የባንኩ ማፍያዎች //የተቀነባበረ የባንክ ሰራተኞቹ ወንጀል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 23

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Месяц назад +1

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን በደንብ መፈተሽ አለበት

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Месяц назад +1

    እናመሰግናለን ቃኘው🙏
    ደስ የሚለው ሀግ አለ✅

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Месяц назад

    ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kureysh36ismael89
    @kureysh36ismael89 Месяц назад +1

    Min yittebes

  • @kureysh36ismael89
    @kureysh36ismael89 Месяц назад +1

    Wereyoch

  • @fuadali7427
    @fuadali7427 Месяц назад +1

    አቤ ባክህ ፉአድ ነኝ እሰቲ ስዬሜ እንዲደውልልኝ ንገረው ብዙ ልነግረው የምፈልገው ነገር አለ እንዴትም ላገኝው አልቻልኩም አደራ አደራ

  • @user-lo2hn8kg8h
    @user-lo2hn8kg8h Месяц назад +1

    ከ22 አመት በፊት???የኢትዮጵያ ፖሊስ ወንጀልን አጣርቶ ወንጀለኛን ለመያዝ 20 ዓመት ይፈጅበት ጀመር

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 Месяц назад +2

    በጣም የሚገርመው ባንኩ ሴትየዋ አካውስጥ የሚገባው ገንዘብ ከየት መጣ ብሎ ባንኩ ለምን አልተቆጣጠረም ሌላው አንድ ስው በሳምንት የተወስነ ብር ነው የሚያወጣው ነጋዴ ካልሆነ እኔን የሚገርመኝ ሌብነት ሙስኝነት በደማችው ውስጥ የተናወጣችው ዜጎችን የሚያጠፋ ዘዴ በእጅጉ መስራት አለበት ✍️

    • @Anjelo236
      @Anjelo236 Месяц назад +1

      ይሄ ድርጊት እኮ የተፈፀመው 2002 እኮ ነው ወዳጄ አረጋጋው

  • @tsion3656
    @tsion3656 Месяц назад +4

    የወንጀለኞች ስምና ፎቶ የማይታየው ለምንድን ነው??? እውነት ከሆነ

    • @MesiGirma-o2d
      @MesiGirma-o2d Месяц назад

      የመንግስት ሰዎች ስለሆኑ ይሆናላ
      ያው ያለመከሰስ መብታቸውን .............?

  • @tesfayefida2837
    @tesfayefida2837 Месяц назад +1

    ሌቦቹን ፎቶ ለምን አትለጥፉትም

  • @user-ju6lq7il6i
    @user-ju6lq7il6i Месяц назад +5

    ለብዙው ግዜ የተቀመጠ ገንዘብ የባንክ ሰራተኞች ከሀገረ ወጥታል ወይም ሙታል እያሉ በሩን የተቀመጠ ብረ አያወጡ ነው መንገሰት ካለ አንደ ይበልልን መቼም መንግሰት የለም

    • @fikreteru6742
      @fikreteru6742 Месяц назад +3

      ይሄ ያሁን አይደለም 2002 ነው አስታያት ከመስጠት በደንብ ማድመጥ

    • @Anjelo236
      @Anjelo236 Месяц назад

      ​@@fikreteru6742you are right 👌

    • @Anjelo236
      @Anjelo236 Месяц назад +1

      ይሄ ድርጊት እኮ የተፈፀመው 2002 እኮ ነው ወዳጄ አረጋጋው

    • @haimedeleke2317
      @haimedeleke2317 Месяц назад +1

      ስም የሌለህ user ይሄ የባንክ ጉዳይ ነው ሲጀመር ዘለህ መንግሥት ላይ ቂጥ አትበል ሌላው 22 ዓመት ታሪል ነው:: አዳምጦ ማለፍ እንደ ሚቻል ታውቃለህ? ለሁሉ ነገር አስተያየት መስጠቅ ያለብህ ከመሰለህ ነገረኛ ወይም ወሬኛ ነህ ማለት ነው:: ተረጋጋ

  • @abdulazizmohammed6188
    @abdulazizmohammed6188 Месяц назад +2

    የቆየ ነው !!!irrelevant information!!!

  • @te6835
    @te6835 Месяц назад

    ወሬ ጠፍቶ ነው ከ22 አመት በሁዋላ ይህን ይዘህ የምትመጣው ማፈሪያ ነው ጋዜጠኝነትህ የወረደ ሳቅና ቁም ነገር እንድንስቅ ወይስ ቁም ነገር ልንጨብጥ ምንይባላል አድማጭላይ ከማሾፍ ውጭ