስ የሚል ግጥምና ዜማ ነዉ
    አዎ እዉነት ነዉ ሁሉም ያልፋል
    የሐገር መሰረቱ አማራ በአንድነት ሁኖ ጠላቱን በአምላኩ ሐይል ያሸንፋል!!

  • @amanhagere131
    @amanhagere131 2 года назад +4

    This is a none Amhara psichological makeup song. Their is no hardship that goes by with out fight in anyway. Amhara ' s imminent danger wouldn't be stopped by setting and preaching in such redicules way. This so called song should be removed immediately. It is a shame! ! We don't need crying Amhara youngsters in this critical time in our history. We should rather work 24/7 to create a generation of self-reliance; physically, psichologically and mentally ready to go to challenge the current crisis the very Amhara people face.

  • @amumulugata9612
    @amumulugata9612 2 года назад +12

    እዉነት ነዉ ይኖራል አማራ ቀባሪዉን ቀብሮ 💚💛❤ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ

  • @genetrayayoutube5741
    @genetrayayoutube5741 2 года назад +13

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እዳለ ይሞታል አማራ አይይይ አማራዬ እካንም የናተ ሆንሁ💚💛❤🙏

  • @iam4419
    @iam4419 2 года назад +6

    ኦሮሞና ትግሬ አንገቱን የሚደፋበት ቀን ቅርብ ነው የአማራ ደም ፈሶ አይቀርም😥🙏

  • @minilikabebe6583
    @minilikabebe6583 2 года назад +8

    እውነት ነው ልቅበርህ ያለውን ይቀብራል እናም አማራነትና ኢትዮጵያዊነት ለዘላለም ከፍ ብሎ በፅናት ይኖራል ።አማራነት ክቡርነት ነው።

  • @mimihaile822
    @mimihaile822 2 года назад +6

    እነዚህ የዘቀጡ ጨፍጫፊጋራ መኖር ይከብዳል የአማራን ልጅ አታዘንጉ አማራነት ይቅደም ።

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 года назад +12

    እውነት ነው እንደመሸ አይቀርም አንድ ቀን ይነጋል አማራዬ💚💛❤️ ወላሂ እድህተሠቃይተን የንፁሀን ምት ና ደም አይቀርም 💚💛❤️) ይብላኝ ለገዳዩ ክፉ ዘር ለዘራው

  • @ትግስትወዳጆቢሰጥ
    @ትግስትወዳጆቢሰጥ 10 месяцев назад +3

    በሀሰት በዘሩበት ትርክት ሞት ስደት ቢሆን አማራነት
    ልጆቹ ሲነሱ በአንድነት አይቀርም ድልና ነፃነት
    አማራ ያሸንፋል ድል ለፋኖኖ

  • @melkamnababw9233
    @melkamnababw9233 2 года назад +4

    ዉድ የአማራ ልጅች ነፃነት በልመና አይገኝም አማራነታችን እናስቀድም ትናት የጠነባ ማንነቱ ቀይረህለት ዛሬ በማንነትህ ሲገልህ አትገረምም የጋላ ፓስተር እየሰበከ ገደለን ከእምነት እስከ ቢሔር የጋላ መንገስት የህፃናት ደም ይፍረድብህ ከእስራኤል እንማር እኛ አማራዉች ብዙ ነን ብቻ አመመኝ የጋላ ባሪያ እየሳቀ ወይ ጊዜ ቀን የሰጠዉ ቅል አይደል

  • @melkamnababw9233
    @melkamnababw9233 2 года назад +7

    ኢትዮጵያ እኮ አማራን እያፀዳች ነዉ ኢትዮጵያ የምንለዉ ለምንድነዉ አባቶቻችን አደራ ቢኖርብንም ኢትዮጵያ የሚለዉ ነገር ግን እኛ የአማራ ልጅት ማንነታችን ጥለን ኢት አንቅረን ልተፈዉ ይገባል ኢት እየገደለችን ማቀንቀን አይከብድም

    • @astu.pre_eng6092
      @astu.pre_eng6092 2 года назад

      being an Ethiopian is the part of our personality

    • @najathasan2502
      @najathasan2502 2 года назад

      ኢትዮጵያን አንቅሮ መትፋት በፍፁም አይቻልም የዛሬ ይአማራን ሞት አትዩ ነገ ፀሐይ ይወጣልና በእርግጥ ከባድ ነው ኢትዮጵያ በአማራ ነፃ ትወጣለች እኔ በኢትዮጵያ ተስፋ አለኝ

