ከ 8 ዓመት እና ከዚያ በላይ መቆየት የሚችል ባህላዊ የመጣጣ አይብ አዘገጃጀት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ሰላም እንደምን አላችሁ ወንድማችሁ ፒስትሪ ሸፍ ሀብታሙ የኔ አባት ነኝ። በዚህ ቪዲዩ ለሆድ ህመም፣ለቁርጠት፣ለወባ ፣ለትላትል፣ለቆዳ ጥራት ፣ለፀጉር ጤንነት ፣ለአጥንት ጥንካሬ እና ለመሳሰሉት የሚረዳና ጥንት ኢትዮጵያዊያን ይጠቀሙበት የነበረውን ከምግብነት ባሻገር ለባህላዊ መድሀኒት የሚያገለግለውን ኦርጅናል የኢትዮጵያዊያን እናቶች የመጣጣ አይብ አዘገጃጀት ይዠላችሁ ቀርቤአለሁ።
    በቀጣይም ለጤናችን ጠቃሚ የሆኑትን ከኬሚካል የፀዱ ሀገርበቀል የምግብ አዘገጃጀት ፕሮግራሞችን እንዳቀርብላችሁ ቻናሌን #subscribe በማድረግ #like #share እንዲሁም አስተያየቶችን በመስጠት እንድታበረታቱኝ እጠይቃለሁ።
    #ethiopia,#foodmaking, #ethiopianfood #ethiopianveggiecombo
    • ከ 8 ዓመት እና ከዚያ በላይ መቆየ...

Комментарии • 6

  • @getachewbirhanu8564
    @getachewbirhanu8564 2 года назад +1

    በጣም ገራሚ ቪዲዩ ነው ሀብትሽ እናመሰግናለን በርታልን።

  • @werdafifa3427
    @werdafifa3427 Год назад

    የኔ ባለሞያ በርችልኝ ውዴ

  • @azizamohammed575
    @azizamohammed575 Год назад

    መልካም ባለሞያ ነሽ:: ስላካፈላችሁን አመሰግናለህ እባካችሁ የቅመሙን አይነት እና መጠኑን በዝርዝር ከስር አካቱልን ለመፃፍ ሞክሪያለሁ እናተ ግን ይህንን እንደ ልምድ ብትወስዱት ይጠቅማል

  • @medinaworku9762
    @medinaworku9762 6 месяцев назад

    እባክሽን ለአንድ ኪሎ አይብ የሚያስፈልጉትን የቅመማ ቅመሞች ከእነ መጠናቸው በጽሁፍ አስቀምጭልን

  • @leultkelmarekos7488
    @leultkelmarekos7488 2 года назад +2

    በደንብ እንድንሠማ ሳውንድ ትራኩን ቀንሡት ወይም አጥፉት ምንም አይጠቅምም ሀሣባችንን ሠብሥበን እንዳንከታተል እያረገን ነው እናመሠግናለን

    • @habtamuyeneabat7994
      @habtamuyeneabat7994 2 года назад

      ትክክል እናስተካክላለን እናመሰግናለን