ዩቲዩብ ላይ የኮፒራይት ጣጣ እና የፌር ዩዝ አጠቃቀም | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2 | YouTube copyright and fair use

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 215

  • @dybrilliantsketches5694
    @dybrilliantsketches5694 4 года назад +24

    Thanks abel! Helpful info new share yareken

    • @Mulegetatube
      @Mulegetatube 4 года назад

      ruclips.net/video/-jUurImHWmQ/видео.html

  • @kidu715
    @kidu715 4 года назад +3

    .ጠቃሚ መረጃ ነዉ አቤሎ እናመሰግናለን

  • @Mulegetatube
    @Mulegetatube 4 года назад +2

    እናመሰግናለን 💚💛❤️

  • @denbena3718
    @denbena3718 4 года назад +4

    አቤሎ እንኳን ደህና መጣህ ምርጥ ምርጥ መረጃዎ ስለምትሰጠን ከልብ እናመሠግናለን🙏🙏👌

  • @getachewgetachew7181
    @getachewgetachew7181 3 года назад +1

    እቤል ግልጽና ድንቅ ልጅ ነህ ሰውን ለመርዳት ን የተለያዪ ነገሮችን ለማሳወቅ ያለህ ብቃት ትልቅ ነው ይመችህ::

  • @petrosetube624
    @petrosetube624 4 года назад +5

    ሥለ creative commons ትንሽ ብትጨምርበት ደሥ ይለኝ ነበር። all the time wish you "all the best ABELO"

  • @eteneshyoutub4873
    @eteneshyoutub4873 4 года назад +3

    ሀሪፍ ትምህርት ነው አቤል አመስግናለሁ በርቻ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @alexevermedia
    @alexevermedia 4 года назад +2

    betam enameseginalen abelo tiyaqeye sile reuse content siralin balefew gize youtuben le 1 wer dimonitize argobignal copy rignt strike weys copy write claim sileke reused content tetekimehal bilogn new monitized yehonewun channel le 1 wer zegitobign keza videowun satefaw yekefetelign silezh neger abiraralin

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 4 года назад +3

    Thank you
    Ante ken sew geta eyesus betehen bebreket yemulaw
    Well done!!
    Keep on teaching your knowledge
    Selam le ETHIOPIA le agre

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q 4 года назад +3

    Thank you abello for all your educational approach

  • @moralmedia7835
    @moralmedia7835 4 года назад +2

    abu abu abu betam betam enemasagnalen.egmo melkam adis amet ena melkam beal yhunlh wendme

  • @LucyTip
    @LucyTip 4 года назад

    Abela tnx betam

  • @adanealemayehu5903
    @adanealemayehu5903 8 месяцев назад

    It was very helpful thank you
    Keep up the good work

  • @denbena3718
    @denbena3718 4 года назад +4

    በጣም ምፈልገው መረጃ ነው አመሰግናለው ክበርልኝ😘👌

  • @jemaritube
    @jemaritube 2 года назад +1

    Thanks for share your idea

  • @lilymulugeta6824
    @lilymulugeta6824 4 года назад +2

    Wow dear Abel very very useful. All the example you gave made it very easy to understand. Such a detailed explanation. Thank you dear so very much.

  • @EmuArfat
    @EmuArfat 4 года назад +6

    እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ 🌻 አደረሰን 🌻
    ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🌻
    አቤል እናመሰግናል

  • @dubaisharjha6346
    @dubaisharjha6346 4 года назад +3

    አቤል ሲወድሕኮ የኔ ምሪጥ ኢትዮጵያዋ ሠላምሕ ይብዛልኚ አድናቂሕነኚ ሁሌ እከታተልሕለሁ በረታ

  • @-ertugrul2430
    @-ertugrul2430 4 года назад +2

    ሰላም Abel ለዩትዩብ ቻናላችን ኢንትሮ ስንሰራ ከአፕልኬሽንኖች ላይ ፍሪ የሆኑትን ብንጠቀም ወደፊት ችግሪ ያመጣብናል ??? ሌላኛው ጥያቄ አንድን ቪድዬ ስንሰራ ለዛ ቪድዬ መስሪያነት የተለያዩ ቪድዬዎችን ቆራርጠን ብንጠቀም ኮፒ ራይት ያስከስሳል ??? በተረፈ በጣም በርታልን ከዚህ በላይ መድረስ ትችላለህ ፡፡

