ሃምሳዎቹ የመከራ ቀናት || ዑስታዝ በድር ሁሴን || ቢስሚከ ነህያ || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2024
  • ዛሬ በኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን ምድርን አስውበው፣ ዓለምን አስጊጠው ወዳለፉት ወርቃማ ትውልዶች ቀዬ እንዘልቃለን!!
    ሸይኻችን በሰዓታቸው የዚህን ዑማ የታማኝነት ዘውድ ስለደፋውና በአሽረፈል ኸልቅ (ﷺ) ምስክርነት ስለተቸረው ታላቅ ሶሃባ የህይወት መልኮች እያወጉን እናመሻለን።
    በተወዳጁ ቢስሚከ ነህያ ፕሮግራማችንም ወደ ኋለኛው ዘመን ተመልሰን፤ ያለ በቂ ምክንያት ከተቡክ ዘመቻ በመቅረታቸው መለኮታዊ እቀባ ተጥሎባቸው ከነበሩ ሶሃቦች አንዱ የኾነውን የካዕብ ኢብኑ ማሊክን ሃምሳ የመከራ ቀናት እየቃኘንና በተውበት ጎዳናው ላይ እየተመላለስን አብረን እናመሻለን።
    #ለይሉ_ጁምዓ_ነው!
    #ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው!
    ★★★★★
    የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
    RUclips👉
    / @minbertv1
    Facebook👉
    / minbertv
    Telegram👉
    t.me/minbertv
    Website 👉
    www.minbertv.com/
    Tiktok 👉
    vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
    #ሚንበር_ቲቪ
    #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 73

  • @amazingtube9507
    @amazingtube9507 6 месяцев назад +7

    አጂብ ወላሂ አላህ ተውበታችንን ይውደድልን አላህ ይጠብቃችሁ! ኡስታዝ ከዚም በላይ አላህ አንድበትህን ያጣፍጥልክ❤

  • @user-jd5rv5ut9n
    @user-jd5rv5ut9n 6 месяцев назад +8

    አቦ አላህ የኛንም ሀያት እንዲ የተግባባና የተስማማ ያድርግልን ምንኛ ያማረ!!

  • @seadetube5367
    @seadetube5367 6 месяцев назад +4

    አጅብ እሄን ታሪክ ሪያዱ ሷሊሂን ላይ ስቀራው በጣም ያባባኛና ያስለቅሰኝ ነበር ዛሬም በእባ እየታጠብኩ ነው የጨረስኩት አህህህህሀ ያ ትውልድ ሁል ጊዜ እሚናፈቅ ❤

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 6 месяцев назад +2

    በ 8 ሺህ ተመልካች 500 መቶ ብቻ ላይክ እናርግ ያጀመኣ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 6 месяцев назад +2

    እኔም ከሲያትል ነኝ ዩስ ሁሌ እከታተላችሁአለሁኝ የምታስተላልፉት መልዕክት ሁሉም አስተማሪ ንው ማሻአላህ
    🎉

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 6 месяцев назад +1

    አላህ ለሁላችን ያግራልን

  • @abufahmi9304
    @abufahmi9304 6 месяцев назад +6

    I live in North America, and I am following this program every Friday afternoon after work. I benefit a lot from this program. may Allah (sw)reward you for your effort. Thank you so much. Keep up your great work.

    • @smr2623
      @smr2623 6 месяцев назад

      Aselam walekum sis don’t lose hope this world is a test for as even the prophets was testing in their time so be strong and don’t forget to read Quran and azkar in your daily day فَإِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا : Fa Inna ma'al 'usri yusra : Verily, with hardship comes ease . may Allah make it ease for you sis

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 3 месяца назад

    ሱባሀነክ ላይላ ሀይለላህ አተ አላሁመሶሌየ ወሰለም አላሀቢቢነ ሙሀመድ ሰለላሁ አላይሂ ወሰለም.ሚምበሮች አላህ ይጠብቃችሁው ❤❤❤ውስታዝ ጀዛኩማላህ ኸይር

