በቀን 2 ፍሬ ቅርንፉድ ብትቆረጥሙ ምን ይፈጠራል| የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅሞች| Cloves benefits| 10 Benefits of cloves

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 791

  • @healtheducation2
    @healtheducation2 10 месяцев назад +162

    አዲሱ ቻናሌ ነው አበረታቱኝ!

    • @GalileeSirachGalilee
      @GalileeSirachGalilee 10 месяцев назад +8

      በረታ እናመሰግናለን
      ዛሬ ነው ያወኩ ጥሩ መረጃ ነው

    • @rutaaraya7464
      @rutaaraya7464 9 месяцев назад +1

      ስላም❤❤

    • @healtheducation2
      @healtheducation2 9 месяцев назад

      @@rutaaraya7464 ruta

    • @mahlettuibe
      @mahlettuibe 9 месяцев назад

      ሰላም ደኩተር እዴት ነህ እኔ ምግብ ስበላ ሁሌም ሆዴ በጣም ነዉ የሚጯህዉ እና ቺግር አለ ወይስ?

    • @SelamMekonnen-cb3fg
      @SelamMekonnen-cb3fg 9 месяцев назад

      enamesegenalen

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 6 месяцев назад +4

    እናመሰግናለን ዶክተር ይሃንስ🎉🎉🎉🎉

  • @RahmaN-sm1rl
    @RahmaN-sm1rl 7 месяцев назад +4

    በጣምእናመሠግናለን

  • @NegstGerabu
    @NegstGerabu 8 месяцев назад +6

    እናመሰግናለን ዶክተር ።

  • @DagmawitDage-k3n
    @DagmawitDage-k3n 7 месяцев назад +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @kalkidanderisa
    @kalkidanderisa 6 месяцев назад +4

    thanks

  • @fatamaali508
    @fatamaali508 8 месяцев назад +6

    በጣም እናመሰግናለን ተባአርክ😊

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 4 месяца назад +16

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር እድሜ ከጤና ጋር አቦዝቶ ይስጥህ

  • @סאסובוגלה
    @סאסובוגלה 8 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር ይስጥህ ዶክተርዬ❤

  • @አለምአለም-ቸ8አ
    @አለምአለም-ቸ8አ 8 месяцев назад +3

    እናመስግናለን

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr 7 месяцев назад +4

    አሁን እየሠማሁህ አሥቸ አኘኩ ይማረራል ቢመርም ካሁንጀምሮ ይታኘካል እናመሠግናለን ዶክተር

    • @foziya-lm2ot
      @foziya-lm2ot 2 месяца назад +2

      😂😂😂😂😂ምንድነው ጥቅሙ እኔኮ ቪዲወውን አላየሂትም

  • @amdiekebede2455
    @amdiekebede2455 9 дней назад +1

    Thank you

  • @wagmenterefe7969
    @wagmenterefe7969 9 месяцев назад +4

    ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @aziza1426
    @aziza1426 7 месяцев назад +1

    እናመሠግናለን❤❤❤

  • @deraworkbasha3776
    @deraworkbasha3776 8 месяцев назад +5

    እናመሰግናለን!!

    • @sabitube1097
      @sabitube1097 3 дня назад

      Seleam leanchi yehune ehtea enqwean dehnea meteashi selemeteashi desi belogneal teru gezea neberen berchi

  • @mekonnenhagos471
    @mekonnenhagos471 8 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር😮😮😮😮

