🛑ብሬክስ እና ቴዲ 👬ጓደኞች ወይስ ወንድማሞች እውነታው ሲገለጥ ⁉ ጎጆ አወጣናቸው ትዳራቸውን "ሀ" ብለው ጀመሩ መልካም የትዳር ዘመን ያድርግላችሁ 😍

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 917

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi  3 года назад +231

    ውድ እና የተከበራችሁ የ @Brex Habeshawi የ RUclips ቻናል ተመላካቾች ይሄንን ቭድዮ ከወደዱት ባህሉን ካደነቁት እና ከደገፉት ቭድዮውን #LIKE #SHRE በማድረግ መልካም አጋርነትዎን ያሳዩን ‼

  • @ተምርወሎየዋገርባ
    @ተምርወሎየዋገርባ 3 года назад +372

    ማነው ልጅ ሮቤልን እሚወድ

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይየች እንኳን ለእመቤታችን ለንጽሒት ንጹሐን ለቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማርያም የትዉልድ እለት በሰላላም አደረሳችሁ አደረሰን✝️❤

  • @Jmillahsaeed8332
    @Jmillahsaeed8332 3 года назад +308

    ማነው እንደኔ በረመዳን ደስተኛ የነበረ አበቃብነ

  • @seble1020
    @seble1020 3 года назад +201

    እህቴን አሞብኝ ነው በፆለታችሁ አስቡልኝ
    🙁

    • @zeroto2347
      @zeroto2347 3 года назад

      ጌታ ይማራት 🙏

    • @tgchannel9741
      @tgchannel9741 3 года назад

      አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ይማራት

    • @seble1020
      @seble1020 3 года назад

      @@zeroto2347 አሜን🙏

    • @seble1020
      @seble1020 3 года назад

      @@tgchannel9741 አሜን 🙏

    • @ፅጌድግል
      @ፅጌድግል 3 года назад

      እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ

  • @ፋኖልቤደምላሺየነፀነትአር

    ብሬክስን እደኔ እሚወደው አለ ሀዘር ሀሀይማኖት የፆዳ የራሱን ላይፍብቺ እሚኖር ❤❤❤💯👍👍👍

  • @naimaahmed4892
    @naimaahmed4892 3 года назад +135

    ማነው የቴድሚሥት ዜድ እንደኔ የጠፍችበት

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +85

    ማን ነዉ ግን እንደኔ የዘድሮዉ እረመዷን
    ቶሎ ያለቀበት
    የምር

  • @anchinalukasa1862
    @anchinalukasa1862 3 года назад +85

    የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለዳግማዊ ተንሳዬ ባአል አደርሳችሁ

    • @shaikhaalthani2822
      @shaikhaalthani2822 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 года назад

      Amenn Enkuan Abero Adarasan

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 года назад

      @@shaikhaalthani2822 Amen🙏Endamer

    • @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ
      @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ 3 года назад

      አርቲስት ዳዊት አብርሃም እባላለሁ ከኤርትራ ነኝ ለኢ/ያ ህዝብ ልዩ ክብር አለኝ እድግ በጣም የዋህ ህዝብ ነው ያላት ፈጣሪ ኢ/ያን ኤርትራን ይባርክ እባካችሁ የድሮ ቻናሌ ስለተበላሸ አዲሱ ቻናሌ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበራታቱኜ ደሞ ርግጠኛ ነኝ አታሳፍርኙም በናንተም አፍሬ አላቅም አመሰግናለሁ

    • @anchinalukasa1862
      @anchinalukasa1862 3 года назад +1

      @@Nahi_Entertainment እኔ ቤተሰብሽ ነኝ

  • @meryjotube1237
    @meryjotube1237 3 года назад +128

    እንክዋን አደረሰን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች 🙏🏽🙏🏽

    • @eiyutube1154
      @eiyutube1154 3 года назад +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ደምሪኝ ውዴ

    • @robekaeth3984
      @robekaeth3984 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን

    • @selamtube958
      @selamtube958 3 года назад

      እንደማመር

    • @የራያዋቀበጥ-ቨ1ኈ
      @የራያዋቀበጥ-ቨ1ኈ 3 года назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ

    • @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ
      @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ 3 года назад +1

      አርቲስት ዳዊት አብርሃም እባላለሁ ከኤርትራ ነኝ ለኢ/ያ ህዝብ ልዩ ክብር አለኝ እድግ በጣም የዋህ ህዝብ ነው ያላት ፈጣሪ ኢ/ያን ኤርትራን ይባርክ እባካችሁ የድሮ ቻናሌ ስለተበላሸ አዲሱ ቻናሌ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበራታቱኜ ደሞ ርግጠኛ ነኝ አታሳፍርኙም በናንተም አፍሬ አላቅም አመሰግናለሁ

  • @frehiwottizazu5329
    @frehiwottizazu5329 3 года назад +142

    ከበር ለፈጣሪ በዚህ ሣመት ወደ እናት ሀገሬ ላልሐመለስ ለሄድ ነው የሰው ደስታ የማስደሰተወ ላክ በ8 ስመት አመቴ ለገባነው እናቴ ያላባት ያሳደገቸኝ በጣም ለማየት ጋጉቻለሁ ሰላም ገቢ በሉኝ ተመሥገን

  • @sabiyaavsv5741
    @sabiyaavsv5741 3 года назад +50

    ብሬክሰን ያለማደነቅ አይቻልም😘😘😘

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 3 года назад +62

    የኔ ማር ሮቤልን አይቼ ሌሎች ህፃናቶች አሳዘኑኝ በተለይ ሱሪው የተቀደደው ልጂ ሀቢቢ👉😭 ሮቤል እድግ በል ጣፋጭ መሲ ብሬክስ ውድድ ከልቤ👉❤😘😘

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ6ነ

    በጣም ደስ ይላል ግን ብሬ እናንተ ጎጆ ስትወጡ አላሣያችሁንም😏😁😁

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj 3 года назад +62

    ባልና ሚስት እንዲህ ሲሆን እኔ በቅናት ኤጭ እኔስ መቸነው ከመዳም ሽቃላነት ወጥቸ የማገቤው

  • @princesss7977
    @princesss7977 3 года назад +38

    ራያ ዓደይ ወለላ ባህልናስ ምጥዓሙ💖

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube 3 года назад +16

    ወንድም ቅነ ሰው ነህ አላህ ይጨምርልህ ለወገን በምታደርገው እርዳታ 🌟🙏👏

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 3 года назад +13

    የተዋህዶ እህት ወንድሞች እንካን አደረሳችሁ አደረሰን የከርሞ ሰው ይበለን

  • @tmaniacell7750
    @tmaniacell7750 3 года назад +6

    ያሬቄዋ ደስ ትላለች ባህልህን ጥቅቅ አድርገህ የምታቅ ንፁህ ኢትዮጵያዊነህ በርታ

  • @semrinatube5467
    @semrinatube5467 3 года назад +7

    ማነውሲ እደኔ የረመዳን ስራ ያስለቸው በመዳም ቤት? ~~ አድስ ዩቶብ ጀማሪ ነኝ እስኪ ኑና ቤተሰብ ሁኑኝ አበረታቱኝ ♥♥

  • @startafrica.
    @startafrica. 3 года назад +9

    👉👉👉ይህን ለምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልን እያልን
    🧡🧡ቻናላችን የእናንተ ድጋፍ ያስፈልገዋልና🧡🧡
    ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን
    አክብራችሁን ፔጃችንን ስለምትጎበኙልን ጎንበስ ብለን አመስግነናል

  • @አጆኺትግራይሃገረይ
    @አጆኺትግራይሃገረይ 3 года назад +18

    ብሬ መልካም ማነው እንደ እኔ የምያደንቀው👍👍👍

  • @bahirdartube-525
    @bahirdartube-525 3 года назад +35

    እደኔ ማነው ዛሬ አዲሰ አበባ ለይ በሆነው ነገር ያዘነው ወላሂ በጣም ያሳፍራል በራሳችን ሀገር ሰው በነፃነት ለማፍጥር አለመቻሉ ያሳፍራል ሰንት ሲዘፍንበት እና ሰንት ነገር ሲደረገበት እያየነ😥😥

