ሚስት መድኃኒት ናት... ባልስ? || ለጎጆዬ || ሚንበር ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2023
  • በጋብቻ አጠቃላይ ሂደትና ሥርዓቶች፣ በስኬታማ የልጅ አስተዳደግና ጤናማ ቤተሰብ ምሥረታ ዙሪያ ትኩረት ሰጥቶ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች እየቀረበ የሚገኘው ለጎጆዬ ልዩ የቤተሰብ ፕሮግራማችን ዛሬ "ቁርጠኝነት" በትዳር ውስጥ ስላለው ወሳኝ ሥፍራና ሲጎድል ሊያስከትል ስለሚችለው ሁለንተናዊ ቀውስ እያነሳሳ ይቆያል።
    ለጎጆዬ ቤተሰብ ተኮር ፕሮግራም በመከታተልና ለትዳር ህይወትዎ ስምረት የሚያግዙ ጠቃሚ ነጥቦችን በመገብየት፤ ቁርጠኝነትን የሚያጎለብቱ ሃሳቦችን ይቅሰሙ!
    የትዳርን ቅዱስ ምዕራፍነት፣ ኢስላማዊ የቤተሰብ አመራር ጥበብንና ጤናማ የልጆች አስተዳደግን ከጥንስሱ እየተመለከትንበት በምንገኘው ለጎጆዬ የቤተሰብ ፕሮግራማችን ላይ በአካል ተገኝታችሁ ልምድና ተሞክሯችሁን እንደዚሁም ንባብና ምልከታዎቻችሁን በማካፈል መሳተፍ ለምትፈልጉ ታዳሚያን ዘወትር በሥራ ሰዓት ብቻ በ0947700070 አጭር መልዕክት ልታኖሩልን ትችላላችሁ! እንደዚሁም የጎጆዬን የቴሌግራም ቻናል ዛሬውኑ ጆይን በማለት በየወቅቱ የሚነሱ ሃሳቦችን በተሟላ መልኩ በፅሁፍ ማግኘት እንደምትችሉ እናስታውሳለን።
    ★★★★★
    የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
    RUclips👉
    / @minbertv1
    Facebook👉
    / minbertv
    Telegram👉
    t.me/minbertv
    Website 👉
    www.minbertv.com/
    Tiktok 👉
    vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
    #ሚንበር_ቲቪ
    #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 169

  • @user-ew5fs6vl1t
    @user-ew5fs6vl1t 7 месяцев назад +6

    ስለ ቤተሰብ መመስረት ካለማወቄ የተነሳ ትዳርን እፈራ ነበር ይህን ፕሮግራም መከታተል ከጀመርኩ በሀላ ሀሳቤን እየቀየርኩት ነዉ ብዙ ጥያቄዎቼን ፈታችሁልኛል ጀዛከላህ ሙሀመድ እና ኡስታዝ

  • @user-sk9gb1xj8m
    @user-sk9gb1xj8m 7 месяцев назад +7

    ወላሂ ኡስታዝ በትዳር መሀል ያለውን ችግሮች ጥንቅቅ አድርገህኮ ነው የተረዳከው አላህ እውቀትን ይጨምርልህ መሰሎችህን ብዝትትት ያድርግልን በራህመቱ🤲🤲🤲
    🥺የቤቷ ጉዳይ ትዝ አለኝ😂 ቀን 10:00 ሰዐት ደውሎ እቃ ሰብስቢ ጠዎት ቤት እንቀይራለን የተባልኳትን አስታወስኩኝ ከምወዳቸው ጎረቤቶቼ ለይቶ ለገዶ ጉድጎድ አስገባኝ ያአሏህ ስንት ጉድ አለ😂 ሲያልፍ ያስቃል

  • @omamasaeed568
    @omamasaeed568 7 месяцев назад +71

    ይሄን ፕሮግራም ማነው እደኔበጉጉትየሚጠብቀው

    • @ZehraZehra-tf3sg
      @ZehraZehra-tf3sg 7 месяцев назад

      Ene..

    • @SoSo-bc3bj
      @SoSo-bc3bj 7 месяцев назад

      እኔም በጉጉት ነው የምጠብቀው አስተማሪ ነው ኢንሻአላህ ሀላሌ ሲመጣ እጠቀምበታለሁን

    • @omamasaeed568
      @omamasaeed568 7 месяцев назад

      ኢንሻአላህ

    • @mahdihussein4927
      @mahdihussein4927 7 месяцев назад +1

      ከኔ በላይ?!

