🛑 በዩቲዩብ ስንት ብር ታገኛለህ? ለጥያቄዎቻችሁ ምላሽ | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2 | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 сен 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 325

  • @abelbirhanu1
    @abelbirhanu1  3 года назад +60

    የያብን ቻናል በዚህ ሊንክ ታገኙታላችሁ ቤተሰብ ሁኑ ruclips.net/channel/UCAnfkU0ga0U2S61aQlHRXVw

    • @waftsega822
      @waftsega822 3 года назад +1

      Eshi wendme stebkew❤❤❤❤

    • @makiaali2701
      @makiaali2701 3 года назад

      ቀረጠው ተመችቶኛል አቤላ

    • @samiosman4215
      @samiosman4215 3 года назад +1

      ሰላም አቤል የተለያዩ ምርጥ አዝናኝ ዘገባዎች እና ዜናዎችህ ይመቹኛል ቀጥልበት

    • @abdelmuhsin1702
      @abdelmuhsin1702 3 года назад

      Tnx

    • @hafiediting4349
      @hafiediting4349 3 года назад +1

      የኔም ብታስተዋዎቅኝ Hafi Editing

  • @mnaddismereja
    @mnaddismereja 3 года назад +2

    አቤላ አድናቂህ ነኝ እኔም ዮቶዮበር ነኝ ለምን የምትሰራውን ገንዘብ መናገር እንደምፈራ አይባኝም እኔ በወር ከ40,000 ብር እስከ 60,000 ብር እሰራለው መናገሬ ሌሎችን ያረታታል እንጂ አንተን የሚጉዳ አይመስለኝም አዲስ ዮቲዩበሮች በርቱ በደንብ ይሰራል፡፡

  • @surafeltesfaye2777
    @surafeltesfaye2777 3 года назад +11

    ምርጥ እኮ ነህ አቤላ RUclips ባንተ ያምራል አባቴ ኑርልን

  • @yeNathanenat
    @yeNathanenat 3 года назад +29

    አቤሎ መልካም ሰው ጠንካራ ሰራተኛ ጥሩ ወንድም መልካም ሰው ቃል የለኝም መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ

    • @salabela9269
      @salabela9269 3 года назад +3

      Awo enwodehalen

    • @dtechtips9977
      @dtechtips9977 3 года назад +1

      Awo

    • @zeborazebora4637
      @zeborazebora4637 Год назад

      @@dtechtips9977 🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞

  • @Dani_Habesha
    @Dani_Habesha 3 года назад +22

    ራሱን የሚጠላ ሰው ሌላውን ሊወድ አይችልም።

  • @rawabintabas4857
    @rawabintabas4857 3 года назад +1

    አቤሊዬ በጣም ነው የምወድህ ወሏሂ ቀና አመለካከት ስላለህና እና መልካም ሰው ስለሆንክ ብቻና ብቻ ነው

  • @Ethel608
    @Ethel608 2 года назад +1

    እንደአንተ ያለ ሀሳብ ነው የምሰራው እኔ። ቪዲዮዎቼ ሰዎችን ያስተምራሉ ይመክራሉ ከምላቸው አንዱ ነው። ግን እንዳለመታደል ብዙም ተከታይ የለኝም። ግን ልቤ አንድ ነገር ያምናል። አንድ ቀን ተከታይ እንደሚኖረኝና ትልቅ ቦታ እንደምደርስ አምናለሁ። ምክንያቱም አላማ እና እራይ ሊኖራችሁ ይገባል። እውነታ ሀሳብ መልካም ነገር ይዘን ከተነሳን ማንም ኖረን አልኖረን አደለም ዋናው ጉዳይ ። ሁሌም ወደፊት ጀማሪ ዩቱበሮች በሙሉ።
    እስቲ የተመቻችሁ እስቲ በላይክ🙄