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 9 месяцев назад +3

    እናመሰግናለን ዴኩተር😊

  • @TebletGetahun
    @TebletGetahun 4 месяца назад +3

    ጥሩ ምክር ስላገኘን እናመሠግናለን❤

  • @hassenali3444
    @hassenali3444 20 дней назад +1

    ጥሩ መልዕክት ነው ዶክተር ለሰጠኸን ማብራሪያ ከልብ እናመሰግናለን ላንተ ጤና ይስጥልን 🙏❤️🙏

  • @AyuBeky
    @AyuBeky 9 месяцев назад +6

    እናመሰግናለን 🙏

  • @medinahamza-os7oo
    @medinahamza-os7oo 9 месяцев назад +2

    እናመሠግናለንዶክተር❤❤❤

  • @SaadSaad-gl1uz
    @SaadSaad-gl1uz Месяц назад +1

    ተክተርየ እናመሰግናለን እርሜና ጤና ይስጥህ❤

  • @kakishtsega
    @kakishtsega Месяц назад

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ❤

  • @ChdvgGhdvfcf
    @ChdvgGhdvfcf 8 месяцев назад +1

    እግዝይቢሒራ አምላክ ይስጥልን ዶክተረ እነመሰግነለን

  • @YeshumTesfaw
    @YeshumTesfaw 5 месяцев назад +2

    እናመስግናለን፡፡ግንመቆሪጠምያለብንከምግብበፊትነውወይስእንደፈለንመውስድእንችላለን

  • @زمزمزمزم-ق7غ
    @زمزمزمزم-ق7غ 11 дней назад

    ❤❤ ጥሩ ምክርነዉ እናመሰግናለን የሰዉነት ጉዳት ያለበት ሰዉ ቢጠቀመዉ ችግር ያስከትላል ምግብ ባለመወሰዲ የተጎዱ ሰወች ማንኛዉንም ምግብ ለመብላት የሚረዱ ነገሮችስ ምንዲን ነዉ ለዚህም መፍተሄዉ ምነዲን ነዉ

  • @HanaAbate-h2v
    @HanaAbate-h2v 7 месяцев назад +2

    God bless you 🙏 thank you so much ❤️ 🙏

  • @genetshitaye2433
    @genetshitaye2433 7 месяцев назад +2

    Bezw ngea true new thank you Doctor

  • @AlmeeFkr-vp3lc
    @AlmeeFkr-vp3lc 8 месяцев назад +2

    እናመስግን አለን ደኩተር❤❤❤

  • @MulualemTsegaDesta-hl1ge
    @MulualemTsegaDesta-hl1ge 17 дней назад

    የጤና ትምህርቶች ለሁላችንም በጣም ጠቃሚ በመሆኑ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን

  • @HalimaHalim-o5r
    @HalimaHalim-o5r 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን

  • @ashahajiyasin7547
    @ashahajiyasin7547 8 месяцев назад +3

    Thank you 🙏🏼

  • @Genet-t7b
    @Genet-t7b 9 месяцев назад +4

    እናመሠግናለን ዶክተር ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥልን

    • @DoctorYohanes
      @DoctorYohanes  9 месяцев назад +1

      አሜን አመሠግናለሁ🙏

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u 2 месяца назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amexfekir
    @amexfekir 2 месяца назад +1

    እናመሳግናለን ዶ/ር

  • @ሠይድይማም-ነ5ቸ
    @ሠይድይማም-ነ5ቸ 24 дня назад

    እናመሠግናለን ዶክር

  • @birukpeyyy7531
    @birukpeyyy7531 10 месяцев назад +5

    አመሰግናለሁ

  • @makilove8307
    @makilove8307 8 месяцев назад +5

    ምርጥ ዶክተር ነህ !

  • @EmebetYibka
    @EmebetYibka 8 месяцев назад +2

    ወነት ነው ከቡና ጋር ቡዙግዜ እጠቀማለሁ ጉዳተ አለው❤

  • @alem6980
    @alem6980 5 месяцев назад +1

    ዳክተር በጣም እናመሰግንሃለን ለምትሰጠን ምክር

  • @aminaaman7739
    @aminaaman7739 4 месяца назад +2

    እናመስገናለን ዶክተር

  • @אבטהפקראדיס-י9פ
    @אבטהפקראדיס-י9פ 7 дней назад

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ዶክተር

  • @እናቴየመኖሬተስፍናት
    @እናቴየመኖሬተስፍናት 8 месяцев назад

    ጀዛክላህኸይረን

  • @علميمر
    @علميمر 16 дней назад +1

    እዉነትነዉ❤❤❤❤❤❤😊😊😊👍👍👍🌹

  • @GetahunNegusse-e8t
    @GetahunNegusse-e8t 15 дней назад

    በጣም ጥሩ

  • @Suzan-u5o
    @Suzan-u5o 8 месяцев назад +3

    Docitre tank you.

  • @shtabilal6085
    @shtabilal6085 8 месяцев назад +1

    እናመስግነሌን ዶክተር

  • @etagenamina
    @etagenamina 18 дней назад

    እግዚአብሔር ይስጥክ በጣም አመስግናለሀ❤

  • @Magdes-po7ei
    @Magdes-po7ei 9 месяцев назад +9

    ❤ እናመሰግናለን ዶክተር ❤

  • @halemahalmurshidi7018
    @halemahalmurshidi7018 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🎉🎉🎉❤❤🎉❤❤❤❤❤

  • @FataFuj
    @FataFuj 14 дней назад

    masja allah teru agelalxe new doketer allah yecemrlke enamsegenale

  • @TigistGetachew-r6y
    @TigistGetachew-r6y 14 дней назад

    Thanke you Doctor

  • @babitkd1
    @babitkd1 4 месяца назад +1

    በጣም ትልቅ ትምህርት ይሰጣል።

  • @AbdoTulle
    @AbdoTulle 9 месяцев назад +3

    Galatomii,thank !