    • @user-gd4zp3hx9r
      @user-gd4zp3hx9r 7 месяцев назад

      zzzzźzźzźzzzźźzzzźzzzźźźźźzźźźźźźźźźźźźźzzźźźzzźźźźzźźźzźźzzźźzźźźźźzźzźzźazźzzźźźqsźźźźźźzźźźazźźzźźźzzzzźźzźźźzzsqzźzźźźzqzźźazźzźźźźzźźzqzźsqzqzqzźźzzaqqqszźqaźźźaaszzźaqzźźzqqzqqqzźźźzzzźqźzzzzqzqźqzźźaźzzzsaqźzaźzzźzsźaźasaazaaazzsźsźźzź-+---@+---@---++-@+---+@@-++@-+@@+@+@++-!!-!-+++-!+--@+---@-----++--+-@@++-+-+-!@+-!@---@-@-+-+++--+@+-@+-@++@++--+@-@++-+---+--!+@-@@!-+@+@---@---+@--+@-+---+--++-@+--!!@+--++@-@--+@+@+--++-@@-@@--------!+--+@@++@@@@!!-@--@-+--@--+--!@-zqźqzazqazaqzsqqqqzzqqqzźqzźaqzzzźzsaqaszźźzazźaqzqqzzźzqźźzźqzaźzzzzźzzzqzaźzqazsqzqqzźqzqqzaqzzźaszqzzzazzqzźzzqźzqaqqzsqqzqzaqqqzzqqqqqaźzzaqqzzaaźźzzzqźqqazźqqzaqzaasqsaqszzqzqzqqszqazqzzzszzqszzzqqzzźźzzźazzaqzszqaáqszqzq,zzzźzźźzzźqaźzazźsaqqzźzszzqaźzzasqqzźzźzqźźźazqazzaqasqzaźazźźźqzzzzźszźzzqźźzzazazqzqqaqqzzqqqaazqzazźqzzazzzaazsqqaqzźzqqzqazsaqzaqzazqzqaqqzqsqzqźzźqssźqzzzqaqqzqźzzazasaqqqźqzazaazaqazzszzqźqqzzazqźzaazaazqzqqzqazqzaqzaźzqqqzqazqaaqszqzqzqqqsqzq,qaqqzaqqqzaqzzzqqazzaqazqzqzqźqqqqazzszzazzqqzzzqqqqqzqzqzqqźqqzsqqszazaqqqzzaazqqzzsqqzaqqzaáaszaaqaazaazźqqqqsźzqazzzzqqzqaaqqqazszqzazzzzzzaazqzqazqzaazaqzaqaqszazqzqqqzzqsqqzaqzzaazazsaqazszazzaqzazaqz+!-@@-+@-!--++-+-!+++-@-!+!+!-!!@@@-+@-+--!@+!+!+-+!@-+-+@++-++-!--@-#+-@++-!+@-+-+!!-@--@-+-+-@+-@!!@+++-+-@@-++2×22222211​@@ZehraZehra-tf3sg

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 7 месяцев назад +6

    ማሻአላህ በጣም ጥሩ ጠቃሚ ብሮግራም ነው ሁሉም ሰው በጥምና ማዳመጥ እባካችሁ ትዳር ከጥቅም ጋር ባይሆን ጥሩ ነው ትዳር ክቡር ነው በትግሰት መጠበቅ ለ ልጅቻችሁ ለቤተሰባችሁ ሰትሉ ይህን ብሮግራም ማበራታት በጣም ይጠቅማል ፍች አይጠቅምም መቻቻል ነው ለሁሉ ነገር አለመዋሸት ጥሩ ሰነመግባርና ልብ ያሰፈልጋል ዋናው ሰምምነቱ አንቺ ይባሰ አንቺ ይባሰ ግን ሁሰታቻችንን የምጠይቀው ጥያቄ በእናት እና አባት ላይ ብዙ ቤተሰብ ጥላቻ የሚያደርገው ልክ አይደለም ያለናት እና አባት በነሱ በዲኔም ምንም ይሁን ምንም በናቴ አባቴ አልደራደርም አልጀና ታህት ራህማት አልዋልዴን ሁሉም ባለትዳር የፈለገ ቢሆን ዲናችን አባት እናት መደፈር የለባቸውም ለኛ በተሸከመችበት አባት ደግም ለፍቶ በተሰቃየበት ባሳደገህ ይህ ሁሉ ፊት አይገባቸውም መፍትሄ ይሰጥ እላለሁ የፈለገ ቢያጠፍ አባት እናት ወላጅነትን አትርሱ ሌላው ሁሉ ምክራችሁ ደሰ ይላል

