🔴 አዲስ ዝማሬ "በመስቀሉ ሃሌ ሉያ" ዘማሪ ዲይቆን ገዛኸኝ ኤርባ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • 🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
    👇 👇 👇
    bit.ly/3C2YHGp
    አዲስ ዝማሬ "በመስቀሉ ሃሌ ሉያ" ዘማሪ ዲይቆን ገዛኸኝ ኤርባ

Комментарии • 128

  • @martabogale9698
    @martabogale9698 2 года назад +2

    እልልልል እልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ መስቀሉ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ

  • @abinetteshome9184
    @abinetteshome9184 2 года назад +3

    ገዜ እንኳን አደረሰህ። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 года назад +4

    እልልል መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ

  • @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha
    @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha 2 года назад +6

    እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ ዘማሪ ገዛኸኝ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በጣም ደስስስ ይላል ግሩም ዝማሬ ነው በዓለ መስቀሉን የሰላም ያድርግልን 🙏

  • @ሰላምለኪማርያም
    @ሰላምለኪማርያም 2 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት የስመዐልና

  • @teyikenenirda1888
    @teyikenenirda1888 2 года назад +6

    መስቀል ሃይልነ!!! እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን
    እንኳን አደረሳችሁ!!!!

  • @ድንግልማርያምእናቴናት

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🌻🌻🌻🙏👏👏👏

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 2 года назад +3

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ መሰቀሉ በሰላም አደረሳቹ መዳንያለም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Askaalayoutube5034
    @Askaalayoutube5034 2 года назад +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ፡መለክትን፤ያሳማልን።

  • @telayeayalew4121
    @telayeayalew4121 2 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማህ ዘማሪ ገዛኸኝ

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 2 года назад +1

    እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @tihitinnashgeda1052
    @tihitinnashgeda1052 2 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏 እልልልልልል እልልልልልል 👏👏👏👏👏

  • @zedmek1447
    @zedmek1447 2 года назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ወለተተክለሃይማኖት-ዠ7ፐ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏✝️✝️✝️👏👏👏👏

  • @kokoalqbany5623
    @kokoalqbany5623 2 года назад +3

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @getuakranga9573
    @getuakranga9573 2 года назад +3

    መስቀል ሐይለነ ፣እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏 🌿🌿🌿🌿🌿ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ

    እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን ያመት ሰው ይብለን ብርሀነ መስቀሉን ያሳየን ከአለም በፊት የነበረየአለም ፈጣሪ ምስጋና ይገባል

  • @ራያራዩማየተዋህዶልጅነኝ

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን

  • @eliasshigutegicammo9897
    @eliasshigutegicammo9897 2 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በመስቀሉ ከጠላት ጾር ይከልልህ ወንድሜ!

  • @weynishorts4898
    @weynishorts4898 2 года назад +5

    Temesegen geta hoy... kalehiwot yasemalen wendemachen AMEN 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 2 года назад +5

    በጣም የምወደው ቻናል እግዚአብሔር ይባርካቹ እናመሰግናለን እንክዋን አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mulukentsegaye2641
    @mulukentsegaye2641 2 года назад +1

    ገዝሽ ከዚ በላይ በረከቱን እግዛብሄር ይስጥህ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @sosna8660
    @sosna8660 2 года назад +1

    እንኩዋን ለብርሃነ መስቀል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 года назад +1

    እልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚአለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ✝️

  • @ማሓሪዖቁባገርግስ
    @ማሓሪዖቁባገርግስ 2 года назад +2

    ዝማሬ መላእክቲ የስማዓልና

  • @ejdhd3666
    @ejdhd3666 2 года назад +2

    ዝማሬ፣መላአክት፣ያሰማልን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 года назад +1

    እልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @sphonetastic4617
    @sphonetastic4617 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @fanikidstube6104
    @fanikidstube6104 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @samrikasahun6780
    @samrikasahun6780 2 года назад

    ዝማሬ መላክት ያስማልን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በስላም አደረሳቹ የተኦዋዶ ልጆች

