የፖለቲካ ፓርቲዎች ክርክር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • የፖለቲካ ፓርቲዎች ክርክር

Комментарии • 185

  • @user-ll2wk8wl6l
    @user-ll2wk8wl6l 3 года назад +23

    አብን ተስፋችን

    • @kidistamalaje7805
      @kidistamalaje7805 3 года назад

      ላንተ ተስፋህ ሊሆን ይችላል ለመሃይሙ ለተማረው አገሩን ለሚወድ ህዝብ ግን አብን አይመጥነንም እዛው በመንደሩ ይወዳደር

  • @eke1914
    @eke1914 3 года назад +7

    We need positive people for our country

  • @markossikeber2591
    @markossikeber2591 3 года назад

    NaMA a visionary party. I will elect it

  • @demsewbekele2973
    @demsewbekele2973 3 года назад +10

    It's A great sheam to say prosperity. we need to live in life , we need freedom. no more *death* no more prosperity !!!

    • @yohannesyajohn5711
      @yohannesyajohn5711 3 года назад

      ኣብን የግብጽ ቅጥረኛ ነው ።
      ግድቡ እንዳይሞላ ምርጫ እንዳይካሄድ ለማድረግ ኣብን እየሰራ ነው ቆም ብላችሁ ኣስቡ።
      ባማራ ስም እየተነገደ ንው ኣማራ ንቃ

  • @ሰውዬው
    @ሰውዬው 3 года назад +1

    💐💐 እጅግ በጣም ያሳዝናሉ ወርደው ወርደው ትልቋን ኢትዮጵያን ረስተው ሰለመንደር ተጠጨንቀዋል። ሊላው ተሰባሰቦ ጣዎቱን ያመልካል። 💚💛❤️

  • @user-oq9lk2ex8o
    @user-oq9lk2ex8o 3 года назад +8

    ብልፅግና ዛሬም እየሞትን ነው ደስ ይበልህ

  • @eke1914
    @eke1914 3 года назад +2

    We need one people one country ☝️☝️☝️☝️☝️

    • @TekezeTV_
      @TekezeTV_ 3 года назад

      Ethiopia won’t be held together by the blood of Amhara people

  • @nishanthaperera652
    @nishanthaperera652 3 года назад +6

    አብን አንድና አንድ 👍👍

  • @kasahuntilahun6860
    @kasahuntilahun6860 3 года назад +9

    አብኖች በርቱልን!

  • @negedemeberatu9549
    @negedemeberatu9549 3 года назад +3

    ብልፅግና በጒልበት አሸንፋል ሐሐሐ

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 3 года назад +1

    ብልፅግናም ያማራም በህብረትም ባንድላይም የአብና የብልፅግናም ሳጥዉንም ባንድላይም ካንድንም ሲለም አስገብተዉንም ቁሞንም የሚጠብቅዉንም ያስመራጭንም ታዛቢንም ማቆም አድሌም ማድረግም አይችልዉም በመሀላም ነዉ ሙሰርዉትንም ታዛቡልንም የሚቆሙትንም መራጭንም ሱመጣም ፈርሞንም ካርድዉም ማስገባት ከየትኛዉ ፓርቲንም እንደሙፈልክም ምይጠይቀዋል ታዛቢዉንም ከአብንም ከሄነም ያለዉ የእፕብንም ሳጥንም ያሳየዋል እና ከብልፅግናም ካለዉንም ከብልፅግናም ያሳየዋል ታዛቢዉንም በዚህንም አይነትም ስርዉልን ከክልልዉንም ካማራም ግዛትልችንም እሽይ

  • @natytesema9148
    @natytesema9148 3 года назад +1

    I believe the EZEMA guy brings very important points and ideal solutions for the current Ethiopian problems. For this reason he will be winer for this debate.

  • @enkebaberleselam1603
    @enkebaberleselam1603 3 года назад +2

    ጠላቶቻችን እናንተ ናችው አልቃሽ አደረጋችሁን እ/ር ይስጣችእ ። አንድ እንኮን የ ሰለጠነ የ አማራ ፓለቲከኛ የለም ።ይሳዝናል አሳፈራችሁን።

  • @ansariianas7340
    @ansariianas7340 3 года назад

    Welcome

  • @suzanakaleb2286
    @suzanakaleb2286 3 года назад +2

    ብልፅግና የወያኔን ዜጋና አገር የካደ ህገ መንግስትና መዋቅር መልሶ ይዞ መጥቷል!!! ይሄ አማራጭ ሳይሆን ወያኔ 2.0 መሆን ነው! ይገርማል ዜግነት በሌለበት ህግ ስለ ዲሞክራሲ ያወራል!!!