  • @Ummuaydin2020
    @Ummuaydin2020 7 месяцев назад +4

    እኔ በግሌ ምክር ባስፈለገኝ ግዜ ደረሳቹህልኝ ጀዛከሏሁ ኸይረን።

  • @AbayeeYusuf
    @AbayeeYusuf 7 месяцев назад +5

    ወላሂ ወላሂ ይህን ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው❤❤❤

  • @user-bj2jk2us1u
    @user-bj2jk2us1u 7 месяцев назад +3

    በርቱ አላህ ይርዳችሁ እጅግ በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ የሆነ ፕሮግራም ነው የብዙ ሰዎችን እቤት ተመልሳችሁ እየገነባቹ ነው። አላህ ጀዛ ኸይሩን ይክፈላችሁ ❤

  • @HikmaAwol-yh1fs
    @HikmaAwol-yh1fs 7 месяцев назад +4

    As Wr Wb ውዴ ለጎጆዬ ፕሮግራም አዘጋጆች አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ገና ሳላገባ የትዳር ሂወት ምን ማለት እንደሆነ በቂ እውቀት እያገኘሁበት ነው የምር በጣም ጠቃሚና ወሳኝ ፕሮግራም ነው በተለይ ለኛ ወጣቶች አላህ ይገዛችሁ ከዚህም በላይ እንድትሰሩ ጀዛከላህ

  • @zizulove9654
    @zizulove9654 7 месяцев назад +7

    የኔ ጨረቃ የኔ ኮኮብ 😂😂😂 አቦ ይመችክ ኡስታዝዬ ዘና እያረጋችሁኮነው የምታስተምሩት ጀዛኩሙሏሁ ኸይር

    • @WebNet-bg5hs
      @WebNet-bg5hs 7 месяцев назад

      ክክክ

    • @emuyasmin5283
      @emuyasmin5283 7 месяцев назад +1

      የኔ አትበይ የኛ በይ ኡስታዝ የኔ ማለት መጥፎ ነው አለሽ አይደል

  • @Hanif323
    @Hanif323 7 месяцев назад +4

    ከአድጋሚው የትዳር አጋሬ ትላት ኒካህ አወረኩ በጣም ደስ አለኝ አልሀምዱሊላህ እንደ ትዳር በዱአ የለመንኩት ሌላ ነገር አልነበረም ግን አልተሰጠኝም ለበጎ ነው አልሀምዱሊላህ😊

    • @SoSo-bc3bj
      @SoSo-bc3bj 7 месяцев назад +1

      አብሽሪ የተሻለውን ይሰጥሻል

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 7 месяцев назад +1

      ያ አላህ😢😢😢😢😢😢😢 አላህ ኸይርሸን ይምረጥልሸ am so sorry it didn’t work out for you😢😢😢😢😢

  • @Fatiya.N
    @Fatiya.N 7 месяцев назад +1

    የሳምንቱ በጉጉት የሚጠበቀው ፕሮግራም❤
    እኔ ይህን ፕሮግራም ለኔ ተብሎ እንደ ተሰራ አድርጌ ነው የምሰማው
    የዛሬው ግን የቤተሰቤን ህይወት አስታወሰኝ በተለይ መተጋገሳቸዉን ሳስብ ብጣሉም እስከመደባደብ ብደርሱም ጭራሽ ስለፊቺ አያስቡም።
    እናመሰግናለን ለወደፊቱ መልካም ትዳር እንድንመሰርት ትልቅ ሚና እየተጫወታችሁ ነው❤

  • @user-cm2uc6vi8g
    @user-cm2uc6vi8g 7 месяцев назад +5

    ተጋብተው ወልደው የተፋቱቱስ እደት ልጆቻውን ያሳዲጉ

  • @user-mz1js9ji7r
    @user-mz1js9ji7r 7 месяцев назад +5

    ሁለት ድንቅ ወንድሞች በርቱልን አላህ ያግዛቹ አክብሮት አለኝ ለማሜም ለውስታዝም 🙏🙏🙏

  • @kerima6968
    @kerima6968 7 месяцев назад +4

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ለጎጆዬ ፕሮግራም በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ መሰናዶ ነው በአሁን ሰአት በተለይ አሁን ላይ ያሉ ትውልዶች ለማግባት የጓጉትን ያህል ካገቡ በዉሃላ ወደፊት የሚኖሩትን ሂወት ለመኖር ውጣ ውረዱንም አብሮ ለመቀጠል ተዘጋጅተው ትዳር መመሥረት እንዳለባቸው ሊያውቅ ይገባል በርቱ አላህ በሱ መንገድ ላይ ለተጠቀመ ሰው አላህ ያግዘዋል አላህ ያግዛችሁ