    • @tsoinfikadu6562
      @tsoinfikadu6562 Год назад

      መጣን አቤል ጋር መተህ አናሳፍርህም ብሮ

  • @helentesfayereda3909
    @helentesfayereda3909 2 года назад +1

    Good job God bless you

  • @helenbaletcha92
    @helenbaletcha92 3 года назад +1

    ምን አገባቹህ በላቸው ምድረ ምቀኛ ትዳርህን ልጂህ እግዚአብሄር ይባርክልህ ጥሩ መልካም የሆነ መረጃ ነው ምታደርስን ወድሜ

  • @mesifikirlije6127
    @mesifikirlije6127 3 года назад +1

    አቤሎዬ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ እግዚያብሔር ሐሳብህን ሁላ ያሳካልህ😍😍😍

  • @natimani2273
    @natimani2273 3 года назад +2

    አቤል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ 👍👍👍👍👍👍🙏እናመሰግናለን በርታ

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 3 года назад

    እዉነት ነዉ የሰዉ ስራ መጠቀም ተገቢ አደለም ልፋት አለዉ በጣም በርታ አድናቂህ ነኝ ጀግና

  • @samson4360
    @samson4360 3 года назад +2

    Thank you Abelo new studio 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼

  • @teferametaferia7107
    @teferametaferia7107 3 года назад +2

    Perfect , a great role model.Grear Self-Esteem, Self-Efficacy.Good bless you

  • @roberadebele161
    @roberadebele161 3 года назад +1

    You are awesome bro

  • @maragg6457
    @maragg6457 3 года назад

    አቤል ወንድሜ ባንተ ምክር ስንት ጥሩ ጥሩ ተስፋ አግንቻለሁ አንተን የሰጠችን ወይኗ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ የበፊት ስራዎችህ በፌስ ቡክ ብዙ ነገር አስተምረኸኛል አቤል ቢያገባ ቢወልድ ብዙ ቢሆን እያልኩ ሁሌ ለአምላኬ ከምለምንላቸው ሰዎች አንዱ ነህ እግዚአብሔር ይስህ በርታ ወንድሜ

  • @saramuhamedi3190
    @saramuhamedi3190 3 года назад

    መልካም ስራ አቤል አንድ አባባል አለ ግዜ ወርቅነው ይላሉ አባቶቻችን ፈጣሪ ሁልግዜም ካተጋይሁን👑😇

  • @hadatcell7951
    @hadatcell7951 3 года назад

    አቤል ምርጥ ኢትዮጵያዊ እናመሰግናለን በርታ

  • @tubebinitotube8830
    @tubebinitotube8830 3 года назад

    Gobez!!!!!!! Enem ersen wedalewu

  • @zeruhdgamer9092
    @zeruhdgamer9092 3 года назад +1

    ጎበዝ በርታ ፈጣሪ ይጨምርልህ😚😚

  • @rafaelguji2773
    @rafaelguji2773 3 года назад +1

    abel betam new yemewedek berta abelo

  • @lijhanatube2595
    @lijhanatube2595 3 года назад +12

    ለእኔ ከ Ethiopia youtuberoche አንደኛ Abel birhanu የወይኖ ልጅ ነዉ 100%

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 3 года назад

    አመሰግናለሁ አቤሎ እኔ የምከታተልህ ትክክለኛውን መረጃ ስለምታቀርብ ነው ግን ለማንኛውም ይመችህ

  • @marveltube1935
    @marveltube1935 3 года назад +2

    አቤል ወንድማችን በርታ
    አንተ ስራህ ላይ ብቻ በርታ
    አርአያ የምቶን RUclipsr ነህ

  • @AAa-hp6vy
    @AAa-hp6vy 3 года назад

    አቤሎበርታ ጀግና ነህ

  • @simerajebo5158
    @simerajebo5158 3 года назад +1

    አስደጋጩ ክፍል 5 እረልቀቅተ ተውተው

  • @meserettsegaye6343
    @meserettsegaye6343 3 года назад

    የሚገርመው ስለመከፈልህ ሳይሆን የምትሳውቀን ብዙ ትምህርቶች ታሪኮች ብዙ የምትዳስሳቸው በአለም ዙሪያ በሀገር ውስጥ % ያስተምራሉ የድካምህን ዋጋ
    ለማወቅ ሳይሆን አቤል ዛሬ ምን ይዞ ይቀርባል ጉ ጉ ቴ ላቅ ያለ ነው
    ወገኔ በርታ ቤተስብህን እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!!

