ሰሞንኛው የኢትዮ-ኤርትራ እና የአፍሪካ ቀንድ ሁኔታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 15

  • @hassennegashe6105
    @hassennegashe6105 2 часа назад +1

    ህዝብ ለህዝብ ላይ መሠረት ከምንም በላይ አጥብቀህ ስራበት እኛ ኤርትራዊያንን ካሉት የቅርብ ጓረቤት አገራት የተለየ ቀረቤታ ያለን ሰለሆነ መቼም ልናጣቸው የማንፈልግና የተለየ ትኩረት ተሰጥቶት ይሰራበት ።ለዚህም ላቀረብከው በጣም እናመሰግናለን!!!!!

  • @PaulosAbera-i3e
    @PaulosAbera-i3e 8 часов назад +3

    We need our sea outlet. Asseb belongs to Ethiopia ;legally, geographically, ethnically and historically.

  • @HamidShehem
    @HamidShehem 9 часов назад +1

    የህወሓትና የህግድፍ ቡድኖች የህዝብ ሀብት በመዝረፍና በመቆጣጠር ላይ ተመሳሳይ ባህሪ ስላላቸው ለጥፋት አይተባበሩም ማለት አይቻልም።

  • @PaulosAbera-i3e
    @PaulosAbera-i3e 8 часов назад +1

    We know very well that Eritrea liberated in a mischievous way. Even, at that time the government of Ethiopia has no constitutional legitimacy; because at that time the constitution was not adopted.

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r 6 часов назад

    ኤርሚያስ እንደምን አለህ ዛሬ ግን ልሰጥህ የፈለግኩት አስተያየት ለሌላ አንተን የማገኝበት አማራጭ ስለሌለኝ በዚሁ የተሰማኝን ያየሁትን ትክክል ነው ያልኩትን ልሰጥህ ነው ከይቅርታ ጋር የዛሬ አለባበስህ የቀራረብህ በጣም ደስ ስላለኝና የድሮውን ኤርሚያስ ለገሰን በአነጋገርም በአለባበስም በአቀራረብም እየመሰልከኝ ስለመጣህ በማሪያም በቃ በዚሁ ግርማ ሞገስህ ቅረብ ተመችቶኛል አደራ በልብስ በቁስ አምልኬ አየደለም ግን ተመቸኝ ወደ በፊቱ ስሜቴ መለስከኝ ብቻ ቅርብህ የሆኑ ሰዎችን አስተያየት ጠይቃቸው ከዛ ትክክል መሆን አለመሆኔን ታረጋግጣለህ ይቅርታ ግን የውስጤን ተቃውሞም ድጋፍም መደበቅ ስለማልወድ ነው፡፡

  • @bobjaha4623
    @bobjaha4623 6 часов назад +1

    ኤርሚ ይህን ኘሮግራም ቀጥልበት የኤረትራ ጭቆና በመደበቅ ትልቁን ሚና የተጫወተው ህውሓት ነው።

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 6 часов назад

    አብዛኛው ኤርትራዊያ እንዳን ቅን ቢሆኑ ሁለቱም ሀገራት ትልቅ ደረጃ መድረስ ይችሉ ነበር! ❤

  • @Mama-k9o9o
    @Mama-k9o9o 9 часов назад

    ❤❤❤❤ 52:25

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 8 часов назад

    ❤❤❤❤

  • @tesfayegebrehiwot4034
    @tesfayegebrehiwot4034 7 часов назад

    ኤርምያስ፣ ትሰራበት የነበረውን ድርጅት የገቢ ምንጭ አላውቅም ነበር ማለት ብዙ አሳማኝ አይመስለኝም።

    • @ESES783
      @ESES783 59 минут назад

      ኢርሚ መቸም በሐቅና ያልሆነውን ለህዝቡ የማይናገር አድ እቁ የሸገርልጅነው::⁉️⁉️⁉️⁉️

  • @bezabekele9894
    @bezabekele9894 10 часов назад

    🇪🇹🇪🇹👋🙏🎉🎉🎉💯

  • @BrunoLorenzetti-q6u
    @BrunoLorenzetti-q6u 11 часов назад

    Viva fano popolo del amhara Etiopian