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 2 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 2 года назад

    እልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ለዚ ያደረሰን አምላክ ይመስገን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @serkalemasali2576
    @serkalemasali2576 2 года назад +1

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ🙏

  • @bayushtube7706
    @bayushtube7706 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿 ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች

  • @haniwondimu9482
    @haniwondimu9482 2 года назад +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @afaTube
    @afaTube 2 года назад

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስብልን በመስቀሉ ይዳብስልን

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልል ዘማሬ መላእክት ያሰማልን መስቀል አ
    ሀይላችን ነው

  • @fekaduzerai4633
    @fekaduzerai4633 2 года назад +2

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ወንድማችን 🙏

  • @selamgezachw8478
    @selamgezachw8478 2 года назад

    እልልልልል ልልልል ልልልል እንኳን በሠላም አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጀች

  • @birhanedegefa2907
    @birhanedegefa2907 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝመሬ መላእክትን ያሣማልን🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤

  • @selam9841
    @selam9841 2 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @ማርያምማርያምማርያም
    @ማርያምማርያምማርያም 2 года назад +1

    እንኳን አደረሳቹ መላ የተዋህዶ ልጆች❤🙏

  • @12smart899
    @12smart899 2 года назад

    ተመስገን እንኳን ለመስቀለ ብርሃኑ በሠለም አደረሳችሁ

  • @evu-tube
    @evu-tube 2 года назад +1

    እንኳን ለጻድቃን ቅዱሳን አባ አጋቶን ወአቡነ ያሳይ ዘመንዳባ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን።
    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
    #አባ_አጋቶን_ዘዓምድ
    ታላቁ ጻድቅ በትውልድ ግብጻዊ ሲሆኑ የነበሩበት ዘመንም ከ4ኛው ክ/ዘመን መጨረሻ እስከ 5ኛው መቶ ክ/ዘመን አጋማሽ አካባቢ ነው:: በእርግጥ 'አጋቶን ' በሚባል ስም የሚጠሩ ብዙ አበው አሉ:: ቅድሚያውን 2ቱ ይወስዳሉ::
    አንደኛው አባ አጋቶን ለ30 ዓመታት ድንጋይ ጐርሰው የኖሩት አባት ሲሆኑ ሁለተኛው ደግሞ ዛሬ የምናከብራቸው ናቸው:: እኒህኛው 'ዘዓምድ ' ይባላሉ:: ምክንያቱም ለ50 ዓመታት አንድ ምሰሶ ላይ ያለ ዕረፍት ጸልየዋልና ነው::