  • @tutukatube7626
    @tutukatube7626 3 года назад

    👍👍👍👍

  • @emebetadale6355
    @emebetadale6355 3 года назад

    በጣም ጥሩ ነው ስራህ በርታ አድናቂህ ነኝ። እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @nuruhasen1410
    @nuruhasen1410 3 года назад

    በርታ

  • @kbromeiseyes1676
    @kbromeiseyes1676 3 года назад

    ይመችክ

  • @tagessedobamo3460
    @tagessedobamo3460 3 года назад

    ምንም ብትሆን ትለያለህ ተባረክ
    በRUclips ላይ እንደ አንተ የምወድ ሰዉ ማንም የለም😍 i miss u well

  • @meronbeyene8645
    @meronbeyene8645 3 года назад

    MrBest yes the best RUclipsr

  • @samsongerma3611
    @samsongerma3611 3 года назад +1

    ኣቤላ ምርጥ ነው 👍👍

  • @merimashifa6084
    @merimashifa6084 3 года назад

    አቤሎ ጀግና ልጅ😘እኔና ልጄ ያንተ አድናቂዋች ነን ያንተን ዜናዋች በየደቂቃዉ በጉጉት ነው የምጠብቀው ሁለተኛዉ ቻናልህም በጣም ደስ ይላል።ልጄ 14 አመቱ ነው ጀማሪ ዪቱበር ነው A to Y teach channel በማለት ጀምሮአል እባክህን እይለትና ከተሞክሮህ አስተያየትህን ለግሠው

  • @yonasfeleke7837
    @yonasfeleke7837 3 года назад

    አቤል ሁሌም ስራወችህ አሪፍ ናቸው ከ face book ጀምሮ

  • @مجوذزعلالعنزي
    @مجوذزعلالعنزي 3 года назад

    አቤል ብርሀኑ ምርጥ ሰው ነው የሚል አድስ ይቱበር ጀማሪወችን የሚያበረታታ

  • @Tlope11
    @Tlope11 3 года назад +1

    For all tnx 🙏

  • @biruktube294
    @biruktube294 3 года назад +1

    wow bro pis wow wow

  • @yaradawlej5912
    @yaradawlej5912 3 года назад

    good you upload keep it up

  • @user-yx3cn2wr2c
    @user-yx3cn2wr2c 3 года назад

    በብዙ ተባረክ አቤሎ

  • @user-nz2ue4ng7i
    @user-nz2ue4ng7i 3 года назад

    እራስ ወዳድማ አደለህም ጎበዝ ልጂ ነህ በርታ

  • @bruktawitmengiste4906
    @bruktawitmengiste4906 3 года назад

    በርታልን ወንድማችን እኛ ቤት ሁሉም በየራሳቸው ስልክ ይከታተሉሃል እንወድሃለን

  • @semhenok6003
    @semhenok6003 3 года назад

    Good

  • @lijnahi3873
    @lijnahi3873 3 года назад +1

    አቤሎ እናመሠግናለን አባቴ

  • @wagey6343
    @wagey6343 11 месяцев назад

    በትክክል እራሱን የማይወድ ሰውን አይወድም

  • @tinaye964
    @tinaye964 3 года назад +19

    😠😠Dislike የምታደርጉ ቅናት እርርርርርር እያደርጋቹ ነው 👃🤛በሰው ከምትቀኑ ስርታቹ አግኙ እናንተም ሲያስጡሉ 😏😏አቤሎ በርታ የኔ ውድ ስራወችህ አዝናኛ አስተማሪ ነው thank you, ❤️❤️

    • @salabela9269
      @salabela9269 3 года назад +2

      Ya

    • @alemalem3356
      @alemalem3356 3 года назад

      እኔም ደሚፈልታልመቅኛናችው😕😕

  • @YUSHE
    @YUSHE 3 года назад

    Selm selm Abel indet nki
    Abelo bizu mirt mirt video serchiyalew gin chanale minm liyadgi alchalem isti bra....