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 2 года назад +8

    አዎ ያልፉል እስኪያልፍ ያለፋል! እግዚአብሔር የመከራችንን ቀን ይብቃ ይበል አባት ሆይ ደም አፍሳሾችንም አትታገሳቸው ተበቀላቸው ኢትዮጵያን እና ህዝቦችዋን ባርክ 🙏🏽

  • @Captainhumanity22
    @Captainhumanity22 2 года назад +2

    የምን መጃጃል ነው ኢትዮጵያ እያሉ አማራን ማዘናጋት? ሁሉም ብሔሩ ተደራጅቶ እየታገለ አማራው ግን ኢትዮጵያ እያለ ለዛውም እያሳደደች ለምትገለው እድመ ልኩን ማውደስ ጅልነት ነው:: ህዝባችን እያለቀ ተነስ በርታ ዝመት ነው እንጂ የምን ያልፋል ነው? ኢትዮጵያ የትም አትሄድም አማራነት ግን መዳኛችን ነው:: ፩ አማራ 💪

  • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ
    @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ 3 месяца назад +3

    እዉነት ነዉ የዚህ ሙዚቃ ትንቢት አሁን ተፈፀመ አማራ ይኖራል ቀባሪዉን ቀብሮ
    ድል ለአማራ ፋኖ።

  • @betelhemdagnachewzewde9736
    @betelhemdagnachewzewde9736 2 года назад +10

    ስፓሰሩ ብአዴን መሆን አለበት 😂😂
    ለማንኛውም አማራ ካለ ኢትዮጵያ ሁሌም ትኖራለች ስለዚህ ቅድሚያ አማራነት 💪

  • @semira1209
    @semira1209 2 года назад +7

    አማራየ ሁሉየሚያምርበት ያልፍል አማራነታችሁ ኩራታችን ውበታችን

  • @ethiopia500
    @ethiopia500 2 года назад +5

    አማራየ አማራየ እደመሽ አይቀርም 😫😥😥💔💚💚💛💛❤❤🙏

  • @habesha2965
    @habesha2965 2 года назад +5

    #አተማ የሚገርም ስራ ነው......የኛ ተስፋዎች እናዳፋችሁ ያርግልን🙏🙏🙏🙏🙏
    🤲 አንድዬ ኢትዮጵን በቃሽ በላት,,,,,,መከራው በዛባት🙏

  • @Kidist392
    @Kidist392 2 года назад +6

    አይዞን አማራዬ ያልፋል ተሰቃይተን አንቀርም

  • @mulugetatizazu9394
    @mulugetatizazu9394 2 года назад +7

    I proud to be belongs to Amhara Students Association, We are real Ethiopian Bravo

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 11 месяцев назад +1

    አወ አለን እግዚአብሔር ይመስግን ዋው ፋኖ ሁሌም ቸግናነው አወ ሁሌም አማራ ንኚ አማራ ነኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🅰️🙏 አረ ሸር ላይክ ፎሎ ሸርርርርር ላይክ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🅰️🙏

  • @munamuna1301
    @munamuna1301 2 года назад +2

    ያልፈል፣አማራየ፣እዴመሸ፣አይቀርም፣አተማ፣ቀጥልበት፣አማራነት፣ይለሞልም👍👍🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💐💪💐💪💐💪🇨🇬🇨🇬💪💐🇨🇬💪💐🇨🇬💪💐🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @sebleashagre2315
    @sebleashagre2315 2 года назад +7

    ያልፋል ወገኔ ዋው አማራዬ 💙💙💙💙💙💙💗💗💗💗💗💗💗💗🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏

  • @samitefera9623
    @samitefera9623 2 года назад +2

    አይ አማራ እየሞተንም እትዮጵያ እትዮጵያ እንለለን እረ እበካሃችሁ መጀመሪያ እረሰችንን እነስከብር

  • @haileyesus4108
    @haileyesus4108 2 года назад +1

    እንደዚህ አይነት የተምታታበት ትውልድ አለም ላይ ያለ አይመስለኝም። ቅዠት!!