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j 5 месяцев назад +2

    በጣም ደሥይላል ዳክተር እንኳን ደህና መጢ🎉🎉

  • @ሰአዳወሎየዋነኝየመዳምቅመ
    @ሰአዳወሎየዋነኝየመዳምቅመ 9 месяцев назад +3

    ሺኩረን❤❤❤

  • @bnss-tc8mp
    @bnss-tc8mp 22 дня назад

    በጣም ጥሩ ነው

  • @TeshomeAga
    @TeshomeAga 6 месяцев назад +1

    መበረታት ያለበት የጤና ትምህርትና ምክር ነው። ዶክተር በርታልን!!!

  • @ሺቅርቅሩየወሎደሴልጅስደተ

    አና መሠግናለን አላህ ይጨምርልህ ❤❤

  • @TecnoSpark-v6q
    @TecnoSpark-v6q 11 дней назад

    እናመስግን ናለን

  • @ጉማየ
    @ጉማየ 9 месяцев назад +25

    የፈጣሪ ፍጥረት በጣም ይገርማል ያ ሁሉ ጥቅም በዚሁ ቁርንፍድ ተመስገን ፈጣሪ... ዶክርተርም በጣም እናመሰገናልን ።

    • @DoctorYohanes
      @DoctorYohanes  8 месяцев назад +2

      አመሠግናለሁ🙏

    • @DoctorYohanes
      @DoctorYohanes  8 месяцев назад +1

      አመሠግናለሁ🙏

    • @ጉማየ
      @ጉማየ 8 месяцев назад +2

      @@DoctorYohanes
      በጣም እናመሰግናለን ስለ ተልባ ተምር ማር ጥቅማቸው ብያውርዱልን በትህትና እንጠይቃለን ጤናና እድሜ ልእርስዎ 🤲

    • @bazawityarsemaarsema9842
      @bazawityarsemaarsema9842 3 месяца назад

      ዶክተር እኔ ለቻናልህ አዲስ ነኝ እና ሐኪም ቤት አሞኝ ሔጄ የጉበት ስብ አለብሽ የእንሰሳት ተዋጾ እዳትጠቀሚ እስፖርት ስሪ አሉኝ አትክልትና ፍራ ፍሬ ተጠቀሚ አሉኝ ምን አይነት እስፖርት እደምሰራ አልነገሩኝም የትኞቹን ፍራፍሬ አይነቶች እደምመገብም አብራርተው አልነገሩኝም ምንም አይነት መዳኒትም ሆነ ማስታገሻ አልሰጡኝምእና አንተ ብታብራራልኝ ደስ የለኛል ይህ በሽታ በእስፖርት ብቻ መዳን ይቻላል ሙሉበሙሉ ????
      አመሰግናለው

    • @AlemuHailu-z7q
      @AlemuHailu-z7q 2 месяца назад

  • @AmenatAmeenah
    @AmenatAmeenah Месяц назад +1

    ሽኩረን

  • @aschalchadmasu8595
    @aschalchadmasu8595 Месяц назад +1

    እናመሰግናል

  • @ChuchuGezahegn
    @ChuchuGezahegn Месяц назад

    በጣም አመሰግናለዉ d/r

  • @kitessemakit
    @kitessemakit 8 месяцев назад +3

    Thank you so much Dr Yohanes for sharing these vital Health benefits.

  • @rachelnegussie8981
    @rachelnegussie8981 8 месяцев назад +1

    ዶክተራችን ተባረክልን

  • @YenanesheBeshe
    @YenanesheBeshe 2 месяца назад

    አመሰግናለሁ ጌታ ይባርክ ሀ

  • @HayatYimam-m6u
    @HayatYimam-m6u Месяц назад

    እናመሰግናለን በርታልን ❤

  • @meleshewhailu8432
    @meleshewhailu8432 8 месяцев назад +1

    የልጆችን እድሜ ይግለጹ

  • @MadenaHussen-o4j
    @MadenaHussen-o4j 5 месяцев назад +2

    ዶክተር በጣም እነመሰግናለን

  • @WynesatWyna
    @WynesatWyna 9 месяцев назад +6

    እናመሠግናለን በርታልን

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 23 дня назад

    አመሰግናለሁ ዶክተር ጠቃሚመረጃነው. በርታልን. ሼርምእናደርጋለን. ሽጠማጥ ሽትሲሸናየሚያቃጥል መዳኒትይሆናልደ ቁርፍዱ

  • @hayadhayad9436
    @hayadhayad9436 8 месяцев назад +2

    ዶክተረ መሸ አለህ❤❤❤❤❤

  • @EmebetYibka
    @EmebetYibka 8 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ❤

  • @abrshiMobile-w8y
    @abrshiMobile-w8y 8 дней назад

    ዶክተር እናመሰግናለን ብዙ ጊዜበቀኝ ጒኔን ያመኛል

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 2 месяца назад +1

    Dr God bless you .