    አባ አጋቶን ገና ከልጅነታቸው መጻሕፍትን የተማሩ ሲሆኑ ምናኔን አጥብቀው ይፈልጓት ነበር:: በዚህም ራሳቸውን በትሕርምት እየገዙ: በዲቁና ማዕርጋቸውም እያገለገሉ እስከ 35ዓመታቸው ቆዩ:: በዚህ ጊዜ ደግሞ 'ይገባሃል' ብለው ቅስናን ሾሟቸው::
    የማታ ማታ የለመኑትን የማይነሳ ጌታ ተምኔተ ልባቸውን ፈጽሞላቸው ወደ በርሃ ሔዱ:: ወቅቱ የግብጽ ገዳማት በቅዱሳን ሕይወት የበሩበት ነውና እዚህም እዚያም አበውና እናቶች ይገኙ ነበር::
    አባ አጋቶንም የከዋክብቱ አበው አባ ገዐርጊና አባ አብርሃም ደቀ መዝሙር ሆነው ገቡ:: አስፈላጊውን የምንኩስና ፈተና ካለፉ በኋላም ምንኩስናን ከእነዚህ አባቶች ተቀበሉ:: በዚያው በገዳመ አስቄጥስ በጽኑ ገድል ተጠምደው ለ15 ዓመታት አገለገሉ::
    ጻድቁ ከእርሳቸው በፊት የነበሩ ቅዱሳንን ተጋድሎ ጠዋት ማታእያነበቡ መንፈሳዊ ቅናትን ይቀኑ ነበር:: በተለይ የታላቁን ስምዖን ዘዓምድን ገድል ሲያነቡ ሕሊናቸውን ደስ ይለው: ይህንኑ ገድል ይመኙ ነበር:: እድሜአቸው 50 ዓመት በሞላ ጊዜ በልቡናቸው እንደ አባ ስምዖን ዘዓምድ ለመጋደል ወሰኑ:: ይህን ለገዳሙ አባቶች ቢያማክሯቸው አበው:- "ይበል! ሸጋ ምክር ነው:: እግዚአብሔር ያስፈጽምህ!" ብለው መርቀው አሰናበቷቸው:: አባ አጋቶን የዳዊትን መዝሙር እየዘመሩ ከገዳሙ ወጡ:: በጣምም ወደ ዓለም ሳይገቡ: ከዓለም (ከከተማም) በጣም ሳይርቁ አንድ ረዥም ምሰሶ አገኙና ከላዩ ላይ ወጡ::
    ከዚህች ዕለት ጀምረው ጻድቁ ለ50 ዓመታት ከዚያች ዓምድ (ምሰሶ) ወርደው: ለሥጋቸውም ዕረፍትን ሰጥተውት አያውቁም:: ማዕከለ ገዳም ወዓለም ናቸውና ለምዕመናንም ሆነ ለመነኮሳት አጽናኝ አባት ሆኑ:: ለአካባቢውም የብርሃን ምሰሶ ሆኑ:: የታመመ ቢኖር ይፈውሱታል:: የበደለውን በንስሃ ይመልሱታል:: ሰይጣን የቋጠረውን ይፈቱታል:: ለራሳቸው ግን ከጸሎት: ከጾምና ከትሕርምት በቀር ምንም አልነበራቸውም:: በተለይ እነዚህ ስራዎቻቸው ይዘከሩላቸዋል::
    1.አጥማቂ ነን እያሉ ሕዝቡን ያስቱ የነበሩ ሰዎችን እየጠሩ እንዲህ የሚያስደርጋቸውን ጋኔን ከእነሱ አስወጥተዋል::
    2.እርሳቸውን ያልሰሙት ግን መጨረሻቸው ጥፋት ሆኗል::
    3.ፍጹም ወንጌልን በሕይወትና በአንደበት መስክረዋል::
    4.ሕዝቡን በንስሃ አስጊጠዋል::
    5.ተግሳጽ የሚገባውን ገስጸዋል::
    ጻድቁ አባ አጋቶን ዘዓምድ ከእነዚህ የቅድስና ዘመናት በኋላበተወለዱ በ100 ዓመታቸው በዚህች ቀን ዐርፈው በክብርና በዝማሬ ተቀብረዋል::
    #አቡነ_ያሳይ_ዘመንዳባ
    እኒህ ኢትዮዽያዊ ጻድቅ በ14ኛው መቶ ክ/ዘ በጣና ገዳማትውስጥ ያበሩ ኮከብ ናቸው:: ከ7ቱ ከዋክብት (አባ ዮሐንስ፣ አባ ታዴዎስ፣ አባ ያፍቅረነ እግዚእ፣ አባ ሳሙኤል ዘዋልድባ፣ አባ ሳሙኤል ዘቆየጻና አባ ሳሙኤል ዘጣሬጣ ) እርሳቸው አንዱ ናቸው:: እነዚህ አበው ከገዳማዊ ሕይወታቸው ባሻገር በምስጉን የወንጌል አገልግሎታቸው የሚታወቁ ናቸው::
    ገድላቸው እንደሚለው አቡነ ያሳይ የዐፄ ዐምደ ጽዮን ቀዳማዊ ልጅ ሲሆኑ የተወለዱትም በ14ኛው መቶ ክ/ዘመን ሽዋ: ተጉለት ውስጥ ነው:: ገና በልጅነታቸው ወደ አባታቸው ቤተ መንግስት የሚመጡ መነኮሳትን እግር እያጠቡ ሥርዓተ ምንኩስናን በድብቅ ያጠኑ ነበር::
    ብሉይ ከሐዲስ የጠነቀቁ ናቸውና የአባታቸውን ዙፋን (ልዑልነት) ስለ ፍቅረ ክርስቶስ ንቀውት እየዘመሩ ጠፍተው ወደ ትግራይ ተጓዙ:: በዚህም ምክንያት 'መናኔ መንግስት' ይባላሉ:: በዚያም ወደ ደብረ በንኮል ገዳም ውስጥ ገብተው የታላቁ አባት የአቡነ መድኃኒነ እግዚእ ደቀ መዝሙር ሆኑ::