  • @ABDUKEEDITING
    @ABDUKEEDITING 4 года назад +4

    Thanks bro 🙏🏽
    Kechalke channelen eyew
    leyoutuberoch tekami new

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 года назад +3

    የማርከን አባት እንኳን በደና መጣክ መልካም ምርጥ ሰው አቤል ጥሩ መረጃ ነው

  • @ethiopianfilm5848
    @ethiopianfilm5848 4 года назад +3

    አሪፍ ቪዶዮዎች ትሰራለህ ማይኩ ግን ሁሌ እይታዬን ምቾት አይሰጠኝም ለምን ከካሜራ ውጭ አታረገውም

  • @user-qy6tj1uw6n
    @user-qy6tj1uw6n 4 года назад +1

    እናመሰግናለን አቤል

  • @LucyTip
    @LucyTip 4 года назад +3

    Balefo tik Tok lay electric yezosh neber terefel gin 😆

  • @worldscience737
    @worldscience737 7 месяцев назад

    Thanks you

  • @user-xo6zi7fz1f
    @user-xo6zi7fz1f 4 года назад +2

    Abelo.lemesexen.mereja.ulu.enamesegenalem.berta🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ZemranGirma
    @ZemranGirma 4 года назад +3

    enamesegenalen abelaye....btamm tekami mereja nw

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 4 года назад +2

    አቤል ቭድሆ ስቀርፂ በስልኬ ነዉ በአጠገቡ በሌለ ስልክ አንደንድ ክለክስ እንደ ዘፈን ክረሮች ከፍቼ አስቀምጠሎ ችግር ይኖረዋል??አሁን ሰሀቴ ከሞለ የዱሮ የንግድ በንክ አከንት አሌኝ እሱን ቀጥተ መሙለት ይችለሎ ዎይ ፖሲተ ኮድ የስፈልገል ? ቭድሆ ስረልን በፈጠር ይሁንብ ጠይቀይ ቼክ አርግተይ የፖስቸ ሰጥን ቁጥር የስፈልገል ዎይ አያስፈልግም ።

  • @roberaengineer9066
    @roberaengineer9066 2 года назад +1

    thank u bro, u r inspirational

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 4 года назад +2

    ሰላም ማወቅ እምፈልገው የታሪካዊ ቦታዎች ፎቶ ኮፒራይት አላቸው? ለምሳሌ ላሊበላ ጎንደር አክሱም የመሳሰሉት አመሰግናለሁ

  • @hanitubeaccounting
    @hanitubeaccounting 4 года назад

    Abela thank you

  • @sitinamohammed8032
    @sitinamohammed8032 4 года назад +3

    አንደኛ በርታ እዳት ይምከታተለው የለም

  • @loconati2500
    @loconati2500 Год назад

    Txs

  • @hareggenene
    @hareggenene 8 месяцев назад

    አቤሎ ማርያም በጣም ቀና ሰው ነህ እናመሰግናለን ተባረክልን🙏🏿⛪

  • @Yealem_ewnetawoch22
    @Yealem_ewnetawoch22 9 месяцев назад

    Abela arif tip new yesetehen thank you

  • @ssdd1014
    @ssdd1014 4 года назад +1

    ዎውውውው. አሪፍ. ምክር. ነው... ግን... መጀመሪያ. You. Tube. ስን. ከፊት ምን. ያስፈልጋል......

