የNBC ታለንት ሾው አሸናፊ ድምፃዊ አበባው ጌታቸው በአዳማ ከተማ የተደረገለት ደማቅ አቀባበል... | NBC ታለንት ሾው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት

Комментарии • 11

  • @ethi9683
    @ethi9683 8 месяцев назад

    ከኔ ጋር አብራችሁኝ live አበበውን ስትደግፉ የነበራችሁ ሁሉ እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን ደስ ያለን በተለይ ደግሞ አዳማዎች እንኳን ደስ ያላችሁ ለአቀባበል ተዘጋጁ ብዬ ኮምቼ ነበር ግን ይደረጋል ብዬ አልገመትኩም የአዳማ መስተዳድሮች ኮርቼባችኋለው ይህ ማለት ትርጉም አለው ክብር ይገባችኋል ከተማ መስተዳድሩም ባህልና ቱሪዝሙም አባገዳዎችና ሃደ ሲንቄዎችም ክብር ይገባችኋል ይሄ ነው ህብረ ብሔራዊነት ይህ ነው ኢት ዮጵያዊነት ይህ ነው ኦሮሚያ ማለት ክብር ለሚገባው ክብር መስጠት ።
    NBCዎችም ልትመሰገኑ ይገባል ይህ በአይነቱ ልዩ የሆነ የታለንት ሾው አቀራረብ ነው ለየት ባለ መልኩም ስለመጣችሁ ልትመሰገኑ ይገባል በርቱ።

  • @yabalexetiopiyamen5247
    @yabalexetiopiyamen5247 8 месяцев назад +2

    አበባው እንኳን ደስ አለህ ይገባሀል በጣም ጎበዝ ዘፋኝ ነህ በርታ ❤

  • @tofiekahmed5258
    @tofiekahmed5258 8 месяцев назад +1

    ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት አዳማ ናዝሬት አመራሮችን ማመስገን የግድ ነው ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ስም ሲነሳ ይነዝራል ስሜቱ ከባድ ነው አበባውም የኢትዮጵያዊያንን አንድነት በተግባር ያሳየ ጀግና መልዕክተኛ ነው

  • @kitenesheurgessa4743
    @kitenesheurgessa4743 8 месяцев назад

    Good Gabe

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 8 месяцев назад

    እኳን ደሳለክ 🎉🎉🎉🎉

  • @djnattyethiopia6205
    @djnattyethiopia6205 8 месяцев назад

    Abebaw❤❤❤❤❤

  • @mikinachitube9900
    @mikinachitube9900 8 месяцев назад

    አበባው እንኳን ደስ አለህ

  • @rusiyatube2459
    @rusiyatube2459 8 месяцев назад

    ❤❤jabadhu qommo koo

  • @kitenesheurgessa4743
    @kitenesheurgessa4743 8 месяцев назад

  • @comceul8407
    @comceul8407 8 месяцев назад

    😭😭😭😭😭ትለያለክ ናዙ

  • @kitenesheurgessa4743
    @kitenesheurgessa4743 8 месяцев назад

    Vare nayes