    ቀደም ሲል የጠቀስናቸው 7ቱ አበው በዚያ ነበሩና 7ቱም በአንድ ቀን ሲመነኩሱ ገዳሙ የተቃጠለ እስኪመስል ድረስ ብርሃን ወርዶ ነበር:: አቡነ ያሳይ በረድእነት በቆዩበት ዘመን ዛፎችን መትከል ይወዱ ነበር:: ከትሩፋት መልስም በልብሳቸው ውሃ እየቀዱ ያጠጡ ነበር:: በተለይ "ምዕራገ ጸሎት" የሚባለው ተአምረኛ ዛፍ ዛሬ ድረስ አለ ይባላል::
    አቡነ ያሳይ ጊዜው በደረሰ ሰዓት ከአቡነ መድኃኒነ እግዚእ ተባርከው: ከ2ቱ ባልንጀሮቻቸው (አቡነ ሳሙኤል ዘዋሊና አቡነ ያፍቅረነ እግዚእ) ጋር ወደ ጣና ሐይቅ መጡ:: በዚያም አካባቢ ተአምራትን እየሠሩ ሕዝቡንም እያስተማሩ ከቆዩ በኋላ ጌታ ወደየፈቀደላቸው ቦታ ተለያዩ::
    አቡነ ሳሙኤል ወደ ዋልድባ: አቡነ ያፍቅረነ እግዚእ ወደ ገሊላ: ከዚያ ወደ ጉጉቤ ሲሔዱ አቡነ ያሳይ መንዳባ ውስጥ ገቡ:: ጻድቁ ወደ አርባ ምንጭ ሒደው ታቦተ መድኃኔ ዓለምን ይዘው ሲመጡ ጣናን የሚሻገሩበት አጡ:: ጌታን ቢማጸኑት:- "ምነው እሷን ድንጋይ ባርከህ አትቀመጥባትም?" አላቸው:: እሳቸውም በእምነት: ድንጋይ ላይ ተቀምጠው ጣናን ተሻገሩት:: ይህንን ከርቀት ያዩ የዘመኑ ሰዎች "ብዙ ተአምር አይተናል: ነገር ግን ማን እንደ አባ! ጣናን በድንጋይ የተሻገረ" ሲሉ አድንቀዋቸዋል::
    ጻድቁ ጣናን ተሻግረው: ገዳም መሥርተው: ብዙ አርድእትን አፍርተው: በተጋድሎ ሕይወታቸው ቀጥለዋል:: በተለይ ዛሬ ድረስ የሚተረከው የ'አትማረኝ' ታሪክም የሚገኘው እዚሁ ገዳም ውስጥ ነው:: ታሪኩም በየዋህነት "አትማረኝ" ብለው ጸልየው ጣናን ያለ ታንኳ በእግራቸው የረገጡ አባትን የሚመለከት ሲሆን ከአቡነ ያሳይ ጋርም ወዳጅ ነበሩ::
    አባታችን አቡነ ያሳይ ለዘመናት በቅድስና ኑረው: ቅዱሳንንም ወልደው መስከረም 14 ቀን ታመሙ:: "ጌታ ሆይ!" ብለው ቢጠሩት መድኃኔ ዓለም መጣላቸው:: ጣና በብርሃን ተከበበች:: ጌታም "ወዳጄ! ስለ ድካምህ: ደጅህን የረገጠውን: መታሰቢያህን ያደረገውን: በስምህ የተማጸነውን ሁሉ ከነትውልዱ እምርልሃለሁ" ብሏቸው ነፍሳቸውን አሳረገ:: አበውም ሥጋቸውን ገንዘው እዚያው መንዳባ መድኃኔ ዓለም ውስጥ ቀበሩት:: ዐጽማቸው ዛሬም ድረስ ይገኛል::
    አምላከ ጻድቃን በምልጃቸው የበዛች ኃጢአታችንን ይቅር ይበለን:: በረከታቸውንም ያብዛልን::
    #መስከረም_14 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
    1.አባ አጋቶን ዘዓምድ
    2.አቡነ ያሳይ ዘመንዳባ
    3.አባ ጴጥሮስ መምሕረ ጻና (ጣና)
    4.ቅዱስ ዴግና ቀሲስ
    #ወርሐዊ_በዓላት
    1.አቡነ አረጋዊ (ዘሚካኤል)
    2.ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ መርዓዊ
    3.ቅዱስ ፊልጶስ ሐዋርያ
    4.ቅዱስ ሙሴ (የእግዚአብሔር ሰው)
    5.አባ ስምዖን ገዳማዊ
    6.አባ ዮሐንስ ጻድቅ
    7.እናታችን ቅድስት ነሣሒት
    "ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል:: ጻድቅን በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል:: ማንም ከእነዚህ ከታናናሾቹ ለአንዱ ቀዝቃዛ ውሃ ብቻ በደቀ መዝሙር ስም የሚያጠጣ እውነት እላቹሃለሁ ዋጋው አይጠፋበትም::" (ማቴ. ፲፥፵፩)
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ውድ ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mahiletg.tsadik1301
    @mahiletg.tsadik1301 2 года назад +1