  • @neimayassin1145
    @neimayassin1145 4 года назад +3

    ሰለም አቤሉ ኡንከን በሰለም ማጠህ

  • @aishatube2939
    @aishatube2939 4 года назад +2

    እኔ የሰው ቪዲዮ አልጠቀምም እናመሰግናለን አቤል

  • @genetgenet3360
    @genetgenet3360 4 года назад +2

    Salam.abele🇪🇹🌻🌻🌻💓🇪🇹🙏🙏🇪🇹🙏

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 4 года назад

    አርፍ እንፍርሜሽን ነው እኔ ግን ጥያቄ አለን እኔ የራሴን ስራ ነው ይዤ የመጣውት እና ኤድት ለማድርግ kineMaster ከፍዮ ነውየምጠቀመፍ ፍሬ ክላስካል እና ወተር ማርኩን ለማጥፍት ማለት ነው እና ከአንድም ሶስቴ ኮፒ እራት መጣብኝ ስለዝ አንተ እንዳልከው ድርጅቱን ማውራት አለብ ማለት ነው ኮፒ እራይ ስሚጣ????? ከቻልክ ጥያቄሔን ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል አመስግናለው.

  • @lironhappy
    @lironhappy 8 месяцев назад

    thanks

  • @befekaduanteneh6412
    @befekaduanteneh6412 2 года назад

    betam tekmonal abel thank you fetari yakbrik...

  • @zekariyasberihun8093
    @zekariyasberihun8093 4 года назад

    Nice vid tnx Profitable niche yemitlewn video bitseralen kechalk!

  • @Tngert
    @Tngert Год назад

    Betam tanks

  • @akmelbest9145
    @akmelbest9145 4 года назад +1

    ሰማ እንደ ምወድህ ግን ታቃለህ በርታ

  • @user-tl6zg9qv8z
    @user-tl6zg9qv8z 4 года назад +2

    ጀግነው አቤል ሠላም

  • @FebiAs-gf1de
    @FebiAs-gf1de 9 месяцев назад

    ሀቤላ በጣም ሀሪፍ ነው

  • @binitube7524
    @binitube7524 Год назад

    አቤልሻ ወሳኝ ሰው ስወድህ አላህ ይጠብቅህ የኔ ጀግና አሪፍ ትምህርት ነው ያጋራሀን ምርጡ ሰላምህ ይብዛልኝ 💚💛❤👍

  • @BineBine-kj4yy
    @BineBine-kj4yy 3 месяца назад

    ጀግና በርታ

  • @yohannestemsgen288
    @yohannestemsgen288 4 года назад +1

    Tnxs btam sflgaw

  • @abaypost
    @abaypost 4 года назад

    helpful

  • @sisaykidane1154
    @sisaykidane1154 Год назад

    good job

  • @thed7751
    @thed7751 3 года назад

    and thanks

  • @BurikeShow
    @BurikeShow 4 года назад +4

    VERY NICE MY BRO
    GOD BLESS YOU 💚

  • @samiosman4215
    @samiosman4215 4 года назад +2

    👍👍👍👍👌

  • @LijTofik
    @LijTofik 4 года назад +6

    አንደኛህ ኮሜት ስለሆኩ pin አልብሰኝ አቤሎ

  • @badvibes6661
    @badvibes6661 4 года назад +2

    Yegna hager ye hope entertainment music copyright yteykal ende youtube lay pls replay thank you

  • @selimlayefshjuae2270
    @selimlayefshjuae2270 4 года назад +4

    ዌል ካም አቤል

  • @amanamare8886
    @amanamare8886 8 месяцев назад

    በጣም ነው ሳውንድ ኤዲቲንግ የምትችለው። በስመአም

  • @AsgeramiEwunetawoch
    @AsgeramiEwunetawoch 3 месяца назад

    Thanks abel 🤝🙏

  • @endalegeorge13
    @endalegeorge13 Месяц назад

    Interesting

  • @user-alextesfay
    @user-alextesfay 5 месяцев назад +1

    how to remove copyright claim on lyric video plz abela

  • @egziabhermastewalunyisten7704
    @egziabhermastewalunyisten7704 4 года назад +8

    እኔ የምለው አቤሎ 🤔የተጠቆርክበትን ቪዲዮ ብትደልተውስ ይፋቱሀል? ወይንስ አይሰሙህም??????🤔🤔🤔

  • @abdirection5107
    @abdirection5107 4 года назад +1

    yelela sewn sera degame post bedereg...birr ayasgegnim enj channelun yazegal ende?