  • @zebebahussen8381
    @zebebahussen8381 7 месяцев назад +5

    አህለን ሚምባሮች ዛሬ አንደ ነኝ በጉጉት የምጣብቀው ፕሮግራም ናው ጃዛኩሙለህ ከይሪን

  • @user-co6ih3qb2k
    @user-co6ih3qb2k 7 месяцев назад

    جزاكم الله خير

  • @mahdihussein4927
    @mahdihussein4927 7 месяцев назад

    بارك الله فيكم

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 7 месяцев назад +3

    أحسنت بارك الله فيك وجزاك الله خيرا أستاذ الله يحفظك

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 7 месяцев назад +2

    አህለን ወሳህለን እኳን በሰላም መጣችሁ እንወዳችሗለን የመዳም ቅመሞች እስኪ እንማርና ሀገራችን ስንገባ እናስተምራለን ሸር ላይክ አድርጉ ቅመሞችየ

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs 7 месяцев назад +1

    ማሻአላህ የዛሬው ደግሞ ለየት ያለ ነው እነ ሀምሣ ቴክስት ያጠነጠፉት ሀልጋ አሣቁኝ ክክክ
    ጀዛኩምላህ ኸይረን በርቱልን በጣም ጠቃሚ ነው ወ ያሬት ሌሎቹም ያላዩት ቢያዩት ያልተማሩት በተማሩት ጥሩ የትዳር ህይወት ይኖሩ ነበር 😊

  • @Reyhano4
    @Reyhano4 7 месяцев назад

    Gwzakumulah keyr yihenin program yazegagachut Hulu yeustazin silk magghet ketechale bitisifuligh ebakachu weselamu alaykum werahmetulahi weberekatu

  • @sfgvhh9700
    @sfgvhh9700 7 месяцев назад +7

    አሰላሙአለይኩምሰላም ማሻአላህ በጣምጥሩ ሀሳብ ነው በርቱ ለብዙ ሰላም ሕይወት የሚቀየር ፕሮግራም ነው

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 7 месяцев назад +4

    በርቱልን እያሳቃችሁ ቁምነገርንም እያስጨበጣችሁን ነው አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @najatseid7819
    @najatseid7819 7 месяцев назад

    ما شاء الله جزاك الله

  • @weinitywein2915
    @weinitywein2915 7 месяцев назад +5

    ማሻአላህ ደስ የሚል ምክር ነው ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው አላህ ይጨምርላችሁ

  • @rabiyarabiya9383
    @rabiyarabiya9383 7 месяцев назад +3

    ውስታዝ ብሮግራማቹ አስተማሪ ነው እኔ። የመጀመሪ ትዳሬ ሳይሳካ ተፈታው አሁን ልጆች ያሉበት ቤት ትዳር ላረግ ነው አላህ ካለ እዴት እደማስኬደው ምከሩኝ

    • @user-ul7pl7co7d
      @user-ul7pl7co7d 7 месяцев назад +1

      አብሸሪ ለልጆቹ ጡሩ እት ሁኝላቸው

    • @Reyhano4
      @Reyhano4 7 месяцев назад +1

      Allah yirdash dua argi

    • @kalajabrti3876
      @kalajabrti3876 7 месяцев назад +1

      አብሽሪ ለልጆች እንደእናት ሁኝላቸው ትዳርሽም ያመረ ይሆናል ተወከይ አለላህ

  • @ayshaebrahim
    @ayshaebrahim 6 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው

  • @seidtuem1650
    @seidtuem1650 7 месяцев назад

    MASHAAELLH MASHAAELLH TANK YOU

  • @faristekbir2299
    @faristekbir2299 7 месяцев назад

    የዛሬው ርዕሰ በጣም ደሰ ይላል ሚንበሮችአላህ ይጠበቅቺ እኔ ለትዳሬ ቡዙ ግባት እያገኝውነው

  • @user-wl6lw5gf6d
    @user-wl6lw5gf6d 7 месяцев назад +3

    ኡስታዝ አብዱል ገፋር እና ወዲም ሙሀመድ ፈረጅ ጀዛቺሁን አላህ የረሱል ሱለላሁ አለሂ ወሰለም ጎረቤት አዲርጓቺሁ ተደሰቱ እና እኔ ትዳሬን ፈልጌው ሳይሆን የምኖረው ልጅ ላለማስለቀስ ብየ ነው ምክኒያቱም ባለቤቴ የራሱን ፍላጉት ብቻ ነው የሚያሳካው የኔን ፍላጎቴን ። እፍን ። ስላደረገኝ

