Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በርቱ ! በሚድያ ላይ የሀገርና የነገ ትውልድ ጉዳይ በመረጃና በማስረጃ አስደግፎ መደገፍም ሆኔ መቃወም የሠላም መሠረትና ጎደና ድልድይና የሠላም ችግኝ መትከል ስለሆኔ አሁንም በገንቢ ሃሳባችሁ በርቱ ቀጥሉ ።
ጥሩ ማብራሪያ ነው በርቱ ሁሉም ለሀገከር ግንባታ የራሱን አስተዋጾ ማድረግ አለበት ። በዚሁ ቀጥሉበት።
እናንተ ዛሬም ወጥታችሁ ኢትዮጵያ በአንካራው ዴክላሬሽን ሱማልያን አስገድዳ አሸነፈች!!!እንኳን ደስ ያላችሁ!!¡ውጡና ደብታችሁን ቀውጡ።ፈጣሪያችን ከእኛጋ ስላለ አልጋ ባልጋ ነው፡ብልፅግናችን ከፍታ ላይ ነው እንዳትሉን አደራችሁን።።
ኤርሚ አንተ አመንክ አላመንክ የትግራይ ሰራዊት አለ ያዉም የጀግና ስብስብ ስሙም TDF ይባላል💛❤️🙏🏻
መደጋገፋቹ የሃሳብ ብቻ ነዉ ወይስ ይሉኝታና ጥቅም :: 100% አንድ አይነት ሃሳብ መሆን አንዴና ሁለቴ ይሁን :: ሁሌም ከሆነ ግን አብራችሁ ባትቀርቡ ይሻላል ::
አሰብ ይመለሳል፣ችግሩ ደንቆሮ፣የብልፅግና፣ስብስብ፣ገገማ፣ሆነ፣የሚዋጉህን፣በጠረንጴዛ፣ከፈታ፣ወይንም፣ስልጣን፣ከለቀቀ፣
❤❤❤❤
ሓቅን በውሸት እየሸፈናችሁ መሆናችሁን ከምላሳችሁ ያስታውቃል ፈላጎታችንና መዳረሳችን ገበታሷል በምንም መንገድ ደግም ይተገብራል
Well came out and
,በሀገሩ ሉአላዊ ጥቅም የማይደራደር ድህረ ገፅ❤❤
😂😂😂😂😂😂
❤❤❤ 1:16:41
Slem❤❤ 1:17:02
በኢትጽያ ጉዳይ አንደራደርም❤
የሱማሊያ ፖለቲከኞች መሪያቸውን እየተቃወሙ በመሆኑ የአንካራው ስምምነት ለኢትዮጵያ ሌላ እድልም ይዞ ሳይመጣ አይቀርም ።
እነሱ እንደ ኢትዮጵያውያን በጭባጫና አሽቋላጭ ስላልሆኑ የሶማሌ ላንዱ ስምምነት ተቀዷል የሚል አንቀፅ መፃፍ ነበረበት ነው ያሉት አየህ ለሃገር ፍቅር ያለው ዜጋ እንደዛ ነው!!
በመሰረታዊነት Access to the sea የሚከለክል ሊኖር አይችልም ኪራይ እስከሆነ ድረስ :: ፈቃድ ያላገኘነው Naval Base ለሚለው ጥያቄ ነበር :: ዘንግታቹት ስለሚሆን ቸግር የለውም :: የጅቡቲን ወደብ በኪራይ እየተጠቀምን ነዉ እያልክ ግን ጅቡቲ access to the sea ከለከለች ማለት ግን አልገባኝም ::
ኤርሚ 19% የወደብ ባለቤት የነበረንን ማስቀጠል ያልቻለ አገዛዝ አሁን የሶማሊያን ስታን ላይ ሳሚት ያደረገን አካሄድ ማሽሞንሞን ምን የሚሉት አደርባይነት ነው? የውልህ እውነታው ቪላ ሶማልያ ፌስቡካቸው ላይ ሁለት ትላልቅ ሃሳቦች ጠቅሷል። የዛሬ ዘገባችሁ ፍሬሚንግ ግን ...........
Wedeb. Sheket new.
The constitution should provide access to the sea. This is a good start. Regardless of how well the current government is performing, Ethiopia is worthless if FANO is not in charge.LoL
መስፋፋቱን አልጠላውም ኤርሚ ግን ከየአቅጣጫው የምንጠቀምበት መሆኑ እና የተምታታ የኢኮኖሚ እድገት አስገኝቶ የምንታመጣለህ አይነት እንዳይሆን ማእከላዊ መንግስት በጣም ጠንካራ ቁጥጥር ያለው ተቋሞች ሊኖረው ይገባል የተለያየ ድንበር ተሻጋሪ የኢኮኖሚ ግንኙነትን በመጠቀም ሀገራችንን ወደማይሆን መንገድ እንዳይወስዱ በማሰብ ነው እድሜ ልኳን ጠላት የሆነችው ግብፅ አትቀመጥም የኤርትራው እንኳን የአንድ ድርጅት ፍላጎት ስለሆነ ግብጽን ከተያዘች ሻቢያ ጀብሃ ይጠፋል በሬ ሳሩን አይተህ እንዳይሆን መሰረቱን ጠንካራ ማድረግ የግድ ነው
Unlike Ermias Haileyesus is more genuine and realistic.
Tultula
ለብልፅግና ቅጥረኛው ኣቶ ኤርሚያስ ለገሰ ለምን ኣልሰከነም የሚለው ጥያቄህ ምክንያቱ ጠፍቶህ ሳይሆን ኣውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት .... ነው እና መልሱ እማ ወንጀለኛው ብልፅግና የፕሪቶሪያው ስምምነት በኣግባቡ ባለመፈፀሙ ነው።
ሃይለየሱስ ፍላጎት ሌላ ነው እውነታው ሌላ ነው። የባሕር በር እሳቤ ኢትዮጵያን ዘላለማዊ ጦርነት ውስጥ ከመንከር ወጭ ሌላ ጥቅም የለውም።ውጤቱም ዞሮ ዞሮ የአንካራው ስምምነት ነው።
ጋዜጠኛ መሆንና ፀረ አብይ ቀደም ሲል አሁን ደግሞ ፀረ ኤርትራ መሆን አይጋጭብህም ??
መገለባበጡን ችላችሁበታል