Ethiopia endew be aftika andegna tenkola ale, however they do it very hidden I had so much questions in my life for 20 years, I start things, I won’t finish, I get money, somebody else will take it away from me I started praying and fasting crying to the Lord, for so many years, the metete thing they did is the people who are very close to me, they go prayer and with me but behind they know they did it, not only one but two people, when I found out I got very sick, but I am still because God is with me, God never let me go🙌🏽🙏🏽 The man said, if I didn’t my enemies would have celebrated and would have won, and I know they were waiting on me to die, I saw it in my dreams and I saw it in my prayers I lift my hands to God and ask Him to help me, and He did!! I still walk as a winner because God is in my side! Now we wait to see what I can do, I believe God saved me for greater purpose 🙌🏽🙏🏽 hold on to almighty God, you will always win💕🙌🏽
@@ephraimmillion547 we only worship Jesus Christ, son of God, son of saint virgin marry, but this might be his local dialect, or he might be an imposter that is pretending to be Orthodox Christian and stating as if we worship angles that we don't. Also about this 4D, 5D... explanation haven't heard of it from any church father, so I can't take this seriously.
በድጋሚ ይቅረቡልን እምትሉ ዶር አብረሀም
እዉነት ልገራቹ በህልሜ በጣም አስፈሪ ነገር ሳይ ቅዱስ ሚካኤልን ስጠራዉ ፈጥኖ ያነካኛል መጥ ጭቀት ዉስጥም ሰገባ 😊ያረጋጋኛል
Betam des ylal❤❤❤❤❤
Eyesus Kirstos'n Tirew
ብትችል መሠረታዊ ሐሳባቸውን እያነበብክ ሁል ጊዜ እሳቸውን ብቻ ጠይቅ
ብዙ እዉቀት ስላላቸዉ ሰፊ ፕሮግራም አዘጋጁ ብዙ እንማርባቸዎለን
ዋው ማኔ ምጡቅ አእምሮ ነው ያለሕ
ትልቅ ምሑር ሰው ነው የጋበዝክልን
Iam covered with the precious blood of Jesus❤❤❤ no Evil weapon against me will prosper haleluya!!
This man is so blessed...glad I met him person. Seek the kingdom of God first he said to me as we opened conversation... never forget
ኣቶ ኣብርሃም ኢናመሰግናለን ማንያዘዋልንም ጭምር ቢቻል በተደጋጋሚ ቢቀርቡልን ወቅቱም ግድ ይላል ሰላም ለሁላችን።
ለምን እሳቸውን ብቻ እንዲያብራሩ አታደርግም፡፡ የተሸለ አረዳድ አለህ፤ግን እያንዳንዱን ነገር ጣልቃ እየገባህ ነገር ግን ልታሰረዳቸው ሳትሞክር እንዲያወሩ ብታደርጋቸው መልካም ይሆናል፡፡
ማን ተባረክ
Interesting, given that what is going on in our planet, what u say gives perfect sence.... Don't be afraid be aware!
Ke like belay men lestek ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
Full of knowledge ❤❤❤
የማየው ፤የምሰማው፤የሚሰማኝ ስሜት እኔ አይደለሁም ።እውነተኛውን እኔን ማነኝ?
ማን ያዘዋል ዶክተር አብረሀም አምሀን በምታረግበት ቃለመጠየቅ ስለ አንዲት ሴት አውርተህ ነበረ አለምንዙራ ከዛ ዬጋ ጀምራ ከዛ ቅዱስ ገብርኤል ሊያናግራት ፈልጎ ከዛም የሆነ መፀሀፍ ፃፈች ብለህ ነበረ መፀሀፉን እድጠቁመኝ ፈልጌ ነው?
❤❤❤
ሰይጣንንም መልአክንም ማዎቅ ምን ያደርጋል? ኢየሱስን ማዎቅ ብቻ በቂ ነዉ ::
ታዲያ ለምን ቃሉ ስለ ሰይጣን ስለ መላዕክት እየደጋገመ ያወራል?