  • @ahnedalkaabi1132
    @ahnedalkaabi1132 2 года назад +5

    በርቱየኔውዶች ዘራችን አለቀ አረ እንቃ

  • @demekemossie5987
    @demekemossie5987 2 года назад +2

    ewunet new yalifal

  • @yahayamusa4011
    @yahayamusa4011 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤ good night my people I love this song Ethiopian beautiful country❤❤❤

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 2 года назад +7

    የአማራዬ ጀግና ጨዎ ውብ መልካም የቁርጥ ቀን ልጆች አይዞአችሁ ዲሉ ለናተነው ዲል ክብር ነፃነት ለአማራዬፋፋፋኖኖኖ 👌👌👌👍👍👍😍😍😍💪💪💪💔💔💔💔😍😍😍😍😍😘😘😘

  • @yohannisanimaw5713
    @yohannisanimaw5713 2 года назад +3

    አማራነት መልዕክት እና ትግል መቀስቀሻ እንጅ የመጽናኛ ቃል አነበረም መሆን ያለበት።

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 2 года назад +6

    የምር ቃላት የለኝም ጀግኖቹ ናችሁ በቃ🇪🇹💘

  • @ምንአይነትጨለማአለምናትወ

    ወይኔወላሂ በእባጨረስስኩት💚💛❤😭💔💔እማማሀገሬ አዞሽይነጋል💚💛❤😭💔💚💛❤ሀገሬ💚💛❤እማ💚💛❤

  • @yenewebtadesse465
    @yenewebtadesse465 2 года назад +4

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
    እግዚአብሔር ሰላም ያደርገልን
    አገራችንን🤲🤲

  • @veracity8968
    @veracity8968 2 года назад +4

    አማራ ሁሌም በከፍታ ነውሽየሚያስበው!!!!

  • @tenagneassefa4034
    @tenagneassefa4034 2 года назад +4

    ማለፉ አይቀርም!
    ይህ ስራችሁ ለታሪክ ይቀመጣል👍

  • @freyfeked9001
    @freyfeked9001 2 года назад +1

    The message is loud and clear, but first if you don’t liberate yourself as AMAHARA, then Ethiopia!!!!! AMAHARA first!!!!!

  • @emebetengdaw5629
    @emebetengdaw5629 2 года назад +1

    fetari yitebkachu bertuln ehitoch wondmoche.awo yalfal; yemayalf yelem yandu memot landu hiwot hono ennoralen .tarikm yitsafal .💐💐💐💐💐💐💐ethiopia zelalem tnoral;eh asadajochua yitefalu

  • @hannaamare3628
    @hannaamare3628 10 месяцев назад

    Ayzohu Yesemaye Amalk yayal 🌷🌺🌷🌺🌺🌺🌷🌺🌺🌷🌺🌷🌺🌷
    Fanoooo Yehzebe Leje New❤️❤️❤️❤️❤️Fanooooo le nesanet New yemiwdekew ❤️❤️❤️
    Fanooo le Amahara Freedem ❤️❤️❤️Fanooooo le Etiopiya freedem❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፈ2ኰ

    እህህህህህህ በኛ ዘመን ይብቃልን😍

  • @ለመዝናናትብቻ
    @ለመዝናናትብቻ 2 года назад +3

    ዋዉ እ/ር ይባርካችሁ አማራ በቃላችሁ ሲወሳ ሲያምር

  • @lakachewandualem9565
    @lakachewandualem9565 2 года назад +1

    enameseginalen!!!! yetemariwoch enkiskasie be ethiopia politica lay yegola taric eyetsafe yale new.

  • @hailemekonnen9033
    @hailemekonnen9033 2 года назад +2

    የማያቋርጥ የተማሪዎች ትግል አስፈላጊ ነው። ተማሪዎች ብቻ ናቸው እውነተኛ ታጋይ ሌላውማ በአበልና በጥቂት ደሞዝ ህሊናውን የሸጠ የባንዳ ጥርቅም ነው። በርቱልን አተማዎች በእናንተ ብርሀንን እንደምናይ እርግጠኛ ነኝ።

  • @bukiwond784
    @bukiwond784 2 года назад +1

    የአማራ ህዝብ ትርክቱ!
    " ፍቅር ያሸንፋል "
    ነው::!🫡🫡🫡

  • @maoconfis3622
    @maoconfis3622 2 года назад

    ስሜት ብቻ ነው ስሌት የለውም፡፡ ሌላው የተጠቀማችሁት ማሲንቆ ሳይሆን ኦርጋን ነው ቀኝ ተገዝተናል እያላችሁ ነው፡፡የመናፍቅ መዝሙር አስመሰላችሁት፡፡