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h 3 года назад +4

    አብን ማነው ህዝቡን የሚያስገድል እናተ ናችሁ እኳ

    • @kidistamalaje7805
      @kidistamalaje7805 3 года назад

      አብን ማለት አማራን የክፋፈለ ህዝቡን ያሻረስ የመሃይማን ስብስብ ነው ምድረ ዱርያ አህያዎች ናችው

    • @husseinbekele6599
      @husseinbekele6599 3 года назад

      ደደብ አህያ

    • @husseinbekele6599
      @husseinbekele6599 3 года назад

      @@kidistamalaje7805 ቆሻሻ ደደብ

    • @husseinbekele6599
      @husseinbekele6599 3 года назад

      @@kidistamalaje7805 የአህያ ዛር አህያ አያስብም

    • @husseinbekele6599
      @husseinbekele6599 3 года назад

      እየገደላችሁ እንኮን ዝም ብትሉ

  • @yaredoethio3149
    @yaredoethio3149 3 года назад +2

    ወይ እውቀት ወይ ብቃት ምን ዋጋ አለው? ይሄን ምጡቅ አእምሮ ኢንቨስት ምታደርገበት የፖለቲካ ማሳ ማን ይሰጥሀል? እያንዳንድህ አዲስ ትውልድ ቤተሰብክን በመምከርና አብንን በማስመረጥ ዘርህን ከመጥፋት ታደግ። ያማራ ከግማሽ እድሜ በላይ ያለው ህዝብ የሀገሪቱን ሁኔታ ስለማይረዳ ነገ መርጦ ሚገባው ገዳዩን ነው። በያንዳንዱ ቤት ያለ ወጣት አብንን ማያውቅ የለም። መደገፍ ቲሸርቱን ለብሶ ሰልፍ መውጣትና መጨፈር አይደለም።መደገፍህን ምትገልፀው ቤተሰብህን በማስተማርና በመቀየር ነው።አብን ህልውናችን የምርጫ ምልክቱ ሰዓት ነው።ሰዓትህን አታሳልፍ።

  • @ABCDTube-ye8gi
    @ABCDTube-ye8gi 3 года назад +2

    በመጀመሪያ ይህቺን ፅሁፌን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ
    ውድ የሃገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር ጤና በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ፡፡
    ህሊና ሚኪ እባላለሁ እስኪ በቅንነት ሳብስክራይብ አድርጉኝና አበረታቱኝ ፡፡
    ፈጣሪ ትልቋን ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን ይባርክልን ይጠብቅልን!!

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 3 года назад +1

    አሁንም ምንላችሁንም ለብልፅግናም ወታደራዊ ፓርቲንም ብትጠነቀቅዉንም ጥርዉንም ነዉሽባማራም ክልልንም ያላችሁትንም አደጋዉንም ከምርጫም በኻላም ምናመጣባችሁንም አደጋም ሀገርንም ይፈርሳል እንድታዉቅዉትም ነዉ ምንከታተላችሁንም የህዝብንም ፓርቲዎች ንም በምርጫም በየትኛዉንም ወረዳን አዉራጃ ንም ይምረጥዉ ይመረጥዉ የአብንም ፓርቲዎች ንም በሰላም በዲሞክራስያዊ ስረአትንም በግዛታችንም ባስተዳድፕራችንም ይካሀድልን ብልፅግናም ለስልጣንም ብልዎንም ቢከለክልም ስልጣንም ቢዝንም ወደዉግያም እንቀይረዋለንም ህዝብንም አማራም ትግልንም ደፈጣም ከምድራችንም በብልፅግናም ልልይንም ዉግያም እናስነሳበት አለን ህዝባችንም ለማዳንም ከጥፊንም ፓርቲንም ከሚኒተሪንም አፋኝንም ስልጥልንም ብልዎንም
    ወደማፍረስንም ወደጦርነትንም እንድንገባንም ህዝብንም አማራም ቢተሰቤቻችንም እያለቅዉንም በብልፅግናም። እንደማይቀጥልም ተረድዉት ልናስረዳችሁንምይገብልል መጭዉንም ህልማችሁንም የሙመጣባችሁንም ባማራም ህዝብንም ንቅናቄዎችን የወጣትዉንም ሀይልም ይነሳባችኻል እሽይ

  • @eke1914
    @eke1914 3 года назад

    Human beings respect each other for our country

  • @hazalethlo1870
    @hazalethlo1870 2 года назад

    አብን በርቱ እናተ ትሺላላችሁ ብአደን ሙቶን ገና አልተቀበረም እጅ

  • @eyesusgetanew3346
    @eyesusgetanew3346 3 года назад

    I a questions for PP?
    what have you done for the last three years of nations Genocide, displacement,specially of Amhara Citizen based on their trib's ? Do you think that you are prorecting for the Citizen safty?
    If I were you i woud ask all the Parties Seat togethet to discuss

  • @assabutegenu3423
    @assabutegenu3423 3 года назад

    ኦሮሚያ ውስጥ አንድም ውድድር የለም ይህ ማለት እራሳቸው ብቻ ነው የሚወዳደሩት አማራ ውስጥ ይህን ያህል መብዛት የህዝባችን ድምፅ ለመከፋፈል ነው እና ነቀ በሉ

  • @mesfinwassie1188
    @mesfinwassie1188 3 года назад +1

    ለአንድ መንደር ብለን ሳይሆን
    ለአንድ ክልል ብለን ህገመንግስት አንቀይርም ነው ያለው አብይ አህመድ
    ይህን ደግሞ የታገለለት ለአማራ ዶክተር አምባቸው መኮነን ነው።

  • @yeabmyy
    @yeabmyy 3 года назад

    Amhara region is an example for other regions. it's very democratic debate. You guys are the best! I like the host. Keep it up!! Thank you Amahara region.

  • @kidanudmu1439
    @kidanudmu1439 3 года назад +2

    Trash discussion except DR.