  • @NathanMariye
    @NathanMariye Месяц назад

    it is so great

  • @Learnprogrammingfundamentals
    @Learnprogrammingfundamentals Год назад

    The great video

  • @BETTERJOURNEY-e1k
    @BETTERJOURNEY-e1k 9 месяцев назад

    thanks bro

  • @kedimyaleewuket8582
    @kedimyaleewuket8582 4 года назад +2

    ሀሪፍ መረጃ ነው እናመስግናለን አቤሎ

  • @chagulamedia2014
    @chagulamedia2014 3 месяца назад

    እኔ የምልህ አቤል ቪዲዮችህ ቫይራል የሚወጡት ምንም እዪደረግሃቸዉ ነዉ

  • @user-hj7jv8nv9f
    @user-hj7jv8nv9f 4 года назад +7

    እናመሰግናለን ወድማችን
    የተዋህዶ ልጆች በቅንንት ሰብስክራይብ አስጉኝ በየለቱ የሚነበቡትን ወንጌል እያነበብኩ አቀርባለዉ እና መፈሳዊ ነገር አቀርባለዉ

  • @ፍቅርያሸንፋል-ፐ7በ
    @ፍቅርያሸንፋል-ፐ7በ 4 года назад

    አቤሎ ማኛ ነገር በጣም ነውኮ የምወድህ የማከብርህ የማደቅህ 💋💋💋💋💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @daniteckcstube
    @daniteckcstube Год назад

    Welcome abelisha

  • @Rankingworldeco
    @Rankingworldeco 8 месяцев назад

    I like it

  • @damartsstudio7115
    @damartsstudio7115 4 года назад +4

    ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ምንያህል እንደምወዳቹ ታውቃላቹ አይደል ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ plsssssssssssss እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝ abel birhanu እንዲ ተስሏል @

  • @biniyamworkneh5888
    @biniyamworkneh5888 4 года назад

    Wow Abelo tekam newu betam

  • @englishtotigrigna1575
    @englishtotigrigna1575 3 года назад +1

    Selam now abeliye
    Can i upload someone's video, by changing languages to my channel ? Or it is copyright

  • @bisratamsalu8357
    @bisratamsalu8357 4 года назад +11

    አቤሎ commentቴን አይጠህ ቪድዮ ሰለሰራህልን ኤግዚያብሄር ያክብርልን ...ሰው አለመናቅክ ገና ከ ሰኬት ማማ ላይ ያወጣሀል.
    tnx a lot

    • @abelbirhanu1
      @abelbirhanu1  4 года назад +5

      ሀሳብ ስለሰጡኝ ስለተከታተሉኝ እኔም በጣም አመሰግናለሁ 🙏

    • @alianddadaschannel3758
      @alianddadaschannel3758 4 года назад

      Because he is great 👍

    • @alianddadaschannel3758
      @alianddadaschannel3758 4 года назад

      Abel u are so humble and loving person I wish u all the best

    • @badvibes6661
      @badvibes6661 4 года назад

      @@abelbirhanu1 ስለኛ ሀገር ሙዚቃዎች እንደ hope entertainment mnew shewa music የመሳሰሉት copyright ይጠይቃሉ ወይ ከጠየቁን እንዴት ፍቃድ እንጠይቃለን ስለዚ ብታብራራልን ብዬ ጠይቃለዉ አመሰግናለሁ ena more youtube tutorial sraln

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    ሠላም አቤሎ

  • @mustajibfikadu5507
    @mustajibfikadu5507 4 года назад

    Good idea

  • @Habshaw
    @Habshaw 4 месяца назад

    Wow

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 4 года назад +1

    👍👍👍👍

  • @Nattytube
    @Nattytube 4 года назад

    Abelo arif ....enamesegnaln

  • @aduapptube568
    @aduapptube568 4 года назад

    በጣም ምርጥ ሰው ነህ

  • @lyrics-mezmur-1
    @lyrics-mezmur-1 Год назад +1

    abl እኔ የምሰራው መዝሙር ነው እና copyright ሊባል ይቻላል ? እና ስለምታስተምረን እናመሰግናለን ።😘😘

  • @givemeallhaemane9178
    @givemeallhaemane9178 4 года назад +3

    ተጠንቀቁ አቤሎ በዘረዛራቸዉ ስራ ተሰማርታቹሁ የሚትገኙት ልብ አርጉት

  • @EthiopiaPost
    @EthiopiaPost 4 года назад +6

    እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ! አዲሱ አመት የሰላም፣ የጤና እና የብልፅግና ይሁንልን! የኢትዮጵያን ሰላም፣ ፍቅር እና አንድነት የሚያደፈርሱት የሚጠፉበት ዘመን ይሁንልን! 💚💛❤✔💯❗

