በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው(Part 2) በፓስተር በረከት ማቴዎስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • #አሕዛብን_ሁሉ_በአብ_በወልድና_በመንፈስ_ቅዱስ_ስም_እያጠመቃችኋቸው #ማቴዎስ_28_16_20
    #Apostolic_church #ኢየሱስ_አብ_ነው #Jesus_is_the_Father
    #የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
    #Apostolic_Church_International_Fellowship
    #Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
    #Apostolic_Generation
    #ApostolicSong
    #Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
    #acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur #pator_bereket_matewos #ቄስ_በረከት_ማቴዎስ
    #Apostolic_doctrine
    #onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
    #Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
    #onlyjesus
    Follow me on:
    www.tiktok.com...
    On Facebook page:
    www.facebook.c...
    Telegram:
    t.me/Letthewor...

Комментарии • 14

  • @user-hn3uw8ui3n
    @user-hn3uw8ui3n Год назад +1

    አሜን አሜን ተማስጌን የሱስ እድሜን ጤና ይስጥልን ጌታ እየሱስ❤❤❤❤❤❤

  • @eritrea576
    @eritrea576 9 месяцев назад +1

    God bless Pastor Berket and your family, Thank you Jesus for Everything

  • @arabtowers9123
    @arabtowers9123 Год назад +1

    አሜን አሜን ተመሰገን ኢየሱስ ☝️👏👏👏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @terefehailumadebo687
    @terefehailumadebo687 Год назад +1

    አሜን። ይኼንን እዉነት የገለጠልን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ ይመስጌን።

  • @kaleabtadele-xs8ul
    @kaleabtadele-xs8ul Год назад +1

    አሜን በጣም ሚደንቅ መገለጥ ነው እውነት እውነት በጣም እግዚአብሔር ይወደናል የእውነት ወንጌል ታሸንፋለች ኢየሱስ በብዙ ይባርክክ በረከት

  • @ermiasassefa1504
    @ermiasassefa1504 Год назад +1

    God bless you

  • @Tsadi-w5n
    @Tsadi-w5n Месяц назад

    አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️

  • @eyobyhaneslapso4823
    @eyobyhaneslapso4823 4 месяца назад

    ቄሰ በረከት በእውነት ጌታ እየሱስ ይባርክ ❤❤

  • @praiseGod100mb
    @praiseGod100mb Год назад +1

    😍😍😍😍😍❤

  • @tasfaofficiallytube9506
    @tasfaofficiallytube9506 Год назад +1

    ❤❤❤❤ተበረክህ ቤኪዬዬ

  • @user-zo2zm3rj7v
    @user-zo2zm3rj7v Год назад +1

    Eyasusi kirstos lemin tebale andi lay

  • @user-zo2zm3rj7v
    @user-zo2zm3rj7v Год назад +1

    Bekiye weldi malet mewladi kehone be siga malet new ya demo malet sigawun kirstos inlewalen so eyasus malet beswnatu yalew ye meloktawu simu new BETLKE TEHTINA ?

  • @user-os4sx3py6m
    @user-os4sx3py6m 3 месяца назад

    Geta yirdakki

  • @danielminda
    @danielminda Год назад

    ለምን ጌታችን ኢየሱስ በስሜ አጥምቁ አላላቸውም ልክ እንደ ማርቆስ 16 ቱ?
    ለምን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ እንዲያጠምቁ አዘዛቸው? ኢየሱስ አምላክ ስለሆነ ያለምክንያት በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እንዲያጠምቁ አላዘዘም።ጌታ ኢየሱስ ስለ አብ እንደነገረን እንዲሁ ስለ መንፈስ ቅዱስም ለሐዋርያቱ ብዙ ነገር ተነግሮአቸዋል። እንዲያዉም በማቴዎስ 12 መንፈስ ቅዱስን (በአንተ አተረጓጎም የእግዚአብሔር ጣት ያልከው) የሓጥያት ስርየት እንደማያገኝ ለሐዋርያቱ በግልጽ አስተምሯል።
    በተረፈ አስተምህሮትህ ጌታችንና አምላካችን ለመጀመሪያ ጊዜ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በመጥቀሱ የሱን አስተምህሮ ተከትለው በዚህ ዘመን አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ የሚል ስም የሚጠቀሙትን ሳትረግም ሳትሳደብ ሳታንቋሽሽ ሰይጣን ጣኦት ጨለማ ዉስጥ ያሉ ምናምን የሚል ተቀፅላ በነርሱ ላይ ሳትጠቀም በትህትና እና በፍቅር ራስህን ችለህ ሀላፊነቱን ወስደህ ማስተማር አትችልም ወይ።ስለ "ኢየሱስ አብ "መሆኑን ለማስተማር ሌሎችን በማራከስ ከሆነ እነሱ ጌታ ኢየሱስ ራሱ አብ ወለድ መንፈስ ቅዱስ የሚል ነገር በመጠቀሙ ዛሬም ልክ እንደ ጌታ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ስላሉ ይህን ስም አትጠቀሙ ብለህ እነሱን በሚከተሉህ ፊት ማዋረድ ትክክለኛ ነገር አለመሆንህ ነው የሚያሳየው።በተረፈ እወድሀለሁ!