  • @سارهمحمد-ب4ج
    @سارهمحمد-ب4ج 3 месяца назад +2

    እና መሰግናለን

  • @sarasaid2012
    @sarasaid2012 9 месяцев назад +1

    ሠላም ጤናይስጥልኝ ዶክተር
    እናመሠግናለን !!

    • @DoctorYohanes
      @DoctorYohanes  8 месяцев назад

      ሰላም አመሠግናለሁ🙏

  • @ZufanKonjo
    @ZufanKonjo 5 месяцев назад

    መልካም የሆነ ትምርት ነው ፈጣሪ ይባርክህ ዶክተር አነቃህኝ❤❤

  • @marthamari7459
    @marthamari7459 4 месяца назад

    bexam yegirmala ewenati eni becareshi alaqem nebari❤❤❤❤❤

  • @mascoolmascool408
    @mascoolmascool408 23 дня назад

    አመሠግናለሁ

  • @AwoalSaeed
    @AwoalSaeed 2 месяца назад

    great thanks continue 🌹

  • @SameraJamal-g2p
    @SameraJamal-g2p 3 месяца назад

    በጣም.እናመሰግናለን

  • @EbrahimHajimenza-x4c
    @EbrahimHajimenza-x4c Месяц назад

    Thanks D.R

  • @Itagu-vd4yu
    @Itagu-vd4yu 3 месяца назад

    አመሠግናለሁ ዶ/ር ዬሀንስ

  • @kemir264
    @kemir264 7 месяцев назад +3

    መልካም የሆነ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @hanyethio2183
    @hanyethio2183 9 месяцев назад +5

    Thanks For Sharing To us Good Job God Bless u

  • @senaitudo8539
    @senaitudo8539 4 месяца назад

    ጥሩ ዕውቀት ነው ዶ/ር እናመሰግናለን

  • @kheriajohare5643
    @kheriajohare5643 4 месяца назад

    Very informative, well elaborated. Thank you Dr

  • @meronadane9078
    @meronadane9078 8 месяцев назад +2

    Thanks D r

  • @TigiTigi-j8i
    @TigiTigi-j8i 24 дня назад

    Waw enamesegnalen dekuter❤❤❤

  • @KenawBelete
    @KenawBelete 9 месяцев назад +3

    ዶ/ር በጣም ደሥ የሚል ትምህርት ነው የሠጠኸኝ በርታልን!!!!ግን ቅርንፋዱን የምናኝከው በ ባዶ ሆዳችን ነው?አመሠግናለሁ።

    • @DoctorYohanes
      @DoctorYohanes  9 месяцев назад

      ከምግብ ቡሀላ ነው። አመሠግናለሁ

  • @MehdiTemam-s8j
    @MehdiTemam-s8j 29 дней назад

    እናመሰግናልን ዶክተረ ዬናስ

  • @AkliluBelayneh-fh2br
    @AkliluBelayneh-fh2br 5 месяцев назад +2

    በጣም ለሰው ጤና ጠቃሚ ነገር ነው የምታቀርበው በርታልን

  • @TarekegnMamo-f5h
    @TarekegnMamo-f5h 20 дней назад

    Enamesegnalen 👍👍👍👍

  • @WakoSiele
    @WakoSiele 3 месяца назад

    ዋዉ ይሄ ሁሉ ጥቅም በትንሿ ቅርፉድ በጣም ገራም ነዉ !!ዶ/ር አመሰግናለሁ

  • @SadiaSadia-d7e
    @SadiaSadia-d7e 9 месяцев назад +1

    ሳህ👍👍

  • @NoorAyni-ot6sv
    @NoorAyni-ot6sv 9 месяцев назад +3

    እናመሰግናለን ደኩተር

  • @MeseluMogos
    @MeseluMogos 25 дней назад

    እና መሰግናለን ደክትር በየ ቀኑ ነዉ ወይስ በጣም ጠቃሚ ትምርት ነዉ ሁሌም እንከታተልሀለን ደክተር

  • @AlemuHailu-z7q
    @AlemuHailu-z7q 2 месяца назад

    Thank you Dr yohanis