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 6 месяцев назад

    ሱባሀን አሏህ በጣም ደስየሚል ነው

  • @farisnuri5872
    @farisnuri5872 6 месяцев назад +1

    ከኸምስ ምሽቶች አላህ ይውደዳቹ አላህ ይቀበላቹ። ወጣቱ ትውልድ ስለሃቢቡና የኛ ነቢ እና ስለ ከዋክብቶቹ ባልደረቦች የምታቀርቡት ከዳይመንድ ሚበልጥ ሃያት/ታሪክ በጣም ወሳኝ ስለሆነ በደንብ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት አላህ ያግዛቹ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 6 месяцев назад

    አልኸምዱሊላህ እናንተንም ጀዛኩሙላህኸይር

  • @Mohammed-7salah
    @Mohammed-7salah 6 месяцев назад

    ማሻአላህ ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቱ

  • @user-yl2me6ej2u
    @user-yl2me6ej2u 6 месяцев назад

    ሱብሀን አላህ አላህ ያጠክረው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qn3vs6jn5o
    @user-qn3vs6jn5o 5 месяцев назад

    አሚን አለሀ ዱኣእን ይቃበልክ ኡሱታዚ ጀዛከሀ

  • @user-og8ue7xx3n
    @user-og8ue7xx3n 6 месяцев назад

    ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ እድሜህን ያርዝምልን ከጤና ጋር ኡስታዙነ አላህ ይጨምርልህ ያረብ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 6 месяцев назад

    ውዶች ተወዳጆች እንዴት ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ❤

  • @mensurehagose227
    @mensurehagose227 6 месяцев назад +16

    Welhi hiweta yetekeyerew beyasin nuru ena be husan bedru new alh enzihn sewech yelkelen legna new sesemachew idelem poto chewn sai emana yemolal emenorew menjar yemibal keflehager new le alh belchu selkun setugn bezu yehiwet tyaka alegn

    • @Abrar5280
      @Abrar5280 6 месяцев назад

      Amin!!! Allahume Amin!!

  • @muhamedibrahim4161
    @muhamedibrahim4161 6 месяцев назад +1

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቅልን🌹🌹🌹🌹

  • @user-pz9qy9qk1x
    @user-pz9qy9qk1x 6 месяцев назад

    አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @AreboAbdrzake
    @AreboAbdrzake 6 месяцев назад

    ኸሚስ ምሽት በናተ ፖሮግራም አምሮ ደምቆ ነዉ የማሳልፈዉ ለሒወቴ ትልቅ ስንቅ ነዉ የሆነኝ ይመቻችሁ አላህ ያግዛችሁ!!!

  • @user-fg6ut7nr9q
    @user-fg6ut7nr9q 6 месяцев назад +1

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ምርጥ ትምህርት እያሰተላለፍችህ ሰላላችህ አላህ ጀዛችህን ዱኒያ አኸይራችንን ያሳምርላችህ በእናተ በብዙ ነገር ተለውጫለሁ አላሀምዱሊላ ለሁሉም ነገር ለእኔ መፅናኛዎቸ ናችህ ወላሂ ደግሞ በዱአችህ አትርሱን እኔ ከአላህ ውጭ ማንም ምንም የለኝ ጌታየን አማርር ነበር አሁን አላሀምዱሊላ በፍፁም አላማርረው ይቅር ይበለኝ ሁሉም ነገር ለኸይሩ ነው ብየ ተቀበያለሁ እኔ ብቸኛ ነኝ በዙሪያ ማንም እለኝ እናት እና አባቴነን በሞት አጥቻለሁ እህትም ወንድምም የለኝ በቃ ብቻየን ነኝ በዚህ በጣም እከፋለሁ ግን አላሀምዱሊላ 😢

    • @user-sk9gb1xj8m
      @user-sk9gb1xj8m 6 месяцев назад +2

      ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጁኡን ይህን የመሰለ የአላህ ቃል ኪዳን አለን በሱ ተፅናኝ አላህ ይዘንላቸው ሲቀጥል አላህ አለሽ ወላሂ ወቢላሂ ሰው ዙሪያውን ሞልቶት ግን ማነሽ እንዴት ነሽ የማይባልም አለ ልክ እንደኔ ግን አንድም ቀን ብቸኝነት ተሰምቶኝ አያውቅም አላህ ከሰው ሁሉ መርጦና መዞ ወደሱ አስጠግቶ ኛል በቃ አላህ አለኝ ለምንም አላዝንም እናም አላህን አጥብቀሽ ከያዝሽ ብቸኝነት ፈፅሞ አይኖርም አብሽሪልኝ በፍፁም የማይጥለን አዛኝ ጌታ አለን አልሃምዱሊላህ☝️🙏