  • @ልኡልእግዚያብሔርሆይምኞቴ

    አቤልየ መልካም ሰዉ እንወድሀለን እግዚያብሔር ይጠብቅህ አባት

  • @michaelfisseha2573
    @michaelfisseha2573 3 года назад

    U are so smart

  • @eyerusalemchekol6053
    @eyerusalemchekol6053 3 года назад

    torntu kjemre jmiro yanteni youtube tewowoqe brgitm fb laye aqihalhuuuuu sirawochihulu betam betam desyilalu

  • @ethiohulageb4501
    @ethiohulageb4501 3 года назад

    yesuf appn amtalennnn yemetelu like

  • @jjentertainment9706
    @jjentertainment9706 3 года назад +2

    lemndnew sle horror yemtlekew

  • @munirakiya3642
    @munirakiya3642 3 года назад

    ደስ የምትል ሰው ነኸ

  • @megamyend3161
    @megamyend3161 3 года назад +1

    New Studio I Love it ❤️

  • @yeabshow7586
    @yeabshow7586 3 года назад +1

    ❤❤❤❤to abel i am 🇪🇷🇪🇷

  • @assefabadeta5256
    @assefabadeta5256 3 года назад

    አቤ አቦ ይመችህ፡፡

  • @MyMedia_2
    @MyMedia_2 3 года назад

    እኔ በቻናሌ ተከታታይነት ያለው ሲትኮም ኮሜዲ እሰራለሁ ኮመንቱን መታነቡ ሁሉ ቻናሌን በትጎበኙት ደስ ይለኛል እርግጠኛ ነኝ በምሰራው ነገር በጣም ትደሰታላቹ (አቤሎ አንተንም ይጨምራል)

  • @enyewyetagesu6907
    @enyewyetagesu6907 3 года назад

    አቤሎ በምሰራው ስራ ሁሉ ፈጣሪ ከፊትህ ይቅደም ❤

  • @ማኪ
    @ማኪ 3 года назад +2

    ❤❤

  • @biruktawitkassa452
    @biruktawitkassa452 3 года назад +1

    abelo berta wondime

  • @litse1916
    @litse1916 3 года назад

    አቤል ምርጥ ስው ይመችህ በርታ😍

  • @bezitube122
    @bezitube122 3 года назад +1

    ይመችህ አብሎ

  • @abshowdiasporatube7871
    @abshowdiasporatube7871 3 года назад

    Thanks 🙏

  • @alwafimerja
    @alwafimerja 3 года назад

    የሚከፍልህን ይባርክልህ ምንም ያህል ቢሆን ለፍተህ ነው የምታገኘው 👍 ለኔ የዩቱዩብ አራያዬ ነህ የአምላክ ፍቃድ ይጨመርበት እንጂ በጥረት አሳካዋለሁ አንተ ግን በርታልን ብራቮ አቤሎ💙

  • @eyualmekonnen2370
    @eyualmekonnen2370 3 года назад +1

    hi

  • @selamselamtube7005
    @selamselamtube7005 3 года назад

    Enameseginalem mirt sew.....

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 3 года назад

    Thank you Abelye ♥️

  • @ademnuru1238
    @ademnuru1238 3 года назад

    ፍቅር የሆንክ ልጅ መልካም ስራ ለፈጣሪ ነው የይሙስሙላ አይደለም ስለዚህ ሰው ሰማ አልሰማ ምንም ጥቅሞ የለውም ውስጥህን ፈጣሪ ያውቃልና

