🔴 ቆይታ ከሊቀ ሥልጣናት ቆሞስ አባ ገብረ ሥላሴ ጋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 25

  • @MarthaFesseha-m1o
    @MarthaFesseha-m1o 12 часов назад

    እድሜና ጤና ለአባታችን ምርጥ አባት የስራ አባት ትግስተኛ አባት ናቸው

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 7 дней назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን። እንደነዚህ ያሉ ጠንካራና ደፋር ለቤተክርስቲያን የሚያገለግሉ ምዕመኑን የሚጠብቁ አባቶቻችን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t 8 дней назад +9

    ❤ሰላም ሰላም ደረጀ ዘወይይንዬ❤ዛሬ በደሥታ እጅጉን ተሞላሁኝ ❤ለምን ላይክ በማድግ 1ኛ ሆንኳ❤ታድዬ❤

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 8 дней назад +3

    አባታችን ይፍቱኝ ወንድማችን እኚህን ተሰምቶ የማይጠገብ አባት ስላቀረብክልን ደስ ብሎኛል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @danielergete3648
    @danielergete3648 2 дня назад

    እደእናተ አይነት ወይም እደእርሶ አይነት አባቶችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናቹህን እድሜዉን ጨምሮ ይስጥልን ፈጣሪ አምላክ ያብዛልን

  • @SaraHadis-pw5hg
    @SaraHadis-pw5hg 8 дней назад +4

    ደምሩኝ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤

  • @kalebtadesse5301
    @kalebtadesse5301 8 дней назад +1

    እድሜን ከጤና ጋር ይስጦት ክቡር አባታችን ሊቀ ስልጣናት ቆሞስ አባ ገብረ ሥላሴ አባይ
    የልማት አባት ደከመኝ ሰለቸኝ የማይሉ
    በአዲስ አበባ ቀደምት የሆነው ደብር መልዕልተ አድባራት ደብረ ቀራንዮ መድኃኔዓለም እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ

  • @menbershibru
    @menbershibru 8 дней назад +2

    እንደኝህ ዐይነት አባቱችን ያብዛልን የልማት አርበኘ ዕድሜ ጤና ይሰጥልን መምህር የገዳም አባቱች በዕውነት ያሳዝናሉ ሊቀ ልሳናት ቆሙሰ ሲተነትኖት ደግሞ የእኘን ድፈረት በማወቅም ሁነ ባለማወቅ ሰህተታችን ከፈታው ልክ የለውም አሁንማ አለባበሰ ባነሳቹት ላይ ትትክክል ገልፃ ፅይታቸው ትክክል ብላቸዋል ወይብ የሚባለውን ጠቆር ያለውን ልብስ ሴቱም ወንዱም ይለብሳል እባኩትን መምህር ቢቻል አባቱች መልዕክት ቢናገሩ ርግጠኘ ነኝ ብዙ ምህመን አያውቅም መፈቴ ቢገኝ ጥሩ ነበር የመነነ ሰው ክብር ማሳጣት ነው አዎ በአሁን ሰዓት ድፈረታችን ብዙ ነው ሰንቱ ሰው ነው ገዳም ባታቸው እያሱጡ ለፀሉት አ:አ እያመጡ የማይሁን ሕይወት ውሰጥ የሚከቷቸው ብቻ ቤቱ ይቆጠረው ያላመነው አላመነም ተግባሩ ብዙ ነው እኘ ልብ ይሰጠን መምህር ሥራ የሚደነቅ ነው በርታ ብዙ ለገዳም ዋጋ ከፈልሀል ድካምን አምላክ ይክፈል በርታ

  • @אבאחבתה
    @אבאחבתה 6 дней назад

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @YosefeBekele
    @YosefeBekele 8 дней назад +1

    አባቶቼ ይቅር በሉኝ በረከታቹህ ይድረሰኝ

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 8 дней назад +3

    Please subscribe, like and share this channel. The Almighty God bless you all children of Ethiopian Orthodox Tewahido church!!!

  • @YohannesBekele-d2h
    @YohannesBekele-d2h 8 дней назад +1

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ታሪክ ነበረ እንጠብቃለን

  • @birtukanyalew6752
    @birtukanyalew6752 8 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 7 дней назад

    Egziabher yimesgen enquan dehna metachu amen amen amen

  • @TigistDeneke-g6g
    @TigistDeneke-g6g 7 дней назад

    Kale heywet ysmalen abatachen ❤❤❤. God bless the Wenyyy

  • @TooriToori-b8w
    @TooriToori-b8w День назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h 8 дней назад

    💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @addistamirat
    @addistamirat 8 дней назад +1

    ደሬ የተዋህዶ ፈርጥ

  • @MeseretAssefa93
    @MeseretAssefa93 8 дней назад +1

    ዋልድባን ለ ቱሪስት መስሕብ ያልከውን አልስማማም ወንድም...

  • @IsayasAssefa
    @IsayasAssefa 4 дня назад

    Be tifozo becha yemihid hula menkef becha serah kibi melasu

  • @AmenBaba-fe4rz
    @AmenBaba-fe4rz 8 дней назад

    ❤😂❤😂😂

  • @abenetaddis1975
    @abenetaddis1975 6 дней назад

    ደሬ ይቺን ኤዲት አርጋት ዋልድባ በፈጣሪ ሳይሆን በ ፍጡር የተገደመ ነው ያልካትን

  • @mulugetateka9308
    @mulugetateka9308 23 часа назад

    ኃጢኣት ኣይሻገርብሽ የተባለች ይላሉ ጀኖሳይድ ፈፃሚዎች ከየት መጡ ሌላስ ተጋሩ በመሆናቸው ብቻ ስለተጨፈጨፉትና ጀኖሳይድ ተፈፅሞባቸው የተረፉትም ተሰደው ያሉት ምንም አላሉምሳ ይህ ነው ክርስትናዎ? ምንኩስናዎ? ክርስተያን ሳይሆኑ አድርባይ መነኩሴ ኖት መሕፈሪ ኢለኩም አለኹ

  • @mulugetateka9308
    @mulugetateka9308 День назад

    ጥሩ የተረት ኣበት ናቸው ሁሉም የትግራይ ቦታዎች ለአማራ ሰጥተው ቁጭ ጥሩ የተረት ኣበት ናቸው በእውነት ጥሩ መነከሴ ቢሆኑ ኖሮ ለምን ገዳማቸው ትተው ሄዱ ለመተቸት መሽቀዳደሞስ ኣድር ባይ ቆመስ

  • @mulugetateka9308
    @mulugetateka9308 23 часа назад

    ስላሴዎች ይላሉ እንዴ?ይ ክህደትና አለአዋቂነት ነው ሐዲሳት ተምሬኣሎህ እያሉ