10,000,000 ብር የሚሸጥ ቪላ ቤት ዘመናዊ የመኖሪያ ቤት በአዲስ አበባ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 дек 2021
  • 10,000,000 ብር የሚሸጥ ቪላ ቤት ዘመናዊ የመኖሪያ ቤት በአዲስ አበባ
    Ethio advert Production Group is a video production company, and it creates videos for realtors and real estate agencies. The group focuses on the home's sales architecture and the area surrounding the property and car sales.
    The videos show how rooms flow together and they zoom in on the details that might not be captured with real estate photography.
    mikomike,seifu ebs,ethiopia,ebc worldwide,esat,babi,dstv,addis abab,kedamye kesat,amara tv,oromia,hop intertment,nahome records,feta daily,life of abel,eyoha media,handeri tube,gizo maraki,teklu fekadu,marsil tv,presence tv,fegegita react

Комментарии • 52

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 2 года назад +12

    ደጋግመህ እጥር ምጥን ያለች ብለሀል
    ስለዚህ አከፉፈሉም እጥር ምጥን ብሎ ቢበዛ 7000000 ሰባት ሚሊየን እጥር ምጥን ያለ ትክክለኛ ዋጋ

  • @primes7996
    @primes7996 Год назад +1

    ... በአካል እንደሚታየው በቪዲዮቹ ለተመልካች ውበቱ እንዲወጣ ትንሽ የአቀራረፅ upgrade ... 👏👏👏 Good work gentlemen !

  • @adaneyemame931
    @adaneyemame931 2 года назад

    በጣም ጥሩ አገላለጽ ነዉ በርታ።

  • @sdesta1327
    @sdesta1327 2 года назад

    እጅግ በጣም ውድ ነው:: እንዲህ ያለ ከፍተኛ ዋጋ ሊገዙ የሚችሉት እነማን ናቸው?
    ጥሩ ነገሮቹ :
    ቤቱ የተሰራባቸው እቃዎች ጥራት ያላቸው ናቸው::
    ቅሬታ:
    በቂ ቦታ ወይም መሬት የለውም:: ምንም አረንጓዴ ቦታ የለም:: ጊቢው እንዳለ ኮንክሪት ነው።
    አንድ የማስተዋልኩት ነገር : ወጥ ቤቶቹ ምድጃዎች የላቸውም:: ታዲያ ለምን ወጥ ቤት ተባለ?

  • @kidankifle9671
    @kidankifle9671 2 года назад +1

    Waw yamral hagere 😍💚💛❤

  • @azeb4147
    @azeb4147 2 года назад +4

    ማነ ነው አስር ሚሊየን በዚህ ግዜ ያለው 😁😁

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 года назад +1

    እጥር ምጥን እያልክ? ተመልስሰህ ትልቅ ቤት ነው ስትል? ሀሳቡ አይጋጭም???

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 2 года назад

    በጣም አሪፍ ቤት ነው ከነዋጋው

  • @user-kn9ck3ub8u
    @user-kn9ck3ub8u 2 года назад

    ስልክህን አስቀምጥልን

  • @rumanapedersen4549
    @rumanapedersen4549 2 года назад +2

    አረ. ምንድነው የ ኢትዮጵያ ቤት ዋጋው?? በጣም. በጣም. ውድ ነው :: የ አሜሪካ የ አውሮፓ ቤቶች እንኳን አንደዝህ ውድ አይደሉም,::

    • @welyaahmed5771
      @welyaahmed5771 2 года назад

      እረ ኢትዮጵያን ጥሩ ነው ያውም በቦለኬት ተሰርቶ አሪፍ ነው 150.000 ዶላር ማለት እኮ ነው ዋጋው አውሮፓውያን አላውቅም ግን እኔ አሜሪካ የምኖረው እስከ አምስት መቶ ሺ እና ስምንት መቶ ሺ ዶላር ነው Virginia ውስጥ ይሚሸጠው ያውም የኮበርሳቶ ቤት

  • @tinsaemengistu1518
    @tinsaemengistu1518 Год назад

    Is this available still

  • @zeynebanegnkemika69
    @zeynebanegnkemika69 2 года назад

    ክክክ ብር መጣን ሊኖርኝ ይቅርና ስሙ መጥራት አለችልም ጎመን ቤጤና

  • @tewodrosthomas5635
    @tewodrosthomas5635 2 года назад

    clear adres location

  • @rumanapedersen4549
    @rumanapedersen4549 2 года назад

    ዋጋችወን መስተካከል አለበት :: ኖርማል ሰዉች ለመግዛት በጣም ይ ቸግራሉ ::

  • @eleniabera1338
    @eleniabera1338 Месяц назад

    Exact betu yet akababi new

  • @Least1H
    @Least1H 2 года назад +1

    is the office open to make a tranzaction ??

  • @ahlutube8472
    @ahlutube8472 2 года назад +7

    ወይ ኢትዮጲያ ሥታስቡት ምን ሠርተን ነው ይሄን ሁሉ ብር ኧረ ተው ሆ ነገሩ እንደወያኔ መሥረቅ እንጀምራልን😂😂😁

    • @ethioadvert946
      @ethioadvert946  2 года назад

      ayzosh egna ye ethio advert bestota melke ensetshalen🤪

  • @Tube-vd6ib
    @Tube-vd6ib 2 года назад +8

    የጠራዉን የብር መጠን በህልሜ እራሱ ሰምቼ አላቅም

    • @ghfghfhjhgh911
      @ghfghfhjhgh911 2 года назад

      Ayezge fetre ande ken eganm yerdanal

  • @meaziyoutube6785
    @meaziyoutube6785 2 года назад

    10 ሚሊዩን እ የኔ ቤት ስት ሊሸጥ ነው ግን😍

  • @user-rv5zh2ew6l
    @user-rv5zh2ew6l 2 года назад +1

    ክክክክክ 10,000,000 ብር ካርቶን ሆነ እንዴ

  • @shewayebelay2249
    @shewayebelay2249 2 года назад

    10,000,000 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @Tube-vd6ib
    @Tube-vd6ib 2 года назад +4

    ዋጋዉን ስሰማ ደም ግፊቴ ጨመር

    • @ethioadvert946
      @ethioadvert946  2 года назад +1

      egna eko tensheun makrebachen new🤣

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 2 года назад

      @@ethioadvert946 ካኪኪኪኪ
      ሀሀሀሀ ህህህህህህ
      እውነትህን ነው ለኛ በዛብን እንጂ መኪና ሀያ ሚሊየን የሚሸጥ አይቻለሁ

    • @rumanapedersen4549
      @rumanapedersen4549 2 года назад

      😂😂😂😂😂 በጣም ወድ ነው ::

  • @tkebebe
    @tkebebe 2 года назад

    6 ውስዶ

  • @Neja999
    @Neja999 Год назад +1

    Please telgram lay yalchewm

  • @yaregalayele8647
    @yaregalayele8647 2 года назад

    9 ሚሊዮን ልግዛው?

  • @birtukanbekele859
    @birtukanbekele859 2 года назад

    እኔ ዴሞ መቶሺ መስሎኝ

  • @susu-zw5oo
    @susu-zw5oo 2 года назад +1

    እረጉዴ በዛ ዋጋው ቦታ ገዝቶመሰራትኮ 4ሚሊዮንበቂውነው። የሱን ተመሳሳይቤት

    • @welyaahmed5771
      @welyaahmed5771 2 года назад

      የኢትዮጵያ ሀብታሞች ለነሱ እንደ መቶ ብር ነው

  • @shewayebelay2249
    @shewayebelay2249 2 года назад

    Big and small cute 🤫🤫🤫🤫

  • @jesusislorde3426
    @jesusislorde3426 2 года назад

    አረ ይህን ያህል አያወጣም ዋጋው በዛ

  • @Tube-vd6ib
    @Tube-vd6ib 2 года назад +4

    ሸቃሎች ተሰባስበን በጆምላ እንግዛ 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄😜😜😜😜😜

  • @user-gb1hf8pn1m
    @user-gb1hf8pn1m 2 года назад +2

    ቤት ያለው ባል ይስጠኝጅ ለሸቃሊት አይሆንም

    • @Least1H
      @Least1H 2 года назад

      Good luck 😜

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 года назад +2

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ መቶ ሺ መስሎኝ ላይ ሰፍ ማለቴ አይይይ

  • @yendt6991
    @yendt6991 2 года назад

    Sente kefile newe atarklayi?? Lemen zerezre adergehe atenagreme??? Zmebelhe mezore becha ?? It's too much??? Menwe genzbe you're yelweume ende yihen yahele ??? Yihene yserke newe yichelwe abakiya???

  • @hjdfsgh251
    @hjdfsgh251 2 года назад +1

    ቁይየኔ ባልየት ነህ የማገዛው ባገዛውም እየው😂😂😂😂

    • @zewdus12
      @zewdus12 2 года назад

      No body knows how it constructed brokers are kidding.

  • @meaziyoutube6785
    @meaziyoutube6785 2 года назад

    4ሚሊዬ ትክክለኛ ዋጋ

    • @endalkendu4450
      @endalkendu4450 2 года назад

      Keldegna neshi 4 milion zare mn yiseral

  • @teegi5884
    @teegi5884 2 года назад +2

    ኧረ በእግዚአብሔር የኛን አቅም የሚመጥን ቤት አሳየን ይህነ ለዳስፖራወች አሳይልን😂😂የማዳም ቅመሞች ተባብረን እንግዛ😀😀😀የቤቱን ነገር ተወው ቤት ያለው ባል ፈልግልኝ😀😀

  • @susu-zw5oo
    @susu-zw5oo 2 года назад +1

    10 '000 000 000 እንደዚትነው የሚፃፈው ተማረእሺሀሀ

  • @Mtesfa
    @Mtesfa 2 года назад

    How can this be 10,000,000? Are you joking,this is the worst kind