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልል ዝሜሬ መላህክት ያሰማልን

  • @nikkipineda345
    @nikkipineda345 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልሌልልሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌልልሌሌሌሌሌሌሌ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @tigistayele443
    @tigistayele443 2 года назад

    ደስ የሚል የተረጋጋ መዘንጋት መዝሙር።

  • @ىىمللم
    @ىىمللم 2 года назад

    መስቀል ሀይልነ ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💒💚💒💚💒

  • @allgames7481
    @allgames7481 2 года назад +1

    እግዚአብሔርይመስገን
    ዝማሬመላእክትያሠማልን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💘💘➕➕➕💞💞

  • @meriapps
    @meriapps 2 года назад

    Elellelellelele 👏👏👏👏👏👏Farfanna ergamotaa isni yaa dhagesisuu obbolleessaa

  • @ኤፍታህ-ሸ5ቀ
    @ኤፍታህ-ሸ5ቀ 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለዚህ ሰአት የደረሰን አምላክ ይክብር ይመሰገን ።አረ የት አለቸው የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤ ላይክ ላይክ በቶሎ

  • @luelsegedsisay5171
    @luelsegedsisay5171 2 года назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክ።አሜን።

  • @julpay9898
    @julpay9898 2 года назад +2

    እልልልልልአሜንንንንንእልልልልልልል

  • @ገኒነኝየማሪያምወዳጅ

    መስቀል ሀይልነ 🙏🙏🙏

  • @ወለተብርሃን-ቀ4ረ
    @ወለተብርሃን-ቀ4ረ 2 года назад +2

    በመስቀሉ ሆነ ህይወትን ሃሌ ሉያ እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @tes.a
    @tes.a Год назад

    ፈጣሪ አምላክ የዓመት ሰው ይበለን።

  • @troukybaba2558
    @troukybaba2558 2 года назад +1

    egziyabher amlak yebaerke zemir gezahge erba ♥️🙏

  • @yeshimebetwelde5992
    @yeshimebetwelde5992 2 года назад +1

    አሪፍ ዝማሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nigusutekleharegiy931
    @nigusutekleharegiy931 2 года назад +1

    የኔ ወንድም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tgyadingilmariyamlijtg1381
    @tgyadingilmariyamlijtg1381 2 года назад