    • @ሀይኪየጃማልጂ
      @ሀይኪየጃማልጂ 3 года назад

      እኔ እማ😥😥😥😥

    • @Sነኝየሃርቡዋ
      @Sነኝየሃርቡዋ 3 года назад +1

      ኡኡኡኡኡ እኔ ወላሂ ያረብ ቢራህመትክ

    • @zeroto2347
      @zeroto2347 3 года назад

      ሌላ ቦታም አሌ 👍

    • @amaamm3948
      @amaamm3948 3 года назад +3

      ማነው እንደኔ ደስስስስስ ያለው ምድረ ጋላ ሁላ እሰይ ደግ ሄናችሁ ደግሞ እቤታችሁ ለምን በክብር አትበሉም

    • @selamtube958
      @selamtube958 3 года назад

      እንደመር

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 3 года назад +59

    መልካም በዓል ወድ ኦርቶዶክስ በሙሉ

    • @robekaeth3984
      @robekaeth3984 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን

    • @sasatube6320
      @sasatube6320 3 года назад

      @@robekaeth3984 ቤተሠብ እንሁን ስወዳችሁ

  • @نورةعبدلله-د9م
    @نورةعبدلله-د9م 3 года назад +18

    መሲየ ልብስሽን በጣም ነው የምወደው ያምራል

  • @semrinatube5467
    @semrinatube5467 3 года назад +9

    በጣም ደስ ይላል ሀገሬ ስገባ ራያ እሄዳለሁ እንሻአላህ በጣም ነው የምወደው ራያን ♥♥♥♥አደስ ዪቶብ ጀማሪ ነኝ ሰውዳችሁ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ኘሮፋይሌ በመጫን ኑና ቤተሰብ ሁኑኝ አበረታቱኝ♥♥♥ በተረፈ ሁላችንንም ከስደት ፈጣሪ ምኞታችንን አሳክቶልን ሰላም ለናት ሀገርራችን በሰላም ያስገባን ♥♥♥

  • @የሸዋልጅ-ዸ7ኀ
    @የሸዋልጅ-ዸ7ኀ 3 года назад +7

    የገጠር ልጅ መሆን ከሚያስደስቱኝ ነገሮች አንዱ ልክ እዘመድ ጋር ስንሄድ ብቻ ከሰው ጋር ስንገናኝ ምንም ስስት በሌለበት ምንም ቅሬታ ባልኖረበት ሆኔታ እቅፍ አድርገው ከነላባችን ምንም ሳይቀፋቸው ጥምጥም ብለው የሚስሙን ነገር ኡፍ እምዬ ሀገሬን ሰው ፈጣሪ ጠብቅልኝ 🙏🙏🙏

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 3 года назад +10

    ብሬክስ ምርጥ ልጅ ነው የራሱን ሀይማኖተሸ እንደሚያከብርው የሰውንም ሀይማኖት በጣም ነው የሚያከብረው ክበርልን ብሬክስየ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን መሲንም ልጅህ ሮቤልንም አንተንም አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ 💞💞💞

  • @ወለተስላሴ-ጠ2ዐ
    @ወለተስላሴ-ጠ2ዐ 3 года назад +7

    ባህላችን ደስ ሲል 😘😘😘😘❤❤❤❤❤ራያ ወለላ ሐመይ ካብለኪ ❤

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ኈ3ተ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ኈ3ተ 3 года назад +19

    እኔም ሀገሬ ገብቸ እደዚህ የምሆንበት ቀን ናፈቀኝ

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ

    ዜድ እደት እደናፈቀችኝ የኔም ጥያቄ ነበረ ዜድን. በስላም ላገሮ ያብቃት

  • @ኢትዮጵለዘላለምትኑሩዉብሽ

    እንኳን ለእናታችን ልልደታ ማራያም አደርሳችሁ አደርስን ኢትዮጵያ አገራችን ስላም ያደርግልን

  • @ጓልመያዳኦፍላኦፍላ
    @ጓልመያዳኦፍላኦፍላ 3 года назад +5

    የኔ ቆንጆ ሮቤልየ እድገ በልልኝ ደግሞ ገርምስዋል በክህ የሮቤል ወዳጆች የት ናቹ እስክ እንያቹ 👍👍ባህላችን ግን ደስ ሰየል እንካን የራያልጅ ሆንኩ አቦ