  • @samitefera9623
    @samitefera9623 2 года назад +2

    አማራ አማራ ንቃ ትግሉ ይቃጥላል

  • @Ethiopia88
    @Ethiopia88 Год назад

    አፄ ቴውድሮስን የምወድበት 5ቱ ልዩ ምክንያቶች
    ruclips.net/video/LLlk7LuTkqQ/видео.html

  • @luluhaile
    @luluhaile 10 месяцев назад

    አማራ ቅንና እውነተኛ ህዝብ።ከዘረኝነት።ከጎጠኝነት የፀዳ ሀገሩን ወዳድ ህዝብ።።ግን የሚገርመው ይህን ቅን ህዝብ ሲጠሉትና ሲያጠቁት በጣም ያሳዝናል።

  • @ኩንፊየኩን-ጐ9ከ
    @ኩንፊየኩን-ጐ9ከ Год назад

    እውነት ነው ያልፋል ውላሂ እባየን መቁጣጠር አቃተኝ እስኪልፋል ያልፋል አይዙሽ ሀገሬ አቤት ውበት እምየ ሀገሬ አይዞን ያልፋል እናት ሀገር እትዩቢያ

  • @Ambassel
    @Ambassel 2 года назад +1

    አይዞን ወገኔ ወርቅ ሊደበዝዝ ይችላል እንጂ ወርቅነቱን አይቀርም::

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 8 месяцев назад

    አዎ ያልፋል
    አልፎ ስናይ ይቀላል
    ለማመንም ይከብዳል
    ሕልምም ይመስላል
    ጐበዞች እናስተምር እንዳይረሳ
    ትውልድ እንዳይደግም የእኛን አበሳ
    ጀግኖች እንዳይረሱ
    አጥንታቸውን የከሰከሱ
    ለትውልድ ችቦውን ያስተላለፉ
    በደማቸው ታሪክ የጻፉ
    የቁርጥ ቀን ልጆች
    እነዚያ ሕያዎች
    ለሐገር ወገን የነፃነት ጮራ የፈነጠቁ
    በሜዳ ሸንተረሩ የተዋደቁ
    መሰዋትነት የገባቸው
    ለቆሙለት ዓላማቸው
    ቆራጥ ናቸው
    አይመለሱም ከአልደረሱ ከግባቸው
    ኢትዮጵያን ነፃ አውጥተው
    እኩልነትን ከአላበረከቱ ለሕዝባቸው
    አይመለሱም ከሚወዷቸው ቤተሰባቸው
    ተማምለዋል በደማቸው
    እጸልያለሁ እግዚያብሔር እንዲረዳቸው
    እርግጠኛ ነኝ እንደሚጐኒጸፉ ድል
    የኢትዮጵያን ጠላቶች በማንከባለል
    ደግመን በዘረኞች እንዳንበደል
    ነፃነትን ያጐናጽፉናል
    ተስፋችን ፋኖ አለልን
    እኑደግፈው በተቻለን
    ሕይወቱን ለኛ ሲል ሰቶ የሚ ታገለውን

  • @heruym.1324
    @heruym.1324 2 года назад

    ለአማራ ትግል እና ሞት የማይጠቅም ዘፈን። እስኪ ስለ ኢትዮጵያ የሚዘምር አንድ ክልል ጥሩ ? ከአማራ በስተቀር ። አማራው የሚገደለው በአማራነቱ እንጅ ኢትዮጵያዊ ስለሆነ አይደለም። ስለ አማራነትህ ብቻ ታገል ዘምር ። ስለ ኢትዮጵያ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይጨነቅ። ኢትዮጵያ የአማራ ብቻ አይደለችም። አማራ ለኢትዮጵያ ያለው ድርሻ 1/80 ብቻ ነው ። ትግላችን በአማራነታችን ብቻ መሆን አለበት ። የሞታችን ምክንያቱ አማራነታች ስለሆነ።

  • @cabdicasebooss4290
    @cabdicasebooss4290 2 года назад

    ከተማሪወች የሚጠበቀዉ ትግል እስካሁን ምንም የታየ የለምና አሁን በብሀርዳር የታየዉ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ጀግኖቻችን አላስበላ

  • @agidedagne4850
    @agidedagne4850 2 года назад +1

    እውነትነው የማያልፍ የለም ሁሉም ነገር ያልፋል ለአለም ምሳሌ እንዳልሆነች ሁሉ ዛሬ በዘረኝነት በሽታ ታወከች በስልጣን ናፋቂወች ተከባ ወደ ኋላ ተመለሰች አንድ ቀን ሁሉም ነገር ይስተካከላል ሁሉም ነገር በእኛ ይብቃ ሀገሬ ይቅናሽ