  • @enkebaberleselam1603
    @enkebaberleselam1603 3 года назад +1

    ደስ የሚለው ኦሮሞ ፣ሱማሌ፣ደቡብ ፀጥ ብለው ለ ሀገር እየሰሩ ነው።አማራ እራስሳቸው እየገደሉ መረበሽ ይፈልጋሉ ።ግን አይሳካም

    • @gggy766
      @gggy766 3 года назад

      👹👹👹😛😛😛😛🤑🤗🤗😬

  • @enkebaberleselam1603
    @enkebaberleselam1603 3 года назад +4

    አብንን የሚደግፉት ጅንታዎች ናቸው ስማቸውን ቀይረው

    • @suzanakaleb2286
      @suzanakaleb2286 3 года назад

      የወያኔን ህገ መንግስት መልሶ ይዞ የመጣው ብልፅግናስ???

  • @hermela6299
    @hermela6299 3 года назад +3

    ከዚህ ሁሉ ግርም ያለኝ አይኑን በጨው አጥቦ መድርክ ላይ የተቀመጠው ብልፅግና እግዚኦ አስጠላችሁኝ ።
    ምንም ሀገርቤት ሆኘ ድምፄን ባልሰጥም አብን ምርጫዬ ነው ጊዜው አሁን ነው።

    • @myfano2708
      @myfano2708 3 года назад

      መሳሪያ አስታጥቆ የላከ ለመናገር ያፍራል ብለሽ ነው እህቴ

    • @hermela6299
      @hermela6299 3 года назад

      @@myfano2708 😢😢😢

  • @wolloethiopia8074
    @wolloethiopia8074 3 года назад

    የብልፅግናው ተወካይ ምነው ጭሆቴን ቀሙኝ ሆነብንሳ በመሰረቱ ብልፅግና የሚመራው በአባቱ በወያኔ ማኒፌስቶ ህገመንግስ ተብየው መሆኑን እረስተው ነው ህዝብን ለማታለል የሚፍጨረጨሩት የአማራ ወገናችን የሚጨፈጨፈው በብልፅግና አመራር መሆኑን ለደቂቃ አንዘነጋውም

  • @hailegiorgisyirgu797
    @hailegiorgisyirgu797 3 года назад

    Good debate.

  • @bekeleteklu9225
    @bekeleteklu9225 3 года назад

    PP won the Debate. Good start for Democracy. Here in USA no Democracy but there is Law.

    • @suzanakaleb2286
      @suzanakaleb2286 3 года назад

      There is no democracy when there are no citizens! The Weyane constitution that PP wants to uphold doesn’t recognize citizens! We don’t want weyane 2.0!

  • @tameneserbessa3403
    @tameneserbessa3403 3 года назад

    Yemit asazinu Machu hunter innate mikniatawi minch liyyunetun alleyyaachihum.

  • @myfano2708
    @myfano2708 3 года назад +3

    ኢዜማ ና ብልፅግና አለ ማፈራቸው አሁን ፍጥጥ ብለው ሲመጡ ኢዜማ ግን አብይ ያሻግረናል ስትሉ አልነበር🙆🙆🙆

  • @myfano2708
    @myfano2708 3 года назад +6

    ድል ለአብን ሞት ለብአዴን አህያው

    • @kidistamalaje7805
      @kidistamalaje7805 3 года назад

      አህያውስ አንቺ ነበርሽ መሃይም እንደስው አስቢ ካላወቅሽ ፖለቲካ ተማሪ ትምህርትሽን ሳትጨርሽ አፍሽን አታላቂ መሃይም

    • @yohannesyajohn5711
      @yohannesyajohn5711 3 года назад

      ኣብን ያማራ ጠላት ባማራ ስም የሚነግድ የግብጽ ቅጥረኛ ነው።
      ግብጽ ግድቡ የሚሞላ ከሆነ ኢትዮጵያን ኣተራምሳለሁ ብላለች ቀጠናውን ኣተራምሳለሁ ብላለች ስለዚህ ኣብን ፓርቲ የግብጽ እና የእስራኤል ቅጥረኛ ነው

  • @user-vu5pu5gt9f
    @user-vu5pu5gt9f 3 года назад +4

    አብን ይለያል

  • @birangw265
    @birangw265 3 года назад +1

    Let us first destroy tplf and shene, they are fighting to break ethiopia because of its weakness.

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 года назад +3

    ብልጽግና እንደባርቲ መቅረብ የለበትም ይሰረዝ በህግም ይጠየቅልን

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 года назад +2

    አብን💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛👍👍👍👍

  • @abdullahahmed9384
    @abdullahahmed9384 3 года назад

    Bertu

  • @absew7775
    @absew7775 3 года назад +1

    Dessu u got my take

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h 3 года назад +5

    ብልፆግና በሳል አስተሳሰብ በርቱ

  • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ

    ሰለየትኞዉ ምራጫ ነዉ የምታወሩት
    በመጀመሪያ የሚገደለዉና ሰለሚፈናቀለዉ
    ህዝብ በአሰቸኳይ በጋራ ቆማቹ የገራ ጣላት ላይ ተነሱ ።

  • @sayedahmada9137
    @sayedahmada9137 3 года назад

    ብብልፅግና.አዲሥነው.አለኮ.ሀያሠባትአመትአብረውአዳለሠሩ..ሀዋተ.ብቻሥለተለዩ.አዲሥነንሢሉ.አያፍሩም..