  • @user-wh7wf3kk3k
    @user-wh7wf3kk3k 6 месяцев назад +1

    Ustaziye Allah idmehin yarzmo

  • @zekiya7868
    @zekiya7868 6 месяцев назад

    አህሌን ኡሥታዞች ጀዛክ አላህ ኸይረን 🎉🎉🎉አላህመሦሌ ወሠሊም አላ ነብይና መሀድ አላህመሦሌ ወሠሊም ሙባረክ አላ መሀመድ ❤❤❤❤ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤

  • @user-xv7jg5rb5u
    @user-xv7jg5rb5u 6 месяцев назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ለአላህ ቡዬ እወዳችዋለው❤❤❤

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ 6 месяцев назад

    አላህ ሆይ አንተ በራህመትህ እኛንም ያማረ ተውበትን ወፍቀን

  • @Cookingfood-g9n
    @Cookingfood-g9n 6 месяцев назад

    Alhamdulilah Alaniametel Muslim .

  • @mahubaawol-sd4ro
    @mahubaawol-sd4ro 6 месяцев назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ዉዶቼ አላህ ይጠብቃቹ አላህ ይውደዳቹ❤

  • @Cookingfood-g9n
    @Cookingfood-g9n 6 месяцев назад +1

    Selelaaliweselm

  • @lubabajamal4348
    @lubabajamal4348 6 месяцев назад

    ያአላህ

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 6 месяцев назад

    أحسن الله إليك وبارك الله فيك أستاذ الله يحفظك يارب

  • @maymounaadam7297
    @maymounaadam7297 6 месяцев назад

    ጀዛኩም አላሕ ኸይር አላሕ ይምርላችሁ አላሁመ አሚንንን

  • @Mastewal12893
    @Mastewal12893 6 месяцев назад

    አሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የአላህ እንደት የሚያሳዝን ቅሳ ነው አላህዬ የመጨረሻየን አሳምርልኝ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤

  • @lifeisfootball129
    @lifeisfootball129 6 месяцев назад +2

    I am in north America I have 1 kid and single mam.. .so this time is my bad I don't have work 4 month ago every day praying and crying I am muslim. some day I have hope some day nunhope pls pray for me this time about me only he knows alah alah he don't love me I thanking .

    • @addisoukikenfela6060
      @addisoukikenfela6060 6 месяцев назад

      እህቴ አብሽሪ አላህ ዱንያን ለፈተና አንጂ ለተሟላ ደስታ አልፈጠረም ለማንኛውም ተውባ አድርጊ ቅርብ ብትሆኚ እናቀርብሽ ነበር

    • @asmabiru6036
      @asmabiru6036 6 месяцев назад

      Don’t worry Allah loves you keep praying more

    • @asmabiru6036
      @asmabiru6036 6 месяцев назад

      አላህ ለሚወዳችው ይፈትናቸዋል ጠንከር አድርጎ ድዋ ያስፈልጋል በርቺ አላህ ፈጥሮ አይጥልም

    • @asmabiru6036
      @asmabiru6036 6 месяцев назад

      አሚን አሚን

  • @ayantuyusuf2911
    @ayantuyusuf2911 6 месяцев назад +2

    Amiiiiiiiiiin 🤲🤲🤲🤲😭😭😭

  • @Bonsen-yg6pp
    @Bonsen-yg6pp 6 месяцев назад

    ሰለላሁ አሌይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤ሀያከአላህ አላህ ይጠብቃቹሁ ያሰላም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤አሚንንንንንንንንን❤❤❤❤❤

  • @abdulmenannuman6142
    @abdulmenannuman6142 6 месяцев назад

    የልጁን ስልክ ብታስቀምጡ አርፍ ነበር ሹክ በሉን ጀዛኩም አላህ።

  • @munaali2129
    @munaali2129 6 месяцев назад

    BarakAllah Feek🎉

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 6 месяцев назад +1

    رضي الله عنهم جميعًا

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 6 месяцев назад +1

    بأبي وأمي عليه الصلاة والسلام

  • @emann7734
    @emann7734 6 месяцев назад

    جزاكم الله الخير
    بارك الله فيكم

  • @hananmuhammed542
    @hananmuhammed542 6 месяцев назад

    Aslamualykum endat nachu afuwn wendmochi huztaz bedru laym talka batgbu
    Allah ybrtachu ktetgnawn mengd ymran yarb.