    • @user-sx6ls6es5p
      @user-sx6ls6es5p 7 месяцев назад +2

      አብሺሪ አንድቀን ይስተካክላል እህት

    • @user-wl6lw5gf6d
      @user-wl6lw5gf6d 7 месяцев назад +1

      ኢንሻአላህ እኔማ አላህን ፍትህ አምጣልኝ እያልኩኝ ነው

    • @munaali2129
      @munaali2129 7 месяцев назад

      Thajud eyasagdsh Dua argee

    • @Umubilalul-
      @Umubilalul- 7 месяцев назад

      😢 አብሽሪ እህት አላህ ይሶብረን

  • @munirasabontu3251
    @munirasabontu3251 7 месяцев назад +2

    ماشاء الله تبارك الله ❤

  • @SaloSiko-nh7ip
    @SaloSiko-nh7ip 7 месяцев назад

    Mashalih bertou

  • @nefisa17
    @nefisa17 7 месяцев назад

    Mashallah tebarekellah

  • @user-bg7uk7pz5d
    @user-bg7uk7pz5d 7 месяцев назад

    Mashaalah

  • @user-xd7zb1qy6e
    @user-xd7zb1qy6e 7 месяцев назад

    Mashallah Allah hayere jazachun yekefalaw batam das yamile nw Allah yechamerelachu katelubate

  • @reboadem1155
    @reboadem1155 7 месяцев назад

    mashallha..❤❤❤❤

  • @aas5438
    @aas5438 7 месяцев назад

    ጀዛኩምሏሕ ኸዮር

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 7 месяцев назад +1

    Betam dise yelale programu ❤

  • @soajkj5710
    @soajkj5710 6 месяцев назад +1

    ይሄ ሁሉ የምትሉት ነገር እኮ ፍላጎትና የአላህ ፍራቻ ሲኖር ነው አንዳንድ ሰው እኮ አለ የዱንያን እውነት የማይቀበል ዝም ብሎ መኖር የሚፈልግ በቃ ምንም አይነት ችግር ሆነ ፈተና መቀበል የማይፈልግ

  • @zizulove9654
    @zizulove9654 7 месяцев назад +3

    ማሜ ምነው ነፃነቴን አሳጣችኝ የሚለውን ሀሳብ ኃላ ልንመለስበት እንችላለን ብለክ ነበር ና እኔም ታነሱታላችሁ ብየ በጉጉት እየጠበኩኝ ሳታነሱት ቀራችሁ😢 እባክህን ማሜ ለቀጣይ ሳምንት አንሱት 😢 የኔም ሂወት ስለሆነ መስማት ፈልጊያለሁ .....
    እኔ ካገባሁ 3 አመት ሊሆነኝ ነው እስከዛሬ ደህና ነበር አሁን ላይ ግን ዘመኑ ያመጣውን ቲክቶክ የሚባለውን ሚዲያ ተቀላቅሎ ለኛ ጊዜ አይሰጠንም የምንገናኘው ምግብ ስንበላ ሁኗል😢 ሀታ እራት እንኳን አብረን በልተን መልሶ ይሄድና ሌላ ክላስ ላይቪ ላይ ገብቶ ያመሻል ይሄ አግባብ ነውዴ ኡስታዝ እያስ ጊዜ አያስፈልገንም? እኛ ሴቶች የሚያስፈልገን መብላት መጠጣት ብቻ ነው? ከዛ ባጥና ግርግዳ እያዩ መኖር😢
    ትዳር ሲባል የግድ አንሶላ መጋፈፍ ብቻ ነው?!! ደጋግሜ ለኛስ ጊዜ አያስፈልገንምደ እያልኩ ስጠይቀው አብሪያችአይደልደ ያለሁት እኔ ነፃነት እፈልጋለሁ መታሰር አልወድም ይላል እሱኮ ከቤት አልወጣምጂ ሌላ ክላስ ሁኖ ከስልኩ ጋ ነው የሚያሳልፈው ግን ከቤት ስላልወጣ ብቻ እኛ ጋ እንዳሳለፈ ነው የሚያስበው። ሀቂቃ የተለያዩ ችግሮች አሉ ግን የሄ ነገር በጣም አገሽግሾኛል ምን ማድረግ እንዳለብኝም ግራ ተጋብቻለሁና ኮመታተሮችም ያላችሁን ሀሳብ/ምክር ጣል ብታደርጉልኝ ደስ ይለኛል።ከእኔ ችግር አለደ ብዚህ ጉዳይ ላይ ብየ ጠይቄውም ነበር ግን ምንም ችግር እንደሌለና ቴክቶክ ላይ ብቻ መቀየት እንደሚፈልግ ነው በተደጋጋሚ እየነገረኝ ያለው ብቻ አላቅም ምን እደማረግ