  • @bezabeza1376
    @bezabeza1376 Год назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ውንድሜ አቤል የምሰጠን ትምህርት ሁሉ ጠቃሚ ነዉ በጣም መልካም ነህ ያወከውን ስለምታስተምረን የኔ ጥያቄ የ keinmaster editig sound ኮፒ ራይት አለው እና ደሞ intro free የሆነ አግኝቼ ነዉ ምጠቀመው እሱ ወደፊት ኬት አመጣሽ ያስብለ ኛል መልስህን እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @yeheuotesrga1494
    @yeheuotesrga1494 3 года назад

    እነመሠግነለን

  • @emanetyounis6836
    @emanetyounis6836 Год назад

    Ante hulem arif neh Allah yetbkh live stream adis slhonku techgryalhu senkaka wetnktun awtahut men tmkrgnalh

  • @bakejr7414
    @bakejr7414 4 года назад +3

    አቤላ ስለ ፊልም ያልኩህን እንዳትረሳው። ወንድሜ ዳሬክቲንግ ድርሰት ሲኒማቶግራፊ....በተከታታይ ቪድዩ። እባክህ ወንድሜ አቤላ

  • @Guzopi
    @Guzopi Месяц назад

    Websit lay mawred menchelewn vedio awreden metekem anchelem enda?

  • @zebibahassen1862
    @zebibahassen1862 4 года назад +2

    Ere abelo sle payment sraln😏

  • @sehenyee
    @sehenyee 4 года назад

    Abelo bnka ejhi esky vidochin shere btderglin btsdgn mlkiam new kmadm madbti endinwta 😂😂😂😂

  • @kidestyosetinayoutube7609
    @kidestyosetinayoutube7609 4 года назад

    Abelo enamesgenalen tekami mereja nw legna lejemariwoch betley

  • @joyo64
    @joyo64 4 года назад +4

    ምርጥ ልጅ ነህ አቤላ ከድሮም ነው ዝም ብየ የምወድህ ትመቼኛለህ!! አምናለሁ አንድ ቀን እንዳንተ ጀግ ና ዩቱዩቨር እሆናለሁ!!1!
    ruclips.net/channel/UCQFXIdXUo9voko-qkDBrUCQ

  • @akmelbest9145
    @akmelbest9145 4 года назад +1

    ስማ ስንት ግዜ ልንገሪ ስብስክራይብ እንየው ክፈተው

  • @hudhudstudio
    @hudhudstudio Год назад

    WOW ARIF

  • @kassuboston
    @kassuboston 4 года назад +1

    ጤና ይስጥልኝ ሚዲያ አገልግሎት እንኳን ለኢትዮጵያ 2013 ዓ/ም አደረሳችሁ እያለ ሰላምን ደስታን ፍቅርን እየተመኘላችሁ ጤና ይስጥልኝ ይላችኋል የዩቲዩብ መስመራችንን ገብተው ቤተሰብ እንዲሆኑን እንጋብዛችኋለን መልካም 2013 ዓ/ም

  • @Rakebtamrat1661
    @Rakebtamrat1661 8 месяцев назад +1

    Abel ከቅርብ ጊዜ በኃላ የዩቲዩብ ቻናሌ ምን እንደሆነ views ሊያገኝ አልቻለም ምን ላድርግ ወንድሜ ቀጣይ video ስራልኝ በናትህ🙏🙏🙏

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 4 года назад +3

    መልካም አዲስ አመት .🌻🌻🌻
    አዲሱን አመት የሰላም የፍቅር እና ያንድነት ያርግልን 🌻🌻🌻
    ሰብስክራይብ ላይክ እና ሼር በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ💚💛❤️
    ruclips.net/video/a8yDh0GtqSM/видео.html