This mother is one of the most influential,intelligent and highly respected women , I am privileged to share our beloved country Ethiopia with her.i wish her a long healthy life.
❤❤❤ Hermela's mother is one of a kind. She is an intellectual without fear. Blessings to her 🙏. I know how she raised a smart and capable daughter. I witnessed when Heremla was blackmailed by the fake genocide group, and she stood strong with truth and real facts 💯.
Professor, I really appreciate you. You have been consistent with your stance. You are a woman of integrity and concise. Standing with the truth makes us free of bondage as Jesus said, "You know the truth and the truth set you free." May God bless you abundantly!!
እግዚአብሔር ከህሊናሽ ጋር ያኑርሽ! ሔርሜላን ስለሰጠሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ
አሜን ከቤዋ🎉🎉🎉🎉
@@ከቤጎምላሌ የደም ሴት የበሻሻው አመድ የቀዘነባት ትገማኛነችች
ፕሮፈሰር ሐረገወይን ድንቅ ኢትዮጵያዊት በጣም እናከብርዎታለን እግዚአብሔር ዘመንዎን ይባርክ
የሄርሜላ እናት በመሆንሽ እጅግ እናከብርሻለን የማይጠፋ ትዝታ አለን
እንዴት አይነት መልካም እናት ነሽ የድሮ የትግራይ እናቶች መልካም ምሳሌ ነሽ!!
ጀግና ኢትዮጵያዊ ናችሁ
ኦ በጣም የተከበረች ውድ እመቤት የሴት ወ/ሮ ፕሮፌሰር ሃረገወይን እንዴት እንደምወዳት ጀግኒት ደሱ ጥቁር እንግዳ ነው ያቀረብክልን እንውድሃለን ጀግናችን🙏🙏💖❤️💗❤️💖🌹💋💋💋
ፕሮፌሰር እድሜና ጤና ላንቺና ለልጆችሽ ይሁን
ድንቅ ኢትዮጵያዊት ። መማር እንዳንቺ ነው።
ጀግና እና ጀግኒት❤
መማር ካልቀረ መኖር እንደርሶ የህልና ዕዳ የለቦትም ፕሮፌሰር እናመሰግናለን
@@TemesgenAbaye-jq6vd መማር ብቻ በቂ አይደለም ፣ እነዚህም ህዝብን የሚያጋድሉ ብዙዎቹ ተምረዋል። ቁምነገሩ ዕውቀትን ለበጎ ማዋል ነው ።
ደሱ እናመሰግናለን ትልቅ ሰው አቀረብህልን ።
ደሱ በጣም እናመሰግናለን የሄርምዪን እናት ስላቀረብክልን የጀግና እናት ናትና በጣም እናመሰግናታለን thank you ደሱ።❤❤❤።
ቱሀን ናት
@@lhaile1499Oh, you're too!!🥶
@ 😎🌷😎
እስt ለምን ቢባል ቢያስረዱን ... የሚያስተምረን ከሆነ
እዉቀት በእዉነት በሞራል የመማርን ትርጉም እንዲህሲገለፅ እንዴት ደስ ይላል ፕሮፈሰር ሐረገወይን እናመሰግናለን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን !!!
Professor Hregwewoin, Real human, very kind and a True Ethiopian!
ሰላም ጤና ረጅም አድሜ ይስጥልን::
ተባረክ የሄርሜላ እናት ከኔልጅሽ!! የደሃ ሀገር ችግሮች ድህነታቸውን በአግባቡ ተረድተው እሱ ላይ ከመሥራት ይልቅ አሸነፌ አሸኔፌ እያሉ መዝፌንን ምርጫችን በማድረጋችን ከዚህ እንድንወጣ አምለክ ይርዳን ልቦና ይስጠን።
This mother is one of the most influential,intelligent and highly respected women , I am privileged to share our beloved country Ethiopia with her.i wish her a long healthy life.
..she is the most resilient woman I ever know.
Tplfts were harassing her for just being rational and supporter of her daughter..
Wow Desu, I pray the Lord continue to elevate you! This interview is a milestone!! She is an inspiration! a living legend,valueless treasure,….