  • @t.g7687
    @t.g7687 3 года назад

    በረየ የኔ አንደኛ በጣምአምሮብሀል እወዳችሆለሁ ከነቤተስቦችህ

  • @rawanalbathali9312
    @rawanalbathali9312 3 года назад +3

    አቤት ስታምሩ ብሬክስዬ የኔ ልዩ ወድም በቃ ስወድህ የወድሜ አምሳያ የሰዉ ጥግ😍 መስዬ የኔ ልዩ እሴት አቦ አገሬ ገብቸ እደናተ መሆን አማረኝ😍😘😘አሜን ብሬክስዬ🙏

  • @SS-kr4pu
    @SS-kr4pu 3 года назад

    ሰላም የራያዎች ሰላማቹ ይብዛ እንዴት እንደ ናፈቀኝ ጫወታው ትዝታዉ አይቻል ራያየ ጥሪኝ ልምጣልሽ🏃‍♀️

  • @sofiatsofiat409
    @sofiatsofiat409 3 года назад +7

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቸው ሀገራችነን ሰላም ያድረግልን

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 3 года назад +2

    በጣም ደስ ይላል ትዳራቸው እግዚአብሔር ይባርክላቸው ብርስ በጣም መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ሰብተጁትዩብ
    @ሰብተጁትዩብ 3 года назад +3

    ስታምሩ ብሬክስዬ አንተና መሲ አይለያቹሁ አሜን

  • @ነኢማyoutube-y1z
    @ነኢማyoutube-y1z 3 года назад +1

    ብሬክስ ልጂህን አሏህ ያሳድግልህ

  • @aminabintseid1090
    @aminabintseid1090 3 года назад +21

    ረመዳን ለመሄድ መነሳሳቱ እንደኔ ሀዘንየተሰማው

  • @ራቢወሎYouTube
    @ራቢወሎYouTube 3 года назад +1

    ማሻአሏህ ብሪክ ልጅህ አደገልህ አሏህ ያሣድግልህ ያረብ የኔቆጆ ያምራል ደግሞ አቢነዉ ሙክ ማፊ ያልከዉ መሣቅ

  • @እኔጃፈራሁ
    @እኔጃፈራሁ 3 года назад +8

    ኢትዮጵያ በየአካባቢው የተለያዬ ባሕሎች አሉን እውነት ነው በጣም ደስ ይላል የጋግዞ ሰውን ጎጆ መውጣት ይሻላል😍😘😗

  • @ከዲነኝየወሎልጂ
    @ከዲነኝየወሎልጂ 3 года назад

    ደስ ስትሉ ሁላችሁም 💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹የኔ ማሩች ልጆች አላህ ያሳዲጋቸው ሮቢል የኔ ውዴ

  • @tigistyemariyamlji415
    @tigistyemariyamlji415 3 года назад +4

    እኳን ደና መጣችሁ ብርየ መሲየ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ላገቡትም መልካም የትዳር ዘመን እመኛለሁ ዉለዱ ክበዱ እኔስ ስደት መሮኛል እስኪ ያሰብሺዉን ያሳካልሺ በሉኝ ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በፀሎት ዉዶቸ በጣም ደከመኝ እግዳ ብዙ አመት አልኖርኩም ስራዉ ሰዎቸ መተፈሻ አሳጡኝ ብቻ አስቡኝ ሁሌም ክፍት ብሎኛል !!!