@@historicalethiovideos3333 ቃሉ የሚለን እግዚአብሔርን እንድናዎቅ ነዉ ሮሜ 1:-28::አንድም ቦታ ላይ ሰይጣንን እዉቁ የምል የለም ስይጣን ራሱ ጨለማ እኮ ነዉ ጨለማ ማለት እኮ እግዚአብሔርን አለማወቅ እኮ ነዉ ማለት ሰይጣን ይጋርዳል ማለት ነዉ ::
Negrehalew wendme enezih abatachn ewketachew endiyastemru bzu program azegajln
Ethiopia endew be aftika andegna tenkola ale, however they do it very hidden
I had so much questions in my life for 20 years, I start things, I won’t finish, I get money, somebody else will take it away from me
I started praying and fasting crying to the Lord, for so many years, the metete thing they did is the people who are very close to me, they go prayer and with me but behind they know they did it, not only one but two people, when I found out I got very sick, but I am still because God is with me, God never let me go🙌🏽🙏🏽
The man said, if I didn’t my enemies would have celebrated and would have won, and I know they were waiting on me to die, I saw it in my dreams and I saw it in my prayers I lift my hands to God and ask Him to help me, and He did!! I still walk as a winner because God is in my side! Now we wait to see what I can do, I believe God saved me for greater purpose 🙌🏽🙏🏽 hold on to almighty God, you will always win💕🙌🏽
ማኔ ክበርልንን❤❤
ማንዮ ስወድህ ምርጡዮ
አናደህኝ ወጣሁ
Good discussion but has no depth. Head kabbalah books like sefer Yezirah to understand the creations and elements
ማንዬ ወንድሜ በርታልኝ 😘
😮
በርታ ማን ያዘዋል
ማን ነግሯቸዉ ነዉ
in theory we all know that. Can anyone make it real???
Wandema bareta abata bareso yatanasa mameher german aweka matate endalabegh yawakote egezabehare edema yesetelen
That’s exactly what is happening in our country people they don’t like your progress brother!
Be babul keyr sim subscrib adrgiyalew
ብዙ ሰዎች በስራቸቸዉ ዶክተር ሌላም ሌላም ይሁኑ እንጂ ስነልቦናቸዉ የጠንቋይ ነዉ
ወይ ሀገሬ የማንም መጫወቻ ሆንሽ።
ሰዉ እራሱ ያልገባዉ ለሰዉ ለማስረዳ ሲሞክር ይህን ይመስላል።
እስተማሪ እንዳልነበር ያስታዉቃል።
ስበካን በሳይንስ ለመደገፍ የተሞከረዉ አልተሳካም።
ሙታሰር ነበረበት፣
መንግስት ቢኖር።
there you go again, you're taking over ....please stop interfering...this is for you, the interviewer
ችግሩ ህዝቡ አዲስ ሀሳብ አይዶሎጂ ከመጣ
እንደ በግ መከተል እኔጂ
ቆም ብሎ ማየት መመርመር ከሀይማኖት መጋጨቱን አያይም ያልነቁ አነቃቂ ነን ባዮች የNew age movement ፍልፍሎች ናቸዉ የሰዉ ልጅ ዉስጡ ለይ የተኛ ሀይል አለ እሱን ቀስቅሰዉ አንተ መፍጠር ትችላለህ እምቅ አቅም አለህ እያሉ የሰዉ ልጅ ፈጣሪ ለማድረግ ሚግጡ የሰይጣን ሰራዊቶች ናቸዉ
በተለይ ይህ አብርሃም ሚባል ሰዉ ዘመናዊ ጠንቋይ modern መልኩ ነዉ ሰዉ ወደ ሰይጣኒዝም ሚወስደዉ ትራማን አስወግዳለዉ ምንትሴ ሚለዉ ህፃናትን አሰለጥናለዉ የሚለዉ መናፍስትን ነዉ ሚሰፍርባቸዉ ከሩቅ ሆነዉ ያለ ምንም መሳሪያ መያት መስማት ይችላሉ የሚለዉ ህፃናት ሳያዉቁ ጥንቁልና አለም እያስገባቸዉ ነዉ
በጠና ታመካል ተፈወስ ወንድም
@@yosieffeseha-zw9bs በአጋንንት ነዉምፈወሰዉ?
ወንድሜ ዘመናዊ ጥንቆላውን ተውና አምላክክን አምልከው።
አምልከው ማለት 👉
-ተንበርክከክ ፀልይ::
-እለት እለት ጠዋትና ማታ አምልኮት ስግደት ለአምላክ ስገድ: ከበረታህ 7ባቱን የፀሎት ጊዜያት ላይ አምልኮት አቅርብ::
- አስራት በኩራትክን በአግባቡ ስጥ::
- ቁረብ ....