  • @abdulkarimtahir3718
    @abdulkarimtahir3718 6 месяцев назад +3

    የምታቀርቧቸው ፕሮግራሞች ጥሩ ናቸው ግን ኡስታዞቹ ሲናገሩ በመሀል ጣልቃ አትግቡ።

  • @user-qw9hf9lw5l
    @user-qw9hf9lw5l 6 месяцев назад

    Assalam alikum we rahmtulhi we berkathu❤❤❤

  • @user-ns9xw7tx8d
    @user-ns9xw7tx8d 6 месяцев назад

    አሰለም አለይኩም አሀለን የታወደደቹ❤❤

  • @abdurhmanibn3273
    @abdurhmanibn3273 6 месяцев назад +1

    Asalamu aleykum warahmatulahi wabarakatu

  • @emann7734
    @emann7734 6 месяцев назад

    اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد

  • @abulkhlasbest572
    @abulkhlasbest572 6 месяцев назад

    አሰላማለይኩም ሽኩረን በርቱ

  • @zaynabisaq4765
    @zaynabisaq4765 6 месяцев назад

    Asc wr wb mashaallah ❤❤❤

  • @Cookingfood-g9n
    @Cookingfood-g9n 6 месяцев назад

    MashaAllah

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 6 месяцев назад

    ኢርትራዊማ ወንድማችን ነው

  • @leylagemal7419
    @leylagemal7419 6 месяцев назад

    አልሀምድሊላህ

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TayibaMufitha
    @TayibaMufitha 6 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @user-gf3qu9kl7q
    @user-gf3qu9kl7q 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xv7jg5rb5u
    @user-xv7jg5rb5u 6 месяцев назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካአቱ

  • @AlBb-ue4ez
    @AlBb-ue4ez 6 месяцев назад

    አህሌንወስህለንአለህያሁለችኑሙመጫራሻቺኑየሳሚርሊን

  • @abd_fixe
    @abd_fixe 6 месяцев назад

    S.a.w❤❤❤❤❤❤

  • @ayantuyusuf2911
    @ayantuyusuf2911 6 месяцев назад

    S A W🥰

  • @ayantuyusuf2911
    @ayantuyusuf2911 6 месяцев назад

    As wr wb

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 6 месяцев назад

    أهلا بكم

  • @user-qy5dp6em5v
    @user-qy5dp6em5v 6 месяцев назад

    Aselam aletkum ya wistaz & brother's indat nachu alhamdulilah am good ine ke hager wichi bekirb yewtaw sew negn ina hiwot melkuwa buzu nech yihean minakww kalenibet buzuz sinirik nww . Megermew azan indi yinafikal jemea indi yinafikal ajib new wellahea lenefs yiribaal
    yiribal endew atanebitum biyea inji buzu milew neberegn. Inde umma. Indea ustaz indea media yelennn Europe new yalhut buzu habesha minim anakim + iman iwketachin kebet weten wer ayakoyim yasdengital mitayut bihhon buzu balku nber irgitegna adelewim . Wetatun atenewal. Izi meto metet lemejemer 15 ken befejibet new indat hono new .....

  • @user-gn6ej5vk2q
    @user-gn6ej5vk2q 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቨ

  • @user-wl6lw5gf6d
    @user-wl6lw5gf6d 6 месяцев назад

    ምን ያማረ ሺልማት ነው

  • @user-tz2bq2iq6o
    @user-tz2bq2iq6o 6 месяцев назад

    አህለንኡስታአህለንወንዲሞቻችን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ayantuyusuf2911
    @ayantuyusuf2911 6 месяцев назад

    Betikikl sheki