  • @Asd-vk7pr
    @Asd-vk7pr 3 года назад

    የራስ-ጽድቅ በቂ ያልሆነ ፣ ኤፕሪል 12።
    እኔ እላለሁ ፣ ከጽድቅህ በስተቀር ከጸሐፊዎችና ከፈር Phaዎች ጽድቅ በላይ ከሆነ በምንም ሁኔታ ወደ መንግስተ ሰማይ አትገባም ፡፡. ማቲው 5 20።. FLB 108.1
    በክርስቶስ ቀን የሰው አእምሮ ትልቁ ማታለያ ለእውነት ማረጋገጫ ብቻ ፅድቅ ነው የሚለው ነው።. በሁሉም የሰው ልጅ ልምምድ ውስጥ የእውነት ሥነ-መለኮታዊ እውቀት ለነፍስ ለማዳን በቂ አለመሆኑን ተረጋግ hasል።. የጽድቅ ፍሬዎችን አያመጣም።.... ፈሪሳውያን የአብርሃምን ልጆች እንደሆኑና የእግዚአብሔርን የዘር ሐረግ በመያዛቸው በጉራ ተናግረዋል ፡፡ ሆኖም እነዚህ ጥቅሞች ከራስ ወዳድነት ፣ ከስደት ፣ ከስግብግብነት እና ከመሰረታዊ ግብዝነት አልጠበቁም ፡፡.... FLB 108.2
    ተመሳሳይ አደጋ አሁንም አለ ፡፡. ብዙዎች ለተወሰኑ ሥነ-መለኮታዊ ትምህርቶች ስለተመዘገቡ ክርስቲያኖች እንደሆኑ አድርገው ይቆጥራሉ።. ግን እውነቱን ወደ ተግባራዊ ሕይወት አላመጡም ፡፡. አላመኑም አልወደዱትም ፣ ስለሆነም ከእውነት ቅድስና የሚመጡ ሀይል እና ፀጋ አልተቀበሉም።. ወንዶች በእውነቱ እምነት ሊናገሩ ይችላሉ ፡፡ ግን ቅን ፣ ደግ ፣ ታጋሽ ፣ ትዕቢተኛ ፣ ሰማያዊ አስተሳሰብ ካላደረገ ለባለቤቶቹ እርግማን ነው ፣ እናም በእነሱ ተጽዕኖ ለዓለም እርግማን ነው ፡፡. FLB 108.3
    ክርስቶስ ያስተማረው ፅድቅ ለተገለጠው የእግዚአብሔር ፈቃድ የልብ እና የህይወት ወጥነት ነው ፡፡. ኃጢአተኞች ወንዶች ጻድቃን ሊሆኑ የሚችሉት በእግዚአብሔር ላይ እምነት እንዳላቸው እና ከእርሱ ጋር ወሳኝ ትስስር እንዳላቸው ብቻ ነው ፡፡. ከዚያ እውነተኛ አምላካዊነት ሀሳቦችን ከፍ የሚያደርግ እና ህይወትን ያበለጽጋል።. ከዚያ ውጫዊው የሃይማኖት ዓይነቶች ከክርስትና ውስጣዊ ንፅህና ጋር ይጣጣማሉ ፡፡. ከዚያ በእግዚአብሔር አገልግሎት ውስጥ የሚፈለጉት ሥነ-ሥርዓቶች ልክ እንደ ግብዝያዊ ፈሪሳውያን ትርጉም የለሽ ሥነ-ሥርዓቶች አይደሉም።. FLB 108.4
    መዳን ለእምነቱ ብቻ የተሰጠው የእግዚአብሔር ነፃ ስጦታ ነው ፡፡. የተቸገረች ነፍስ በክርስቶስ በእምነት ሰላምን ማግኘት ትችላለች ፣ እናም ሰላሙ ከእምነቱ እና ከእምነቱ ጋር ተመጣጣኝ ይሆናል ፡፡. መልካም ሥራዎቹን ለነፍሱ ደህንነት ልመና ማቅረብ አይችልም ፡፡. FLB 108.5

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h 3 года назад +5

    የብልፆግናው ተወካይ እግዚአብሔር ይስጦት ስለ ህገመንግስት የሰጡት መልስ ይህ ነው መሪ ማለት በርቱ ወንድሜ

    • @hermela6299
      @hermela6299 3 года назад

      😂😂😂😂😂

    • @myfano2708
      @myfano2708 3 года назад +1

      ሀሀሀ ውርደታም

    • @kristenstewart4993
      @kristenstewart4993 3 года назад

      ጀዝባ ነሺ የንፁሀን ሞት ግድ የማይሰጥሺ

    • @paulosselassie3220
      @paulosselassie3220 3 года назад

      Dirty

    • @suzanakaleb2286
      @suzanakaleb2286 3 года назад

      ብልፅግና ህጉም መዋቅሩም ወያኔ 2.0 እንደሆነ ነው በግልፅ ያሳየን!

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 3 года назад +1

    All the party please work together to save the country otherwise each and everyone of you Prosperity it will eat you alive

  • @cozameritrean665
    @cozameritrean665 3 года назад +2

    እኛ ኤርትራውያንስ መምረጥ ንችላለn'' ሚቻል ከሆነ ደሞ ኢሳያስ እመርጣለው ምክንያቱ ሁሉ ህዝብ 1 ኖው ሚሆነው ብሄር ሚባል ይቀራል ቅቅቅቅ

  • @baseethiopia3182
    @baseethiopia3182 3 года назад +2

    እረ የመንግስት ያለህ እረ በህግ አምላክ እረ በፈጣሪ የሰው ልጅ እየተገደለ ነው የሰው ልጅ እየታረደ ነው የሰው ልጅ እዬተፈናቀለ ነው ።

  • @hazalethlo1870
    @hazalethlo1870 2 года назад

    ብልፅግና ደሞ አተ አይን አለህ ለአማራ ሙተሀን አተ መቀበር ነዉ ያለብህ

  • @alitamame3733
    @alitamame3733 3 года назад

    Yit Ethiopia political amarare lamendinaw erasune kahulume balaye argo yimeyayu bilstgena malati yikadimo eyadige nachaw sitelu kaza yimatute ena adise amarare ale erse barasu gana chareso ayetawawokeme gin eska zare gin eyatawodadarachi akome yale la Ethiopia yimetakeme hasabe alamtachume est eska zar mangist saychile karto takawamewochi la hezbu yadargachute nagare kale endinamen negaru

  • @efremtecle4234
    @efremtecle4234 3 года назад

    የኣሁኑ ችግር ምንጩ ምንድነው? ተቀናቃኛች: የኣማራ ብሄርተኛ ከፍ ለማድረግ ተሰፍስፈዋል:: ያለፈው 50 ዓመት በድሎናል እኛ ደግሞ ተራችን ነው: ሌሎች ላይ እንጫናለን ነው ንግግሩ:: ሌሎች ብጠየቁ ምን እንደሚሉ መስማት ኣስፈላጊ ነው:: በኔ በኩል የኣገሪቱ የችግሩ ምንጭ: ብልጽግና ነው: ሕግ ሕግነቱን እንዲጠፋ ሆን ብሎ ሰርተዋል: ሌላም ይቅር ሕጋዊ ፖርቲ ኣይደለም: የጸጥታው ክፍል በችኮላ ኣፈራርሶ ኣገሪትዋን ኣፈራረሳት: በኣገሪቱ ያሉ ችግሮች በጥናት ኣሰባስቦ ለክርክርና መፍትሔ ከማበጀት ቡዱኑች መፈረጅና በጦር መዝመቱ ነው: ሌላው የወጣቱ የስራ እጦትና የተማረ ኃይል ከመጠን በላይ መከማቸቱ ቀልድ ኣይደለም: ብልጽግናም መፍትሄ ኣለማቅረቡ ነው: የብልጽግና የተሳሳተ ችግሮችን ኣፈታት ሌላው የችግሩ ምንጭ ነው:: የብልጽግና የተሳሳተ የውጭ ፖሊስዎች ኣሁን የተፈጠረ ችግር ሌላው ምንጭ ነው::
    የኣማራ ሰዎች እንደሚሉት ሕገ መንግስቱ ችግር ሊሆን ኣይችልም: ስህተት ካለውም ሁሉም የኣገሪቱ ዜጎች ተወያይቶ ሊያሻሽሉትና ሊቀይሩት ይችላሉ::
    በሃሳቤ ፍረጃ ውስጥ እንዳትገቡ: መጀመርያ እኔ ኤርትራዊ ነኝ: ኢትዮጵያም ኑሬ ኣለሁ: እንደ ጎረቤት ኣገርም ፖለቲካቹ በደንብ እከታተለዋለሁ:: እንድ ምክር ችግራቹ በስሜትና እልህኝነት ገሸሽ ኣርጋቹ ብትመለከቱ የተሻለ ውጤት ያመጣል::
    መፍትሔው: ኢትዮጵያ ብላቹ የምታስቡ ከሆናቹ: ያለ መፈራረጅ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሓሳቡን የሚገልጽበት መድረክ ይከፈት: የህዝቡን ሓሳብ ከተያ: መፍትሔ ምን መሆን እንዳለበት በቤቱ ይገኛል:: መላው ኣገሪቱን የሚወክል የጸጥታው ክፍል ተመስርቶ: ከማንም የፖርቲ ጥገኝነት ነጻ የሆነ ተደርጎ ከተመሰረተ ገሚስ ችግሩን ይፈታል: ወጣቱ ላይ መሰረት በማድረግ የኢኮኖሚ ችግር መፍታት: ዋነኛው መፍትሔ ደግሞ ብሔራዊ እርቅ ማድረግ::
    ኣመሰግናለሁ:

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize7514 3 года назад +1

    ብልፅግና ተናጋሪው ከተሰጠው ጥያቄ ውጪ ነው እያወራ ያለው።

  • @terrame
    @terrame 3 года назад

    የአማራን ሬሳ ቆጣሪ ፣ ቀብር አስፈፃሚ እና መቃብር ጠባቂ።

  • @senaiteshifferaw8219
    @senaiteshifferaw8219 3 года назад

    በልጸገና ያነኑ የወያኔ ኣቅዋም አየገፉ ... ምረጡኝ ... ኣይከብድም!!

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h 3 года назад +1

    አብን ነው ትርክቱ እዳይፈርስ ያደረገ ያለው ምክንያቱም አገር የማፍረስ እቅድ ስላላችሁ ለዛ ነው ከግብፆ ጋር የምትሰሩት

  • @alemayehubalcha6334
    @alemayehubalcha6334 3 года назад

    የጠመንጃ ጉልበትን እያሰቡ ፖለቲካ ክርክር ዉስጥ መግባት በጣም አደገኛ ነዉ፡፡

  • @eke1914
    @eke1914 3 года назад

    Be kind one another person

  • @meletimetube8703
    @meletimetube8703 3 года назад

    አይይ ብልጥግና 'የህግ የበላይነት መከበር አለበት ' ጥያቄው ማን ያስከብር ነው ???

  • @tesfalegnyonas3717
    @tesfalegnyonas3717 3 года назад

    YEBILTSIGINA HASAB MIRTUN MIRTUN ENE METIFON ENE AYDELEHUM

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h 3 года назад +2

    የአማራ ዴሟክራሲያዊ ኅይል ንቅናቄ ምንም እውቀት እደለለሌህ አሳወክ ህገመንግስቱን ለምን አልቀየራችሁም ብለህ ብልፆግናን የተቹት የአብይ መንግስት አሁን ባለው ፓርላማ ቢያስቀይር ኖሮ አንተነበርክ በወያኔ ፓርላማ አፀደቀ ብለህ አብይ መንግስ ላይ ቡራ ከረዯ የምትለው ይህም ከገባህ ግን የገባህ አትመስልም አይ አገር መምራት ክክክክክ

    • @asmamawsilesh3931
      @asmamawsilesh3931 3 года назад

      @Hanna አሁን ለቁጥጥር የሚያታክት ሰው እየታረደ አሁንም አቢይና ብልጽግናን ማሞገስ አይከብድም? ጭቃኔስ አይሆንም?
      አዲስ አበባ በetv እና በፋና የቀረቡት የብልጽግና ተከራካሪዎች 'ሕገ መንግስቱ የአፈጻጸም ችግር ብቻ ነው ያለበት ለማሻሻል ዕቅድ የለንም' ብለዋል ፤ የአሁኑ ተከራካሪ ግን ሕገ መንግስቱን የማሻሻል ዕቅድ አለን እያሉ ነው፡፡ የብልጽግና ሐሳባቸው እርስ በእርስ የሚጋጨው ለማስመሰል ሲሞክሩ ይመስለኛል፡፡

  • @nishanthaperera652
    @nishanthaperera652 3 года назад +4

    ኧረ ብልፅግና በስማም ይገርማል አማራን በመግደል ፍሬ አፈራ ማለት ነዉ ? እኛ ምርጫችን አብን ብለናል 👍👍👍 ብልፅግናን ሳስበዉ የሞት ጊዚአችን የምናስብበት 😭😭😭ዘመን እግዚኦኦኦኦ ነዉ

  • @mahtembanti2448
    @mahtembanti2448 3 года назад +2

    Mirichachen❤️ Aben ❤️ new Gezawu ahune new ⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰

  • @amareatinafu4179
    @amareatinafu4179 3 года назад

    hulum amharan enwokelalen yemetlu partiwoch alamachehu ande new selzeh wode 1 partie tewahdu lehezbum gera atagabut ye amhara teyakiwoch enkoan amharaw lelawm mahebrseb yakachewal selzeh enzehn teyakiwoch and hunachehu kaltagelachehu lemashenf yekbdal

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 3 года назад

    ስላሁንዉንም ዉይይትንም ወደፉይትንም ወደሚመጥልዉንም ነዉ ዉይይታችሁንም የሙንዉም መሪንን በግልዉንም ሚንልገረዉ የሞላውንም ፓርቲዎች ንም አፋኝንም ንግግርም ህገንም መንግስርዉንም ለንድንም ግዛት ወይም ቢሄር ብለንም አናሻሽልም ያለበትም ግዝየም አንስቶም ህዝብንም አልቀዋል ተገድለዋል በጋዛም በራስዉንም ፓርቲንም በኦሮምያም ንም ታጣቂንም ይህንም ሊቀጥልለትም ይፈልጋል እራስዉንም መርያችንም ነዉ ከትግርየም አመራሮችንም ጋርንም ሁንዎንም ተሻጥሮንም መሪንም ሁኖንም ያማራም ስብሰባንም አሳድኖንም በጥይትንም አመራሮችንም አስመትትዋል እራስዉንም መርያችንም ስለከድዉትም ነዉ ትግሮችንም ስራዉንም አላማዉንም ደኩተርንም አብይንም አህነድንም ባማራም ህዝብንም አመራሮች ንም ያለዉንም የዉስጥንም ጥላቻንም ግልፅንም ነዉ በመተከልም ግድያም ለልባም ይገባዋል ሲራነትዉንም አማራም እርስንም በራስዉንም ወገንዉም ደርሶንም እንዳያድንም ተከላክልዋል እራስዉንም መርያችንም ይህንም ግፈኛንም ታርደዉም በጀምላም ተቀብረዉብናል እና ይህንም ነዉ ብልፅግናም ማለትም ይህንም የጥላቻንም አራማጅንም ፓርቲንም ከየክልልዌችንም እጅዉንም አስቀምጦንም ምርጫም ይቃርማል ስልጣንም ካገኘሁንም በሀይልም ብፕወታደራዊንም አስተዳደርንም በጠቅናይነትም እመራለሁይንም ትግልዉንም በድንቅንም በዝግንም ስብሰባንም ሊሎችም ፓርትይንም ከምርጫም ማንደፋረስ እንዳይመረጥ ዉንም ማስደረግንም ትግልዉም ቀጥሎበታል እራስዉንም ደኩተርንም አብይንም አህመድንም ብልፅግናም እሽይ ቻዉ

  • @wazegna8176
    @wazegna8176 3 года назад +4

    ezema yeiwnet party

  • @yohannesyajohn5711
    @yohannesyajohn5711 3 года назад

    ታብን መጥፋት ያለበት ፓርቲ ነው

  • @mesfinwassie1188
    @mesfinwassie1188 3 года назад

    የኢትዮጵያ ህዝብም ሆነ የአማራ ህዝብ ማለት የለብህም የብልፅግናው።

  • @tenawogetube7826
    @tenawogetube7826 3 года назад

    Abin

  • @Wolde-1
    @Wolde-1 3 года назад

    ወሳኝ አጭርና ጥያቄወች መቅረብ አለባቸው ጋዜጠኛው ሌላ ወሬ ከማብዛት ጥያቄወችን ብቻ አጠር አጠር አርጎ ማቅረብ ያስፈልጋል

  • @MohammedAhmed-df6zc
    @MohammedAhmed-df6zc 3 года назад +3

    አብን ጠንክሩ

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h 3 года назад +3

    አብን ምርጫውን ለማስረበሽ ስለተዘጋጀ ብዙጌዜ ይችን ጉዳይ ያነሳታል

  • @shumyetube1608
    @shumyetube1608 3 года назад

    kirikiru bzum aykfam .nger gin yam yehun yih yesew liji bmaninetu,bebiher,bgosa tlyito ymifnakelibet na yemigdlibete yih ayintu mngistawi yziegoce tibeka mesitekakeli alebet enilale. yemengisit meleweawet bicha sayihon yaserari lewutim yasifeligal.

  • @tesfayekefyalew125
    @tesfayekefyalew125 3 года назад

    dr desalegn teleyalehe nama nama nama

  • @enkebaberleselam1603
    @enkebaberleselam1603 3 года назад

    አብን በምን መልኩ ነው የምትፈቱት ንገሩን

  • @dissehsn4021
    @dissehsn4021 3 года назад

    እረ ልብ ግዙ የመከራከሪያ ስእት እይደለም ወገን እያለቀ እንድ ሁኑና ታገሉ ፓለቲካ ልዩነታችሁን ለግዜው እቁማችሁ ወገንን ታገቱት የናተውብወገን ነው የሚያልቀው

  • @abrahmwerku1438
    @abrahmwerku1438 3 года назад

    ብልፅግና የሚመራውን ህዝብ እያስገደለ ያለ ፖርቲ ምረጡኝ ሸ የሚባል የለም

  • @endalamawabate9651
    @endalamawabate9651 3 года назад

    megidele yawatale democracy bilo neger yelem
    for all

  • @jemiljemal1214
    @jemiljemal1214 3 года назад

    Mlm

  • @alitamame3733
    @alitamame3733 3 года назад

    Takawamewochi gin masabe yalabache enat siltane filaga saw atascharesu

  • @sofaydagna
    @sofaydagna 3 года назад

    ሠው እየሞ እናተ ሥለምርጫ አውሩ በህዝብ ነግዱ ለሀገር ወይም ለህዝብ ብትቆጩ ሞትን እደት እናቁመው ትሉ ነበር እናተ የፓርቲ አባን ነን የምትሉ ሠወች በህዝብ ሥጋ አትጫወቱ ለመመረጥም ሆነ ለማውራት ህዝብ መኖር አለበት አኛአማራወች እያለቅን እናተ ተራ ወሬ አውሩ

  • @amenazeleke3102
    @amenazeleke3102 3 года назад

    if you can share everything each other and you do not have any thing different where will be a competition??? that means you are one and only one. all of you talking about the current conflict only so that we can not hear any new policy or strategy. therefore this simply collected to show your hate to others.

  • @addmih7751
    @addmih7751 3 года назад +2

    አሁን ችግራቹ ስለ ወደፊቷ ኢትዬጵያ ወይንም ስለ ህዝቧ ሳይሆን ስለ ስልጣን ወንበራቹ ነው የምትጨነቁት ስለዚህ ለያንዳንዳቹ ወንበር ገዝተን እንሰጣችዋለን ከዛ እያንዳንድህ ቤትህ ወስደህ ትቀመጥበታለህ ትንሽ እንኳን አታፍሩም እንደናተ አይነቱ ድኩማን ነው አሁን ኢትዬጵያን ለመምራት ምትፈራገጡት ባልጠፋ ሰው ምትገርሙ ደንቆሮዎች ናቹ ትንሽ የብልፅግና ተወካዬ ትሻላለህ ሌሎቻቹ እንኳን አገር ልትመሩ ቤተሰቦቻችሁን እንኳን በትክክል አትመሩም።

    • @selamforethiopia2647
      @selamforethiopia2647 3 года назад

      በግልሕ ወይም በግልሽ ከእወቅት ባዶ የሖነ ባዶ ጭንቅላት ባለቤት እንደሖንክ ወይም እንደሖንሽ ማወቁ ቀላል ነው።ምክንያቱም ባዶ ጭንቅላት እውቀት ወደ ውስጡ አይጠልቅም ለዚሕ ነው።

    • @addmih7751
      @addmih7751 3 года назад

      .የኛ ባለእውቀት አውቀሽ ሞተሻል ግም ለግም አብረ አዝግም አለ ያገሬው ሰው አንቺም አዋቂ ነኝ ብለሽ ኮሜንት ፃፍሽ የሆንሽ ደንቆሮ ገረድ ዝርክርክ የሽንት ጨርቅ

    • @selamforethiopia2647
      @selamforethiopia2647 3 года назад

      @@addmih7751 አሁንም ደንቆሮ ከዚሕ የዘለለ ሊናገር አይችልም።

  • @tadessemolla1674
    @tadessemolla1674 3 года назад

    mengstu yemibal wurgat ke dr desalegn ga ekul eyawera nw.
    degmo abnn endet enmenew yilal

  • @birhanechekole6247
    @birhanechekole6247 3 года назад

    blsgna mejemerya and hunu maferiyawech

  • @eliaswoldemariam7760
    @eliaswoldemariam7760 3 года назад

    Dr, it seems you looks like defensive to not criticize ur party .if the current party can’t implement the first responsibility is law and order . most of all the constitution .

  • @berhaneweldemedhin1810
    @berhaneweldemedhin1810 3 года назад +1

    እውነትን የያዘ አምለክ ከአመጣው ዶክተር አብይ ጋር ወደፊት

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 года назад

    ሲቀጥል እናንተ ስለ ስልጣናችሁ ተጨነቁ ህዝቡ ግን አለቀ ማንን ይሆን የምትመሩት

  • @fekadukebede5812
    @fekadukebede5812 3 года назад

    ታዲዮስ ታንቱ በአማራው አስተዳደር ተሸልሞ ማየት እመኝለታለሁ መልካም ወይም በባለሀብቶች በኩልም ቢሆን !!

  • @tewodroskebede3508
    @tewodroskebede3508 3 года назад +1

    ብልግና ፓርቲ

  • @eyobayebza8452
    @eyobayebza8452 3 года назад

    aben abennnnnnnnnnnn

  • @alitamame3733
    @alitamame3733 3 года назад

    Enati bitzu yibasa chigre endime fatare eyasabachu

  • @reflection9636
    @reflection9636 3 года назад +1

    Belstgena yeleba weshetam yemytamen party halafinetun lyamola alchalem. Le mengestenat ymibka aydelem.

  • @enkebaberleselam1603
    @enkebaberleselam1603 3 года назад +1

    ክርስቲያን ቤትን ይዘዝብህ

  • @bedilutadege8589
    @bedilutadege8589 3 года назад +2

    ye bltgna zelaki programu amaran zerun matfat new

    • @mesfinwassie1188
      @mesfinwassie1188 3 года назад

      86 ብሔረሠቦች ያምኑበታል ወይ

    • @mesfinwassie1188
      @mesfinwassie1188 3 года назад

      ብልፅግና አጭር እድሜ ነው ያለው ለፊት አጭር እድሜ የለውሞ ትክክል

    • @mesfinwassie1188
      @mesfinwassie1188 3 года назад

      ለምን እረጅም ስአቶ ተሠጠው ለብልፅግና ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ።

    • @mesfinwassie1188
      @mesfinwassie1188 3 года назад

      በአማራ ክልል ተቃዋሚወች የርስበርስ መተጋገል ያሳያሉ ጥሩነው
      በኦሮምያ ይህ ድርጊት ይተገበራል ወይ

    • @mesfinwassie1188
      @mesfinwassie1188 3 года назад

      ኦዴፓ ምን እየሠራ ነው የብልፅግናው?

  • @alexd.8133
    @alexd.8133 3 года назад

    wwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwaaaaawwwwwwwwwwww

  • @ezanaasamn3317
    @ezanaasamn3317 3 года назад

    እኔ የገረመኝ በሙሉ አፉ ማውራት መቻሉ። ብልፅግና መድሃኔዓለም ይድፋችሁ

  • @Abbyneh
    @Abbyneh 3 года назад

    አድር ባይ!

  • @Getaneh188
    @Getaneh188 3 года назад

    ጦዝጧዛ። አንድ አይደለንም እያሉ እነሱ አንት አንድ ነን ትላለህ። አማራ ታልቃለህ።

  • @masreshabayeh7616
    @masreshabayeh7616 3 года назад

    ትንሽ የብቃት ማነስ ይስተዋላል በአዲስ ፓርቲወች ብዙ ፍሬ ሀሳብ አላካፈሉንም ክልልን ወክለው እስከቀረቡ ድረስ የፖለቲካ ችሎታ ያላቸው እንዲሁም እነሱ ቢመረጡ ምን እንደሚሰሩ በደምብ አልነገሩንም .ብልጽግና ፓርቲ የመናገር ሞራልም የላቸውም ነገር ግን አቶ ጎሹ እንዳላማው ንግግራቸው ጨዋነት የተሞላበት እና ፓርቲያቸው ስለሰራውና ስለሚሰራው በደንብ ገልጸውልናል በተጨማሪም የቁጣ መንፈስ ፊታቸው ላይ አይታይም ይህም በመሆኑ ማለት ያለባቸውን ብለዋል .ነገር ግን ብልጽግና ፓርቲ ከተመሰረተ ጀምሮ ሰላም የለም በተለይም ዘርን እና ማንነትን ተኮር ያደረገ ግድያ በዚህ ሶስት አመት የተደረገው ከመቸውም ጊዜ በላይ ታይቶ ማይታወቅ ነው እና ዳግም እንዲቀጥል ባይደረግ አሪፍ ነው