  • @maemyaeebebfw2439
    @maemyaeebebfw2439 3 года назад +1

    እዉነት፣በጣም፣ነዉ፣የምወዳችሁ፣እግዚያብሔር፣ይጠብቃችሁ፣እግዚያብሔር፣ኢትዮጵያን፣አገራችን፣ሠላም፣ያርግልን፣ዞሮ፣መግቢያችናትና

  • @ተምርወሎየዋገርባ
    @ተምርወሎየዋገርባ 3 года назад +3

    አቤት ማማራችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን የብሬክሰ የመሲ አድናቂወች ልያችሁ

  • @ጓልትግራይፃዕዳ-ጘ3ፐ
    @ጓልትግራይፃዕዳ-ጘ3ፐ 3 года назад +1

    ወይኔ ስደት አሰጥለኝ አሁነስ እፍፍፍ አምሌኬ አደራ ወደ ሀገሬ በሰላም አስገባኝ⛪💒🙏😭😭😭😭😭💔

  • @ማሂጎንደሬዋ
    @ማሂጎንደሬዋ 3 года назад +6

    መልካም የእናቶች ቀን😘😘❤🙏

  • @maryammary8722
    @maryammary8722 3 года назад +1

    ብሬክስ በጣምነው ምታሙሮው ባልፈልግ ከማኻ ዝበለ በጃኻ ሐወይ ናተይ

  • @fatimahmohammed1088
    @fatimahmohammed1088 3 года назад +4

    ዋውውውው በጣም ነው እምታምሩት ወይይይ መታደል ነው ራያ መወለድ

  • @warqenshamarayoutube9736
    @warqenshamarayoutube9736 3 года назад +2

    ብሬክሥየ እደግዚአብሄር ፍቃድ አድ ቀን ወደቆቦ እጠራችሁ አለሁ ከአገር ሥገባ እሽ

  • @Denametube
    @Denametube 3 года назад +10

    ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን ሁላችሁም በሰላም ለሀገራቹሁ ብሬን ሚወድ ላይክህ ያርጉ

  • @khadijaethio3371
    @khadijaethio3371 3 года назад

    ማሻአላህ ብሬክሡ ባህላችሁ በጣም ደሥሥሥ ይላል ወላሂ እኔ የመርሣ ልጅ ነኝ አናውቅም የናተ በጣም አሪፍ ነው ሣኡድም አብራችህ ኢትዩም አብራችሁ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ

    • @titihabshawyt3382
      @titihabshawyt3382 3 года назад

      ያገሬ ልጂ መርሣ

    • @sus2475
      @sus2475 3 года назад

      አወ እኛጋ ብዙም አይታወቅ የቅርብ ዘመድ ከተሆነ ብቻ የፈለገ ማስታወሻ ብሎ ይሰጣል

  • @anisagwapa2039
    @anisagwapa2039 3 года назад +11

    እኮ ማነው ጎጆ ሚወጠው አልገበኝም ቴዲ እዳይሆን ዜድ የት አለች

    • @Tube-fl8hx
      @Tube-fl8hx 3 года назад

      እህት ሰብስክራይብ አርጊኝ😥😘

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 3 года назад

    የኛ ምርጥ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የኢትዮጵያ የክፉ ቀን ልጇ ኑርልን።

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 3 года назад +4

    እሮቤልን ልጆቹ ፈሩት የኔማር አላህ ያሳድጋችሁ

  • @kamilawollo7528
    @kamilawollo7528 3 года назад +1

    ብሬክ&መሲ ምርጥኢትዩጰያወያንናቹሁ አላህይጠብቃችሁ የምርእውዳችሗለሁ ሠላማችሁ ይብዛ

  • @NahiLaf
    @NahiLaf 3 года назад +12

    #እንኮን #ለዳግማዊ #ትንሳኤው #አደረሳችሁ🇪🇹ውድ የሀገሬ ልጆች ካሳሁን ፍስሃ(ማንዴላ) ነኝ።youtube ቻናል ካፍቸ #1100 ገብቶልኛል እናም ሰብስክራይብ ላረጋችሁኝ እያመሰገንኩ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ያልሆናችሁ ቤተሰብ እንድትሆኑ አሳስባለሁ!!!!