  • @aberhamzelalem9907
    @aberhamzelalem9907 Год назад

    ስለ ኢትዮጲያ ትዘምራላቹ እንዴ ሞኞች ፣ኢትዮጲያ እያልን ነው የተበላን ፣አማራ(10) በሉ እልቅ ፣ማንም አሀየውን እየጫነ እየመጣ ሲያራግፍብን ፣የዋሕ

  • @spac-tellztruth2577
    @spac-tellztruth2577 2 года назад

    እንዳህ አይነት ተረት ተረት ነው የሰለቸኝ! ወሬህን አቁመህ ሁልህም ታጠቅ!

  • @yaredgashu9648
    @yaredgashu9648 2 года назад +1

    ወገን ሁሉም ነገራችን ከመገደል አላተረፈንም፣ስለዚህ ሁሉንም አካሄዳችንን መቀየር ግድ ሆኖአል

  • @belaymezgebu8023
    @belaymezgebu8023 2 года назад +1

    አዎ!! በትክክል ያልፋል፡፡ “ሊነጋ ሲል ይጨልማል፡፡”

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 11 месяцев назад

    በርቱ ተስፋዎች, እንቁዎች.
    You look just marvelous. I love you all.

  • @Hayatነኝስደትያደከመኝ
    @Hayatነኝስደትያደከመኝ 2 года назад +3

    በግፍ መታረድ ይብቃን ያአሏህ በቃበል

  • @ፋሲልከክለብበለይነዉ

    ማሪያመን ኢትዮጵያ ያለ አማራ ባዶነት እየሞተኮን ሀገሬ የሚል አማራ ብቻ ነዉ አይ

  • @zebra8028
    @zebra8028 2 года назад +1

    አማራ ደሙን በልመና ሳይሆን በደም ይመልሳል እሄው ነው!!

  • @cabdicasebooss4290
    @cabdicasebooss4290 2 года назад +1

    ምግዜም አማራ

  • @Asadass-pm8io
    @Asadass-pm8io 2 года назад

    እዉነት ነው🇪🇹💐🇪🇹🌻🇪🇹🌺🇪🇹🌼🇪🇹🇪🇹🌸💮💮💮💮💮💮🏵🏵🌹🌱🌷🌿🌾🌾🌴🌴🌴🌿🌾🌾😒😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @fanofuns
    @fanofuns 2 года назад

    የአማራ ተማሪዎች ተብሎ ኢትዮጵያ ደስ አይልም

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 2 года назад +1

      ኢትዮጵያ መቸም ታማረው ልብ አታውጧትም ብንሞትም ኢትዮጵያን አንረሳትም ለዛ ነው አማራ ያማራ ተማሪዋች ተብሎ ኢትዮጵያ የሚለው ሰም ከልባችን ወስጥ ሰለሆነ ያማይጠፈው