    • @emuyasmin5283
      @emuyasmin5283 7 месяцев назад

      ዱኣ አድርጊ ይሄ አደጋ ነው ቲክቶክ ያላበላሸው ቤት የለም ግን ዱኣ በርትተሽ አድርጊ አላህ ልቡን ይመልስለት ያረብ❤

    • @zizulove9654
      @zizulove9654 7 месяцев назад

      ​@@emuyasmin5283 ኢንሻ አላህ እህቴ

    • @zizulove9654
      @zizulove9654 7 месяцев назад

      ​@@emuyasmin5283አሚን😍

  • @shemsyaabdu194
    @shemsyaabdu194 7 месяцев назад +3

    ማሻአላህ በርቱ

  • @applered4091
    @applered4091 Месяц назад

    ማሻአላህ ምርጥ ትምህርት ነው❤❤❤

  • @user-ye5pr5vj7m
    @user-ye5pr5vj7m 7 месяцев назад

    የ3ኛ ወገን ጣልቃ ገብነት አሰቀያሚ ነው በጣም አስቀያሚ
    ሽማግሌ ነው ሌላ ጊዜ ቤተሰብ ነው አንዴ ዘመድ ነው ተብሎ የሽፋን ስም እየተሰጠው የነበረው ግለሰብ በተደረገበት ክትትል በሸረዓ ፍርድ ቤት ጋብቻውን እስፈረሰ ቃዲ የፈታትን ማግባት ይቻላል ብሎ ፈትዋ ፍለጋ አሊሞች ጋር ደጅ ሲጠና ተደረሰበት።
    አሊሞቻችን ስለ አጀነቢይ ይናገራሉ ይጮሃሉ አላህን ፍሩ ይላሉ ግን እንደነዚህ አይነት ሰዎች ትዳር ማፍረሳቸው ሳያንስ ከፍራሽ ላይ ወድቀው ይገኛሉ አላህ ይጠብቀን።

  • @Quxisuuhaadhaa
    @Quxisuuhaadhaa 7 месяцев назад +1

    As al wr wb endet nachuh wandemocha batam now yemiwodachu ebakeh mame ena kaze Program bezu tamarku . lagagnek falegalow

  • @abdulkadirdebashu1296
    @abdulkadirdebashu1296 7 месяцев назад +1

    ጠቃሚ ሀሳብ ነው እናዳምጠው በሁላችን ቤት ያለ ነገር ነው እንጠቀምበት

  • @kemernuru
    @kemernuru 7 месяцев назад

    ሁሌም እድሜና ጤና እመኝላቹአለው አላህ ውድድድ ያርጋቹ ሊላህ ብዬ እወዳቹአለው

  • @user-wm6bc2ye1v
    @user-wm6bc2ye1v 7 месяцев назад

    wl wr wb masha Allah bertu

  • @user-ls2cb8yv2k
    @user-ls2cb8yv2k 7 месяцев назад +1

    ማሻእላህ ደስ የሚል ምክር ነዉ

  • @seadetube5367
    @seadetube5367 7 месяцев назад +6

    እሄን ፕሮግራም ለወንድ ጎረምሶች ማን ያድርስልን? ወላሂ ወንድ ልጅ ካልተማረ የኛ የሴች 24 ሰአት መማር ብቻወወን ዋጋ የለውም ኢላሂ አንተም አብጂልን 😅

    • @ruqiyaabdllah1446
      @ruqiyaabdllah1446 7 месяцев назад +1

      በትክክል የኛ ብቻ መማር ዋጋየለውም

    • @Umubilalul-
      @Umubilalul- 7 месяцев назад +1

      ልክ ብለሻል አላህ ያብጃቸው

  • @SekinaMehamed-hb9pv
    @SekinaMehamed-hb9pv 7 месяцев назад +1

    አላህ ይጫምርላቹሁ አላህ ባምያውቃው እንዴት ባጉጉት ነው ምጣብቃቹ ጃዛቹን አላህ ይክፊላቹሁ

  • @user-xp6wp6fc6h
    @user-xp6wp6fc6h 6 месяцев назад

    ጀዘአኩም አለህ ከይሪ

  • @labeba3450
    @labeba3450 7 месяцев назад

    ማሻአላህአላህይጠብቃችሁ🎉🎉🎉

  • @yusufhassen4291
    @yusufhassen4291 7 месяцев назад

    ዘመኑን ያወጄ ፕሮግራም ማንም ቢያዳምጠው ይጠቀምበታል

  • @halima4540
    @halima4540 6 месяцев назад

    Subhan Allah

  • @idrismohammed5623
    @idrismohammed5623 7 месяцев назад +3

    Mashaallaah it very interesting program....may Allah bless on as Best wife and husband!❤❤❤

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p 7 месяцев назад +1

    يا حبايبي احبكم ❤

  • @user-qn3vs6jn5o
    @user-qn3vs6jn5o 6 месяцев назад

    መሻ አለሀ በጠም ጠቃሚ ነዉ ጀዛኩሙለሀ ከይረን

  • @fatomafatoma8392
    @fatomafatoma8392 7 месяцев назад

    🎉🎉መሻአላህ

  • @sada4603
    @sada4603 7 месяцев назад +1

    አሰላማሊኩም እንዴት ናችሁ የጎጆየ ፕሮግራም አዘጋጆች ፕሮግራማችሁ ለባለትዳሮችም ሆነ ወደትዳረ ለመግባት እቅድ ላላቸዉ በጣም አስተማሪ ነዉ ሌላዉ ጥያቄየ አንዲት እህቴ አዲስ አበባ ከእንዴት አይነት ባሏ ጋረ ተለያይታ ለአላህ ብላችሁ ብታስማሙልኝ ከአላህ ታገኙት አላችሁ

  • @yusufhassen4291
    @yusufhassen4291 7 месяцев назад

    ማሻአላህ

  • @user-eb4yn3vk3z
    @user-eb4yn3vk3z 7 месяцев назад

    ሹኩረን

  • @ZulfaTolaZu
    @ZulfaTolaZu 2 месяца назад

    ❤❤

  • @amirashifa7317
    @amirashifa7317 7 месяцев назад

    Aww my brother allha bless you this ideia very important for this umm'a including me because it changes our life with allha

  • @user-ye5pr5vj7m
    @user-ye5pr5vj7m 7 месяцев назад

    አንዲት እህቴ ያንዲት ሴት ልጅ ናት ባሏ ወደ ቤት እንዲመለስ የቅርብ የሆነን ሰው ሽምግልና ብትልከው የተላከው ግለሰብ ከቀናት በኃላ ተመልሶ ይዞ የመጣው መልስ አጃይብ ነው።
    አሱ አይሆንሽም ተይው እኔ አለ እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ነበር ምወድሽ እና ለምን አንጋባም የሚል ጥያቄ ጠየቃት .........አላህ ይጠብቀን

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy 7 месяцев назад

    የኔ ጀግና ወች ❤❤❤❤ጀዛኩም አላህ ከይር

  • @semiraebrahim4543
    @semiraebrahim4543 7 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @omamasaeed568
    @omamasaeed568 7 месяцев назад

    የኔውዶች እኳንም በሰላምመጣችሁልን

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 6 месяцев назад

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @rahimatubetube
    @rahimatubetube 7 месяцев назад +3

    ወንዶች ኑ አዳምጡ

  • @dina_9732
    @dina_9732 7 месяцев назад

    😍😍😍

  • @temimaabdella-ti9qk
    @temimaabdella-ti9qk 7 месяцев назад

    ይህን ፕሮግራም ሚከታተሉት ሴት ብቻ ይመስለኛል ኮመንታተሮችን ሳይ

  • @sofiyahassen3999
    @sofiyahassen3999 7 месяцев назад

    😍😍👌

  • @mesfinalimohammed578
    @mesfinalimohammed578 7 месяцев назад

    እሰላሙ አለይኩም ሚምበር ቲቪ እስኪ በልጆች አስተዳደግ ጉዳይ ላይ ፕሮግራሞች ስሩ

  • @AhmedAhmed-bi1vk
    @AhmedAhmed-bi1vk 7 месяцев назад

    👍🌹ማሻአላህ

  • @user-cm8uj4wz6z
    @user-cm8uj4wz6z 7 месяцев назад

    ጣፋጮች ኸረ ከዝያም በላይ❤❤❤

  • @alahh.ytbkehisilo3459
    @alahh.ytbkehisilo3459 7 месяцев назад

    Breto wdohe bzehii zrya berto jzaklahii🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐🌹👍👍

  • @user-gn3oy9vu8o
    @user-gn3oy9vu8o 26 дней назад

    ማሸአለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @absetayimam4174
    @absetayimam4174 6 месяцев назад

    She’s so sweet I like 🤣🤣her. Yeah that’s Very true. 👍❤️

  • @user-ek2it8jj3h
    @user-ek2it8jj3h 5 месяцев назад

    መሸአለ።አለሀ።ይጨምርለቹ።አሲተምሮተቹ።በጠምነዉ።ሚዎደዉ።አለሀ።ይጨሚርለቹ

  • @kerima6968
    @kerima6968 7 месяцев назад +1

    1 engh

  • @AhmedAhmed-bi1vk
    @AhmedAhmed-bi1vk 7 месяцев назад

    👍👍🌹

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy 7 месяцев назад

    ምርጥ ብሮግራም😂😂😂

  • @jamgor4130
    @jamgor4130 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hw8xf5ol7h
    @user-hw8xf5ol7h 7 месяцев назад

    ሴቶች የሚነወርን ወሬ ከምሰሙ ይህን ፕሮግራም ተከታተሉ ትማርበትአላችሁ

  • @mahdihussein4927
    @mahdihussein4927 7 месяцев назад +3

    እሄ ኘሮግራም ሱስ ሆኖብኛል

  • @jamgor4130
    @jamgor4130 7 месяцев назад

    4:32 4:34 4:36 4:38

  • @meramamera6810
    @meramamera6810 7 месяцев назад +2

    አሠላሙለይኩም ወንደሞቸ ሳህ ወላሂ ለብቻ መወሠን በጣም ትዳርን ይጎዳል ጀዛኩሙላህ ኸይር ሁሉምሰው ቢሠማው ደሥይልነበር እስኪ ዱአ አርጉልኝ ወድሞቸ ዘርዝሬ አልዘልቀውም😊

    • @mrsadi3119
      @mrsadi3119 7 месяцев назад

      አብሽሪ/አብሽ የፈጠረን አላህን ያጎደለብንን ከልባችን ከለመነው ያሥተካክልልናል ሁላችንም ቤት ሙሉ አይሆንም

  • @haiati8154
    @haiati8154 7 месяцев назад

    ወላሂ ፈታእያልኩ እየተማርኩበትነው

  • @user-ym6hc9sr5u
    @user-ym6hc9sr5u 7 месяцев назад

    Walekumi aslmi woramatulhi wobarkatu inshallah inemi ba,qirbi lagabanow insha allha mirxi porograminow jazaki allha kayri ba gugutinow mixsbiqo allha yixbqachu yixbqachu

  • @nejimiakedir9991
    @nejimiakedir9991 7 месяцев назад +1

    አላህይጠብቀችሁኢልሙንምይጨምርለችሁእኘንምበሰመነውምንጠቀምየድርገንወንድሴትሰይልቅድመገብቸትምህርትበጠምየስፈልገልበተለይበአሁኑጊዜቢቸልትምህርትቤትየስፈልገወልምክንየቱምቤተሰብከልተስተከከለመህብረሰብንመገንበትአንችልም።

  • @nadiyazinab8407
    @nadiyazinab8407 7 месяцев назад +1

    Wedochi temaru

  • @fatomaHabib
    @fatomaHabib 7 месяцев назад +2

    የኔን የሆደን በነገረኩህ

  • @fatomaHabib
    @fatomaHabib 7 месяцев назад

    ለማዎራው ሰው ተደናግርኝ ቁጥር በግኝ ምክር ያስፍልገኛል

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 7 месяцев назад

    ያሁን ዘመን ወንዶች ትዳርን ልክ እንደ ንግድ ነው እየተጠቀሙበት ያሉት ሴትን ልጅ ፍታኝ እንድትል እሚያደርጋትን ድርጊት ካደረገ በሗላ ፍታኝ ስትለው እሚይጠይቁት ካቅም በላይ ነው በዳይም እነሱ ብር ተቀባይም እነሱ የሆነበት ዘመን ሀስቢያላህ ወኒእመል ወኪል እኔማ አንዴ በለቀቀኝ ምናለ ባላገባ ጥንቅር ብሎ ቢቀር ከስቃይ ኑሩ ብቻየን ብኖርስ😢😢

    • @Erhma
      @Erhma 7 месяцев назад

      አይዞሺ የኔህት

    • @hawaendris-em9fy
      @hawaendris-em9fy 7 месяцев назад

      አይዞሽ እህቴ

  • @madinashaker4471
    @madinashaker4471 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Sad-vk6xx
    @Sad-vk6xx 7 месяцев назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ እኔ አንድ ሃሳብ አለኝ ፕሮግራሙ አንገብጋቢይ ጉዳይ እንዴመሆኑ መጠን ትንሺ ግዜው በቂይ አይዴለም በሳምንት ሶስት ቀን ቢሆን ጥሩ ይመስለኛል

  • @hadraseid3551
    @hadraseid3551 7 месяцев назад

    how we can get ouztaz abdul gefar address for private communication

  • @user-hk7mn7om6e
    @user-hk7mn7om6e 7 месяцев назад

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ
    የጎጃዬ በጣም ጠቃሚነው ግን በእንጊሊዘኛ ውጪ ላሉ ወጣቶች ምታቀሩብበት ዘዴ ካለ እኔ ምንም የዚህን ትምህርት ሳላገኘ በደፈና የገባሁበት ብዙ ዋጋ እያሰከፈለኝ ነው አልኸምድሊላ

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 7 месяцев назад

      There is plenty of usthaz in English teach about lots of islamic issues they can listen those speakers I do most of the time because am living Australia its good for language aswell

  • @yusufhassen4291
    @yusufhassen4291 7 месяцев назад +1

    እኔ ለጎጆዩን ሳዳምጥ ለጎጆዩ ያለኝ ወደታ ይጨምራል

  • @kamilaabdala2131
    @kamilaabdala2131 7 месяцев назад

    Wl wr wb