  • @weyni7527
    @weyni7527 3 года назад +1

    ዜዶ ግን እድለኛ ነሽ ልኡል የሆነ ባል አለሽ💖💖💖💖

  • @ሠአዲነኝየጂዳዋጀገና
    @ሠአዲነኝየጂዳዋጀገና 3 года назад +3

    ወላሂ ቴዲና ብሬኪሥ ጋደኛ ነበረ እሚመሥለን አብሺሩ ፈቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @sadaaboori218
    @sadaaboori218 3 года назад

    ብራክስ በጣም ልዬ ነህ ቅን አሳቢ የኢቶጲ አዲ አተ ነህ ሰላምህ ይብዛ አፈ አሜን ብለናል እናተም ሰላማችሀ ይብዛ

  • @birtukanbekele859
    @birtukanbekele859 3 года назад +7

    ትግሬወችን ስወዳቸዉ ቋቋቸዉንም መማር እፈልግነበር

  • @Mariamenati
    @Mariamenati 3 года назад

    ብርዬና መሲዬ እናንተ የፍቅር ምሳሌዎች ሰላማችሁ ብዝትትት ይበል ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 года назад +17

    እንኳም በስላም። መጣቹህ መልኳምጋብቻ መሲሌሎችም እናቶች እንካን ለእናቶች ቀን አደረሳቹህ ያላገባን ያልወለደን ወልደን ለናቶች ቀን ልጃችን ደውሎእንካን አደረሺለመባል ያብቃን እናቶች በጤና በደሥታይኑሩልን

    • @Sነኝ-t5l
      @Sነኝ-t5l 3 года назад

      አሚንንን ማር ጥያቄ ጠይቄሽ ነበር አልመለሽልኝም ውዴ

    • @selamtube958
      @selamtube958 3 года назад

      እንደማመር

  • @የፍቅርሀገርወሎጀሚላሙሀመ

    ማሻአላህ ተባርክ አላህ እደያገሮ በሀሉ ይለያያል እራዩ እራዩማ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 года назад +4

    ብሬክሰ ምርጥ ሰው

  • @blenentertainment3330
    @blenentertainment3330 3 года назад

    Ohh so beautiful... Miss you Adey Mearey.

  • @emuabubekirtube9148
    @emuabubekirtube9148 3 года назад +8

    ሰላም ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሆን ውድ የሀገሬ ልጆች በፍቅር ደምሩኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @ayni2800
    @ayni2800 3 года назад +2

    ስወዳችሁ ብሬክስ መልካም ስው ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @namename2997
    @namename2997 3 года назад +10

    መለዬት ከሞት ብምን ይለያል ከመለዬት ወዳ ሞት አለ ወይ እስኪ ንገሩኝ😭😭😭😭😭👈

    • @tiggonderewa7642
      @tiggonderewa7642 3 года назад +1

      ምን ተለየሽ ውዴ

    • @taybamuhammad4658
      @taybamuhammad4658 3 года назад +1

      እኔም እምወዴውን ተለይቸ በስራ ሁኔታ በስልክም አላገኘው በጣም ከባድነው

    • @nejimawellooyotub338
      @nejimawellooyotub338 3 года назад +3

      ኧረ አይዞሽ መለየት ያለም መጨረሻ አይደለም አላህ ደግሞ የተሻለ ይሠጥሻል ያጣሽው ያንች አይዴለም ያንች የሆነው ደግሞ ያንች ነው

  • @Tube-ff2fb
    @Tube-ff2fb 3 года назад +1

    ብሬ መልካም ሰወ
    በረታ ወንድሜ

    • @selamtube958
      @selamtube958 3 года назад

      እንደማመር

    • @Tube-ff2fb
      @Tube-ff2fb 3 года назад

      @@selamtube958 እሺ አህት

  • @balehhaney3271
    @balehhaney3271 3 года назад +3

    ሃገራችን ባህላችን ኩራታችን ነዉ ይመቻቹ እስኪ እንዴኔ ያችን ጎጆ ያነፈቀ ብላይክ ግጩኝ ጠላዉም ሽተተኝ በዛላይ ዶሞ የእመታችን የልደትዋ ቀን እንኳን ኣደረሳቹ ኣደረስን የተዋህዶ ልጆች በረከትዋ ረዴኤትዋ ከሁሉ ህዝበ ክሪስትያን ይሁን ሃገራችን ስላም ያሪግልኝ ኣሜን(፫)

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 года назад

    ማሻ"አሏህ አሏህይጨምርላችሁ"በጣም ሀሪፍነው ዋውው ጀግናችሁ"የራያሠው"ጒበዝናችሁ

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 3 года назад +3

    እዲሜ እና ጤና ለእናቶቻችን ይስጥልን ደስሲሉ

  • @NoorchannelTube
    @NoorchannelTube 3 года назад +1

    ወይኒ. ሲያምር. ባህላቹ.