  • @samuelberhanu7998
    @samuelberhanu7998 Год назад

    Love Yuo bro

  • @lerningcomputersoftware2952
    @lerningcomputersoftware2952 3 года назад

    Thank you

  • @saymenhabtamu1325
    @saymenhabtamu1325 3 года назад +7

    MR Beastን የምትወዱ ላይክ

  • @eyualmekonnen2370
    @eyualmekonnen2370 3 года назад

    Ber 6

  • @ሚሚኢትዪጵያዊት
    @ሚሚኢትዪጵያዊት 3 года назад

    አቤሎ በርታ እኔ በጣም ከፍቶኛል ህዝባችንን ገለው ጨረስዋቸው😭😭

  • @salamsime955
    @salamsime955 3 года назад

    Curtii wooooooooo tamachanyi

  • @kidsmedia21
    @kidsmedia21 3 года назад

    All the anser true I learn from y

  • @mayatube2121
    @mayatube2121 3 года назад +5

    አቤሎ በርታልን !!
    ቁርጠው😁😀😀

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ 2 года назад

    እረወየው አቤሎ

  • @ሰዒድሃበሽቱብ
    @ሰዒድሃበሽቱብ 3 года назад

    አቤሎ ምርጥ ሰው
    ለሰው ሞዴል የምኮን ሰው ነህ
    ቅን ሰው👍

  • @sewmamenaddis8304
    @sewmamenaddis8304 3 года назад

    ዋው studio !ቆንጆ አድርገኻታል በርታ ።

  • @ተፈስሒኦማርያም
    @ተፈስሒኦማርያም 3 года назад

    ቁረጠው ቁረጠው አበዛህሳ😃😃 አይ አቤላዬ

  • @berukhagos316
    @berukhagos316 3 года назад

    Eske tro werame awera . Bezu geza ethiopia selalewe chegere becha eywerake amarereken

  • @rahelhaylu377
    @rahelhaylu377 3 года назад

    👍👍😘

  • @saronhabtamu
    @saronhabtamu 3 года назад +1

    Abela ante tileyalek tenkara sew🙌

  • @lilymulugeta6824
    @lilymulugeta6824 3 года назад

    ሰላም ውድ አቤል ከመቶ ሺ በላይ በጣም ደስስስስ ይላል እንኮን ደስ አለህ

  • @tube4830
    @tube4830 3 года назад

    ቁርጠው አውጣው ስትል አሳከኝ

  • @sofoniyaslingerew8636
    @sofoniyaslingerew8636 3 года назад +1

    አብረን መስራት እንችላለን

  • @tadiosmedia2467
    @tadiosmedia2467 3 года назад

    በቅርቡ አብረን እንሰራለን

  • @nimomohammed7533
    @nimomohammed7533 3 года назад

    Betam gobez nah bereta.....wendem.

  • @yitagesudinegde6059
    @yitagesudinegde6059 3 года назад

    how you open your youtub chanal i do not understand how i open my youtub chanal pleas anser it

  • @dawitteferi7571
    @dawitteferi7571 3 года назад

    Betam achberbari leba nek mekeniyatum title lela melsu lela, lalemenager eyalk lela business teserabenalek ende

  • @deaconadanemedia
    @deaconadanemedia 3 года назад +6

    ስራህን ስራ ትጉህ ሰራተኛ ነህ ለሌሎችም አርአያ ነህ። የአቤል ቤተሰቦች ወደቻናሌ ግቡና ቤተሰብ እንሁን መንፈሳዊ ዕውቀትን ታገኛላችሁ።

  • @samson4360
    @samson4360 3 года назад +1

    How much do you get for youtube

  • @abubekerali4912
    @abubekerali4912 3 года назад

    Gobez arif ethiopiawi neh thank you

  • @mayaethio9046
    @mayaethio9046 3 года назад

    ቁረጠው..😂አሳከኝ አቤሎ ያሌነገራቹ እኮ በድንጋጤ እንዳትወዴቁ ነው በብሩ ብዛት በጣም አሪፍ እኮ ነው አቤሎ tiktok ላይ ቢጭኑልክ አሁን እኔ ስለ ሀለዊን አይቼ ቲክቶክ ላይ ዘስቤስ አርጎኝ ግን ግማሽ ነው መጥቼ ቤት አየውክ tiktok ችግር የለውም ቢለቀቅ ተመልካች ታበዛለክ

  • @ፈቲያኡማር
    @ፈቲያኡማር 3 года назад

    አይ አቤሎ ቁረጠው😂😂😂😂😂😂

  • @zamanu2365
    @zamanu2365 3 года назад

    dedeb stastela bechanalh senten ber tagegaleh

  • @israelisroo9124
    @israelisroo9124 3 года назад

    አቤሎ በርታልን

  • @yeshitela3523
    @yeshitela3523 3 года назад

    የኔ ምርጥ አቤሎ

  • @edensolomon2520
    @edensolomon2520 3 года назад

    abela mirt sew😘