    Tamasigan amilake lazih yabaqahan geta amen qala hiwat yasamalin 🙏🙏🙏🙏🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @helenhagosgirma5963
    @helenhagosgirma5963 2 года назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እጅግ ደስ የሚል መዝሙር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ከዚህ የበለጠ የምትሰራበት ስውም እግዚአብሔርም የሚደሰትበት ህይወት የምናገኝበት የምንድንበት ይሁን በርታልን እንኳን ለብርሐነ መስቀሉ አደረሳችሁ ሐገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ከክፋት ከጦርነት ከዘረኝነት ይጠብቅልን መልካም በአል

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ጘ9ሐ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ጘ9ሐ 2 года назад

    ሃሌ ሉያ 💒💒💒እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @misayedamis1209
    @misayedamis1209 2 года назад +2

    ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል 😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @musetsegaye4423
    @musetsegaye4423 2 года назад

    meskel haylne
    Meskel haylne
    Meskel haylne
    Zimar melaekt
    Yasemln
    amen amen amen
    ❤❤

  • @firaolhailemariam658
    @firaolhailemariam658 2 года назад +2

    Kale hiwot yasamalin

  • @maskaraamal8358
    @maskaraamal8358 2 года назад +2

    Amen Amen Amen 🙏🙏🥰🥰🥰

  • @hinam.fanonany3303
    @hinam.fanonany3303 2 года назад +1

    አልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ
    @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ 2 года назад

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @fenettesfaye8400
    @fenettesfaye8400 2 года назад

    Ameen Ameen

  • @muluemehari6914
    @muluemehari6914 2 года назад +1

    Zmarye mleakt yasemaln

  • @binyamkifle7720
    @binyamkifle7720 2 года назад

    Zimare Melakt Yasemaln 🙏

  • @meaza7431
    @meaza7431 2 года назад

    Tebarek zemariye meleaket yasemalun

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Год назад

    Zemaramaleykit neyasemamalen 👏 ♥ ❤

  • @fenettesfaye8400
    @fenettesfaye8400 2 года назад

    meskel ayelchan newu❤❤❤

  • @asiaethiopia8172
    @asiaethiopia8172 2 года назад

    እልልልልል እካንአደረሳሹ🙏🙏🙏

  • @efremefar7819
    @efremefar7819 2 года назад

    AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN zimare melakt yasemlin regime edmena tena yistiln agolgletachu yibarkilin betseltu yasbun AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN

  • @eritrawiwediakeleguzay552
    @eritrawiwediakeleguzay552 2 года назад

    Amen

  • @yodahe2014
    @yodahe2014 2 года назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad5824 2 года назад +1

    🌻🌻🌻🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 2 года назад +1

    🙏👏👏👏

  • @helenhagosgirma5963
    @helenhagosgirma5963 2 года назад

    እልልልልል

  • @samirasamira1596
    @samirasamira1596 Год назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @beralignfeleke2742
    @beralignfeleke2742 7 месяцев назад

    እልልልልልልልል

  • @abarueshetu4476
    @abarueshetu4476 2 года назад

    😍😍😍😍😍😘😘😘

  • @dejushiferaw8886
    @dejushiferaw8886 2 года назад

    melaw yeoretodekes teketyoche ekan lemesekel bealel adersachu

  • @ገኒነኝየማሪያምወዳጅ

    በመስቀሉ ኮነ ሀሌ ሉያ

  • @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @araraymezmur959
    @araraymezmur959 2 года назад

    የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @kidanegebrmdhen270
    @kidanegebrmdhen270 2 года назад +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @yemamlak4137
    @yemamlak4137 2 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።።

  • @selamefisha7766
    @selamefisha7766 2 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ገኒነኝየማሪያምወዳጅ

    መስቀል ሀይልነ 🙏🙏🙏

  • @tizta6325
    @tizta6325 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @hannatomas9176
    @hannatomas9176 2 года назад +2

    ዝማሬ መዕላክትን ያሰማልን

  • @emu3581
    @emu3581 2 года назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @mistremistre8123
    @mistremistre8123 2 года назад

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን