ወቅታዊ ጉዳይ: "ፋኖ እና የጎበዝ አለቃ ባህል፣ የትግራይ ፖለቲካ ሁኔታ..."

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 37

  • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
    @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas  2 месяца назад +2

    እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ👇
    gofund.me/248c2e2e

  • @girmaalemu3175
    @girmaalemu3175 2 месяца назад

    Dr.Yonas you are a good teacher thank you

  • @XYZ-b2d
    @XYZ-b2d 2 месяца назад +1

    እኝህ ሰው በጣም ነው እሚያስቁኝ መጥኔ አብሯቸው ለሚኖር 😂 ምንም አይፈሩም ግን እውነታም አላቸው ። በርታ ሞገስ እስቲ ተንኮለኛ አትሁኑ ከ 3000 ቪው 160 ላይክ አረ ለይኩ 🙏

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 2 месяца назад

    ዶክተር ዮናስ ሞገስ እናመሰግናለን❤🙏

  • @abebagebreselasie4675
    @abebagebreselasie4675 2 месяца назад

    ወዳጄ ኮኪ አቤሴሎም ❤❤❤ዶክተር ዮናስ ብሩ የእናትህ እና የባለቤትህ አምላክ መድሃኒአለም ክርስቶስ ላይ ታች እያልክ የለፋህላት ኢትዮጵያ ህዝቦችዋ እረፍት ተሰጥቷቸው በሠላም ኑረው እስክታይ ድረስ እድሜ ከጤና ሰጥቶ ይጠብቅህ ዘንድ ምኞቴም ጸሎቴም ነው በርታ አክባሪህ

  • @fasilmessi
    @fasilmessi 2 месяца назад +1

    ግርማ ብሩ ፣ ሞገስ ዘውዱ ❤

  • @solomongetaneh8984
    @solomongetaneh8984 2 месяца назад +2

    የአማራን ትግል በመስኮት ነዉ የሚያዩት ....ጨለምተኝነት ይበዛዋል

  • @negestqueen
    @negestqueen 2 месяца назад +1

    ዶ/ር ዮናስ ሁሉን አማራን አንድ አድርገህ “ የአማራ ኢንቴሌክቹዋል መሃይም መንጋ ነዉ!!!”
    ከአንድ ትልቅ ኢንቴሌከቹል ይሄን ቃል ከአንተ አይጠበቅም !!!

    • @temesgenendeshaw8375
      @temesgenendeshaw8375 2 месяца назад

      ዶ/ር ዮናስ እኮ አብይን ለመረዳት 5 አመት የፈጀበት አለም አቀፍ ምሁር ነው¡

  • @beauvaldus8262
    @beauvaldus8262 2 месяца назад +3

    የነቀዘው የትግራይ ፖለቲካ ብለህ ርእስ ከሰጠህ በኋላ ለምን ርእሱን ቀየርከው? የ ትግራይ ጠላትነትህን ስለምያጋልጥብህ? አትስጋ ሁሉም ትግራዋይ ያውቃሃል።

    • @mulubelay5119
      @mulubelay5119 2 месяца назад

      ምን ለዉጥ ያመጣል ?
      ዋናዉ እዉነት መናገሩ ነው።

  • @abebetesfaye4641
    @abebetesfaye4641 2 месяца назад +1

    ሞገስ አመሰግንሃለሁ ጥሩ ሙሁራዊ ትንተና ነው በርታ

  • @da8387
    @da8387 2 месяца назад +2

    ዶክተር ዮናስ ብሩ የሚሰጥዋቸውን በዕውቀት ላይ የተመሰረቱ ደፋር ፖለቲካዊና ኤኮኖሚያዊ ትንተናዎችንና ኣስተያየቶችን ኣለማድነቕ ኣይቻላም።

  • @haydermohammed155
    @haydermohammed155 2 месяца назад +2

    Oromo politics is not your business.

  • @yerowako8507
    @yerowako8507 2 месяца назад +1

    Gamadde kofaltte saba arrabsiisa kofaltta shama garaf jiraattu

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 2 месяца назад

    ዶ/ር ዮናስ ፀረ አማራ ናቸው ስለ አማራ ትግል አያገባቸውም።

  • @yosefetopia1528
    @yosefetopia1528 2 месяца назад

    የሀሳብ ገበታ እናመሰግናለን,... ዶክተር ዮናስ ብሩን እናከብርዎታለን,...’no more’ ህወሓትን ማውገዣ የነበረ በተዘዋዋሪ ብልግፅናን የጠቀመ እንቅስቃሴ ነበር, አሜሪካ ዛሬም ለህወሓት ያላት ስስ ልብ ካልገባዎት ምንም ማድረግ አንችልም, እኛም ይህንን ስለምናውቅ no more ባይጠናከር ኖሮ ያንግዜ የህወሓት አሜሪካ ተንጠላጥላ የት ነበረች?