ፕሮፌሰር በጣም ግሩም interview ነው❤
ድንቅ ኢትዮጵያዊት ተባረኪ❤❤❤🌹🌹🌹🙏🙏🙏
እውነተኛ እና ትክክለኛ እውቀትን መሠረት ያደረገ በጣት ብቻ ከሚቆጠሩት ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሰሮች አንዷ ፕሮፌሰር ሐረገወይን እናመሠግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Tigray and Ethiopian get strong women. We love and proud of you
God bless you! God bless Ethiopia!!
You are good man God bless you Abey is good leader for Ethiopia
ንጹህ ኢትዮጵያዊት ጠንካራ ምሁር የሴቶች ትልቅትምህርት ከእርስዎ እምንባርበትውይይት ነው እናመስግናለን እናከብርዎታለን🇪🇹
BEAUTIFUL MIND 🌹🌹🌹
ፈጣሬ ሰላም ይስጥሽ ካንቺ የሰማሁትን መጠቀም እንድችል አምላክ ይርዳኝ ሰምቼ አልጠግብሽም🌹🌹🌹🌹👍👍👍💎💎💎🌻🌴🌿
You are always exemplary our hero prof Haregewein A. thanks you for the insightful interview.
In a country consumed with hate of "others", she is a voice of love, a voice of reason. Transcendent human being. You made my day. Thank you.
The apple doesn't fall far from the tree !Pro Hargewoyen, I appreciate you it's an awesome interview. Thank you so much, Desu
በረታ ወንድሜ ተባረክ እጀግ የተከበረሽ የ ሄርሚ እናተ ፕሮፌሰር እናታችን ክብር ይስጥልን
Great to see you brilliant lady mother of be loved important person HERMELA.❤❤❤
ሔርሜላን፡የመሰለ፡ልጅ፡ለመውለድ፡የረዳዎት፡ፈጣሪ፡የተመሰገነ፡ይሁን።ወንዱንም፡ልቦናውን፡ይመልስለት፡ይቅር፡ይበለው።
Thank you Desu, I learn a lot. She is great
ደሱ ፕሮፌሰር ሐረገወይንን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን🎉ሁሌም በህይወቶ የሆነውን በተግባር በእውቀት እና ህያው ምስክር በመሆን ነው የምትናገረው እግዚአብሔር አምላክ ይባርካት🎉ይህንን ቃለ ምልልስ የሚሰሙ እና የሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ካሉ😮በትምህርት ሚኒስተር እና በጤና ሚኒስትር ውስጥ "አዲስ የኮሪደር" ልማት አይነት ያስፈልገዋል ያለችውን እንደ ቀላል ባይታይ😮የተበላሸው እንዳይስተካከል ለሚፈልጉ በየሴክተሩ ተሰግስገው ያሉትን ለማጥራት ከመንግስት አካል ብዙ ስራ ይጠበቃል😊
ደሱ ተባረክ🎉🎉🎉
Thank you Desu!
ኃያለን ወርቅ ፍላጋ ማርስን የስስሉ ኢ/ዮጵያ ውስጥ ግን የሄርሜላ እናት ከወርቅ በላይ የሆነች ዋጋዋ እጅግ ውድ የሆነና በቃላት መግላፅ የሚከብድ በዓለማችን ላይ ጥቂት እውነተኛ ስብዕና ከላቸው ግለሰቦች አንዷ ናት!!ፈጣሪ በምድር ላይ ዘርሽ ያብዘልሽ፡ ደሱንም እጅግ እናመሠግናለን እንዲህ ዓይነት የዓለም በላውለታ በንስር ዓይን አይተህ በማቅርብህ ፈጣሪ አብዝተው ይበርክ!!🙏
What a formidable and exemplary Mother.
Thank you Professor Haregweyni
ፕ/ሮ/ሀ/ጠወይን/የኢትዬያ/እናት/ዘመንሽን/እግዛቤር/ይባርክልሽ
ደሱ በርታ ጥሩ ጅማሮ ነው 👍👍👍🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹#❤❤
Good conversation. She is close to my thinking about life.
ኘሮፌሰር ሃረገወይን ሰውን በሰውነት ማክበር, ቸግርን የኔ ብሎ መቀበል የሚሉት የሕይወት philosophy ጋር በጣም እሰማማለሁ!! ከእውነት ጋ ሰለቆሙ በጣም እናመሠግናለ!! ደሱ እናመሠግናለ እንቁ እንግዳ ሰላመጣህልን!! We love & appreciate Hermela too!!❤❤❤❤❤❤❤
እንዳች ያለ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ያበዛልን ዘንድ እግዚአብሔርን እንጠይቀዋለን። እንወድሻለን።
ለኢትዮጵያ ሰላም...እንደ ሄርሜላ እና ፕ/ር እናቷ አይነት ተጋሩ/ ኢትዮጵያዊያኖችን ያብዛልን❤
I really respect, love and appreciate this great and wonderful lady!! Thank you Professor. ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ደሱ በእድሜ ታላቅ የሆነ ን ሰዉ አንቱ ማለቱ ባሕላችን ነዉ በርታልን
Lol, he sounds like from Harargie region!😊GBU both!!❤🙏
❤❤❤ Hermela's mother is one of a kind. She is an intellectual without fear. Blessings to her 🙏.
I know how she raised a smart and capable daughter. I witnessed when Heremla was blackmailed by the fake genocide group, and she stood strong with truth and real facts 💯.
❤❤ደሱ እንኳን❤ደስ አለህ❤ በአዲሱ❤ እስቲዲዎ❤ ተወዳጇን ፕሮፌሰር❤ስላቀረብክልን❤ በርታ❤እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናት ፍቅር ናት እናት ክብር ናት እናት ሁብት ናት እናት ደስታ ናት የማን እናት አትበሉኝ የማንም እናት እናቴ ናት ❤❤❤
🎉🎉🎉 Welcome ! Professor to mehal media. Desu ❤❤❤
Great interview. Thank you.
ሄርሚንእንወዳታለን።አንቺንም እንወድሻልን ፕሮፌሰር
Many much love,respect and esteem to this special Mom.❤
Great interview and lesson learned ❤❤❤❤
ድንቅ የኢትዮጵያዊነት ምሳሌ ለህሊናዋ የምትኖር ሴት
ፕሮፍፌሰር አረጋዊ ትልቅ ሰዉ! አግዚአብሔር ይባርኮት!
ምርጥ እናት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናት
Brilliant women,
እንደ እንድ ሴት፣ እናት፣ ምሁርና ኢትዮጵያዊ የሰጡትን ምክርና አስተያየት ሁላችንንም ይመለከታል ። በተለይ ፖለቲከኞች ለስልጣን ብላችሁ ህዝብን ከህዝብ በተሳሳተና ባለፈ ባዶ ትረካ እንዲጋደል ከማድረግ ለሰላም ጥረት አድርጉ ብለዋችሁዋል።
Thank you so much I do appreciate you ❤
A very wise mother, you can never have enough to listen to her. ❤❤
She is iron lady❤❤❤
PROF. HAREGWOIN ♥️♥️♥️🌹🌹🌹
Desu thanks
InshAllah,the next Ethiopian Head of State.
I was just thinking her to be Ethiopian president.😊
ያባቷ ልጅ!
Real intellectual her mind is universal
Lol, that is what education does!! The real one!! Not just paperwork!