  • @iloveyouema2301
    @iloveyouema2301 3 года назад +5

    የሚጨፍሩት ልጆች ልጅነቴን አሰታወሱኝ

  • @wolloethiopia8195
    @wolloethiopia8195 3 года назад +1

    ብሬ መሻአላህ በወጣ ይተካህ መልካም ሰው መስየ የኔ ልእልት ስወድሽ ማማየ
    ማነው እንደ እኔ የብሬ ሳቅ ያሚያስቀው
    ማሳቅ ነው አመሌ ሁሌም ሳቅ

  • @betty2718
    @betty2718 3 года назад +5

    የራያ የሴቶች ባህላዊ ቀሚስ ሰንት ነው በናታችሁ የምታዎቁ ንገሩኝ በጣም እንዲኖረኝ እመኛለሁ ።👍🏾 😁

    • @የራያቆቦልጅ-ቸ1ፈ
      @የራያቆቦልጅ-ቸ1ፈ 3 года назад +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @ሠዉነኝአየሠዉ
      @ሠዉነኝአየሠዉ 3 года назад +1

      ራያ ነይ እገዛልሻለሁ

    • @የሮዛሸጋእናት
      @የሮዛሸጋእናት 3 года назад +1

      180 ሺሕ ብር ነው

    • @ማህሌትመለሰየራያልጅ
      @ማህሌትመለሰየራያልጅ 3 года назад +1

      1.500እስከ 2.500ነው እንደ ልብሱ ነው ዋጋው የመሲ ወደ2000ብር ይሆናል አሁን በጣም ተዎዳል የራያ ልብስ እና ሰላማቹ ይብዛልኝ እንደ መሲ አይነት በዚህ3ት አመት 1500የገዛሁት አሁን ተዎዳል ማማየ

    • @betty2718
      @betty2718 3 года назад

      @@የሮዛሸጋእናት 😂😂😂😘

  • @ሀናየማሪያምልጂ
    @ሀናየማሪያምልጂ 3 года назад

    የእውነት፣ባህላችን፣ዴሥየሚልነው፣እግዚአብሄርአምላክ፣ሞቅዴመቅ፣ያዲርግላችሁ

  • @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ
    @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ 3 года назад +7

    ወላሂ ብሪክስ ብቻል አድሺ ላይክ ብገጭህ😍😍😍😍😍👍

  • @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ

    ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ቴዲኮ ወንድምህ ነበር የሚመስለኝ ከሰዉጋ እራሱ ተከራክሬለሁ ዘመዱ ሲሉኝ ወንድሙ እያልኩ😃 ምርጦች ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሺ አመት ያኑራችሁ😍

  • @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ

    አርቲስት ዳዊት አብርሃም እባላለሁ ከኤርትራ ነኝ ለኢ/ያ ህዝብ ልዩ ክብር አለኝ እድግ በጣም የዋህ ህዝብ ነው ያላት ፈጣሪ ኢ/ያን ኤርትራን ይባርክ እባካችሁ የድሮ ቻናሌ ስለተበላሸ አዲሱ ቻናሌ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበራታቱኜ ደሞ ርግጠኛ ነኝ አታሳፍርኙም በናንተም አፍሬ አላቅም አመሰግናለሁ💟💟💞💞💞💞

  • @mujahdtgabu459
    @mujahdtgabu459 3 года назад

    ማሻኣላህ፡፡በጣም፡ደስቡሎናል፡፡ያገርየልጅ

  • @kedusi5503
    @kedusi5503 3 года назад +6

    እንደ እኔ ደሞ ልቡ የተሰበረው በህፃናቶቹ እራቆታቸውን ሳይ ልቡ የተነካ የሱ ልጅ ዝንጥ ብሎ እነሱ ግን በጣም አሳዘኖኝ

    • @MdAlauddin-yj8nz
      @MdAlauddin-yj8nz 3 года назад

      እህህህህህህህህህህህህእኔምእደትእደተሰበረ

    • @SadaSada-kk5xx
      @SadaSada-kk5xx 3 года назад

      እኔ በጣም አሳዘኑኝ

    • @rozaroza2877
      @rozaroza2877 3 года назад

      ኡፍፍፍፍ እንባየ መቆጣጠር አቃተኝ

    • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
      @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 года назад