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 2 месяца назад

    ዶ/ር ቢገባቸው ትክክለኛውን መፍትሄ አስቀምጠህላቸዋል! ግን መሀይም ደፋር ስለሆነ አይሰሙህም!

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo6778 2 месяца назад

    Airy-fairy intellectual 👏

  • @abrhammekonnen1291
    @abrhammekonnen1291 2 месяца назад

    ስለ ትግራይ ብዙ ውሽት ታወራለህ ዶ/ር ።ሚዛን ይጠፋሀል ጥላቻ ያንቀሀል።መማር ዋጋ ያጣል ።

  • @gashawalebel9297
    @gashawalebel9297 2 месяца назад

    መዥገር ሆንክባቸው ተባረርክ ከትምህርት

  • @GereDerese
    @GereDerese 2 месяца назад

    ዶ/ር ዮናስ ስር የሰደደ ጥላቻ ያለው ሰው ነው!!!

  • @alwanoumer5023
    @alwanoumer5023 2 месяца назад

    This guy is one of Amhara who in capable to com with useful idea to create stability. Still much ore confused. This will destroy Amhara more than those on the ground.

  • @bejigahailu3358
    @bejigahailu3358 2 месяца назад

    ወረኞች ለሃገር ግንባታ እና ኢኮኖሚ መሻሻል ከመስራት, ከማገዝ ይልቅ ግጭትና ጦርነት እያበረታታቹ አፋቹን ትከፍታላቹ። በክቶች። የትግራይ ችግር በናንተ አስተዋፆ ጭምር የተባባሰ እንጂ ድሮም ድርቅና ረሃብ ያለበት ስፍራ ነው። አሁን ፋኖ ስልጣን ቢይዝ ይሄ ሁሉ ችግር ተረት ይሆን ነበር እያላቹን ነው?

  • @etheth5034
    @etheth5034 2 месяца назад

    የነቀዘ ነው ያልከው በትግራይ ህዝብ ጥላቻና ምቀኝነት የተላው ያንተ ፖለቲካ እንዴት ነው የሚታየው

  • @abrhammekonnen1291
    @abrhammekonnen1291 2 месяца назад

    የሀብታሙ አያሌው ተፅዕኖ ሞገስ ላይም አለ።ወደ ሚዲያ ያቀረበው እሱ ነው ።የጥላቻ አልጋወራሽ።

  • @samsonhabte884
    @samsonhabte884 2 месяца назад

    ዱቄት ይነቅዛል እንዴ?

  • @dt6725
    @dt6725 2 месяца назад

    Hi Moges, why don't invite Birtukan ሚጰቅሳ about ትህነግ & Abiy ድብብቆሽ & ተንኮል about the recognition of ትህነግ as legal party. "ትህነግ እንደ Party መጥፋት ነበረበት። But, ቀስ በቀስ, ስንዝር ሲሰጡት ክንድ ....እያለ ወደ ትክክለኛ ማንተቱ እየተሳበ ነው። አብይ መነደፉ አይቀርም። እዳው ለሌላው Ethiopians ይተርፋል።

  • @girmadisasa6187
    @girmadisasa6187 2 месяца назад

    ስለመይሰመ አይድንም?ሄዶ ያየቻው

  • @girmaalemu3175
    @girmaalemu3175 2 месяца назад

    አማራ ኦሮሞ ትግሬ አትበሉ ከሚናገረው ብዙ ትምህርት ታገኛላችሁ አደብ ግዙ

  • @NegashYifra
    @NegashYifra 2 месяца назад

    D.r yonas biru lemindinew amara Hager oromo Hager yemiwilew kill malet sigeba

  • @Gomoraw04
    @Gomoraw04 2 месяца назад

    ይሄ ዶክተር ተብዬ መሐይም በራሱ ፍቅር የወደቀ በቀረበበት ሚድያ ሁሉ እኔ ፣ እኔ እንዳለ ማንም ቁብ ሳይለው ይገኛል አንተም ሞገሥ ለምን እንዳቀረብከው አይገባኝም እኔ ካላቦካሁት እንጀራ ሆኖ አይወጣም በሚለው ፀባዩ አብይ እንኳን ገምቶት ያባረረው። እማይረባ።

    • @TerfesaDandena
      @TerfesaDandena 2 месяца назад

      Dr. you are not right! The Oromo people don't kill others. Rather they live with others peacefully. Please give your opinion on the basis of the reality on the ground.