እጅግ የምወዳት አደ ፍሬወይኒ ፤ እፍትወኩም ::
True Mather of ethiopia I wish long life
ፕሮፌሰር ሀረገወይን ጋ ፋርማሲ ት/ቤት አብሬ ለጥቂት አመታት አብሬያት ሰርቻለሁ። ሰዉ አክባሪ እና እዉነተኛ ሴት ናት። ልጆችዋ ትንንሽ ነበሩ እና ስለልጆችዋ እንጫወት ነበር።
እንኳን ቁምነገር ደረሱልሽ።
Betam teru kale mteyek enamsgnaln🙏❤
እውነተኛ ኢትዮጵያዊነት የሚገለፅብሽ
ዜጋ ነሽ በጣም የሚስደስት ማንነት ነው የለሽ እግዛብሄር በሁሉም ነገር ይባርክሽ።
በጣም ጥሩ ውይይት ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ደሱ።
ሰላም ደሲ👋👋👋
My Queen ❤️🇪🇹🙏🌹❤️❤️❤️❤️
ፕሮፌሰር በጣም የምትደነቂ ሴት ነሽ ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ እግዚአብሄር ረዥም እድሜ ይስጥሽ አንችንና ሄርሜላን ጌታ ይባርካችሁ ።
ጀጋኒት ተጋሩ ጠቅላዮ ኘ/ር አረ ለምን የትግራይን ክልል ኘሬዝደንት አያረጋትም??🎉🎉🎉
ያባቷ ልግ!!
DESSUE THANKS🌹🌹🌹
Desu beram tiru timihirt new yagegnenew huletachimun Fitari yitebikachu Thank you ❤❤❤❤❤
ወንድም ደሡ ሠላም ሠላም
Congregation🎉
የወያኔ ተማሪ ነህ?
እናመሰግናለን #ደሱ | #ፕሮፌሰር_ሀረገወይን
▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
Guabez Gazetegna nek wellahi Berta
I have a big respect for this professor
ጀግኒት እናት እውነታው ጠመንጃን አስቀምጦ ልጅን በስነምግባር ማስተማር ማነጽ ነው ውድ ኢትዮጵያዊት ብዬሻለሁ እህቴ
Desu berta Hermela mother long live🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Welcome❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ልክ፣ልካቸውን፣ነገረቻቸው፣ይህ፣ፍደራሌዝም፣አይደለም።
ጠመንጃ ለመከላካያ ብቻ ። መንግስት ካሳ እየሰጠም ቢሆን ይሰብስብልን።
Professor, I really appreciate you. You have been consistent with your stance. You are a woman of integrity and concise. Standing with the truth makes us free of bondage as Jesus said, "You know the truth and the truth set you free." May God bless you abundantly!!
ፕሮፌሰር ሐረገወይን እንወድሻለን እናከበርሻለንም፣ ሄርሜላን የመሰለም ወልደሽ ለኢትዮጵያ አበርክተሻል፣ በብዙ ፈታኝ ነገሮች ውስጥ እንዳለፍሽ ተረድቻለሁ፣ ግን ደሞ ዕውነትን ኮምፕሮማይዝ አላደረግሽም፣ እናከብርሻለን!
መሐል ሜዳዎች ፣ ድንቅ ምሁር ስላቀረባችሁልን እጅግ አመሰግናለሁ!! ይህ ቤተሰብ ናፍቆኝ ነበር !!!
Professor Haregewoin, you are my hero. Gos Bless you and God Bless our beautiful Angle Hermela.
ፕ/ር ሀረገ ወይን እውነትም የወይን ሀረግ ነሽ ፈጣሪ ረዥም እድሜና ጤና ሰላም እመኝይሻለሁ ❤ የእውነት ሰው ነሽ ❤
ደስዬም ተባረክ ጥሩ ስራ ነው በርታ !!
እውቀት ያለው ሰው እንዲህ ነው
❤❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ጋዜጠኛ ደሳለኝ ዕውቋን ፕሮፌሰር ሀረገወይንን የዕለቱ ዕንግዳ አድርገህ በማቅረብህ በእጅጉ ደስ ብሎኛል በተለይ ሴቶች ከእርሷ ከፍተኛ ትምህርት መቅሰም ይጠበቅባቸዋል።የትግራይ ሴቶች ከፕሮፌሰር ሀረገውይን ምክር ከፍተኛ ተመክሮ በመውሰድ ለመብታችሁ መከበር በንቃት በመሳተፍ ከኃላቀር ከባህል መላቀቅ ይጠበቅባችኋል። ህወሃት ቅርቃር ውስጥ ገብቶ በማጣመር ላይ የሚገኝው ኢዲሞክራሲያዊ በመሆኑ ነው።