እራስክን ለእግዚአብሔር አስገዛው።ከዛ ሁሉም ነገር ግልጥልጥ ይልልካል
ይህ ሰውዬ የሚለው ምንድነው? ለመሆኑ የሚናገሩትን ይረዳዳሉ ወይ? ያ ኢየሱስ ይላል ያኛው ደግሞ ስለ 4d ያወራል፡ ምንድነው ዓላማቸው፡ ሚካኤል አነስታይን ነው፣ገብርኤል ፕላስማ ነው፡ ሰዎቹ ጤነኛ ናቸው?
መላእክት ያለ ክርስቶስ ማንኛውንም ትእይንት አያሳዪም።እነኝሕ በሳይንስ ጥበብ የሚታዪት መላእክት የሚመስሉ፣ሰይጣን የብርሐን መላእክት ሆኖ ሱገለጥ ነው ።መ/ቅ ቀንም ፣ማታም ቃሉን አሳብ ይላል።ስለዚሕ ትኩረት የሚለውም ትምህርት ለክርስትያን አይሰራም።
The interviewer talks too much? Ask your question and shut up. Let the person talk.
Sile kiduasan sile adhino atena
Koy edit eyaderk nw yemtakerbew lemsal tsahyn yakomu alu belh yekortkw leba kehadi
😅😅😅😅😅😅😅አረ ተረት ተረት 😅😅😅😅😅😅😅
ሰውዬውን ሁለተኛ አቅርብለን
ማን አስቦት አልሰማም ብለህ ልብህ ደንድኗል:: ሃይማኖትን ለማፍረስ የተቀረጸ የNew age ፍልስፍና ተጸናውቶህ እግዚአብሔር መሆንን እንደሚቻል የሚያስተምርን የዚህ ዶክተር አብርሃም አጥፊን ትምህርት ለራስህ ብቻ ሳይሆን ብዙዎችን ጨምረህ ወደ ጥልቁ ልታስገባ በእግዚአቢሔር ፍርድ ላይ እየተግደረደርክ ከባድ ድፍረትውስጥ ገብተሃል አያዋጣህም:: ችግሩ በብቃት research በዚህ የ theosophy ጠንቀኛ ትምህርት ላይ ምንም አላደረክም :: ሰውዬውም በእውሮች ከተማ ባለ አንድ ዓይን እንደ ንጉሥ ይቆጠራል ሆነና ተልእኮውን እያሳካ ነው:: እባካችሁን አድማጮች መርምሩ:: Internet በእጃችሁ ነው አትሸወዱ:: እግዚአብሔር ይጠብቀን::
New age እኮ መጥፎ ነገር አይደለም በራሱ ... በEvolution የደረስንበት ጊዜ ነው... new earth እና new world order የሚባል ነገር ale... ሃይማኖት አለህ ማለት ሁሉ ነገር ገብቶሃል ማለት አይደለም... ሃሳቦችን ለመረዳት እና ለማወቅ ክፍት ካልሆንክ,... በዚ ዘመን ላይ ሊደርስብህ የሚችለውን የአጋንንት ጥቃት አትቁአቁአመውም .. so stop fearing new ideologies and try to learn more about it ከፀሎት ጋር... የፈጣሪን አቅምም ማሳነስ ነው ሚሆነው የአዲስ ሃሳብን credit ሁሌ ለአጋንንት መስጠት....