  • @zyefat
    @zyefat 2 года назад +1

    ሐገሬ መከራሽ በእኛ ዘመን ያብቃ 😭😭💚💚💚💛💛💛❤❤🌹🌹

  • @ራህማየወበየናየናሂአድናቂ

    ደሞቺአይዟቸሁ እንደመሸ አይቀረም አማራየ ሙሺራየ

  • @גדעוןמרשה-ל6ל
    @גדעוןמרשה-ל6ל Месяц назад +1

    אמן. אמן. אמן❤❤❤

  • @shegawneftegnaw
    @shegawneftegnaw 2 года назад +6

    ድል ​​ለአማራ ህዝብ Amhara lezelalem tinur❤✌🏾💪🏾From Israel

  • @abduifetaabduifeta3782
    @abduifetaabduifeta3782 2 года назад +3

    አሪፍ ነዉ

  • @demseethiopia5458
    @demseethiopia5458 2 года назад +1

    ይኖራል አማራ ቀባሪውን ቀብሮ👍👍👍

  • @ፍሪታፈንታው
    @ፍሪታፈንታው 2 года назад +2

    ደሞቼ💚💛❤

  • @onelove-n8s
    @onelove-n8s 2 года назад +2

    አዎ ያልፋል ዘረኝነት ተረኝነት ያልፋል ኢትዮጵያ ትልቅ ነበረች ትልቅም ትሆናለች

  • @Hayatነኝስደትያደከመኝ
    @Hayatነኝስደትያደከመኝ 2 года назад +2

    ያልፋል ኢሻአላህ የህፃኖች ደም ይፍረድ

  • @ብሩታይት
    @ብሩታይት 2 года назад +4

    በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው

  • @ethioeritreaupandup1074
    @ethioeritreaupandup1074 2 года назад +1

    እራስ በብሔር ተደራጅቶ ሌላዉን በዘር መዉቀስ ምን ይባላል ? አማሮች ወደ ድሮዉ የከፍታ አስተሳሰብ ተመለሱ❗️ኢትዮጵያዊነት

  • @hayamuhammad9537
    @hayamuhammad9537 2 года назад +2

    አሪፍ ነዉ በርቱ👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤ 💚💛❤

  • @admasuzeleke2399
    @admasuzeleke2399 10 месяцев назад

    በርግጥ ጌታ እግዚአብሔር " ጠባሳ የሌለው ፍቅር " ይሰጠናል:: ናሆም 1: 15 !!!!!!!
    ሮሜ 16:20 !!!!!!!

  • @najathasan2502
    @najathasan2502 2 года назад +1

    የማርያም
    አዎ ያልፋል በአገሬ ኢትዮጵያ ትልቅ ተስፋ አለኝ

  • @SamiSami-wd6xj
    @SamiSami-wd6xj 2 года назад +1

    አማራ ግፍ ቀማሽ ሆነ ወገኔ ያማል

  • @leyikemolla1225
    @leyikemolla1225 10 месяцев назад

    yalifal netsanetim yimetal Amharayo Amharayo Amharayo Amharayo Amharayo

  • @ሀዛልዩቱብ
    @ሀዛልዩቱብ 2 года назад +2

    ዋዉዉዉዉዉ💚💛❤💪💪💪

  • @enesed5593
    @enesed5593 2 года назад +4

    አሪፍ ነው 👍👏👏

  • @hoperelaxtube9900
    @hoperelaxtube9900 2 года назад

    I'm Amhara, but don't be wish such like assimilated culture and religion come to again?
    never ever it come until we Amhara's Muslims are live.

  • @tadbay
    @tadbay 2 года назад +2

    አተማ🙏🙏🙏👌👌👌

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 2 года назад +2

    So inspiring. Nice work. May God bless my people 🙏

  • @MT-ou8sh
    @MT-ou8sh 2 года назад +1

    በቃ
    #SayEnough
    #AmharaGenocide
    #StateSponsoredAmharaGenocide
    #AmharaStrong
    💚💛♥️✊✊✊💚💛♥️

  • @wondwessenkebedeasfaw7445
    @wondwessenkebedeasfaw7445 Год назад

    Aizon Aizon!Mott sedett hono ayketilem Amaranet !Ageren bakena melaw yeEthiopia Hizb bicha sayhon teklala Africa wuleta alebet!Yalfal!Yenoral Amara kebariwun kebro!Ye Ethiopia tensae eyekerebe new Aizon Aizon!!!God bless Ethiopia!!!!!!!

  • @ኢማንየሀይቋ-ሰ7ቐ
    @ኢማንየሀይቋ-ሰ7ቐ 2 года назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭እረ ምን ያልቃል እኛን ከምድረ ገፅ አጥፈፋቶ ለኢትዮጲያ ዘሩን በዘራ ለምዬ ኢትዮ የሚበጂ😭😭😭😭

  • @zionmequanent8190
    @zionmequanent8190 2 года назад +1

    ይሔም ያልፋል🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 2 года назад

    አዎ አማራየ ውነት ነው ያልፋል በጀኞቹ ልጆችሽ አርበኞችሽ ፋኖ ።

  • @makidsyamirmelajafhww8629
    @makidsyamirmelajafhww8629 2 года назад +2

    አተማዉች የዘመናችን ጀግኖች ናችሁ በርቱ

  • @tekletk1633
    @tekletk1633 2 года назад

    amara malet mengstn sayhone fetariwn yemefera yetebareke hzb nw..ahunm be sru tgray,oromon,gumuzun,debubun yzo befkire minor jegna hzb nw❤️❤️❤️💪💪💪..

  • @tirfekebede8142
    @tirfekebede8142 11 месяцев назад

    Ewnet new del amara endeyaderge ergetga nene bertu

  • @መሲዩቱቭ
    @መሲዩቱቭ 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን በቃ ይበለን 😥😥😥

  • @hfjuiminrybb1289
    @hfjuiminrybb1289 2 года назад +2

    አማራነት ይቅደም💚💛❤