      በጣም እኔ አሳዘኑኝ ኡፍፍፍ ሚስኪን አይ ዱኒያ

  • @አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ
    @አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ 3 года назад

    በጣም ደስ የሚል ነው የሀገር ቤት ሠው ወይኔ ብሬክስ ካንተ ልጅ በጣገብ የቆመው ልጅ ልብሱ ሣይ አንጀቴን በላው ምን አለ ቅርብ ብሆን

  • @tiggonderewa7642
    @tiggonderewa7642 3 года назад +3

    ብርየ እንዴት እንደምወዳችሁ ታውቃላችሁ

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 3 года назад +1

    ብሬክ🥰🤣🤣🤣🤣የሠከረ ይመስላል ወየው😂😂😂😂😂😂😂

  • @ክርስቲየእማየልጂክርስቲየ

    የእኔ ሰው አክባሪ ብሬ

  • @maheletmelese5043
    @maheletmelese5043 3 года назад +1

    የኔ መልካም ሰዉ በጣም ነዉ የምወዳቹህ ምርጥ ባልና ሚስት ናቹህ ባያቹህ ባያቹህ ምንም አልጠግባቹህም የሆናቹህ ማር ነገር ናቹህ ፈጣሪ ልጃቹህን ፈጣሪ ያሳድግላቹህ የኔ ምርጦች ዉድድድድ ከልቤ

  • @lensaabaqqala365
    @lensaabaqqala365 3 года назад

    Egzabeher hayilachu❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏👍

  • @LoveLove-bp6dp
    @LoveLove-bp6dp 3 года назад

    እግዛብሄርን የምለው እየጠፋኝ ኮሜንት ሳልሰጥ ነው እማልፈው በጣም ነው እምወዳችሁ ስትጀምሩ ጀምሬ ነው ምከታተላችሁ ባልና ሚስት ካንድ ባህር ይቀዳል እናተን አየሁ ሁለት መልካም ፍቅር የሆናችሁ ባልና ሚስት

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ

    እግዚአብሔር መጨርሻችሁን ያሳምርው ብሬ ክስ እየ ይባርክ እግዚአብሔር ለኛም የተባርከውን የተቀደሰውን ፍርሀተ እግዚአብሔርን የሚፈራውን ባል ይስጠን ለወዶቹም ባሏን አክባሪ ይስጣችሁ ደስስስ ይላል

  • @hawamoammed4752
    @hawamoammed4752 3 года назад

    በጣምሊበርታታ፡እሚገባው፡ባህልነው፡አላህ፡ፍቅርእሥከመቃብርይሁንልላቸው

  • @ቃልኪዳንነኝያባቴናፋ-ገ8ለ

    እንኳን አደረሳችሁ ዋው ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውዶች

  • @keleabtsehaye4480
    @keleabtsehaye4480 3 года назад

    🙏💚በጣም ጎበዝ ጡሩ 🇪🇷👍👍👍

  • @denmarkkoliyyan6079
    @denmarkkoliyyan6079 3 года назад

    በስደት ያላችሁ በሙሉ ሠላምና ጤና ያብዛልን
    ለሀገራችን ያብቃን በተረፈ ብሬክስ በጣም ደስይላል እንኳን ደስአላችሁ

  • @zahrah1561
    @zahrah1561 3 года назад +1

    ሠላም መሲየናብሬክስ እኳንሠላም መጣችሁ ረመዳን አለቀብን አላህ ይቀበለን ኡመተል ሙሐመድ❤❤💞

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 3 года назад

    በእውነት በርዬ አማረብህ የበለጠ👌

  • @selamse3705
    @selamse3705 3 года назад

    ዋው ስታምሩ ሺ አመት ኑሩ አይለያችሁ 🥰 የቴድ ሚስት የት አለች ሳውዲ ትቷት መጣ እደ?