ችግሩ ህዝቡ አዲስ ሀሳብ አይዶሎጂ ከመጣ
እንደ በግ መከተል እኔጂ ቆም ብሎ ማየት መመርመር
ከሀይማኖት መጋጨቱን አያይም ያልነቁ አነቃቂ ነን ባዮች
የNew age movement ፍሕፍሎች ናቸዉ
የሰዉ ልች ዉስጡ ለይ የተኛ ሀይል አለ እሱን ቀስቅሰዉ
አንተ መፍጠር ትችላለህ እምቅ አቅም አለህ እያሉ
የሰዉ ልጅ ፈጣሪ ለማድረግ ሚጋጋጡ የሰይጣን ሰራዊቶች ናቸዉ በተለይ ይህ አብርሃም ሚባል ሰዉ ዘመናዊ ጠንቋይ
modern መልኩ ሰዉን ወደ ሰይጣኒዝም ሚወስደዉ
ትራማን አስወግዳለዉ ምንትሴ ሚለዉ
ህፃናትን አሰለጥናለዉ የሚለዉ መናፍስትን ኘጋንንት ጂን
ነዉ ሚሰፍርባቸዉ ከሩቅ ሆነዉ ያለ ምንም መሳሪያ መያት መስማት ይችላሉ የሚለዉ ህፃናት ሳያዉቁ
ጥንቁልና አለም እያስገባቸዉ ነዉ
@@Amatuallah_Bint_Hussein በጣም ትክክል አባባል ነው:: እናም በግልም ሆነ በመቧደን ይህን የማይጠቅም አጥፊ ትምህርትን እድንቃወም አድማጮችም እንዲነቁ ያለማሰላሰል እንተባበር:: ለክርስትናም ሆነ እስልምና እምነቶች ለሰው ልጆች ሁሉ ጠንቀኛ ፍልስፍና ወደ ሀገራችን ከገባ ከረም ብሏል:: ቢያንስ comment በመጻፍ ይህን ሀሳብ የመከላከል ድርሻችንን እንወጣ::
@@etsudiribssa784 በብቃት ስለእርሻ እና ህክምና ጠልቀን ሳናጠና እዚህ ላይ መዝለል ብቻ አይደለም ባጠቃላይ እግዚአብሔር ዝም ብሎ ስላየን ተመራምረን ልናክልህ ነውማለት ባጠቃላይ ትምህርቱ ከLuceferian የተቀሰመ ነው እና ጥንቃቄ ማድረግ ነው:: የNew world Order ውጤትን እያየነው ነው :: ብዙየተከበሩ ትልቅ ታሪክ ያላቸው ሀገራት እየወደሙ ህዝቡም እየተበተነ እነ Syria የመሰሉ ሀገራትን መጥቀስ ይቻላል:: New world order በጥቅሉ ትልቁ አሳ ትንሹን እንደመዋጥ አይነት ነው ትልቁም አላማ ያለምን ህዝብ መቀነስ ሆኖ ከሶስተኛ አለም ሀገራት ላይያተኮረ ነው::
@@ethiopiayehulum3517 ምን ይደረጋል
ሚዲያዉ በነሱ እጅ መሳሪያዉ በነሱ እጅ
እኛም የቻልነዉን ከማድረግ አንታቀብም
ሰዉ ገንዘብ ዝናን ስሜቱን እንዲያመልክ እሱም ብቻ
አይደለም ሰይጣንን እንዲያመልክ ነዉ ፍላጎታቸዉ
የNwe age movement አራማጅ ደጋፊ ኮትኳች
ግንባር ቀደሟ United State የተባበሩት መንግስታት ናቸዉ
የየትኛዉ የከረፋ ተፈጥሮን ሚቃረን አስተሳሰብ ከመጣ
ተቀብላ ምደግፈዉ የተባበሩት መንግስታት ናቸ
ለምሳሌ ፌመኒዝም ግብረሰዶም ጀንደር trans
የሰይጣን ቀኝ እጅ ናት
ይህ ስዕል አድኖ ነጭ ሰው ጥቁር ረግጦ አጭር ቀሚሰ ለብሶ እኛ የምናመልከው ቅዱስ ሚካኤል ክብር ይግባውና አይወክልም ሳይንስ የሰይጣን መንፈስ ሲይዝ መፅሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔርን መንፈስ የያዘ ስለሆነ ማደባለቅ ጥሩ ምግባር አይደለም
You worship an angel ? 🤣🤣
እኛ የምናመልከው አትበል የሰው ልጅ ማምለክ ያለበት እግዚአብሔር ን ብቻ ነው። ቅዱስ ሚኪያኤልን እንወደዋለን እናከብረዋለን እንደሚያማልደን እናምናለን ሁሉንም እንደሚገባቸው ክብርን እንሰጣለን። አምልኮ ለእግዚአብሔር ብቻ ነው ይህ ይሰመርበት። ለሌላ ጊዜ አትሳሳት
መላእክት አይመለክም ሲጀመር we worship only God::
@@ephraimmillion547 we only worship Jesus Christ, son of God, son of saint virgin marry, but this might be his local dialect, or he might be an imposter that is pretending to be Orthodox Christian and stating as if we worship angles that we don't. Also about this 4D, 5D... explanation haven't heard of it from any church father, so I can't take this seriously.
@@ephraimmillion547 this is ma question too
አንተ ካወራህ ለምን ጋበዝካቸው አንተ ነህ እኮ የምታወራ ላንተ ሌላ መድረክ አዘጋጂ
ፀሐይን ያቆማት ሰው እህ ብለህ ቆሪትከው ለምን ፍርሃት ነብዬ መሐመድ መሆናቸውን እስልምናን ላለመቀበል ነው ደደብ መሆንህን ተረዳሁ